Тёмный

"ቤተሰብ ስለሌለኝ ቶሎ ይከፋኛል..." ልብ የሚነካ የምስኪን እህት ተማፅኖ /በቅዳሜ ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 110 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

4 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 201   
@jemilakedir4569
@jemilakedir4569 Год назад
አይዞሽ እህቴ ሚቀጥለዉ ሳምንት ያንቺን መልካም ዜና ያብስረን
@Messi-vc4oo
@Messi-vc4oo Год назад
ተገናኙ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ph6cg6bg1y
@user-ph6cg6bg1y Год назад
ተገናኙ ውዴ❤❤❤
@kelemkelem8116
@kelemkelem8116 Год назад
ፅሎትሽ ሠምራል ውዴ ተገናኙ ቀወጡት ተመሥገን
@erehanatube1667
@erehanatube1667 Год назад
እኛ የመዳም ቅሞች ሲያለቅሱ አልቅሰን ሲፈልጉ ፈለገን ሲገናኙ ተዴስተን በሳምንት በጉጉት እምንጠብቀው ፕሮግራም ebs ❤
@fikeraschenaki4449
@fikeraschenaki4449 Год назад
ewnt new
@user-hf2wx9mr3v
@user-hf2wx9mr3v Год назад
٤ققققققققققققققققق٤
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i Год назад
ትክክል
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Год назад
የባህርዳር ልጆች ገባ ገባ በሉልኝ
@ghada1723
@ghada1723 Год назад
ጅባሰራ...ማለት.ገቤው.ቅዳሜ.ነው. የሚውለው.ግቢያው...ለይ.ታሰንግር
@Sariy177
@Sariy177 Год назад
የመዳም ቅማሞች ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 Год назад
አሜን
@zedlovenesh1084
@zedlovenesh1084 Год назад
አሜን ኢክሩየ በጠምነው እምወድሽ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-pj2yk6gz3k
@user-pj2yk6gz3k Год назад
አሜን አሜን አሜን ያረብ
@vipvp4386
@vipvp4386 Год назад
አሚንን
@fruitfulliyu9409
@fruitfulliyu9409 Год назад
መልእክቷን ስሰማ አለቀስኩ። ወደ አሜሪካ ጉዲፈቻ ከመሄዴ በፊት በህፃናት ማሳደጊያ ውስጥ የማውቃት ያህል ይሰማኛል። ከ2009 በፊት ቀጨና ህጻናት ማሳደጊያ ውስጥ እንኖር ነበር የማውቃት:: ቤተሰብህን እንድትቀላቀል እጸልይልሃለሁ::❤️🤗
@easye1311
@easye1311 11 месяцев назад
You guys should reconnect 😢
@retaeyako1231
@retaeyako1231 Год назад
አይዞሽ የኔ እህት የዛሬ ሰምንት የዳስተ ቃን ይሆነል ተያለሽ💚💛❤
@ghada1723
@ghada1723 Год назад
አግሬ.ሰደቄ..ጓሌ.ነው የማሀለጌ.ለጅ.ተሁን❤❤❤
@getanie6591
@getanie6591 Год назад
ሀፍፍ ተባረክ በሳምቱ ደስታ በደስታ ሁነናል ተመስገን🙏🏼🥰🥰
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr Год назад
አንቺ ታገኛለሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ታይቶኛል አይዞሽ
@kediramanadem5122
@kediramanadem5122 Год назад
ለአላህ ብላችሁ የዚች እህት ታሪክ እጅግ አሳዛኝ ታሪክ በመሆኑ የደቡብ ጐንደር በተለይም ባህርዳር ያላችሁ ስራዬ ብላችሁ አፋልጉላት፤ ብዙ በመሆናቸው ይገኛሉ፡ ቸር ወሬ ጅያስማን፤
@user-zr5ng4wj7n
@user-zr5ng4wj7n Год назад
ኢቢኤሶች። በጣምጥሩስራነው። ምትሰሩት። እግዚአብሔር ይስጣቹህ
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 Год назад
ፈጣሪ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ እህትየ
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l Год назад
የዚችን የልጅ ስልክ አስቀምጡልን እባካችሁ አይዞሽ ሁላችንም ቤተሰቦችሽ ነን
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf Год назад
ለኢቢ ኤስ ደውሉና ያላችሁን መረጃ ስጧቸው ይጠቅማታል
@taybaa8158
@taybaa8158 Год назад
@@tube-mv4tf እህቴ የኢቢሲ ቁጥር ካወቅሺ ፃፊልኝ ማሬ
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf Год назад
@@taybaa8158 የቪድዎዉ መጨረሻ ደቂቃዎችላይ ከታች ፅፈውታለ ካላከኘሽው እፅፍልሻለሁኘ
@taybaa8158
@taybaa8158 Год назад
@@tube-mv4tf ፃፊልኝ የኔ ማር አላገኘሁትም ውዴ
@semiraadem2865
@semiraadem2865 Год назад
@@tube-mv4tf እኔም ወንድሜን ላፈላልግ ቁጥር ላኪልኝ እሲ ጻፊው በዚህ
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Год назад
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ እመብርሀን እንባሽን ታብስልሽ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Год назад
የአባቴ ሀገር ነው ጀብ አስራ ማርያም ደቡብ ጎንደር በ እስቴ ዎረዳ ስር የሚስተዳደር ቀበሌ ነው
@senaietewnetu4557
@senaietewnetu4557 Год назад
አአይዞሽ እህቴ ብዙ የጂብ አስራ ልጆች እናዉቃለን እህቴ ለኟ ሀገር በጣም ቅርብ ነው ደቡብ ጎንደር እስቴ ወርዳ ገንተኟ ሚካኤል ዝቅ ብላ የምትገኝ የገጠራማ ቦታ ነች አይዞሽ እርግጠኟ ነኝ ይገኟሉ
@fentawabate4201
@fentawabate4201 Год назад
Ebakachihu jibasra akababi yemitinoru lijoch yich lij betesebochuwan enditagegn betechirstian lay ehud ken hulum sew betechirstian lemesalem silemihedu awudemihiret lay bitasinegrulat be Egziabher zend waga tagegnubetalechihu.
@tube-ll9lt
@tube-ll9lt Год назад
እኔም ጅባስራ ልጅ ነኝ
@hawahassen4098
@hawahassen4098 Год назад
ያረቢ የዝችልጂን እንባ በሳቅ ለውጥላት የአላህ እህታችን አብሽሪ አላህ ያገናኛቹህ
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እድለኛ ነሽ ማሳደግያ መግባትሽ አንችን መሰሎች ከተማ ገብተው ሂወታቸው የተበላሸ ብዙ ነው
@rahmet123
@rahmet123 Год назад
ወይ ልጅነት ማንም ልውሰድሽ ሲል እሽ እንውሰድሽ እሽ ወይ የኛ ነገር
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Год назад
የኔ እህት መድሀኒዓለም ይርዳሽ
@kidistalemayehu8148
@kidistalemayehu8148 Год назад
መልካም ዜና ያሰማሽ የኔ እህት
@TUbe-li1rf
@TUbe-li1rf Год назад
አይዞሽ እህት በሰላም ለመግነኝት ያብቃሽ ከቤተሠቦችሽ
@ahmada9404
@ahmada9404 Год назад
ኢሻ አላህ በሳምት ውስጥ ይገኙልሻል የኔባ ይርገፍ
@sumyaSumya3262
@sumyaSumya3262 Год назад
አላህ ከቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x Год назад
ማማየ ታአገኛቸዋለሽ ሂወትሽን ያመሰቃቀለችው አክስትሽ ነች የጇን ይስጣት አለ ግን ታአገኛቸዋለሽ እነሱም ምን ሁና ይሆን እያሉ ይሆናል
@tadutadu6190
@tadutadu6190 Год назад
እራ እኔም እህቴ ጠፍታብኝኛለች እበከቹ በእግዚአብሄር እርዱኝ 😭😭🤲🤲
@salinassar3766
@salinassar3766 Год назад
አይዞሽ ብዙ አለን ቤተሰቦቻችንን የማናቅ ውስጥሽን አጠክሪ ታገኛቸዋለሽ
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600
አብሽሩ ይገኛሉ አይዞሽ የአካባቢው ኗሪዎች የተለመደውን ትብብራችሁን አድርሱ
@zed8788
@zed8788 Год назад
አድናየ ጌታ እየሱስ ቤተሰብሽን ያስገኝልሻል ከዚህ ሁሉ ሰው በፍፁም አይጠፉም ፀልይ በነገራችን ላይ የግቢ ልጆች ዋና እናትና አባት እግዚአብሔር ነው:: እሱን አጥብቂ ፀልይ ;ቃሉን አምብቢ ;;🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር መልካም ነው ። ባህርዳሮች በተለይ በፌስቡክ share በማድረግ ተባበሯት ;🙏🙏🙏🙏
@zed8788
@zed8788 Год назад
@@mameeuntue7673 ስልኳን በአብራደጎቼ አስፈልጋለሁ ነገ 🙏🙏🙏🙏🙏
@zed8788
@zed8788 Год назад
@@mameeuntue7673 እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏
@mizmiz5938
@mizmiz5938 Год назад
አዲዬ እግዚአብሔር ማንንም ሳያጎድል ያገናኝሽ
@genetmelaku2693
@genetmelaku2693 Год назад
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ያገናኝሽ ታገኛቸዋለሽ
@fatmamalasat7388
@fatmamalasat7388 Год назад
አላህ ክቤተሰቦችሽ በሰላም ያገናኚሽ የኔ እህት
@jdjdjdid3536
@jdjdjdid3536 Год назад
አሏህ በሠላም ያገናኝሽ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
ሀቂቃ ልጅቱ ብዙ መረጃታቃለች ወድምወቿዋ ሚዳይጠቆሙይሆናል ተደስተሽ ባየንሽ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 💛🌻
@subads9191
@subads9191 Год назад
አብሽር መመዬ አለህ ከቤታሰቦችሽ አለህ ያጋናኝሽ እንሻአለህ
@halimo1255
@halimo1255 Год назад
ያአላህ እንደት አነሱን አስቻላቸዉ ልጃቸዉ ቢቻዋ ስት ኖር😭😭😭
@azebberihun1081
@azebberihun1081 Год назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤️
@rhodassolomon1389
@rhodassolomon1389 Год назад
Ewuyyyy betam new yasazenshign egziabher yirdash
@waterwater1660
@waterwater1660 Год назад
እኔም ከ4 አመቴ ጀምሮ ህፃናት ማሳደጊያ ውስጥ ነው ያደኩት የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው እውነቷን ነው ሰው ለመቅረብ በጣም ነው የምን ቸገረው
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 Год назад
ችግሩ ዘመድ አዝማድ ከሚዲያ የራቁ ከሆነ ጊዜ የፈጅ ይሆናል እንጂ ዘመዶቿን እንደምታገኝ እግዚአብሔር ይርዳት
@merthrty9269
@merthrty9269 Год назад
ኡፍፍፍፍ በልጅነት ስቃይ ፈጣሪ ያገናኝሽ
@tube2611
@tube2611 Год назад
አላህ ያገናኚሽ እማ
@welansatube5148
@welansatube5148 Год назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk Год назад
ያርብ አላህ ያስገኝልሽ ውዴ አይዞሽ ኢንሻአላ ተስፋ አለን እደምታገኛችው
@fatimachannel3773
@fatimachannel3773 Год назад
አላህያገናኝሺ
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Год назад
አይዞሽ የእኔ ቆንጆ እግዛብሄር የርዳሸ
@user-gz5os5sy9b
@user-gz5os5sy9b Год назад
አላህያገናኝሽ ደሞ ቆንዶ ጨዋነሽ ደስየምትይ
@meye1988
@meye1988 Год назад
ፈጣሪ ይርዳሽ,
@bereketabreha6370
@bereketabreha6370 Год назад
እግዚኣብሄር ታማኝ ነዉ እሄቴ ኣይዞኝ🙏🙏
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Год назад
አብሺሪ የዛሬ ሳምንት ባለደሥታ ነሺ
@hawahassen4098
@hawahassen4098 Год назад
አላህ ያግዝሽ መልካም እድል
@melesechfentew7257
@melesechfentew7257 Год назад
ጅብአስራ ምርት ደቡብ ጎንደር ዞን እስቴወረዳ የምትገኝ ቀበሌናት እይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@slislo7749
@slislo7749 Год назад
ይዞሽ እህቴ አልህ ቤተስቦችሽን በቅርብ ያገናኝሽ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Год назад
ፈጣሪ ይርዳሽ እህት
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Год назад
ይገርማል ስው ዘየውም ይባላል እንዲ እየተጠፋፍ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሻል
@meseretzelekew8822
@meseretzelekew8822 Год назад
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@amennaol4674
@amennaol4674 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
አይዞሽ
@zaheramohammed
@zaheramohammed Год назад
በጣም ደሲየምል ሲራነው የምስሩት በየህዳችሁበት ሁሉ አላህ ይጠብቂችሁ ይህንብሮግራም እንድስሩ ያደረጋችሁ የኢቤኤሲ የህዝብ ድምጵ የሆነውን ተቆሙን አመስግናለሁ በመቀጠል ብሮግራም አቅራቢውቹን ሁላችሁም ከሳቀ ጋር ሲቂችሁ ካለቀስጋር አልቂሳችሁ ገጠር ከተማ ሳትሉ በቅን ነት በማገልገላችሁ ለህዝብ አላህ እድሜና ጤና ይሲጣችሁ በየተረገጣችሁ በት ሁሉ ኩፉ አያግኚችሁ በረግራማችሁን ልኪ እንደናተ ሲትሲቁ እየሳቁ ሲቲለቅሱ እያለክሲኩ ነው የምከቲተለው ከድባይ የማዳም ቅመም ነኚ
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o Год назад
የኔውድ አይዞሽ እሕቴ ታገኛቸዋለሽ የኔ ውድ
@hayuwogditube8316
@hayuwogditube8316 Год назад
ሠላም ፍቅር አንድነትና መተሣሠብ ለሀገራችንና ለህዝባችን ይችን ኮመንት የምታነቡ ውድ ደጋግ የሀገሬ ልጆች በሙሉ ሠላማችሁ ይብዛ ያሠባችሁትን ሁሉ አላህ ያሣካላችሁ የመዳም ቅመም ነኝ ካልናቃችሁኝ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ አመሠግናለሁ
@eveali6794
@eveali6794 11 дней назад
ለአላህ ምስጋና ይገባው
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Год назад
አይዞሽእህቴአታልቅሺቤተሰቦችሽምይገኛሉ።አይዞሽአንቺጎበዝጠንካራልጅነሽ።እመብርሀንታስደስትሽ።ተገኝተውበደስታተመለሽ።
@zed2899
@zed2899 Год назад
እህቴ እ/ር ይርዳሽ
@yeneneshderebie8900
@yeneneshderebie8900 Год назад
Wayne Degu balageru des sil ❤️❤️❤️
@makia7659
@makia7659 Год назад
ፈጣሪ ይረዳሸ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Год назад
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ኢቤስ ዮናስ
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 Год назад
ዮኒና ሉላዬ ተባረኩ!
@user-rh1tj8lu3v
@user-rh1tj8lu3v Год назад
አሏህ ይርዳሺ
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
ውድይይይይ የኔ ውድ አታልቅሽ አላህ ያገናኝሽ ቤተሰብሽ ጋር ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z Год назад
አሚንንንንን
@ghada1723
@ghada1723 Год назад
እኔ.የጅባሰራ.ነጅ..ነኝ.እጠይቃልው እሰት.ፍጣሬ.የርዳሺ
@seadakedir6832
@seadakedir6832 Год назад
አሚን ያረብ
@alemsisayaddise3660
@alemsisayaddise3660 Год назад
በጣም ታዛዝኛለሸ ንግግርሸ ሲጥም ትህትናሽ
@temesgenyalealem1423
@temesgenyalealem1423 Год назад
አይዞሽ እህቴ ታገኛቸዋለሽ
@maki4428
@maki4428 Год назад
አይዞሺማማዬ እማምላክትርዳሺ
@berhanekiflai657
@berhanekiflai657 Год назад
ጅብ አስራ ማሪያም እሚባል ገጠር አለ ከባህር ዳር ከ40-50ኪሎሜትር እምትርቅ ወይም ደግሞ ከሰሜን ሜጫ ወረዳ ዋና ከተማ መርዓዊ ከ25-30ኪሎሜትር እሚርቅ ቦታ ነው።
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 Год назад
yene konjo yene tenkara gobez atalkishi anchui bertu nesh tagegnachewalsh
@temesgenyalealem1423
@temesgenyalealem1423 Год назад
በርች
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Год назад
አይዛሽ አላህ ያገናኚሽ ዉድ
@FatimaFatima-wc2tg
@FatimaFatima-wc2tg Год назад
መልካም እድል
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 Год назад
የኔ ቆንጆ አላህ ይርዴሽ
@fatemaftoom5301
@fatemaftoom5301 Год назад
አይዞሺ.ያኔቆንጆ.ይገኛሉ
@user-rr1nc5wo6m
@user-rr1nc5wo6m Год назад
የኔ ማር ዲናየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፅበል ቦታ ስትፈልጊያቸው ነበር የኔ የዋህ 😢😢😢
@yohannesbetre8124
@yohannesbetre8124 Год назад
Ere Jib asra MARYAM mebal ESte Woreda sebal esemalehu
@user-bm5uh3rr1t
@user-bm5uh3rr1t Год назад
አይዞሽ ይገኛሉ እህቴ።😭👍
@zebibaabrar5253
@zebibaabrar5253 Год назад
ቁጥራቹ እንደት ማግኘት ይቻላል ?
@user-pp3gr4sm7o
@user-pp3gr4sm7o Год назад
እንዃን ደስ ኣለሽ እህቴ🥰🥰🙏
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Год назад
ፎቶ ቢኖርሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ውይይይ ሲያም😥እኔ አንዱ ወንድሜ ያውም የማላውቀው ከቤተሰብ ጎድሎ ቀርቶብን ለኔ የልብ ህመም ሆኖብኝ ቀርቷል በስመ አብ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 😭😭🙏🏿
@shegawekindu866
@shegawekindu866 Год назад
አንቺንም አምላክ ይርዳሽ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
@@shegawekindu866 አሜን ወንድሜ 🙏🏿
@mesayerisy2322
@mesayerisy2322 Год назад
አይዞሽ የኔ እህት ከጎንህነኝ እሸህ
@wrkyewrkye1659
@wrkyewrkye1659 Год назад
ሰላም ለናተ ፀጊ በሰላም ነው የት ሄደች
@user-ok9fz5pl6j
@user-ok9fz5pl6j Год назад
ግቡ እባካችሁ የባህርዳር ህዝቦች ቀን እንዳትሰጡት
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu Год назад
አረ ባህርዳር እርዳታ አሁን ነው ይችን እህታችንን አገናኙ ትህትናዋ ልዩ ነው አቦ ከስደት ራሻ
@Tube-fw9zu
@Tube-fw9zu Год назад
Yena ehita emeberehan teredasha
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Год назад
ጅብ አስራ ማርያም ማለት በደቡብ ጎንደር እስቴ የሚባል ከተማ ትንሽ ያስኬ ዳል ንዑስ ቀበሌ ነው
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Год назад
በትክክል የ1 ሰአት መንገድ በግር
@FatimaFatima-wc2tg
@FatimaFatima-wc2tg Год назад
የባህር ዳር ልጆቺ የት አላቺሁ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Год назад
ትገናኛለሽ ባንቺ ናፍቆት ሰልስለው ይሆናል ዱሮ የጠፉ ሁሉ ካልሞቱ ይገኛሉ አሁን የሚጠፉት የማይገኙት
@yohannesbetre8124
@yohannesbetre8124 Год назад
Ye ESte Akbabe SEwoch Ebakachu ERduat
@user-hs2lw5sp3u
@user-hs2lw5sp3u Год назад
ባህርዳር ሁለት መናህርያ ነዉ. እሷ ደግሞ አሮጊ መናህርያ ያለች መሰለኝ. እባካችሁ ተባበሯት. በህርዳሮች
@ghada1723
@ghada1723 Год назад
ቤትከርሰታን.ለይ.አሰንግሬ ታገኛልሺ.እኔ.ጅባሰራ.ነኝ
@ghada1723
@ghada1723 Год назад
የማሀልጌ.ልጅቼ..የጅባሰራ..ለጅቸ እነተባበራት
@sarafkr2768
@sarafkr2768 Год назад
Egizabiher yeredashe😭😭😭😭💔💔💔
@Mm-lf3ki
@Mm-lf3ki Год назад
ፀጊዬ የት ጠፋች ወለደች እንዴ 9??????
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Год назад
አይዛሽ ይገኛሉ እግዚአብሔር አለ
@mariagebrial8395
@mariagebrial8395 Год назад
Yechene yemeselech lege ❤
Далее
D3 Ваз 2107 Не умри от зависти!
18:57
Luiza Rasulova #luizarasulova
00:37
Просмотров 302 тыс.
ДЕДУШКА ВЫ ГДЕ? 🤣🤣
0:59
Просмотров 3,4 млн