Тёмный

ባዶ ገጾች || ከኡስታዝ ያሲን ኑሩ ጋር || አብሮነት በቁርአን || MinberTV 

Minber TV
Подписаться 550 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

#አብሮነት_በረመዳን
አብሮነት በረመዳን በቁርአንና በቲላዋ የተዋዙ አዝናኝና አስተማሪ ዝግጅቶቹን ይዞላችኋል።
★★★★★
አብሮነት በረመዳንን ለማግኘት [ • አብሮነት በረመዳን ]
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን👍🏽 ያጋሩ⤴️
RU-vid👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/

Развлечения

Опубликовано:

 

6 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 163   
@Fatiya.N
@Fatiya.N Год назад
ያ አላህ በቁርአን ልባችንን አብራልን ይህ ቁርአን ነገ ለኛ ይመሰክራል ወይም በኛ ላይ ይመሰክራል😢 አላህ ይሁነን እኛ እና ቁርአን ተራርቀናል😢 ኡስታዝ ያስን የኛ ምርጥ አስተማሪ አላህ ይጠብቅህ ❤ እናመሰግናለን🎉 ሚንበሮች የተቀረዉ ፕሮግራም ይለቀቅ😊
@user-lu1rj3ue3c
@user-lu1rj3ue3c Год назад
😢አላህ ልባችንን ለቁርዓን ክፍት ያድርግልን ያ ረብ
@saraandsara2822
@saraandsara2822 Год назад
Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Год назад
አሚን
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Год назад
አሚን ያረበል አለሚን
@mrhffuug7691
@mrhffuug7691 Год назад
አሚን ያረብ😢
@eman3582
@eman3582 Год назад
ሚንንንንንንንንንንንንንንንን
@Lubaba2
@Lubaba2 Год назад
በሥደት ያላቹሁ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ዪጠብቀን😢😢
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Год назад
ያረብ እምን ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን ❤ አላህየ የጉዞየን ፍፃሜ ላተው ትቸዋለሁ ቁርአንን ለኔም ለጓደኞቸም አግራልን ያረብ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
Ameen yareb alemin
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Год назад
Amniiiiie yarebe
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Год назад
ኢላሂ ቁርአንን ከልባችን ውስጥ አስብትልን ጥያቄው ያስደነግጣል ወሏሂ አሁኑኑ ወደ ቁረአን ዳይ😢
@jemimossa5572
@jemimossa5572 Год назад
ያአላህ ቀልባችንን በቁርአን አብራልን ያሙቀሊቡል ቁሉብ ሰቢት ቀልቤ አላዲኒክ
@jemansheendris3695
@jemansheendris3695 Год назад
የእኔ ጠፍጭ አደበት ያሲኔ ❤❤❤❤
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Год назад
አላህ ቁርአን ይግራልን ያረብ 😢😢
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
Ameen yareb alemin
@tibahtibah7129
@tibahtibah7129 Год назад
😢ቁረአንን አላህ ያግራንን
@Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp
@Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp 5 месяцев назад
❤❤❤
@user-ud2cb2mq6t
@user-ud2cb2mq6t Год назад
ያአላህ ልቤን በቁረአን ፍቅር ሙላልኝ ያረብ እሲኪ ዱአ አድርጉልኝ ያጀማአ
@MohammedAwel-os7rt
@MohammedAwel-os7rt Год назад
አላህ ቁርአንን ወደው በቁረአን ኖረውበት ከሚሞቱት አላህ ያድር ገን ኡስታዝ እወድህ አለሁ ወላሂ 😍
@user-fe2wq7sw2d
@user-fe2wq7sw2d Год назад
አላህ ቁርአንን ያግራልን
@user-vx8jy3dw8y
@user-vx8jy3dw8y Год назад
ያአላህ ልበችንን ላቁርአን አግረልን 😢😢😢😢😢
@rehima4916
@rehima4916 Год назад
ዱኒያ ላይ በአካል ላያቸው ከምመኛቸው ሰው የመጀመሪያው ያሲን ኑሩ ነው እስልምናን ከተቀበልኩ በሁዋላ ብዙ እውቀት ባይኖረኝም ያለኝን ትንሽ እውቀት ያገኘሁት በያሲኔ ነው ቀጣይ አቡበክር አህመድ ሀያታችሁን አላህ ያርዝምልን በዛኛው አለምም አብሮ ይሰብስበን ያረብብ
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g Год назад
በመጀመሪያ አላሃምዱሊላህ እንኳን ወዴተፈጠርሽበች ሀይማኖት ተመለሽ ሲቀጥል ብዙ ሠለፍይ ኡስታዞች አሉ በነዚህ አትገደቢ የበፌት ዳዕዋቼዉ በጣም ሀሪፍ ነበር አሁን እኮ እስልምና ዲሞ ክራሲ ነዉ ያለ ጉድ እኮ ነዉ ተጠቀቀቁ ከማን ትምህርት እንዲምትወስዱ እወቁ መዉልድ አይለያየንም የሚሉ ኢኽዋኖች ናቸዉ።
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q Год назад
​@@user-ew6qp1lt3gበመጄመርያ ለማን ነው ስለማን የማወራው ብለሽ አስቢ ኡኽታየ እህች ልጅ አድስ ሰለምቴናት ስለእስልምና ነው ማሳወቅ ያለብሽ ሰለፊይ ኢኽዋኒ አህባሽ ስለሚለው ባታነሽ ይሻላል መጄመርያ ስለኢስላም ነው ማሳወቅ ያለብን እሄን ስልሽ አድስ ሰለምቴወችን እንዳናምታታቼው ብየ ነው እንጅ እኔም ዋህብያ ነኝ
@mohammedendris1819
@mohammedendris1819 Год назад
አለህ ለኛ ለሠው ልጆች ከጨለማ ወደ ብርሃን የብርሃንን ጭላንጭል እንድናይ ያደረገን በዚህ ቁርዓን ነው በትክክል እንድንረዳው ይርዳን
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Год назад
ሱብህን አለህ እለሂ በእዝነትህ ሽፍነን 😢
@eman3582
@eman3582 Год назад
አሚንንንን
@zeboramohammad4309
@zeboramohammad4309 Год назад
የአላህ ቁረአን አገራልኝ ያረቢ
@user-oq7ss5nk6p
@user-oq7ss5nk6p Год назад
እረኔ ቁረአን አልገባኝ አለ ወገን ምንይሻለኛል ስራዬም ከባድ ነው ምንአባቴ ልሑን ያረብ የሶላት ብቻና ብቻ ነው እማቀው ያኢላሒ እገዛሕን እሻለሑ ያረብብብብብብብብብ
@toibah4521
@toibah4521 Год назад
አይዞሽ አላህ ያግራልሽ
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r Год назад
ሁላችንም ነን አዳምጪ ሁለየም
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t Год назад
ቃኢዳ. ላይ ጠንክሪ. ቁርአን ገር ነው አብሽሪ
@hayatahmed6258
@hayatahmed6258 Год назад
አላሕያግራልን
@kemriyamohammedahmed1593
@kemriyamohammedahmed1593 Год назад
የአላህ ቁረአን አገራልን
@mokede8735
@mokede8735 Год назад
Ustaz yasin nuru በጣፉጭ አደብትህ ለሰጠኸኝ ምክር❤👌🙏
@nejatahmed5434
@nejatahmed5434 Год назад
Austaz yasin alhamdulilah muhaderat yaseman geta
@Fozita
@Fozita Год назад
ያረብ ቁርኣንን አግራልን
@afrantube
@afrantube Год назад
አላህ ቁርሃንን የግረልን የረብ😢
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq Год назад
አሚን ያረብ
@rahmetoreshid8699
@rahmetoreshid8699 Год назад
ማሻ አላህ ውዱ ኡዝታዛችን ጀግና
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq Год назад
ማሻአላህ ኡስጣዜ እናመሰግናለን ሚንበሮች ደስስስስ ይላል
@vipcu4293
@vipcu4293 Год назад
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ኡስታዙና ለአላህ ብለን እንወድሀለን
@user-dh9kq2kl1m
@user-dh9kq2kl1m Год назад
በርቱልን ኡስታዞቻችን ዳኢዎቻች ከረመዳን ውጭም ትምህርቶችን ቀጥሉልን ፕሊስ😢
@rahimamastfa5831
@rahimamastfa5831 Год назад
አላህ ቁራንን አግራልን
@Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp
@Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp 5 месяцев назад
ያያረብ ቀርሀንን አግራልን ያረብ ትክክለኛውን ምገድምራን❤❤❤
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t Год назад
ኡስታዝየ ረጅም ሀያት ያረብ ❤❤❤❤
@Danatube721
@Danatube721 Год назад
ውዱ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ባረከላሁ ፊክ ወጀዛኩም አላህ ኸይር
@zebibaali9404
@zebibaali9404 Год назад
ያረቢ በራህመትህ አግዘኝ
@AbdilselamAman
@AbdilselamAman 3 месяца назад
አላህ የቀልብ ሰኪና ይስጠን ያረብ
@Nasrimustefa
@Nasrimustefa Год назад
Masha Allah
@user-up1dq7vr7v
@user-up1dq7vr7v Год назад
ያገሪ ልጅ አላህ የህፈዝህ ጀዝከላህ ህይር ❤❤
@user-wb7dn1yb5q
@user-wb7dn1yb5q Год назад
ያሲኔ ጣፋጭ አንድበትህ ናፍቆኝ ነበር እንኳን ደና መጣህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤ ጀዛኩም አላህ ኸይረን አዩብ ❤❤ በርታልን !!! ለኛም ዶአ አረጉልን ያርብ ቁረአን ስቶቻችን ነን የከበዴን የአላህ አላህ ያግራልን በዶ አንረሳሳ ያጀመአ !! አዩብ በድሬን አቅርብልን
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s Год назад
ያረብ አግራልን ወላሂ 😭
@anshaesmail9674
@anshaesmail9674 Год назад
ያረብ ❤❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Год назад
😢😢ሡባሀንአሏህ😢
@rahimamastfa5831
@rahimamastfa5831 Год назад
አላህ ቁራን አግራልን
@zamzamwosoro5998
@zamzamwosoro5998 Год назад
ኡስታዝ አላህ ይጣብቅህ
@eman3582
@eman3582 Год назад
😢😢የአላህ እህት ወንድሞቼ በድኔ ላይ ጠንካራ እንድሆን በዱአችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢😢
@eman3582
@eman3582 Год назад
ያረብ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 Год назад
እራሰሴን ቆም ብዬ እንዳስብ ነው ያደረከኝ አዮቤ ባዶ ቁርአን መሆኑን ሳውቅ የማውቃቸው አያዎችም ከልቤ ጠዋት ስነሳ ባጣቸው ? ያረቢ ከባድ ነው ወላሂ አላህ ይጠብቀን በቁርአን ተጠቃሚዎች ያድርገን
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm Год назад
ዋለይኩም ሰላም ጀማአን እንደትይዟችኅል እሮመዳን ማነው ኡስታዝ ያሲን ኑሩን አድናቂ ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤናይስጥህ አላህለኛም ቁረአንን ያግራልን
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Год назад
أحسن الله إليك وبارك الله فيك أستاذ اللهم اجعل القرآن ربيع قلوبنا ونور صدورنا يارب العالمين
@ilinarsaid
@ilinarsaid Год назад
Y'a Allahu ☝️🤲🤲🤲😢😭😭🙏🙏
@kelifaali400
@kelifaali400 Год назад
እየጣርኩ ነው ለመታረቅ 🤲 አላህ ይረዳኝ
@muhamedahmed2708
@muhamedahmed2708 Год назад
ኡስታዝዋ ጀዛከላህ የኛ ተንቀሳቃሽ ላይ በራሪ አላህ ይወፍቀን ኢንሻ አላህ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Год назад
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
@ramadantube
@ramadantube Год назад
ያረብ ቁርአንን አግራልን
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Год назад
ያርቢ ሱብሀን አላህ አላህዋ ቃልህን አሳዉቀኝ
@dhdhrhr2122
@dhdhrhr2122 Год назад
Mashallah andbet allah yichmrlah
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
አላህ ቁርንን አገራልን የረብ
@muhammedtegegne7836
@muhammedtegegne7836 Год назад
ጀዛከላህ ኸይር በጣም መሳጭ ነው ወላሂ ያረብ አንተልባችንን በቁረአን ሙላልን
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Год назад
Masha Allah ustaz አላህ yitebikot☝♥
@intalaaarsiishkiraa9784
@intalaaarsiishkiraa9784 Год назад
Yaa Rabbii ❤️😭😭🙏
@user-vy4vd9pg7e
@user-vy4vd9pg7e Год назад
እኔ የኡስታዝ ያሲን ኑሩን ዳአዋ አዳምጬ ነው ሂወቴ የተቀየረው አሏህ ጃዛውን ይክፋለው ልቤ ባዶ ነበር የትም ቦታ ሆነህ አሏህን ፍራ የሚለው ን ዳእዋ ነበር ለመጄመሪያ ጊዜ ዩቱብ ላይ ያገኜሁት ስልክ አልነበረኝም መንዙማ ላዳምጥ የማዳሜን ልጅ አይፓድ እየሰረኩ መንዙማ አዳምጥ ነበር የሱን ዳአዋ በማግኜቴ ቁርአንንም ጄመርኩ አልሃምዱሊሏህ. አላሃምዱሊሏህ. ብዙ ነገር ባይኖረኝም ደስተኛ ነኝ ሂወቴ አልባከነም በጅህልና😢😢😢
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Год назад
አሏህ ያግራልንንን 🎉 ያረብ😢
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c Год назад
ስባሀን አላህ ቀጥሉበት 😢🥰🥰🥰
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻ አላህ አላህ ቀልባችንን ይክፈትልን ጀዛኩም አላህ ኸይር❤❤❤
@Zedo-nc7er
@Zedo-nc7er Год назад
አሚን❤❤❤
@zeynedinmohammednur2168
@zeynedinmohammednur2168 4 месяца назад
انشاء الله ❤❤
@hayatayaleo2705
@hayatayaleo2705 Год назад
አላህቁርአንንበልባችንያግልን
@user-ee8qz8yx3t
@user-ee8qz8yx3t Год назад
يارب 😢😢
@maryem9100
@maryem9100 Год назад
ያረብ ቁረአንን ጓደኛቸን አደርግልን ያኢላሂ
@najatalsaqaff8854
@najatalsaqaff8854 Год назад
Mashallah
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 Год назад
አሚንንንን ኢንሸአላህ አላህ ይወፍቀን አላህ ያግራልን ያረብ
@user-xr1pt1ld5l
@user-xr1pt1ld5l Год назад
አላሁመ ሠሊ ወሠሊም አላነብይና ሙሀመድ
@neimagemil6260
@neimagemil6260 Год назад
ያአላህ😢😢😢
@hayatmohamed3776
@hayatmohamed3776 Год назад
የኛ እንቁ
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 Год назад
❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ አላህ ይጠብቅቹው
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c Год назад
_አዳምጨ ያለቀ ሳይመስለኝ አለቀብኝ_ _ያአሏህ ነፍሴ እና ቁረዕን የትናችሁ😢😢😢😢_ _አሏህ ሆይ የቁረዕንን ፍቅረ በልቦናችን ሙላልን በእዝነት ያረህማን☝_
@user-xr1pt1ld5l
@user-xr1pt1ld5l Год назад
አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ
@sofiamahmoud5674
@sofiamahmoud5674 Год назад
Aminnnnnn
@teqwateqwa9165
@teqwateqwa9165 Год назад
Thank you for bringing ustaz Yassin
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c Год назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ❤
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 Месяц назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم رضي الله عنه وارضاه
@nbur9797
@nbur9797 Год назад
mashallah mashallah 🥰🇪🇷🇪🇷
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r Год назад
ያአላህ ያሲኔ አደቡቱ በጣም ይጣፍጣል ደአዋው እደሱ የሚገባ ልብን የሚያረካ የለም አላህ የኽፍዝክ አሚራችን
@momin8886
@momin8886 Год назад
ያረብ እዘንልን
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 Год назад
እንሻአሏህ ጀዛኩም አሏህ ኸይረን ጀዛአ
@hawaendris7407
@hawaendris7407 Год назад
ማሻ አላህ
@user-uw8ss1vg1f
@user-uw8ss1vg1f Год назад
ረቢ የቁርአን ፍቅር ወፍቀን
@teqwateqwa9165
@teqwateqwa9165 Год назад
Ustazachen enwedhalen
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b Год назад
አላህ ያሀፍዘን ጀሚኢን ያ ኡመተል ሙሀመድ የት ገብታችሁ ነው እስላማዊ ሚድያወች ተከታታይ የላቸውም ሱበሀን አላህ
@hawaismael6398
@hawaismael6398 Год назад
Maa Shaa Allah
@husseinadem2451
@husseinadem2451 Год назад
Rabbiin Isiniirra Haa jaalatu
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Год назад
Jazakalahyer
@fethyafethya8782
@fethyafethya8782 Год назад
ያረብበራህመትህ ማረንእኛወንጀሎኜችነን s,a,w
@saraandsara2822
@saraandsara2822 Год назад
Mashaaa allah siwadachu allaah edime ena tena yiatachu
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo Год назад
اللهم امين يارب وجزاكم الله خيرا
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 Год назад
جزاكم الله خيرا 🤍
@dawoodsultan4215
@dawoodsultan4215 Год назад
ማሻአላህ
@user-bp8sw6cf7b
@user-bp8sw6cf7b Год назад
ጣፍጭ አደበቱ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ🌷🌷🌷
@nihuy-xw2rt
@nihuy-xw2rt Год назад
S s w❤❤❤ usetazy mashàlahe
@roza.hawasa.ejjeto4118
@roza.hawasa.ejjeto4118 Год назад
❤❤❤❤❤mashaa.aaallhass😍😍😍😍😢😢😢😢😢amiiiiiiini
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p Год назад
يا حبيبي يا الله🤲 ❤
@AliMustefa-eq4gu
@AliMustefa-eq4gu Год назад
Alah yerdan
@sofiamahmoud5674
@sofiamahmoud5674 Год назад
Saw
@fatumadem8868
@fatumadem8868 Год назад
ረጂምእድሜ ለኡስታዜ
@nezifaabdulrehman6162
@nezifaabdulrehman6162 Год назад
Allah ygltlen ywfken yarby❤❤❤❤❤❤
Далее
The last one surprised me! 👀 🎈
00:30
Просмотров 4,5 млн
ቀልብ በኡስታዝ በድሩ ሁሴይን
29:32
🍁 СЭР ДА СЭР
0:11
Просмотров 12 млн