Тёмный

ባልሰልም ኖሮ ትልቅ ዘፋኝ እሆን ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ 

Azan Films Ahmed nurye
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

ጥበብ ( ጥበባዊ ጥሪ)
ብዙ ሰወች እስልምናን ማወቅ ይፈልጋሉ እኛ ሙስሊሞች ግን እስልምናን ለሙስሊሞች እንጂ ከእስልምና ውጭ ላሉ ሰወች ሰብከን የምናውቅበት መንገድ ጠባብነው የለም ማለት በሚያስችል ደርጃ
ኸውለት እንዳለ ሙስሊም ከሆኑ ቤተሰቦችዋ ስለምትሄድ በተግባር የእስልምናን ጥሩነት ተመለከተች አልሀምዱሊላህ ሰለመች
ሌሌቹን እንዴት ወደ እነሱ እንሂድ የቤት ስራ
Hawlet Endale tube.
እናበርታታት
AZAN FILMS. Ahmed nurye( ጥበባዊ ጥሪ)
LIKE. SHARE. SUBSCRIBE
ማድርግ እንዳትርሱ
0911227666 0911825975

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 447   
@ራሚፋምዩቱብ
@ራሚፋምዩቱብ 4 года назад
_ሱበሀን አላህ የተሰጠሽ ድምፅ በጣም ውብ ነው ቁረአን አቅሪበት እህቴ እኔም እዳችው ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላረገን ጌታ_
@fgggfgtffggfgg233
@fgggfgtffggfgg233 4 года назад
ማሸ አላህ ራሚ ቆጆ
@ራሚፋምዩቱብ
@ራሚፋምዩቱብ 4 года назад
@@fgggfgtffggfgg233 *_ተባረከ አላህ ውዴ👍🥀_*
@ጎንደሬውነኝየበጌምድ-ጠ6ሐ
አዎ ይህ ድምፅ በቁረዓንም ያምራል እና ቅሪበት ቁርዐን ኢንሻአላህ በቁርዓን ትመጫለሽ ብለን እናስባለን
@keedangalh5121
@keedangalh5121 3 года назад
ማሽአላህ ክርስቲያን ሢለም እንዴት እደምደሠት ግንበነገራችንላይ ወደዘፈኑ ሥቦዋታል ዘፈኑን አረሣችዉም መሠል
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 3 года назад
ማሻአላህ። አላህ በዲኑ ላይ ያፅናሽ፤ ያፅናን። ትልቁ ደስታ የአላህን ንግግር ቁርዓንን በመቅራትና በማስተንተን የሚገኝ እንጂ በነሺዳ አይደለም።
@ሰሙኡሙሷቢርኢሻአላህ
ሳህ ወላሂ ትክክል እኔም ክርቲያነበርኩ ክርቲያን ሁኜ እነሱጋ ስኖር አድምቀን ስለሚ እደዚህበይ አዲት ቀን እኔም እዞምነበር ቅዳሴ ሄዳለሁ እደውም አክቴ የክርቲያስጋ ትገዛልኝነበር ለብቻዬ እደውም አረሳውም ወላሂ አክቴ የገዛችልኝን ስጋ ድመትወስዳብኝ አረሳውም እና በራሴነው ኢስላምን የተቀበልኩት አልሀምዱሊላህ ኒእመተል ኢስላም
@ሐብብአብድረህምአላሀይጣብ
መሻአላሃ
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 4 года назад
Mashallh eht allah be eslam lay allah yatnashi
@ገልቢ
@ገልቢ 4 года назад
ማሻ አላህ የኔ ዉድ
@ጎንደሬውነኝየበጌምድ-ጠ6ሐ
አላህምዱሊላህ
@rukiya6481
@rukiya6481 4 года назад
ማሻ አላል እህት መጨረሻሽን አላህ ያሣምርልሽ
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 4 года назад
ማሻ አላህ እንኳን ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖት መጣሽ እህቴ አላህ ወዶሻል አላህ ያግራልሽ እስልምናን
@ላታህዘንእነሏሀማዓና
የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ሲያምር ይህን ድምፅ ቁርአን ብትቀሪበት አቤት ሲያምር እንኳንም ሂዳያ ሰጠሽ በድንሽ በርቺ ቁርአንንም ለመቅራትና ለማክተም ሞክሪ አሏህ ይጠብቅሽ
@umminas6947
@umminas6947 4 года назад
ሱብሀንአሏህ በጣም የሚገርመኝ ነገር አለ ይኸውም ሰዎች እንዴት ነፍስያቸውን ማሸነፍ ያቅታቸዋል? ነፍስን ለማሸነፍ ቀብርን ብቻ ማሰብ ይበቃል ጌታችንአሏህ ሞትን የምናስታውስ ያድርገን።
@stube1983
@stube1983 4 года назад
አሚንንን
@Neja999
@Neja999 4 года назад
ማሻ አላህ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
ኢስላማዊ ጥያቄ ና መልስ ከወድማችን ጋ አብረን እንማር 👇👇 Mustafa Tube Mustafa Tube
@የተፈኩርአድናቂየረሱልወዳ
@@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት ለምን ውሸት አስፈለጋ ከመቼ ጀምሮ ነው ሙስጠፈ እስለማዊ ጥየቄና መልስ የሚየቀርባው
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@@የተፈኩርአድናቂየረሱልወዳ ይቅርታ በስህተት ነው አዉቄ አይደለም ከስልኬ ነው ሊንኩ ልኬልሻለሁ
@እሙሬድዋንነኝባሌንናፍቂሀ
ያሱባህን አላህ ሀወለት ክርስቴን ነበርሺ ኣረ ማሻ አሏህ ምን ይሳነዋል ሁሉ በጅ ነው ኢማን ይወፋቀን
@tidaa3133
@tidaa3133 4 года назад
😂😂😂ደስ ያሉ ለስለስ ያሉ ነሽዳወችን እያቀረበችልን ነዉ??? አለማፈርህ በአላህ!! እህቴ ማማየ እኔም እዳችዉ ሰለምቴ ነኝ 7አመቴ አልሃምዱሊላህ ።ሰዉየዉ የሚልሽ ኢስላም አያዉቀዉም። ይልቁንም ኢስላም የማይፈቅደወ የተወገዘ ተግባር ነዉ ።መልካም ነው እያሉ የሰዉ ሸይጣኖች አያታሉሽ ! ጌታችን በቃሉ ሱረቱል በቀራህ 2:11 በምድር ላይ ብክለትን አታራምዱ በተባሉ ግዜ ጭራሽ ቅንጣት ብክነለትን አልሰራንም ይሉቁንም እኛ አሳማሪወች ነን ዬላሉ። እናም ነሲሃ የምሰጥሽ ቁርአን ቅሪ ድንሽን ተማሪ።ከነዚህ ኢስላም የማያዉቀዉን ተግባር እየሰሩ የኢስላም ቅብ ከሚቀቡ ደጃሎች ራቂ።ድንሽን ተማሪ ።ረቢ ሸሂደ ነዉ ኢስላምን የበለጠ ታፈቅሪዋለሽ ።
@ላታህዘንእነሏሀማዓና
ውይ ኮሜንተሮች ግርም ትላላችሁ ዝም ብላችሁ ሰው እዲጠም አታድርጉ ቀስ ብላ ትስተካከላለች አሏህ ሁላችንንም ሂዳያ ይስጠን ዋናው እስልምና መቀበሏነው
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ 4 года назад
ኢላሂ ድምፅሽ ማሻ አላህ እኔ ምለው እረመዳን ከሪም ምትለዋ እህት አንቺ ነሽ እንዴ አሁን ነው ድምፁ የመጣልኝ የደነቀኝ ንግግርሽ ሙስሊም ባልሆን ከትላልቅ ዘፋኞች ትሆኝ እንደነበር እና እስልምናን ስለተቀበልሽ ከትላልቅ ዘፋኞች ባለመሆንሽ አለመቆጨትሽ ይበልጥ ደስ ብሎኛል አላህ አጅርሽን ከፍ ያድርገው
@zubydaethiopia4204
@zubydaethiopia4204 4 года назад
ማሻ አላህ አላሀምዱ ሊላህ እስልምናን ስለ ተቀበልሽ ደስ ብሎኛል አላሀምዱ ሊላህ ነገር ግን ዘፈኑ እደ ተውሺው ነሽዳውም ብትተይው እመርጣለው ውዴ አላህ ሳሊህ ያርግሽ ያርገን ውላችንም ኢማንን ይወፍቀን አሚን
@amatuallah2023
@amatuallah2023 4 года назад
ለማነኛው አላህ በእስልምናሽ ያፅናሽ በነሺዳና ፊልሙ ያውጣሽ
@ጎንደሬውነኝየበጌምድ-ጠ6ሐ
አዎ ከዚህ የሽርክ መናሀሪያ ኢሥላምንአይወክል ነሽዳ መንዙማ ኢሥላማዊ ፊልም ብሎነገር የለም የቀደምት ሰዎች አላህ ሱባነሁኡታዓላ ተርኮልና ፊልም መሥራትሙዚቃ አያሥፈልግ ስለዚህ አላህን ልንፈራይገባል
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 года назад
ትክክል ታጥቦ ጭቃ ከመሆን ይሰውረን
@susuyebintjamal4174
@susuyebintjamal4174 4 года назад
@@ጎንደሬውነኝየበጌምድ-ጠ6ሐ እኮ
@ametube6495
@ametube6495 4 года назад
ማሸ አላህ እኮን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራሽ አላህ ይጨምርልሽ
@deguabdu6332
@deguabdu6332 4 года назад
we thankyou my sister for your , iman , also azan films ahmed nurye , keep it up ,,jezaumallah ..
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 4 года назад
እኔም ባባቴ ነው እሰልምናችን በናቴ ድግሞ ክርሰቲያን ናችው ክ እናቴ ቤትሰቦች እናቴ በቻናት ሙሰሊም አልሃምዱሊላህ አል ኒኢምትል ኢሰላም
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 4 года назад
ማሻ አላህ ውዷ እህቴ አላህ ያጠንክርሽ ለባልሽ ያለሽ ፍቅርና አክብሮት ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ
@ሀውለት-አ2ጐ
@ሀውለት-አ2ጐ 4 года назад
አይ የይቱብ ፈትዋ ስጮችኮ አጅብናቸው. ለመስለም የተዘጋጁትን ያስበረግጋሉ. ለራሳቸውኮ. ሚኒ ለብሰው እየወጡኮነው እዝህ መተው አፈቸውን እሚከፍቱት እህቴ እኳንም ወደተፈጠርሽበት እምነት መጣሽ
@hyatemohmmde1135
@hyatemohmmde1135 4 года назад
ሳህ የነሱስ ማን ይላቸው
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 4 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 4 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 4 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 4 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@mdjamila3517
@mdjamila3517 4 года назад
እህቴ መሻላህ አላህ ይጨምርልሽ ማሜ ወላሂ ስወድህ ለአላህ ብየ ፈገግታህ አላህ ባለክበት ይጠብቅክ ኢንሻላህ ከነመሰሎችህ
@salihahassen2370
@salihahassen2370 3 года назад
mashaAALLAAH KAWULET ALLAAH AWUNIM YIWEFIKISHI INSHAallaah katimashin awunim yasamirilish yene konjo zjk
@fateyarashad6908
@fateyarashad6908 4 года назад
Mashaa allaah mashaa allaah
@seadayemame4719
@seadayemame4719 4 года назад
የኔ ውድ እንኳን መጣሽልን በጣም ደስ ብሎናል በጣም እንወድሻለን ከምንም እና ከማንም በላይ ያንችን ስራ በጉጉት እንጠብቅሻለን በነሺዳም በፊልሞችም በርቺ አብሽሪ ከጎንሽ ነን
@s.dsemutiwollotube.1507
@s.dsemutiwollotube.1507 4 года назад
አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን ሀያቲ ወደተፈተርሺበት ሀይማኖት አላህ መራሺ አላህ አይቸግረዉም ሀያ ያለሺ ሷሊህ ሱመያ ያዲርግሽ አይዞሽ የኔ ወዲዲዲዲ::
@tiruuoromo8541
@tiruuoromo8541 3 года назад
Mashaa Allah Masha Allah ❤️❤️❤️❤️❤️👍❤️
@ridumohammed6938
@ridumohammed6938 3 года назад
ዋዉ ማሻ አላህ በጠም ደስ ይላል ወላህ አብሺሩ በሪቱ
@ሀሊማቢንትኢስላምአላሁማእ
ከዘፈን ምንም አይለይ ለማንኛቸውም አላህ ጨርሶ ትክክለኛውን መገድ ይምራሽ እህቴ
@rukiya6481
@rukiya6481 4 года назад
ሰህ የረሡል ስም አለበትጂ ዘፈን በይ
@saidebrahim4101
@saidebrahim4101 3 года назад
Min ahebash anchin allah ihdaya yusxish
@ዜድአምሓራዋ
@ዜድአምሓራዋ 4 года назад
🙄🤔ያረቢ ነሺዳ እና ፊልም አንተ አጥፋልን 😪
@halfiafares7218
@halfiafares7218 4 года назад
መሸ አለህ
@ፋጡማወሎየዊ
@ፋጡማወሎየዊ 4 года назад
አሚን
@mamilatube3842
@mamilatube3842 4 года назад
ነይ እኛ ቤት ከሱ ነፃ ነው
@samrsamorasamrsamora686
@samrsamorasamrsamora686 4 года назад
Ameeeen
@ሀፊዛስልጣን
@ሀፊዛስልጣን 4 года назад
አሚን ያረቢ
@saidebrahim4101
@saidebrahim4101 3 года назад
Masha allah wudua ye akira ihite barchi dimsish masha allah adnaqishnangi
@fatimarashad5279
@fatimarashad5279 4 года назад
ማሻአላሕ ማአሻአላሕ አላሕ ይርዳሽ ሐፊዘል ቁርአን ያርግሽ በርቺልን
@fatum1999
@fatum1999 4 года назад
እኳን ወደተፋጠርሽበት ተመለሽ እህቴ
@zarahmohamed5575
@zarahmohamed5575 3 года назад
ማሻአላህ ማሻላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቅሽ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 4 года назад
መሻላህአላህይጠብቅሽ።አልሀምዱሊላ።አለኒመተልኢስላም
@emebeterque8725
@emebeterque8725 4 года назад
Alhamdulilah sister Mashallh
@atenatub5244
@atenatub5244 4 года назад
ማሻ አሏህ እኔም ሰለምቴ ነኝ ዱዓ አዲርጉልኝ
@emmhammdi7672
@emmhammdi7672 3 года назад
አላህ ይጨምርልሽ የኔ ቆጆ በጣም ነው ምወድሽ
@hayathayati128
@hayathayati128 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ እህቴ
@rabiara9019
@rabiara9019 4 года назад
ማሻ አላህ እንኳን አላህ አንችው ልብሽን አሳምነሽ ወደ ተፍጠርሽበት አላህመለሰሽ. አላህ መጨርሻሽንም ያሳምርልሽ ሁቢ. ልዩ ሴት ነሽ
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 4 года назад
ማሻ አላህ አልሀምዱሪላህ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኸውለት ውዷ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ለወደደው ነው እስልምናን የሚወፍቀው አላህ ያፅናሽ ሱብሃነሏህ አጂብ ነው
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 3 года назад
Masha Allah masha Allah yana jonjo
@najathedey3904
@najathedey3904 4 года назад
ማሸአለህ አለህ ይጨምርልሽ በርቺ ሀየቲ
@hayatabdalla1050
@hayatabdalla1050 3 года назад
Masha allaha Akhi
@rahmadam7892
@rahmadam7892 4 года назад
ማሻ አሏህ
@etrv4916
@etrv4916 3 года назад
ማሻ አላህ ሀውሊ እኔም አድስ ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱ ሊላህ
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 4 года назад
ክረሰትና ዝፈኑ አይልም
@s.t6931
@s.t6931 4 года назад
እሷ ክርስትና ዝፈኑ ይላል አላለችም ግን እኮ እውነት እናውራ ካልን አብዛኛው ዘፋኞችን አጀማመራቸው ሲጠየቁ ከሰበት ትምህርት ቤት ነው መነሻቸው ያውም እዘምር ነበር በዝማሪ አገለግን ነበር እያሉ ነው ሚናገሩት ምን አልባት አንዳንዶች ካልሆኑ በዛው ሚቀጥሉት ሁሉም ወደ አለማዊዊ የሚዘፈቁት ስለዚ መነሻቸው ምን ........;
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 4 года назад
@@s.t6931 አው ሲዘምሩ ድምፅ ያምራል ሲባሉ ነው መሰል ወደአላምውይ ይቀይሩታል ግን ሀፃትነው
@mohammed-fk4po
@mohammed-fk4po 4 года назад
አለህ በዲንሽ ላይ ያፅናሽ
@salihahassen2370
@salihahassen2370 3 года назад
ማሻ አላህ ውዴ
@nemanema864
@nemanema864 3 года назад
Masha,alahi,ehit
@weyzoroweyzoro6285
@weyzoroweyzoro6285 4 года назад
Mashaallah tebarakallah Allah yatsinash
@sarahabshawettube2829
@sarahabshawettube2829 4 года назад
Masha allah Yarbi Alhamdulilah Enkuanem wede tefetershebet Emenet Allah Wefekeshe
@fatumabntmohammedgroup2107
@fatumabntmohammedgroup2107 4 года назад
ማሻአላህ እህት ወደ እስልምና ያመጣሺ አላህ መጨረሻሺን ያሳምርልሺ
@alialhabsha547
@alialhabsha547 3 года назад
ማሻ አላህ
@እናቴለኔሲልያኑርሽ
እኛወቹማ እንኳን በተግባራችን ወደ ኢስላም ልንጣራ የገባንም እናሶጣል ገና ከመስለማቸው ተነቀቢ አላህን ፍሪ እያልን እናሸማቃቸውዋል
@shamirasaed1791
@shamirasaed1791 4 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@umminas6947
@umminas6947 4 года назад
ሰው ሲሳሳት መንገር ግድ ይላል
@እናቴለኔሲልያኑርሽ
@@umminas6947 ባሁኑ ሰአት ሁሉም ያውቃል እድሜ ለሶሻል ሚድያ
@SsSs-fw3ig
@SsSs-fw3ig 4 года назад
በጣም ወላሂ ትክክል ነሺ
@fikiryoutube8859
@fikiryoutube8859 4 года назад
Masha ala
@mahamudlingane2652
@mahamudlingane2652 4 года назад
ቁርአን አፍዢ
@rukiya6481
@rukiya6481 4 года назад
ማሻ አላህ እህት ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት በጊዜ ተመለሽ አላህ ነሽዳዉንም አስትቶ ቁርአን የምቀሪበቶ ያርገዉ ድምፅሽን
@fayzahassan4113
@fayzahassan4113 4 года назад
😍😍😍
@rukiya6481
@rukiya6481 4 года назад
@@fayzahassan4113 በየት መጣሽ መቸም መከተል ነዉ ሆሆሆሆ
@aminatseid1529
@aminatseid1529 4 года назад
Masha Allah Allah yichemrlshi ehtachin
@tube3507
@tube3507 4 года назад
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ዋናው እሱ ነውና ሀቢብቲ አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን።ወገኖቻችንንም አላህ ይምራቸው ኢን ሻ አላህ
@haweekwt1116
@haweekwt1116 4 года назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ወላሂ በትክክል እህት እናም ክርሰቲያን ነበረክኝ አልሃምዱሊላህ አላህ መጨረሻችን አሳምረው ያረብ ወድ እህቶች ወንድማችን በደዓ አትርሱ
@hayuti7791
@hayuti7791 4 года назад
ማሻአላህ መጨረሻችንን አላህ የሳምርልን የኔ ቆንጆ የበለጠ ጠንከር ማለት አለብሽ
@ahmednuriye9416
@ahmednuriye9416 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-7E0DOKyKSxQ.html የኸውለት ቲዩብ ነው ላይክ ስብስክራይብ አድርጉ
@jamilaali7732
@jamilaali7732 4 года назад
ማሻ አላህ
@fgggfgtffggfgg233
@fgggfgtffggfgg233 4 года назад
ማሸ አላህ የኔ ቆጆ አላህ ሰለመረጠሺ ነው ሂዳያ የሰጠሺ የኔ ውድ አላህ በድንሺ ጠካራ ያርግሺ ያርብ
@hanisamutafa4053
@hanisamutafa4053 3 года назад
Alhamdulilah wode tafatro emnat basalam matash ehte nashida kazafan ayshalm haram naw ykrbsh
@jemalmohamed4261
@jemalmohamed4261 4 года назад
Msha allah
@mamlove9184
@mamlove9184 4 года назад
Maashallaa maashallaa maashallaa
@fathimafathima2712
@fathimafathima2712 4 года назад
አላህያበርታሸ ይጠብቅሽ
@ሉባባይቱብ-ቐ6ጠ
@ሉባባይቱብ-ቐ6ጠ 4 года назад
ማሻአላ አላህ በሥልምና ያጥናሽ አብሽሩ አላህ ቀጥ ወዳለው ይምራሽ ኢሸአላ ቁረአን እየቀራሽ የምናይሽ ይሆናል አይዞሽ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ 4 года назад
አላህ ሰባቱን ላንቺም ለኛም ይወፍቀን የኔ ውብ
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 4 года назад
Alehamdulillah Masha Allah sis
@sadiyamamuda5887
@sadiyamamuda5887 4 года назад
Mashallah Allah yetebkachihu
@አለህወኪል-አ7ጘ
@አለህወኪል-አ7ጘ 4 года назад
Masha Allah masha Allah wallah batam dasyamil naw Allah qin yargaan
@saidimam4167
@saidimam4167 4 года назад
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልሽ
@medina8370
@medina8370 3 года назад
ማሻአላህ☝
@umminas6947
@umminas6947 4 года назад
ነሺዳ ይቅር ኢንሻአሏህ ቁርአን ቀርተሽ አስቀሪ ነሺዳ ከዘፈን አይሻልም
@behryamuhe26
@behryamuhe26 4 года назад
Alhamdulilah bemeslemish betaaaaam dessssss bilonal Allah ke neshedawom awotito wedesu yemiyakarbishin sira yemitiseri yargish Alsheshum zor alu new.
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 4 года назад
Walykumslam werhmetullahi weberkatu jezakllah heyeren Allah bedinesh lay yatenash
@mamilatube3842
@mamilatube3842 4 года назад
ኑ ወደ እኔ ቤት ጎራ በሉ ቁረአን አለ ታሪክ አለ ኢስላማዊ የተለያዩ ሙሀደራ አለ ኪታቦችም ይቀራል
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 года назад
ቁርዓን ታቀራላችሁ
@razellovedalumatan3481
@razellovedalumatan3481 4 года назад
ማሸአሏህ
@umminas6947
@umminas6947 4 года назад
ሱብሀንአሏህ
@toltuabdurehiman573
@toltuabdurehiman573 4 года назад
MashaaAllh
@mohamedmussa1744
@mohamedmussa1744 4 года назад
You very well come to ISLAM my sister in islam ALLAH love you
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي 4 года назад
ማሻ አላህ ውድ እህቴ አላህ ቅኑን መንገድ መራሽ
@azamtyagi5960
@azamtyagi5960 3 года назад
መሽህ አላህ
@ዘይነብመሀመድ-ሸ8ዠ
@ዘይነብመሀመድ-ሸ8ዠ 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ውዷ እህቴ
@tube5279
@tube5279 4 года назад
Masha ala zare new yayehut
@ZainabZainab-cf2nb
@ZainabZainab-cf2nb 4 года назад
ኣላሕያጥናሺ ሒጃብ እምለብሺ ይገዝሺ
@selam4all438
@selam4all438 4 года назад
You are so sweet!! Let Allah give you Jannatul Ferdous.
@zainabseid9408
@zainabseid9408 4 года назад
ማሻአላሕ እካን ከዘፈን አወጣሽ
@ekrubinetbabatube8210
@ekrubinetbabatube8210 4 года назад
ከዘፈን ወደዘፈን ተሸጋገረችጅ
@ያረብእዝነትህን
@ያረብእዝነትህን 4 года назад
መሸአላህ
@Abdo-wr7gp
@Abdo-wr7gp 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጭፕምርልሽ እህት ሁላችሁንም አላህ ያበርታችሁ
@ኑረዲንሙሀመድ
@ኑረዲንሙሀመድ 4 года назад
መሻላህአልሃምዱሊላሂረቢልአለሚን
@afromama9089
@afromama9089 4 года назад
Mashallah
@zaynabmahamed665
@zaynabmahamed665 4 года назад
ሀያቲ አላህይጨምርልሽ
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 3 года назад
አላህ አቅም ሰጥቷት ከዘፈን ከነሺዳ ብትርቅ ጥሩ ነው። ባይሆን ከጀርባ ተኩኖ የሚሰሩ ለዑማው ትልቅ ጥቅም ጥቅም ያላቸው ስራዎች መስራት ትችላለች። ድርሰት ፤ ማስተማር ወዘተ
@umasam6820
@umasam6820 4 года назад
Masha Allah allhamdulillah
@jrjf9768
@jrjf9768 4 года назад
ማሽአላህ አላህ ይጠብቅሽ
@mdvip4228
@mdvip4228 4 года назад
ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 4 года назад
ማሻአላህ ሁላችንም መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን በርቺ
@እሙቶፊቅ-ዘ1ዐ
@እሙቶፊቅ-ዘ1ዐ 4 года назад
እህት እኮደናመጣሽ ኮሜቱች እስኪ እራሳችሁን ፈትሹ ኢማንባፍአይደለም ውስጡን የሜያውቀው አዳላህነው እሶ አላህ ሽቶላት ነው የመጣች ኢሻላህእኛምቀልባችንያርጥበው ኡሙቶፊቅነኝ
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 4 года назад
Mashallh konjoo allah yabertashi neshidashin betam new yemwedilshi belela neshida etebqalen
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
ሰለምቴ ነች እንደ ሰሙ ማሻ አላህ
Далее
ሐረግ ( ክፍል 7)
32:04
Просмотров 212 тыс.
አባቴ ሞትዋል ብሎእያለቀሰ ነበር
28:06
ሸይጣን
9:51
Просмотров 46 тыс.