Тёмный

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ überträgt einen Livestream. 

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ 5 месяцев назад
ጉድ ነው ዘንድሮ መቅደስ እኔ ሰላሳ ሊሆነኝ ነው እስከ አሁንም. ከትዳር ውጭ አላስበውም ብቻ የአሁን ዘመን ልጆች ከባድ ነው በተለይ ውጭ ሀገር እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ፈጣሪ እማይወደው እዳታረግ ይርዳልሽ
@fiona7591
@fiona7591 5 месяцев назад
Please tell me የፎቶ ውሐ ምንድነው for Kuakucha? You said it helped you
@AssefuTadegeAstaw
@AssefuTadegeAstaw 5 месяцев назад
ልጆችን መምከር ፣ማውራት ስሜታቸውን በማይነካ መንግድ ተጠንቅቆ መያዝ ያስፈልጋል ። የተፈጥሮን ግዲታ መቀበል...
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ ከሚገባው በላይ ነው ለጥያቄዬ መልስ ያገኘሁት: በቤተሰብ የሚመለከታቸው አሉ share አደርጌያቸዋለሁ ልብ ያለው ልብ ይበል:: live ሰትሰሪ ሳላይሽ ቀረሁ ቢዚ ነበርኩ:: ከልጅሽ ጋር ያደረጋችሁት discussion በጣም ጥሩ ነው እንዲህ ልጆቻችንን በግልፅ ማወያየት ጥሩ ነው:: እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልሽ🙏🏾❤️❤️
@MeriMTube
@MeriMTube 5 месяцев назад
እሙኢማን።መቅድየእደነሺሠላምፋቅርለሀገርለወገን
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 5 месяцев назад
GN EKO FRENJOCHUM BHONU ESKE 18 AMET TMHRTACHEW LAY NEW FOCES ENDYADERGU MIMEKRUWACHEW !
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 5 месяцев назад
ENDATGODA NEW METEBEQ TDERSBETALECH MKERYAT HULUM SMET ALEW TSEGAW EYETEBEQE NEW ENJ !
@elsaa1582
@elsaa1582 5 месяцев назад
anyway this time she work she lives with roommate in NYC life is good blessing 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 5 месяцев назад
ታድለሻል ልጅሽን ስለምታቀርቢያት ነው በግልፅ ያወራችሽ እኔም ልጄን እደናትም እንደ እህትም ነው ቀርቤ የማዋራው ገና 10 አመቱ ነው ለነገ እንዳይደብቀኝ መጥፎ ነገር ባይ እኳን ንዴቴን ውጨ በፍቅር ነው የማዋራው
@tigistgeberesilassie3706
@tigistgeberesilassie3706 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fanalulu8518
@fanalulu8518 5 месяцев назад
Era shem on you ye Liyam show stayel meyaze ayedebbereshem
@ethiojago7171
@ethiojago7171 5 месяцев назад
የድሮ ቩዲዮቼን እየ ምግብ በመስራት መብላት አዲሴ አይደለም ለእኔ
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 5 месяцев назад
BE 25 AMETS HULU YFEQDAL ENDE YELEM
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 5 месяцев назад
GFA BL MESASAM NEW 12 AMET EKO HTSAN NAT MAWEQ YALEBSH FQR EKO MEKORAREF MELEYAYET ALEW KE MEMESEQAQEL HASAB MECHEMER NEW YBELT GLTS SLEHONECH GUDATUN BTNEGRYAT MELKAM NEW
@ethiojago7171
@ethiojago7171 5 месяцев назад
እረ የምን መሳሳም 😂😂😂አሁን ትክክለኛ ፍቅረኛ አይዙም እኮ አለ አይደል ረፍት ላይ በዚህ አመቴ ባገባ በዚህ አመቴ ባፈቅር ነው😂😂😂😂😂ጫን ያለው ጉዳይ የሚመጣው 14 በላይ ነው😂😂😂😂
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 5 месяцев назад
@@ethiojago7171 MEMTATMA ENDEYE LJOCHU SMET NEW GN ENE DEMO YALKUSH WELAJ YEMIYASTEWAWUQUT 18 AMET SMOLACHEW NEW ESKEZA KEBASE MESASAM BJEMRU NEW MALETE NEW 15 AMET SLALSH NEBER COMENTE ANY WEYS GLTS MEHON TRU NEW !
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 5 месяцев назад
Please eat first or stop talking
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 5 месяцев назад
አይ መቅዲ አንቺ ስለ ስራ መምከር መክሊትሽ ነው ከዛ ወጪ ዝሙትን እንዴት ቀለል አድርገሽ ነው የገለፅሽው የሙስሊሟ እናት የመከረቻትን አጣጥለሽ ነው ያወራሽው ግን በጣም ጀግና እናት ናት ቢያንስ ሀይማኖትዋ ያዘዛትን መክራታለች አንቺ እኮ ቢያንስ ደፍረሽ እግዚያብሄር ዝሙትን አይፈቅድም ብለሽ የመምከር ሞራል አጣሽ በበሽታ ነው ያስፈራራሻት መፅሀፍ ቅዱስ ምንድነው የሚለው ልጅህን በእግዚያብሄር መንገድ እንዲያድግ ምራው ሲያድግ ከዛ መንገድ ፈቀቅ አይልም ይላል የተወሰኑ ልጆች መዘምራን ነበሩ ከዛ ተበላሹ ምን ያህል ፐርሰንት ናቸው አንቺ የተበላሹትን ምን አሳየሽ የተስተካከሉትን ለምን አታያም ላንቺ ልጅን በእምነት ኮትኩቶ ማሳደግ ኃላ ቀርነት ነው ግን ደሞ በየወሬሽ መሀል የምታንጋጊው የመሀላ መአት ማርያምን፣እመቤቴን፣እግዚያብሄር ምስክሬ ነው.......ምንድነው ጥቅሙ ለልጅሽ ትልቅ የምታወርሻት ነገር ምድር ላይ ቢኖር ፈጣሪዋን እንድታውቅ እንድትፈራው በተመሳሳይ ደሞ እንድትወደው ማስተማር መጥፎ ከሰራች እንደሚቀጣት መልካም ከሰራች ገነት እንደሚያስገባት ዝሙት ማለት ትልቅ ሀጢያት እንደሆነ በፈጣሪ ዘንድ እንደሚያስቀጣ በምድር ላይ ስትኖር ደሞ እንደሚያዋርድ፣በሽታ እንደሚያመጣ፣ያልተፈለገ እርግዝና እንደሚያመጣ በደንብ ትነግሪያታለሽ አንቺ ደሞ ዘውትር ልጅሽን ከእንደዚህ አይነት ቆሻሻ ተግባር ፈጣሪ እንዲጠብቅልሽ ትፀልያለሽ ከዛ ግዜው ሲደርስ የወደደችውን በክብር ትድርያታለሽ እንጂ ገና ለ11 አመት ልጅ አሁን መሀፀንሽ ለሴክስ አልደረሰም ትንሽ ቆይተሽ ታደርጊያለሽ ብለሽ ስለመከርሽ ዘመናዊ እናት ነሽ ማለት አይደለም
@ethiojago7171
@ethiojago7171 5 месяцев назад
መጀመሪያ ያለሽው የት ነው? ሃገርቤት ከሆነ እረዳሻለሁ ውጭ ሃገር ከትዳር ውጭ ብለሽ ስትጮሂባቸው ሃፂያት ነው ስትያቸው መደበቅ ይጀምራሉ ያልሆነ ቦታ ይውላሉ የሽሻ ከሰል እና ሲጃራ በብዛት የሚገዙት ሙስሊሞች ናቸው አውም የ 18 19 20 ቤተሰብ ፈቅዶ ነው አይደለም ተደብቀው ነው የሚሻለው ሲደርስ እናውራ በማንኛውም እድሜ ይሁን ስታፈቅሪ ስትፈቅሪ ንገሪኝ ለጤናም መጥፎ ነው በእምነትም ያስጠይቃል ብለሽ ልስልስ ብለሽ ካልሆነ ልጅ የልጄ ጓደኛ ያለችው አልነግራቸውም ተደብቄ አደርጋለሁ ነው ስለዚህ በደንብ ተረጅው ልጄ ተደብቃኝ ከምታደርግ አውርተን የሴት ሃኪም ጋር ወስጄ እንድትመክራት እንድታስጠነቅቃት ባደርግ እመርጣለሁ ይቅርታ ሴት ለሴት በበዛበት ሃገር ላይ ሆይ
Далее
selam
1:32:31
Просмотров 1,6 тыс.
Китайка и Пчелке Холодно😂😆
00:21
LIYA SHOW is live! መልካም ቅዳሜ
Просмотров 1,2 тыс.