Тёмный

ባል እና አለቃን አባትን እየለየን እንጂ 🤷🏾‍♂️life in American 🇺🇸 Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ überträgt einen Livestream. 

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 месяцев назад
ትክክል እኔም አባቴ ህይወቴ ነው ግን ባሌ እንደ አባቴ ፈርቼው ሳይሆን ተከባብረን መኖር ያለብን ሴቶችዬ ወሳኝ ራሳችሁ ናችሁ ደሞ ከዚህ አይነት ወንድ ይሔንን ሁሉ መውለድ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 месяцев назад
Relax ያረጋል ልክ ነው እኔም ወዳለሁ❤❤❤
@tigiestmclean163
@tigiestmclean163 5 месяцев назад
You are a wise woman. God bless you.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 месяцев назад
ተይ ግን እኛጋ ሲነጋ ጊቢ❤❤❤
@Jojogeb1
@Jojogeb1 5 месяцев назад
መቅድዬ ያልሽው ሁሉ ትክክል ቢሆንም አንቺ እንደነገርሽን ከሆነ አባትሽ ጥሩ ባል አልነበሩም ምክንያቱም ልጆቼን አልወደድሽም ብለው ሚስታቸውን የሚያባርሩ ነበሩ አሁን አንቺ ላይ ይሄ ቢደረግ ባልሽ ልጄን አልወደድሽውም እንፋታ ቢሊሸ ጀግና አባት ትይዋለሽ? በቅንነት ብትመልሺልኝ????
@ethiojago7171
@ethiojago7171 5 месяцев назад
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ቭዲዮው ላይ እንደተናገርኩ የአባቴ አይነት ባል አልፈልግም ብያለሁ እኮ ልጆቹን እንድትወዳቸው ማድረግ ልጆቹም እንድንወዳት ማድረግ ሲቻል ጫፋቸውን ልጆቼን ብሎ ማባረር ከባድ ነው ግን ኢትዮጵያ ላይ የእንጀራ እናቶች በብዛት ክፉ ናቸው በተቻላቸው መጠን ልጆቹን አሰርረው ከቤት አባርው ከቻሉም ከምድረገፅ አጥፍተው ብቸኛ ወራሽ መሆን ይፈልጋል በብዛት ነው ያልኩት ሁሉም አይደሉ እንደ ኢትዮጵያ ያለ ሃገር ላይ አባት ከልጆቹ ላይ አይኑን መንቀል የለበትም ግን እንደ ባል አባቴን በህልሜ አላስበውም ፍትት ነው የማደርገው አድርጊያለሁም ግን እኔ ክፉ እንጀራናት ስላየሁ ይሁን ባላውቅም ለእንጄራ ልጄ ጥሩ ልብ አለኝ ምን አልባት አባቱ ጥሩ ስለሆነ ይሁን ብቻ አላውቅም
@Jojogeb1
@Jojogeb1 5 месяцев назад
@@ethiojago7171 thank you 🙏 መቅድዬ ለምን መሰለሽ ምንአልባት አባትሽ ሲፈቷቸው ብዙ ሴቶችን አስለቅሰው ይሆናል ብዬ ነው ደሞም ነው ሴቶች ሲባረሩ ደስ ብሏቸው አይሄዱምና anyways thank you again for fast respond
@menitube-3685
@menitube-3685 5 месяцев назад
አፌን ከፍቼ ነው የሰመሁሽ መቅዲዬ❤ የምትይው ሁሉ መቶ ፕርሰንት ልክ ነው:: ጀግና ሴት ትመቸኛለች👏🙌🙏 Thank you💞🙏💞 share
@semixaligaz959
@semixaligaz959 5 месяцев назад
በጣም ጥሩ መልክት ነው።
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 5 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጣሸ መቅደሰ የአፈሻ ማሞ ልጅ እንደምን አለሸ አድናቂሸ ነኝ እንኳን አደረሰሸ የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሸ ለዳግም ትንሳኤ
@tigiestmclean163
@tigiestmclean163 5 месяцев назад
Wow outstanding message my sister!!!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 месяцев назад
ህጉን ብታውቅ በላይዋ ላይ በትዳር ላይ መውለዱ ራሱ ያስቀጣው ነበር
@tibebgebru3088
@tibebgebru3088 5 месяцев назад
ትክክል ነሽ። መጀመሪያ ቀን ነበር መንቃት የነበረው። ደንዝዛ ነበር
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 месяцев назад
ላይክ ሼር ያስተምራል❤
@leacasella
@leacasella 5 месяцев назад
yemtgrmey, dnqe ena betam gobez lege nesh; tebareki
@meazakissoonchand8884
@meazakissoonchand8884 5 месяцев назад
You are absolutely right Ladies take a charge of your own life don't let anyone tell you how to live
@abbyklay3883
@abbyklay3883 5 месяцев назад
Good advise
@rabiyaendris1693
@rabiyaendris1693 5 месяцев назад
ትክክል❤🎉
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 5 месяцев назад
እዴት የሚያማክራት ሠው አጣች የተሆነባት ነገር አለ ሀይምሮዋ ትክክል አይመስለኝም አያድርስ ነው
@firdoskasim1589
@firdoskasim1589 5 месяцев назад
Absolutely 💯
@tutuz8920
@tutuz8920 5 месяцев назад
ትክክል ሴቶች ስሩ
@tibebgebru3088
@tibebgebru3088 5 месяцев назад
ጥሩ መካሪ ነሽ። ጎበዝ
@meskizewde9878
@meskizewde9878 5 месяцев назад
Gegna Sewaya!!!!❤❤❤
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 5 месяцев назад
🤮🤮እኔ ምለው በ ስለጠነ አለም ተቀምጠው እንደ ባሪያ ሲያዙ ሴቶች 😳😳ምን ነክትዋቸው ነው ምንም አምልክ ይጠብቀን 🤲🏿
@almazhaile-mariam2936
@almazhaile-mariam2936 5 месяцев назад
Selam Mekdes qenshen teru yemyadergew egzabheren bemamesgen yeuen
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 5 месяцев назад
😕Dang, I can't judge, but this is 💯% women's fault in most cases!! MEN WILL PLAY TO THOSE WHO LET THEM PLAYED!
@tutuz8920
@tutuz8920 5 месяцев назад
የት አገር ነው ልጅ የሚገረፈው
@ethiojago7171
@ethiojago7171 5 месяцев назад
🇺🇸😂😂😂😂
@tutuz8920
@tutuz8920 5 месяцев назад
እሱን ማስወጣት ትችላለች
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 5 месяцев назад
Selam Mikdy 🖐
@efrataayano2457
@efrataayano2457 5 месяцев назад
Yesiwa xifat newu
@ester-gj4fl
@ester-gj4fl 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 5 месяцев назад
Ewnetishin new betam yamal 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️🤷🏾‍♀️
@redietmeles9492
@redietmeles9492 5 месяцев назад
Hi mekediye endet nesh
@tigistgeberesilassie3706
@tigistgeberesilassie3706 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 5 месяцев назад
ENE ESUWAN BHON MEJEMERYA BE 2 EGRE KE KE QOMEKU BOHALA NEBER YEMAGEBAW
@tutuz8920
@tutuz8920 5 месяцев назад
ደንቆሮ በያት
@tgm5233
@tgm5233 5 месяцев назад
Aer mekde bemen lagnsh felgsh neber ebaksh
@ethiojago7171
@ethiojago7171 5 месяцев назад
Mekdes ye Afesha lij Facebook ላይ
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 5 месяцев назад
E 😳 denezi beyat😏 atagachewm 😡
@tutuz8920
@tutuz8920 5 месяцев назад
አምልጭ
@denekewshibiru3282
@denekewshibiru3282 5 месяцев назад
Betikikl
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 5 месяцев назад
MSKIN YERASSHN MESLOT NEW LEMN HABESHA ATAGEM YALESH KKK !
@wogene1425
@wogene1425 5 месяцев назад
Big mouth
@betelmulu4897
@betelmulu4897 5 месяцев назад
አንዳንዶቻችሁ እውነቱ ሲነገራችሁ ይመራችኋል ምን አልባት የአንች እንደዛ ስለሆነ ሰውንም እንደዛ ነው የምትስይው ካልተመቸሽ አትስሚ
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Месяц назад
Akatari ​@@betelmulu4897
Далее
А вы знали что металл тонет?
00:32
selam
1:32:31
Просмотров 1,5 тыс.
ተመልሻለው 🥰
12:40
Просмотров 93 тыс.