Тёмный

🛑ከሰው ወደ እንስሳ⁉️አስደንጋጭ ነው❗️ኡስታዝ ዓብዱልገፋር ሸሪፍ || ባዶ ገጾቸ || MinberTV 

Minber TV
Подписаться 582 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

#አብሮነት_በረመዳን
አብሮነት በረመዳን በቁርአንና በቲላዋ የተዋዙ አዝናኝና አስተማሪ ዝግጅቶቹን ይዞላችኋል።
★★★★★
አብሮነት በረመዳንን ለማግኘት [ • አብሮነት በረመዳን ]
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን👍🏽 ያጋሩ⤴️
RU-vid👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 107   
@emanMtytube
@emanMtytube Год назад
ሚበሮች በሮመዳን አዝነንባችሁ ፕሮግራማችሁን ለምን በይቱብ አትለቁልንም በተለይ ስንት አመት ርመዳናችንን በቁርአን ማብራሪያ የሚያደምቅልንን ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም ዘንድሮ በናንተ ቢሆን በስርአት ሳትለቁልን ቀራችሁ
@bushraabas000
@bushraabas000 Год назад
That's what I'm saying..
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Год назад
በጣም በቢላ እደለመድንው ሆኖልን በነበር ስንት ጊዜ እየገባሁ አያለው
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 Год назад
ኢትዮጵያ የኔትዎርክ ችግር አለ ለዛ ይመስለኛል እና ሁዝር ስጡ .አሁን ይሄው እየለቀቁ ነውአልሀምዱሊላህ
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Год назад
@@semiramohammed1423 የኔቶርክ ችግር የለም በአሁኑ ሰአት ችግሩ ከራሳቸው ነው።
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Год назад
ሚንበሮች ግን ስትወደዱ ኮራችሁ ልበል ወይስ ምን ሁናችሁ ነው ዘንድሮ የደበዘዛችሁት
@hayatyoutube2405
@hayatyoutube2405 Год назад
ሳህ ወላ
@feteneabiye5994
@feteneabiye5994 Год назад
ዉላሂሳህ
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ Год назад
በጣም እየጠፉብን ነው አላህ ይጠብቃችሁ ምን እናላለን አትጥፉብን
@asmabnt3941
@asmabnt3941 Год назад
የኔም ጥየቄ ነዉ
@neeysad4183
@neeysad4183 Год назад
ሳህ
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 Год назад
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደህና መጣቹ ሚንበሮች ጀዛኩሙላህ ኸይር ሌሎች ፕሮግራሞችንም ልቀቁልን
@seadiseadi8596
@seadiseadi8596 Год назад
😢😢😢ያረብ ቁረአን አግራል ያጀአ ቁረአን እንድያገራል ዱአ አድርጉልኝ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
አላህ የግረልን ለሁለችንም
@سميرهبنتيوسف
@سميرهبنتيوسف Год назад
አላህ ገር አድርጎት የለም እኛነንጅ ያገረነው
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
ያአላህ 💔😭🤲🤲🤲🤲
@jenajena2892
@jenajena2892 Год назад
የኡስታዝ ካሊድን ፕሮግራም ልቀቁ ለመቸ ነው የምቆጥቡት እያለቀ ፣
@Fatiya.N
@Fatiya.N Год назад
ሚንበሮች ዘንድሮ 😢😢በጣም የጓጓሁለትን ፕሮግራም ለመከታተል ባለመቻሌ በጣም ከፋኝ😢 የኢንተርኔት ችግር መሆኑን አውቃለሁ ግን መፍትሔ መፈለግ ነበረባችሁ ።
@seadiseadi8596
@seadiseadi8596 Год назад
በነካ እጃችሁ ሌላውን ልቀቁልኝ ሜንበሮች❤❤
@Fozita
@Fozita Год назад
አህለን ሚንበሮች ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ስጠብቅ ነበር ዘንድሮ ግን ቶሎ ቶሎ መልቀቅ አቁማችኋል ቀዝቅዛችኋል በጣም😌 ብትመና ትኩኑ በኸይር 🙂
@tube-uc4zk
@tube-uc4zk Год назад
😢😢የመዳም• ቅመሞችዬ❤•የረፍት እንጀራ ይስጠን ይስጣችሁ😘🤗🎉 ፕሩፍየሌን •በመካት አበርታቱኝ እስኪ√ ከርታታዋ እህታችሁ ነኝ ~😢😊
@زوززوز-س7ل
@زوززوز-س7ل Год назад
ወይኔ ኡስታዝ አብዱል ገፍር በስን ጊዜየ ሰማሁት ሙሀደራው ናፍቆኝ ነበር
@saifdinali4498
@saifdinali4498 Год назад
እርግጠኛ ነኝ ውዳችሁ አይመስለኝም የጠፋችሁት አላህ ያግራላችሁ ከምቀኛው ይጠብቃችሁ ሰራችሁ ብሎ ላዘነባችሁ ልፋታችሁን ያሳየው
@neiymanesru8261
@neiymanesru8261 Год назад
በሰላም ነው ቀጣችሁን እኮ ተከታታዬችም ልቀቁልን 😢
@kedirseid4532
@kedirseid4532 Год назад
ቀላል ቀጣችሁን ብቻ
@Fatiya.N
@Fatiya.N Год назад
በጣም ቀጡን😢
@ተፈጥሮናኢስላም
😣😣😥
@erhemayemam1004
@erhemayemam1004 Год назад
ማሻአላህ በረቱ ጡሩ ፕሮግራም ነው 😢😢😢 አላህ ሁላችንንም የቁረአን ጎደኛ ያድረገን ያረብብብብ እኔሥ ምልሁን ያኢላሂ አግራልን ያረብ ቁረአንን
@FathimaFath345-dv6ns
@FathimaFath345-dv6ns Год назад
ሚንበሮች በፍቅር ነዉ የምትናፍቁኝ ኡስታዝ አብዱል ገፋር ሚዲያ እና እኛ የሚለዉ አስተምሮትህ ስወድልክ
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 Год назад
😢😢አላህ ልባችንን በቁርአን ያርጥብልን ሰረሀ ደርቀናል አላህ ይሁነን😢ከረመዳን ጋር በተያያዘ የተሰጡ ፈትዋዎች ፕሮፋይሌን በመጫ ያገኛሉ❤
@ፎዬየበረሀሎሚ
@ፎዬየበረሀሎሚ Год назад
አልሀምድሊላህ ኒኢመተል ኢስላም ያጀባሩ ሀቲማችንን ያሳምረው በእዝነቱ
@zinetaragaw9273
@zinetaragaw9273 Год назад
ካሊድ ግብሮምን ወስዳችሁ ከ ቢላል ቲቪ አለቁልንም እንዴ ቀን በቀን ተናፍቃችሃልም አትርሱን እኛንም
@emuhiba9188
@emuhiba9188 Год назад
እረ ሁላችነም ጋር ነው የኔቶርክ ችግር ነው መሰል ለቀው አያቁም
@tube-oj5yb
@tube-oj5yb Год назад
አላህ በልባችን ላይ ቀርኣንን ያድርግልን ያራብ😢😢
@jjl7448
@jjl7448 Год назад
ረሚበሮች በሰላም ነው ሰሞኑን በዩቱብ ፊድዮ እማለቁልን
@mominamohamed5207
@mominamohamed5207 Год назад
አልሀምዱሊላ አለ ኔእመተል ኢስላም በአለም ላይ ብዙ እምነቶች አሉ እዉነት ግን እስልምና ብቻ ነዉ አልሀምዱሊላህ ሀያሉ ጌታችን አሏህ ምስጋና ይገባህ ኢስላምን መርጠኸ ስለሠጠኸኝ ለኔ ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያኢላሂ ከረህመትህ አታርቀኝ ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡስታዝ እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@bintbilal6033
@bintbilal6033 Год назад
እረ ለአላህ ብላቹ የካሊድን ት/ት ልቀቁልን
@مشاعلالمطيري-ظ8ف
አህለን ወሰህለን ሚንበሮች ግን ዘንድሮ ምን ነካችሁ ለይክ አድርጉ የጀመዓ 👍👍👍🌷🌷
@ekramseid3975
@ekramseid3975 Год назад
ኡስታዝ አቡኪን አቅርቡት ስሜቱን ማወቅ እፋልጋለን
@AsAs-cq9bk
@AsAs-cq9bk Год назад
አሠለሞለይኩም ምንሑናችሑነው ዘድሮ ለነ ለሥደተኝች መልቀቅ የተዋችሑት በሉይልመድባችሑ
@መዲነኝየጎጃሟ
@መዲነኝየጎጃሟ Год назад
ግን ምነው የኡሰታዝ ከሊድ ክበሮ ተቆረጠ
@Dimaa213
@Dimaa213 Год назад
ያኢላሂ ቁርአን አግረልን ልበችን ደርቋል 😢😢😢😢
@زوززوز-س7ل
@زوززوز-س7ل Год назад
ያረብ አሏህ የቁርአን ሰዎች ካላቸው ባሮቹ ያድርገን ወጀዛኩሙላሁ ኸይረን ያረብ ሚንበሮች እስኪ እንድህ አይነት ፕሮግራሞችን ብቻ ስሩ ኢኽቲላጥ ያለበትን ትታችሁ አሏህ ይወፍቃችሁና
@Dimaa213
@Dimaa213 Год назад
ሚንበሮች የኔ መንደገድ ፕሮግራም በቲቪ እየላቃቀቹ ለምድነው በዩቱብ መልቃቅ ያቆመቹት ?? ስደት ላይ ያለነው በዩቱብ ነውኮ ያምንከታተለው አረ ተው ከበላ ታሪኮች ብዙ ነገር እየተመርን ነበር በአላህ ይሁንበቹ በዩቱብ ልቃቁልን ሲቀጥል ኡስታዝ ከሊድ ክብሮም ፕሮግራም አምና ባቢላል ቲቪ በተከታተይ ነበር ይላቃቅ ያነበረው ዘንድሮ ግን ------ ??
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 Год назад
ሚንበሮች ግን ሰው ካላስለቀሳችሁ ማስተማር አትችሉምእዴ አምናም አስለቀሳችሁ ዘንድሮም ደገማችሁት
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 Год назад
እረ ምነው ሚንበሮች ፕሮግራሞቹን ልቀቁልን በረከት የኡስታዝ ካሊድ ክብሮምን የቁረአን ትንታኔን በስራአት ልቀቁልን እንዴ
@ስወድህልኑር-አ2ዸ
የኡስታዝ ኸሊድ ትምህርት እኔ ጋ ብቻ ነው የማይደርሰኝ
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 Год назад
ጀምረው ትተውታል ምናልባትም ሊቀጥሉ ይችላሉ
@feteneabiye5994
@feteneabiye5994 Год назад
እኔጋምነዉእሰክክፈል4ነውየትክተታትልኩት
@ስወድህልኑር-አ2ዸ
ለምን አይደርሰኝም እያልኩ ተቆርጦ እንዳይሆን እረመዳን ግማሽ ሆነው እኮ
@bintbilal6033
@bintbilal6033 Год назад
ቲቪ ላይ 13ደሰርሳል እዚህ ለምን እንደማይለቁት እኒጃ በጣም በጉጉት ምንጠብቀው ፕሮግራም ነበር
@saraahemd9525
@saraahemd9525 Год назад
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ምን ነው ሚንበሮች በዩቱብ ፕሮግራማቹሁን እማትለቁት እኛ እምንከታተለወ በዩቱብ ነው በጣም ታናድዳላቹህ በረመዳን እንደዚህ? አወፍ ብያላወ እናንተም አወፍ በሉኝ (አላሁማ ናዊር ቁሉቢ ቢል ቁርአን ያአ አርሐማረሒሚን አላሁማ አሚን ጀዛኩሙላሁ ኸይር)
@زوززوز-س7ل
@زوززوز-س7ل Год назад
ሱበሀን አሏህ ሀቂቃ ልበር አደርሳለሁ ሲል እኔ ራሱ በኡስታዝ፣ኻሊድ ክብሮም የቁርአንን ትንተና ስሰማ መብረር ብቻ ነው የሚቀረኝ ሀቂቃ ስራው ሳይሆን የምረክዘው ቁርአኑን ነው ሱበሀን አሏህ
@seada3382
@seada3382 Год назад
ከስንት ጥበቃ በኋላ ግን ለyou Tube ተከታዮቻችሁ ክብር ይኑራችሁ እናንተን መርጠን ስንጠብቅ አትኩሩብን የረመዳን ስራ ከባድ ነው በተለይ አረብ ሀገር የምንኖረው ቲቪ ቁጭ ብሎ የማየት እድላችን ጠባብ ነው ብቸኛው አማራጫችን ሶሻል ሚድያ ነው ስለዚህ ተረዱን ስትፈለጉ አትጥፉ
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 Год назад
ማሻአላህ 🎉አላህ ይጠብቃችሁ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
ኡፍፍፍፍ አለሓምዱሊላህ ሰንሞት ለቃቃቹ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
ላኢላህ ኢለላህ ሙሀምዱ ረሱሉላህ ስልላሁ አለይሂ ወሰለም አስደጋጭ ነው 😭😭 አላህየ አተ አግራልን በልባቸን አስቀምጥልን ያአላህ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Год назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አብደል ገፋር ትምህርቶችህን በጣም ነው የምወድልህ ግን ጠፍተሀል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አላህ ይጠውል ኡምርክ
@nurayoutepap2128
@nurayoutepap2128 Год назад
አላህይጠብቅህ ኦስታዝ የውነት አላህበሚቀው በጠሚ ደስሚል ነገረ ነው ያነሳቹሁት አላህይጠብቃቹሁ በጣም የሚንወደው ኡስታዝ ነው ኦስታዞቻችን ኑሩልን በደስታ
@tube-oj5yb
@tube-oj5yb Год назад
ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ይለቀቅልን ፕሊስ ልባችን ተንጠልጥሎ ቀረ ረመዳን ያለኡስታዝ ክብሮም ትምህርት አይደምቅም ወላ እኔ ሁሌም ረመዳን ሲመጣ የሱ ትምህርት ነው የሚታወሰኝ ቢላሎች በየቀኑ ነበር የሚለቁልን ጄዛቸውን አላህ ይክፈላችፕውና እናንተም ልቀቁ
@TiruMedia18
@TiruMedia18 Год назад
ሱብሃን አላህ ከባድ ነው አስባችሁታል ቁርአን ምንም ነገር ሣይቀር ከልባችን ሲወጣ ወላሂ ማሰብ ራሱ ከባድ ነው ፡፡ ቁርአን ወዳጆቹን አይነጠልምና የእውነት ወዳጆቹ ያድርገን
@hdeg3731
@hdeg3731 Год назад
ማሻ አላህ ሚንበሮች ምታዘጋጁት ፕሮግራም ሁሉ እሚጣፍጥነው
@FathimaFath345-dv6ns
@FathimaFath345-dv6ns Год назад
ኡስታዝ ለቁርአን ያለህ ፍቅር ማሻ አሏህህህህ
@SOFITUP
@SOFITUP Год назад
ስላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርኩትሁ አህለን በስላምነዉ ወላሂ እቤታቸሁ በየስአቱ ሳልገባ አልዉልም የኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ክፈል አምስት አአስቸኮይ ይለቀቅ የምትሉ
@seadiyoutube4324
@seadiyoutube4324 Год назад
minbroche በጣም እየጠበኮችሁ ምነው ጠፍችሁ
@momin8886
@momin8886 Год назад
መሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@nebilakelifa8148
@nebilakelifa8148 Год назад
መጣችሁልን አልሃምዱሊላህ❤❤
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
አህለን እኮን በሰላም መጣችሁ
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Год назад
الحمدلله رب العالمين على نعمة الإسلام جزاك الله خيرا أستاذ وبارك الله فيك اللهم فقهنا دينك يارب العالمين
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Год назад
ያአረቢ ለኛም ቁራአን አግራልን ያአላህ እጃኧልነ ሚነል ፋኢዚን
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ Год назад
ወአኼራን ዛሬ ወይኔ ሚንበሮች አውፍ ብያለሁ
@mekeyansa8615
@mekeyansa8615 Год назад
እነኮን ደና መጣቹ በሰላም ነው
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
የምር ቀጠቹን እኮ እንዴ አተዝኑልን እ
@فلقايب
@فلقايب Год назад
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Год назад
ሱብሀን አላህ አላህ ቁርአንን የልባችን ብርሀን ያድርግልን
@mominamohamed5207
@mominamohamed5207 Год назад
ያረቢ 😢😢😢😢😢
@ወአልሲ
@ወአልሲ Год назад
ሱበሀን አላህ ያረቢ ቢሆን ግን ዋ እኔ ዋ ነፍሴ ዋ ለኔ ዋ ተምር አህመድ
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Год назад
شكرا لكم أهل المنبر وجزاكم الله خيرا
@taybatube194
@taybatube194 Год назад
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ
@hdxz7664
@hdxz7664 Год назад
ኣሰላሙ ኣለይኩም ሚንበሮች ምን ሆናችሁ ነው የጠፋችሁት በሰላም ነው ለተከበረው የረመዳን ወር ኣደረሳችሁ ሁሉን ባልደረቦች እኔ ምከታተላችሁ በዩቱዩብ ነው እና ቻናላችሁ ተዘግቶነው ወይስ ምን ሆናችሁ ነው ኢትዮጵያ ደውየ ልጠይቅ ነበር ሰላማችሁ ብዛት ይበል
@mraymail2126
@mraymail2126 Год назад
አለህ ልቦናችን ይስጠን ኢንሻአለህ በዱአ
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
ማሻአላህ ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ❤❤
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq Год назад
ያ ረህማን ቁርአንን ከልባችንን አታጥፋብን
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ Год назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኽይረን ኡስታዝ👍👍👍
@badreybadrry8453
@badreybadrry8453 Год назад
አረ ምኖ ይህ ሁሉ ቅጥሃት💔💔
@abuabu4272
@abuabu4272 Месяц назад
سبحان الله❤
@zalikaaliyu1017
@zalikaaliyu1017 Год назад
Ar uuu tefachu ben I know quran endy neqera blachu new gen atitfuben please
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Год назад
Jazakalahyer
@rahmakfkn5095
@rahmakfkn5095 Год назад
ብሰማዉ ብሠማዉ እማልጠግበዉ ሠዉየ
@zebibabeshir43
@zebibabeshir43 Год назад
Alhamdulilah finally we got it
@muhba3161
@muhba3161 Год назад
አህለን ሜንበሮች አትጥፉ
@sofiayoutub
@sofiayoutub Год назад
አህለ ወሠህለ
@marifaethopia7534
@marifaethopia7534 Год назад
ለሀውላውለቀወተኢላቢላ
@hananmulatu6464
@hananmulatu6464 Год назад
ጀዛኩም አላህ ሄር
@sadaahmed7960
@sadaahmed7960 Год назад
ሚበሮች😭😭😭😭
@الهمافتحليابوابرحمتك
ሚንበሮች የት ገባችሁ
@imaantufa5097
@imaantufa5097 Год назад
Subhanallah 😢😢
@emuhalimatube3894
@emuhalimatube3894 Год назад
ያከሪም ያንተን መልእክት ሣላውቅ እዳት ወሥዴኝ 🥺🥺
@nbur9797
@nbur9797 Год назад
😭😭😭
@nihuy-xw2rt
@nihuy-xw2rt Год назад
S a w subahen alahe
@allahalrahman833
@allahalrahman833 Год назад
ሸህየ ምነው አረጀሕብኝ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Год назад
ምን ማለት ነው እማያረጂ የለም አጠያየቅሺን አሳምረ
@pleasewaou4834
@pleasewaou4834 Год назад
እረ ምንሆናችሁ ነዉ ጥፉችሁ
@hayaemedia6331
@hayaemedia6331 Год назад
ALLAH Yitebkih Ustaz,
Далее
🛑 እስከመቼ እንታለል?
41:22
Просмотров 82 тыс.