Тёмный
No video :(

ባሌን አስደመምኩት 

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Подписаться 339 тыс.
Просмотров 268 тыс.
50% 1

የሐዲስ ዜማ ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Опубликовано:

 

5 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@-haddiszema
@-haddiszema Год назад
ለፋሲካ ከወዲሁ የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን imo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
@yoditgoitom550
@yoditgoitom550 Год назад
Betame arife asab new kaleye set leg huley rasewa metebek alebat beteweldem bateweldem betame rasewan menkebakeb alebat leraswam new le balwam dess new yemelew selezey setoche betechalachu meten rasachu metebek alebachu 💯👌
@hope1919.
@hope1919. Год назад
ከ ሀገር ውጪ ትልካላቹ?
@erichierichi7322
@erichierichi7322 Год назад
Wow wow amorobishali yene konjo kaliye 💕💞😘😘
@layelayasin4173
@layelayasin4173 Год назад
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤👑👑👑👑👑❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🤲🤲
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
እኒመችም።ክወርቅ።ጠሮፈቀር።ብቻ።ይበቃኛል።ክቻለያልብሰኚ
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z Год назад
የኔ ዉብ ቃልዬ አምሮብሻል እስኪ ቃልየን ማነዉ እደኔ የሚወዳት❤❤❤👍👍👍
@user-nn1if7ze2y
@user-nn1if7ze2y Год назад
ቃልን የማይወድ ማን ኣለ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
Eni betam ewedat alehu yemer
@phoneiphone4843
@phoneiphone4843 Год назад
❤❤❤❤❤
@seadmohemmed2382
@seadmohemmed2382 Год назад
እወዳቸዋለሁ ስለፍቅር የሚስተማሩት የሰዉእምነት አይነኩም. የሚሰዩት ናቹራን የሁነዉነዉ የሚሴዩት
@user-es3vg3wl3i
@user-es3vg3wl3i Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selam801
@selam801 Год назад
እውነት በእመቤቴ ሰታምሩ ማነው እንደኔ ቃልዬ እምወዳት🥰
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ
@memarbsrat
@memarbsrat Год назад
ተባረኩ ምርጥ ጥዶች በሀይማኖታችሁ የፀናችሁ እግዚአብሄር እኛንም ያስበን one lov ethiopaia🙏
@bettytayachew7313
@bettytayachew7313 Год назад
❤❤❤❤
@hasethaset2296
@hasethaset2296 Год назад
❤❤❤❤
@user-me5sx6re3x
@user-me5sx6re3x Год назад
አቤት ባሎች እኮ ሚስታቸዉ ሽክ ብላ ሰጠብቃቸዉ አቤት ደስታቸዉ ባለ ሁሌም ፏ እድል ምኞቱ ነው❤
@Selina6648
@Selina6648 Год назад
ቃልዬ ውፍረት በጣም ያምርብሻል ግን ከዚህ በላይ እንዳትወፍሪ ደግሞ ለባልሺ ብላሺ ሳይሆን ለራሰሺም መዘነጥ እራሰሺን ጠብቂ እራሰሸን አትጣይ ግን ገና ካሁኑ ወፈርሺ ወፈርኩ ማለት መባባል ጥሩ አይደለም ዋና ጤና ነው የሚቀድመው በዛ ላይ ደግሞ አንቺ አንድ ወር ያልሞላሺ የማርያም አራሰ ነሺ እረጋ በይ በሉ ዋና ጤና ነው አትቾኩሉ እናንተ መንፈሳዊ ባለትዳሮች ናችሁ ወፈርሺ ቀጠንሺ ከሳሺ አጣሺ ነጣሺ ብሎ ላይተውሺ ላትተይው ነው በእግዚአብሔር ቤት ቃል ተግባብታችሁ ሂወት የጀመራችሁት ይህ ሊያሳሰባችሁ አይገባም አንቺ ገና ያልጠነከርሺ የማርያም አራሰ ነሺ ተረጋጉ
@HalwyaTube
@HalwyaTube Год назад
ማነዉ እነዚህን ጥዶች የሚወድ 👍
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Год назад
ቃልዬና እዬባ እኮ ወንድምና እህት እንደ እናንተ የሚዋደድ እኮ የለም ስወዳችሁ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይኑር አሜን ። ቃልዬ አምሮብሻል እንደ ሁሌም አዲስዬም እንኩዋን ደስ አለህ ።
@firehiwottaye8392
@firehiwottaye8392 Год назад
ቃልዬ በጣም አምሮብሻል በጣም ነዉ ምወዳችሁ ነገር ግን አንዳንዴ ከናንታ ከቤተክርስትያን ልጆች የማይጠበቅ ከናንተ ጋር የማይሄድ ሚድያላይ መሰረት የሌለበትን ነገር ስትሰሩ በኔ በኩል ትንሽ ቅር ይለኛል
@nardi8713
@nardi8713 Год назад
በስደት የምትኖሩ እህት ወድሞቼ ሀሳባችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ😍😍😍🙏🙏🙏አዲስና ቃል ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ❤
@mandoubobeidat-tz1mk
@mandoubobeidat-tz1mk Год назад
አሜን አሜን
@-swtube5575
@-swtube5575 Год назад
የኔ ዘዋሪ😂😂 ናኒ
@nardi8713
@nardi8713 Год назад
@@-swtube5575 ወዬ ጥዶች ቤት እኮ አልጠፋም😂😂😍
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
አሜን❤❤
@-swtube5575
@-swtube5575 Год назад
@@nardi8713 ጥንድ ፍለጋ ነው😂😂😂😂
@tesfsh27
@tesfsh27 Год назад
ቃልየ፡ እንኳን ማርያም ማረችሽ!! አዲስ እንኳን ደስ አለህ!! እግዚአብሔር በጸጋ ያሳድግላችሁ!!
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ
@Kuku823
@Kuku823 Год назад
ቃልዬ በጣም አምሮብሻል አንች እኮ ሁሌም ቆንጅዬ ኔሽ ደሞ ሙሉ ቤተሰቦቻቹን ኔዉ ምዎዳቹ❤❤❤❤❤❤❤
@merongm5989
@merongm5989 Год назад
ወይኔ ኮስ ደስ ስትሉ ማርያምን እዮባ ትንሽ ወንድማችሁ ብቻ ሳይሆን እንደ ልጃችሁም ጭምር ነው አይለያችሁ ክፉውን ይያዝላችሁ ማርያምን ሰላማችሁ ይብዛ ቃልዬ የኔ ውብ ሁሌም ቆንጆ ነሽ አዲስ ለሁሉም መልካም አርአያ የምትሆን ባል ነህ ይሄን ልብ አይቀይርብህ
@betijwubetutube9992
@betijwubetutube9992 Год назад
አዲስ ግን በጣም እድለኛ ነህ ቃልን ስለሰጠህ አመስግን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq Год назад
ለእኔ ግን ጥሩ አልተሰማኝም ቃልዬ ክርስትና ሳይደርስ በፆሙ አትፈታተኝው ወንዶች ልጅ እኮ አይችሉም። ግን ስላማረብሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤
@edenteshome7110
@edenteshome7110 Год назад
😅😅😅😅
@tekuret
@tekuret Год назад
Gen eko mesehaf qedus yemilew l selot huletachehum feqedachu kalehon ereseberes atekelakelu new yemilew yehen seles y ortodox emenet teketay negh k axefaw yeqerta
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq Год назад
@@tekuret መፅሃፍ ቅዱስ ላይ የተገለፀበት ምእራፍ ና ቁጥር ግለፅልኝና እኔም ለባሌ ሳልሳቀቅ ልስጠው
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
​@@tekuret እንደዚህ አይነት ህግ የለንም እንደዛ የሚለዉ ከሁለት አንዱ ፍቃዳቸዉ ይብስባቸዉና እዉጪ ሔደዉ እንዳይዘሙት ነዉ ለዛዉም ከባሰ በፀሎትና በስግደት ሲያቅታቸዉ ነዉ ።ለዛዉም ንስሀ ያስገባል ገና ለገናዉ አመረኝ ተብሎ በፍፁም አይደረግም ።
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Год назад
​@@Godisgood-fk7rqቴሌ ገራምሺን አሳውቂኚ ከርስቲያን ከሆንሺ 😢
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Год назад
ቃልየ በጣ ም ገና ነሽ ለመክሳት ቸኮልሽ እራስ ካልበላች ካልታረሰች መዘዙ ብሁዋላ ከባድ ነው 40 ቀን ኮአ አልሆነሽም አዲስም ሲቀልድ እንደሆነ ተረጂው ልጅሽንለማጠብአት ብይ ጠጪ 6 ወር ላይ እምትበይውን እያጠናሽ ቅስ በቀስ እርግፍ ይላል እቴቴን ጠይቂ ብትፈልጊ ልምድ በናት በታላቅ መመክር በራሳችን ልምድ ነው🙏🏾🙏🏽🌹♥️🌹♥️👍
@sifanjiragna6689
@sifanjiragna6689 Год назад
Leknesh
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
ትክክል ነሽ በተለይ የመጀመሪያ አራስ ስለ ሆነች እስከ 40 ቀን ቤተሰብ ዱሮ አራስ ስትወልድ ሺፍፍን ያለ ልብስ ነው የሚአለበሱት ፅጉራንም በሻሽ መሸፈን አለባት ይላሉ
@add9654
@add9654 Год назад
ኢወላ አሁን አይስማም ቡሀላነው ህመሙ የዴረስበት ያውቀዋል
@tsion-xc3md
@tsion-xc3md Год назад
በእዉነት ቃልዬ ምንም ብትሆኚ አታስጠይም እሽ ቆንጆ አዲስም ከመዉደዱ የተነሣ ነዉ እንደዛ ያለሽ እግዚአብሔርስ የሚወደዉን ሠዉ አይደል የሚፈትነዉ ፈታ በሉልኝ ምርጦች "
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u Год назад
የአራስ ውፍረት ስትወጪ ይጠፋል እና ዝም ብለሽ ብልት ጥጥት አርገሽ ወፍሪ እና ወገብሽን ጠግኚ የመጀመሪያ መውለድ ወገብ ስለሚያም በደንብ በልተሽ ተጠገኚ
@user-xp2uo5sp2x
@user-xp2uo5sp2x Год назад
ባል ምንም ያህል ቢወድሽ አይኑ ሌላ ከማየት አይቆጠብም ተፈጥሯቸው ሰለሆነ 😢ሰለዝህ ሴቶች በተቻላችሁ አቅም ለባላችሁ ተቆነጃጁ 😊❤
@hairme5723
@hairme5723 Год назад
😅😅
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Год назад
ትክክል
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
😂😂
@TsehayAbebaw1216
@TsehayAbebaw1216 Год назад
የምር ትክክል😂😂😂
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j Год назад
😂😂😂😂
@mdpolash7209
@mdpolash7209 Год назад
አሥተዋይ ሚሥት ከላይ ነው አሥተዋዮች ናችው እመቤቴ ትጨምርላችሁ🙏❤
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ
@addiskuma
@addiskuma Год назад
በጣም ደስ ስተሉ ሁሌም ፍቅር ባርክ
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 Год назад
❤ቃል ውፍረት አያስጨንቅሽ፣ ገና አራስ ነሽ የአራስ ገላ ደግሞ ንፋስ ሲነካው እልም ይላል አትጨነቂ ፣ እንደገና ደግሞ ብትወፍሪስ ምንድነው ወልደሽ እኮ ነው ፣ ትልቅ ስጦታ ተሰቶሽ እኮ ነው ልከኛ ውፍረት እራሱ ውበት ነው ልብስ በስጋ እንጂ በአጥንት ላይ አያምርም እኮ፣ በደንብ እረዳሻለሁ እኔም ዉልጄ አይቼዋለሁ በተለይ የመጀመሪያ ግዜማ አይጣልብሽ የድሮ ልብስሽን መልበስ እየፈለግሽ እያማረሽ ሲቀር 😊 ወይኔ ሲያናድድ ፣ ምን ሳላደርገው እራሱ ጠፋ ዳይት አላቅ እስፖርት አላቅ ፣ አሁን ብፈልገው እራሱ አላገኘውም ውፍረትን፣እና አትጨነቂ ፣ አዲስ እንደሆነ ዋንጫ የበላ ምርጥ ባል ነው አይዞሽ
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Год назад
የእኔ ጌታ አዲስ ዝቅ ብሎ ጫማዋን አወለቀላት ቃልዬ የእኔ ቆንጆ ከውበታችሁ በይበልጥ ፍቅራችሁ በጣም ልዩ ነው❤❤❤❤❤
@ethiopiaye3844
@ethiopiaye3844 Год назад
የኔ ጌታ አትበይ ክርስቶስ ነው ጌታሽ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
ስታምሩ ማርያምን እንደ እናንተ አይነት ትዳር ይስጠን አዲስና ቃል እንደነ እሚወዳቸው አለ😍
@selam801
@selam801 Год назад
me🥰
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ
@Mango-jj1pd
@Mango-jj1pd Год назад
​@@selam801 😅
@Maya-mf1fn
@Maya-mf1fn Год назад
❤❤❤❤
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 Год назад
የኔ ውብ አምሮብሻል
@sasulishaynegda-pu5bw
@sasulishaynegda-pu5bw Год назад
የኔ ውብ የምን መዝረክረክ ውዴ እራሥሽን ጠብቂ ልበሽ ይመርብሽ እኛ ሀበሾች ስንወልድ እራሣችን አጠብቅም አብዛኞቻችን እና የበለጠ እራሣችን መጠበቅ አለብን
@mitamitemita1705
@mitamitemita1705 Год назад
ቃልዬ ገና ነሽ እኔም ስወልድ በጣም ወፍሬ ነበር በአራስነቴ ከዛ ግን ከሳሁ በጊዜ ሂደት ሰውነት ይቀንሳል አትጨነቂ አራስ ሆነን ስለምናጠባ ምግብ በደንብ ስለምንመገብ ነው ልጅሽ ከፍ ሲል አበላል ስትቀንሺ እግር መንገድ ስትሄጂ ይከሳል ሰውነት አሁን ገና ነሽ ❤❤
@tko4438
@tko4438 Год назад
ቃልየ የኔ ዉድ ሰወድሸ ማርያምን ዕደመ ጥዕና ይሃብኩም ❤❤❤❤🎉
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ
@tko4438
@tko4438 Год назад
@@yarsamyaligneg እሺ ብርቻ ዉድ💒💐
@selamteke1007
@selamteke1007 Год назад
ዳይመንድ ይገባታል ለቃሊ ቃልዬ በተቻለሸ ሁሌም ፏ በይ ለራሰሸ ብለሸ ለአዲሰ ሳይሆንልጅሸም ትምህርት ቤት ሲጀምር ዝንጥ እያልሸ ት /ቤት ሰታደርሸው ደሰ ይለዋል ጉዋደኞቹንም ሲያይ አይሸማቀቅም የኔቆንጆ
@teteteqeat9713
@teteteqeat9713 Год назад
ዛሬ አደኛ ነኝ ቃል በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅር የሀነ በተሰብ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ልጂችሁንም እግዚአብሔር ይሳድግላችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rhametali1193
@rhametali1193 Год назад
እስከመጨረሻዉ ለማየት ቃልየ የመዳም ቅሙሞች አይመቸንም አረቦቻችን በስራ እያጣደፉን እዴት እንጨርሰዉ ኢሻአላህ ይገዛልሻል አብሽሪ ብቻጤናና ፍቅር ይስጣችሁጅ
@tisony
@tisony Год назад
የኔ ቆጆ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ማርያምን እዴት እደምወድሽ እኮ❤❤❤ፈጣሪ ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ አዲስ እዳተ አይነቱን ወድ ያብዛልን❤❤❤
@betyyytom3635
@betyyytom3635 Год назад
ፍቅርቻው ይብዛ ደስ ስትሉ❤❤❤
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኞ
@burtuqanmuhammad7058
@burtuqanmuhammad7058 Год назад
ዋውአሯብሻል ማማዬ
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq Год назад
ወይኔ የአዲስን ሳቅ ስወደው❤❤❤
@NanyTadese-wu4ek
@NanyTadese-wu4ek Год назад
ቃልዬ ምንም ብትለብሺም ያምርብሻል
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Год назад
ቃልየ ባለፉ ባለቀሺው ፎቶሺን አውረደው ፖስተሩ ላይ የፃፉት አይሰውነው ደሞ ብዙ ቪው አለው
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w Год назад
የኔ ውብ ቃልዬ ሁሌም ውብ ነሽ እንኳን ደህና መጣችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ስላማችሁ ይብዛልኝ ቤቢ እድግ በልልን
@emebethemiru6543
@emebethemiru6543 Год назад
የኔ ማር ,የኔ ቆንጆ ,የኔ ልእልት በጣምምም... አምሮብሻል ማርያም በሽልም ታውጣሽ..
@saronabi1387
@saronabi1387 Год назад
ቃልዬ እኔ ሁለቱንም ልጆቼን ስወልድ በደንብ ነው የታረስኩት እናም ሚገርምሽ ካረገዝኩ ጀምሮ ወልጄ ክርስትና እስከማስነሳ ወደ 30 ኪሎ ነው ምጨምረው ።ከክርስትና በዋላ ግን ምግቤን አስተካክላለው በቀን ከ2 ጊዜበላይ አልበላም እሱንም በመጠኔ ነው ምበላው ወክም አደርጋለው ሆዴንም አስራለው እናም በወለድኩ በ1 አመት ውስጥ የጨመርኩት ኪሎ ሙሉ ይጠፋል። አሁን ሁለተኛ ልጄን ከወለድኩ 1 አመት ከ 2 ወሬ ነው ነገር ግን ሳረግዝ ወደነበርኩበት ኪሎ ተመልሻለው። ሰውነቴ ታዛዥ ነው በምግብ መቀነስም መጨመርም የምችለው አይነት ሰውነት ነው ያለኝ እግዛብሔር ይመስገን። እባክሽ ሰውነቴ ይወፍራል ብለሽ ብዙ አትጨናነቂ ይጠፋል መልሶ ብትችይ ቢያንስ እስከ 6 ወር ልጅሽን በደንብ ጡት አጥቢ።❤
@almaztadase5763
@almaztadase5763 Год назад
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ምንም በታራግ ፈጋግታሽ ብቻ ውባትሽ ነው ደሞም በጣም ውብ ነሽ ስወዳችው እግዚአብሔር ፋቅራቹን ትርርርርርርርርፋ ያደርግላችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aman-hm7bf
@Aman-hm7bf Год назад
ቃልዬ በጣም አምሮብሻል ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ
@volumecare9918
@volumecare9918 Год назад
እንኳን በሰለም መጣቹ አመሮብሸል ቃልዬ ዉብ ነሸ አይለያቹሁ❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘
@hailahails8365
@hailahails8365 Год назад
❤❤❤😍😍😍😘😘😘
@meliTsga
@meliTsga Год назад
ቃልየ በጣም አስተዋይ እርግት ያልሽ ምርጥ ሴት ስወድሽ ደግሞ ግልፅነትሽ
@user-be1dv3lt1w
@user-be1dv3lt1w Год назад
ቃልዬ አንቺ እኮ ብዙ መዘነጥ አይጠበቅብሸም ባዘንጭም ውብ እኮ ነሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Год назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል የመታሰቢያ ዕለቱ አደረሳችሁ ቅዱስ አማኑኤል በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🎉❤
@user-xz3rk7zn4s
@user-xz3rk7zn4s Год назад
ዛሬ የመጀመርያ ኮማች ነኝ😊ቃል እና አዲስ ስወዳቹህ🎉❤❤
@MT-ii4hl
@MT-ii4hl Год назад
ሁሌም ውብ ነሽ ሴትነትሽ በራሱ ውበት ነው እናትነት በራሱ ከውበት በላይ ነው አሳምሮ ለፈጠረን ሁሌም ክብር ይግባው💕🙏🙌❤💕
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 Год назад
እባክሽን ጀና አርባ ቀን አልሆንሽም አትጨነቂ መችአራስነትሽን ጨረስሽ ይህሁሉ የባልሽን ፍላጓት ለማስደሰት ይመስለኛል ምርጥ ናት የኛልጅ ግን ቃልዬ ከአራስ ቤትስትወጭ ንፋስ ሲነካሽ ይህሁሉ ይጠፋል አትጨናነቂ
@jewaherseraj7390
@jewaherseraj7390 Год назад
የእውነት እንደዚሕ አይነት ፍቅር ቤተሰብ አላየሁም እግዛብሔር አምላክ ይባርካችሁ
@hanibabi
@hanibabi Год назад
እትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 😘 ቃልዬ ሁለቱም ያምርብሻል አዲስን ለማስደሰት የማታረጊው ነገር የለም ልክ እንደ እናቴቴቴቴቴቴ እንደኔ እናታችሁ ናት ከሆነች 👍👍👍
@hanibabi
@hanibabi Год назад
ካንተ/ካንቺ ትበልጣለች 🥰
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Год назад
ቃል አትጨነቅ ለአሁኑ ነው ንፋስ ስነካሽ ይጠፋል ሆድሽን ግን በባህላዊ ሸብ አርግ እንጅ እሄ የባሰ ቦርጭ ያወጣብሻል አያጠፋም እሄ አትጠቀም የእውነት ነው የሚልሽ
@Zewdeminaye-jf6wy
@Zewdeminaye-jf6wy Год назад
እረ ሐዲስ አልበምህ መቼ ነው የሚወታው እና ደም ቃልዬ አምሮብሻል
@zufannagn6027
@zufannagn6027 Год назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ቃልዬ አምሮብሻል በቃ ደሞ በጣም አስቀናቸው አዲስ እና እዮብ 😂😂
@user-ie8nc5ol2v
@user-ie8nc5ol2v Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናንተ የፍቅር ቅመሞች እመብረሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርካችሂ
@salimjaber7707
@salimjaber7707 Год назад
❤❤❤❤
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-tw2wv3ei7l
@user-tw2wv3ei7l Год назад
እንካዕ ብሰላም መፃእኹም ሙቁራተይ ቃልየ አጥዕምልኪ ብሓቅ ፍቅርኹም የብዝሓዮ💗💗💗💗
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Год назад
ወይኔ የኔ ውዶች ስወዳችሁ አድክሞች በጉጉት እኮ ነው የእናንተን ቪዲዎ የምጠብቅ ቃልዬ አምሮብሻል የኔ ፍልቅልቅ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ❤❤❤❤
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i Год назад
አራብ ቤት ለምንትካታቱ የእላት እንጂ ይስጥቹ አሁንማ ዳክምን 😢😢😢
@ebrahit55
@ebrahit55 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@werkayehu
@werkayehu Год назад
❤❤❤❤❤❤
@user-tw5rn9do6k
@user-tw5rn9do6k Год назад
Ameeenn ameeennn
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
አይዞን ማሬ አሜን ይስጠን❤❤❤❤
@zewda7140
@zewda7140 Год назад
አርፍጃለሁ ግን እንኳን ማርያም ማረችሽ ቃልዬ እንኳን ደስ አለህ አድስ በጣም ነው የምታምሪው ቃልዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@selamkasa1216
@selamkasa1216 Год назад
ቃል አሁን ላይ ላይታወቅሽ ይችላል ትንሽ እዳትጎጂ የአራስ ዉፍረት ቶሎ ይጠፍል
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Год назад
ፍቅራችው ብዝት ይበል ብዙ አስከፊ ነገር ባየሁበት አይኔ እናንተን ሳይ ተስፋ አደርጋለው እረ ፍቅር ይብዛ ፍቅር ይታገሳል መልካም ነገር ብቻ ነው የሜያደርገው ፍቅራ ለሁላችንም ያድለን ተባረኩልኝ
@rishansolomon9726
@rishansolomon9726 Год назад
ስወዳቹ ሁሌም ነው ምጠብቃቹ ውዶቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zouditasama3211
@zouditasama3211 Год назад
ቃልየ ሥለምወዳችሁ ገብቸ አይቸ ላይክ አርጌ ነው የምወጣው ሥራ ሥለሚባዛብን ሙሉውን ለማየት አችልም እሮመዳን ሥራ ገደለን😢😢😢
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
አይዞን ማርዬ አገባደናን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን
@user-sr8tu3us3v
@user-sr8tu3us3v Год назад
እረ በአላህማሸአላህ በመጀመሬ ከዚህ ቤተሰብ ፋቅር ይዘኛ አቤት ስወዳችሁ አይለይይችሁ እስከመጨረሻ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Год назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 Год назад
ሰለላሁ አለይሂ ❤ ወሠለም
@user-ix4jq1lv2z
@user-ix4jq1lv2z Год назад
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
@fatitube6899
@fatitube6899 Год назад
ሱለላሁ አለይሂ ወሠለም
@BizuworkAbebe-dx5zv
@BizuworkAbebe-dx5zv Год назад
Amorbeshl kali betchenkm gn normal nw
@EamanMohammed
@EamanMohammed Год назад
ምን አለ ግን የነብያችን ስም እሚጠራበትን ቦታ ብታውቁ
@santaabera6371
@santaabera6371 Год назад
የኔ ቆንጆዎች ሁለታቹም ታምራላቹ❤❤❤❤❤ እኔ ቶሎ ነዉ ሚያልቅብኝ አልጠግባቹም
@user-oe5ux4ho5e
@user-oe5ux4ho5e Год назад
የፈለገ ጠንካራ ብሂሆን የፈለገ ቢወድሽ ወንድ ልጅ ግን ለምን እንደሆነ አላቅም ሌላ ሴት ከማየት አይቆጠብም ማየት ስልሽ ደግሞ መዘሞት ብቻ ሳይሆ የዝሙት ታናሹን ማለቴ ነው ብቻ ያስገርመኛል የወንድ ነገር እናም ምን ለማለት ነው ቃልዬ ልክ ነሽ ዝንጥንጥ በይበት አየሽ ከሌላ ቀኑ እንዴት እንደገረመው ራሱ በቃ የሆኑ ትንግርት እኮ ናቸው አይ ወንዶች ብዬ እንዳልተፋቸው ካለነሱ አይዋጥልን አዲስዬ ደግሞ እንዳይከፋ አትቀየመኝ አንተ ጎበዝ ነህ❤ ለቃል ልብ ❤ለአዲስ
@mmm-dw6md
@mmm-dw6md Год назад
ይጭ ትዳሪ ሜዲያ ስወጣ ያስጠላል ። ግን ትዳራቹ እግዛብሄሪ ይባሪክላቹ ።እቅሪታ ግን ኢሄ የራሴ አሳብ ኖዊ ።
@NajiAlghamdi
@NajiAlghamdi 3 месяца назад
ረወላሂ ልዩ ነሺ ቃልየ ሲጀመር ወላሂ በተሰቡ በሙሉ ስታምሩ ስታስቀኑ ማሻአላ በዛላይ ባልሺን ስታከብሪ ሳከብርሺ መሻአላ
@user-xl7qb1fb9m
@user-xl7qb1fb9m Год назад
እሄ ልብስማ ቦርጭ የሌለዉን እራሱ ያወጣል እኮ 😊
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Год назад
በጣም 😂
@yegebreail
@yegebreail Год назад
ስታምሩ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤️
@maryelove7751
@maryelove7751 Год назад
አምሮብሻ ቃልዬ ግን ገና አራስ ነሽ እራስሽን በደብ ተከባከቢ መቅጠኑን ትደርሸበታለሽ ስታጠብ ስራ ስሰሪ
@muradyimer2038
@muradyimer2038 Год назад
ቃልየ የኔ ዉድ ወድ እኮ ሴት ልጂ በተለይ ሚሥቱ ራሷን ተጣለች አይወዱም ያምርብሻል ዉፍረትም ዋዉ
@adu319
@adu319 Год назад
ዋናው ለሰው ልጅ በጤና ወልዶ ጤናማ ልጁን ማሳደግ ትልቁ ነገር ነው ። ሌላው ትርፍ ነው እናቱ ተረጋጊ።
@kalinaseboka8611
@kalinaseboka8611 Год назад
Yekna bezu yaweral
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
በትክክል ስንቱ ሚያለቅስ አለ ትምህርት ብንወስድ ጥሩ ነው
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Год назад
Wendoch chiger alebacho leziya new lije mitewolddw lasu hunew sale gin wofarshi minamin iyalu buzu wore setochim techanaku
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Год назад
ኣሰበን ኣምላኬ ለኛ ለሰደቶኞች❤የመዳም ቅሞሞች መልካም ትዳር ይሰጣቹ ከሸቃልነት ወደመዳም ሚሰት ይቀይራቹ አግዚኣቢሄር😊😊ቃልየ ኣድሰየ ፍቅራቹ ይብዛ❤❤
@user-xj2xk2sz5n
@user-xj2xk2sz5n Год назад
ባለፈውማ እኔም ዳይመንድ መስሎኝ ነበር 😅ዋውውው ውብ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Год назад
ለምንድነው ለቦርጭ ምትጨናነቁት ቃልዬ ገና አራስ ነሽ ልጅ የወጣበት ሆድ ደሞ ቶሎ አይጠፋም እንዴ😢❤❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
🤣🤣ወንድ እኮ ዝንጥ ስትል ይወዳል አየሽ እራትልጋብዝሽ አለባንዴው ❤️❤️❤️
@Sara-nj4xu
@Sara-nj4xu Год назад
😁😁😁😂😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Год назад
😂😂😂😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
@@user-fo8je1md8n 🤣🤣
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Год назад
ሁለየምመቆላትማፊ ክክክክክ
@fatumaahamed8971
@fatumaahamed8971 Год назад
😜😜😜😂😃
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
የኔ ልዩዎች ፍቅር ያብዛላችሁ የፍቅር ቤተሠቦች ❤❤❤❤❤
@user-yn8mk2uv8g
@user-yn8mk2uv8g Год назад
ቃልየ የኔምስኪን ስወዲሽ ከልቤ እራስን መጠበቅ ግደታነዉ ግን ገና ነሽ ተረጋጊ ማኣርየ
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i Год назад
ቃልዬ ፀባይ ውበት ሁለ ነገር ያሟላች ናት
@samsunga5030
@samsunga5030 Год назад
ቃልየ የኔ ሽቅርቅር ሁሌም ያምርብሻል
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ አደኛ ነኝ እወዳችኋለሁ ቃልዬ ድንግል በሽልም ታዉጣሽ❤❤❤❤
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ቃልዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያማረብሽ ሆድሽ ብዙም አይደለም ቦርጩ ቤዛ ላይ እኮ ገና ነሽ ከ 2 እና 3 ወር በኃላ በጣም ልትወፍር ትችያለሽ 😮 ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤
@mahletfenta3527
@mahletfenta3527 Год назад
አዲስ በደንብ አልተንከባከባትም ማለት ነው ያልወፈረችው😮 ደግሞስ ያንተ ፕራንክ እያለ እንዴት ሰውነቷ ይጠገናል😮 አዲስ ግን ባለፈው ያስለቀስካትን ይቅር አላልኩህም😊
@elaneaddis
@elaneaddis Год назад
ድር ስትል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
እስቲ እነሳምሪን ፕራንክ ያርጉልን እምትሉ 😊
@sindugessesse6290
@sindugessesse6290 Год назад
በጣም ታምሪያለሽ ቆንጆ
@Davn32
@Davn32 Год назад
ቃልዬ ቆንጆ አትፍሪ ውፍረቱን የመጀመሪያ አራስ ነሽ ካልበላሽ ትጎጃለሽ በደንብ ብይ ከዛ ይጠፋል፡፡
@kdjdnhdhduj9193
@kdjdnhdhduj9193 Год назад
ትዳርማለትእደነዚህበፍቅርየተሞላሲሆንነዉ❤❤❤❤
@rishansolomon9726
@rishansolomon9726 Год назад
የኔ ውዶችችችችችችች እግዚአብሔር ይባርካቹ
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km Год назад
ቃልዬ የኔማር ሁሌም ቆንጆ ነሽ !
@elsaa-vq1wt
@elsaa-vq1wt Год назад
አይሽ አዲስ ዞርካት እኮ ማህረቤን አያቹ ጫወታ አስመሰልከው ቃል ባትለብሽም ትማርኪዋለሽ ሰምተሻል ውድድድድድድ የማረጋችሁ❤❤❤
@allqua1496
@allqua1496 Год назад
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤
@tamriya
@tamriya Год назад
የቃልን ወድም አሣዩን የምትሉ በላይክ 👍👍🎉
@kokebsiyoum7744
@kokebsiyoum7744 Год назад
አምሮብሻል ቃልዬ ከዚህ በላይ እንዳትወፍሪ
@natanem126
@natanem126 Год назад
የኔ ቆንጆ ከዳይመድ በላይ ሰቶሻል አንቺም ሰተሽዋል ቆንጂዩ ኖላዊ ነው ዳይመንዳቹ
@raheltube2578
@raheltube2578 Год назад
እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሑ ቃልዬ🥰💞
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Год назад
የኔዉድ አምሮብዛል የኔ ዉድ ቃል ዉብነሽ ምርጥ ዉበት ፣ቃል አዲስ ታድሎ ሽአመት ኑሩ❤❤
@mahimahi-iu6oj
@mahimahi-iu6oj Год назад
ቃልዬ የአራስ ሰውነት እንደ ፊኛ ነው ስትነሺ ንፋስ ሲነካሽ ይጠፋል አርፈሽ በደንብ ታረሺ በኋላ ወገብሽን ጓንበስ ማለት እስኪያቅትሽ ነው ምትደክሚው እሺ እኔ በራሴ ስለማቀው ነው
@ayalneshketema865
@ayalneshketema865 Год назад
ቃልዬ ስወድሽ እኮ ግን ገና አራስ ነሽ ለመቀነስ እትቸኩይ በጣም የተጋነነ ውፍረት የለሽም እሺ ቆንጆ
@Lehulumgzealew
@Lehulumgzealew Год назад
ዘንድሮ ኣንደኛ ነኝ ከ8 ኣመት ሙሉ ኣሁን ኣንደኛ ላይ ተገኘሁ
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b Год назад
እረ ስርኣት ኤራስ ኣደለሽም እንዴ እኔ ሳስቦ ሌላ ለገር የፈግሽ ትመስላለሽ😅
@razahsan9168
@razahsan9168 Год назад
@ebrahit55
@ebrahit55 Год назад
😅😅😂😂🤣🤣😂😂
@AsAs-zd2gh
@AsAs-zd2gh Год назад
መጠርጠር ባይከፋም እህ ፈተና ነው አረ አብይ ፆም ነው በዛ ላይ ገና ክርስትና አላነሳችም 😅😂
@tadlaal9123
@tadlaal9123 Год назад
ወይ የሠው ነገር በሠው ጎዳ መፈትፈት እረ !!
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b Год назад
@@tadlaal9123 የምን ጋዳነዉ ዝምብለሽ እንድ ዘም ኣትግቢ ምድያ ላይ ኣደለም እንድየ የምትቀባር ዉንጅ ልጅ ሞኝ ነዉ እና መፈታተን ጥሩ ኣደለም ኣራስ ናት ምን ኣመጣ እንደዚ ኣይነት ከፈተናትስ ምን ልትልነዉ እሳ ኣራ ብትሆን እሱ ግ ጦመኛ ነዉ እና ለስዉ እንቅፋት ሞሆን ጥሩ ነዉ
@fikirabebe1147
@fikirabebe1147 Год назад
ቃልዬ አንቺ ገና አራስ ነሽ ከባድ ድካም ነው ያሳለፍሽው ሰውነትሽን ተይው እራስሽን ጠግኚ ትደርሺበታለሽ atleast6ወር ይሁንሽ ተይው እሺ
Далее
ሁለተኛ ልጅ መጣ
18:30
Просмотров 283 тыс.
Insane Coffee trick EXPOSED 😱☕️ #shorts
00:20
Просмотров 4,9 млн
NOOOO 😂😂😂
00:14
Просмотров 14 млн
Qora Gelik
00:26
Просмотров 523 тыс.
Sevinch Ismoilova - Xayollarim 18-Avgust 19:00 Premera
00:19
የጭንቅ ቀን መጣ
19:33
Просмотров 316 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
Просмотров 323 тыс.
ምን ችግር አለው ፍቅር ብቻ
25:54
Просмотров 278 тыс.
ለመጀመሪያ ጊዜ ተጣላን
31:04
Просмотров 585 тыс.
Insane Coffee trick EXPOSED 😱☕️ #shorts
00:20
Просмотров 4,9 млн