Тёмный

ያልታየው የአንጋፋዋ ጋዜጠኛ ቤትና አኗኗር! አሜሪካ ነጩን ቤተመንግስት ደጋግማ የረገጠችውና ከተለያዩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ጋር... 

Maraki Weg
Подписаться 310 тыс.
Просмотров 114 тыс.
50% 1

በስራ ቦታ ስሆን ከባለቤቴ ጋር አንተዋወቅም አንጋፋዋ ብርቱካን ሀ/ወይን,Ethiopian famous journalist Birtukan Haregeweyn
#marakiweg#ግዛቸውአሻግሬ #gizachewashagrie

Опубликовано:

 

9 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 226   
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
ሰለምታዩንንና ስለምታበረታቱን እናመሠግናለን!
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER Год назад
ግዞ ማራኪ 100K መግባት አለበት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ🙌
@massyoph
@massyoph Год назад
በደንብ ስራ አንተ እንጅ 1ሚሊዮን በዚህ አመት
@ssm1839
@ssm1839 Год назад
አር ከዛም በላይ
@berekethagos7131
@berekethagos7131 Год назад
ዋው ከልጅነቴ ጀምሮ በድምጿ ብቻ የማውቃት የሀገራችን ምርጥ ጋዜጠኛ ቡርትዬ ድምፀ መረዋ ውድ ማራኪ በነካ ማይክህ ጋዜጠኛ ንግስት ሰልፉንም አሳየን🙏👏
@alemgenanaw5840
@alemgenanaw5840 Год назад
ንግስት ሰልፉ በህይወት የለችም
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 Год назад
​@@alemgenanaw5840 እረ አለች አሜሪካ ናት
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 Год назад
በእናትህ ! ንግስትን በህይወት አለች ይሆን
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 Год назад
@@luliyagebrehiwot2112 አሜን እንኳን ኖተች በሉ አቅርቡልን please
@yanitgirma
@yanitgirma Год назад
ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማት ያደግኩት ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት ፊቷን ማዬት እፈልግ ነበር ዛሬ አዬኋት በምናቤ እንደሳልኳት ነው ያገኘኋት❤❤😍
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Год назад
የልጅነት ትውሰታችን ብርቱካን እንወድሻለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሸ 🙏
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህቴ
@abacustech0912
@abacustech0912 Год назад
ብርቱካን ሀረገወይን የምወዳት ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ በስደት ያላችሁ ሁሉ ለሀገራችሁ ኢትዮጵያ ያብቃችሁ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ግዛው ጋዜጠኛ ብርቱኳን ሐረገወይንን ፈልገህ ልበል ስላቀረብክልን እጅግ እጅግ አመሰግንሃለሁ 🙏
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Год назад
እንደ አንጋፋ የሚዲያ ሰው ጋዜጠኛ ብርቱካን ብዙ አስተማሪና አዝናኝ ለብዙ በሞያው ላይ ለሚገኙ ሰወች ትምህር ልምድ ልሆን የሚችሉ አያሌ ገጠመኞች አሏት ለምን የህይወት ታሪክ መፅሀፍ አትፅፈም? ብዙ ደስ የሚሉ ታታሪኮችና ገጠመኞች እንዳሏት ያስታውቃል...በተረፈ በጣም የምትደነቅ የሚዲያ ሰው ነች respect !
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Год назад
ይገርማል ብርቱካን ሀረገ ወይን ዜና ስታነብ አባቴ በአድናቆት ነበር የሚያዳምጣት 🙏
@mihert7035
@mihert7035 Год назад
ማራኪ እውነትም ማራኪ ምርጥ ምርጡን ሠው እያቀረብክ ሥላሥተማርከን እናመሠግናለን
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 9 месяцев назад
የምወዳት ጋዜጠኛ❤❤❤እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልብ ቡርቴ
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Год назад
በጣም መሳጭ ትርጉም ጀግና ሴት ቆንጆ ግን ዝግጅቱ አጠረ ረዘም ያለ ቢሆን ብዙ ተሞክሮ ገጠመኞች እናገኝበት ነበር እናመሰግናለን ማራኪ
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 9 месяцев назад
እስከዛሬ ስላላየሁት ቆጭቶኛል ጋዜጠኛ ብርቱካን ሀረገወይን እና አቶ በላይ ግርማ በጣም ደስ ትላላችሁ፣ ሁላችሁም ታምራላችሁ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ግዞዬ የጋዜጠኛ ብርቱካን ታሪክ በ1 ክፍል የሚያልቅ አልነበረም ድምጿኮ ይምጣብኝ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Год назад
ወይ ድምፅ ያንቺ ልዩ ልዩ ነው እኮ ቢሰማም ብርቱካን የሚገርመው እኔ አረጀው አንቺ ያቺው ብርቱካን ነሽ በጣም ነው የሚገርመው 🙏🙏🙏
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Год назад
ብርቱካን ሀረገወይን እማትረሳ ጋዜጠኛ ነች ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
@user-rh4zf1fi7v
@user-rh4zf1fi7v Год назад
ጀግና ሴት ለብዙ ሴቶች መሰረት የሆንሽ የስራ ዘመንሽን ያጋጠመሽን በመፅሀፍ ብትፅፊ ጥሩ ነው
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e Год назад
በስመአብ ወይኔ ስወዳት ጋዜጠኛ ብርቱካን ሀረገወይን የልጅነት ትዝታዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በእዉነት 🥰🥰❤️ የድሮዎቹ የኢትዮጵያ 📻ሬዲዮ ጋዜጠኞች ወንዶችም ሴቶችንም በጣም ነው የምወዳቸዉ ትዝታዎቻችን 😘😘😘😘🥰🥰🥰 እናመሰግናለን ስላቀረብክልን ማራኪ 🙏
@mahderwaregye658
@mahderwaregye658 Год назад
በልጅነት በሬድዮ ስሰማው ያደኩት ድምፅ የምወዳት ሴት የህይወት ልምድ ስላካፈልከን እናመሰግናለን
@abenetbahiru473
@abenetbahiru473 Год назад
በጣም የማከብረው ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Год назад
ጋዜጠኛ ብርቱካን ሀረገወይን የልጅነት ትዝታዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በእዉነት በጣም የምወዳት የተከበረች ጋዜጠኛ ❤❤ ጀግና ሴት ቆንጆ ግን ዝግጅቱ አጠረ
@abrasabatitechnologynewsme2927
እድለኛ ነኝ ብየ አስባለሁ ይሄንን ልዩ ፣ ታሪካዊ ና አስተማሪ ፕሮግራም በማየተ ። እውነት ሁሉም አቀራረብ ብዙ ይናገራል። ወሮ ብርቱኳን ሃረገወይን ለተጨማሪ 2ሰዓታት ብትቆይ almost የጋዜጠኛነት ደጃፍ እንደመድረስ በለው። ትምህርት ቤት በለው። ማራኪ ወግ ምሥጋና ይድረስህ 😘። ♥️♥️♥️♥️ with Best Regards 👍🙏♥️🇪🇹
@eijleeij
@eijleeij Год назад
ደስስስስ ሲሉ 🇪🇹 ብርቱካን ሀረገወይን ምስኪን የመጀመሪያየ ጋዜጠኛ የሰማኋት እሷንና ሰይድ ሙሄ የአገሬልጅ ስወዳቸዉ ነበር
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 Год назад
ስለስራና የግል የህይወት ታሪኳ መፅሀፍ ብትፅፍ ወይም በአንድ የታሪክ ዘውግ ላይ ተመስርታ መፅሀፍ ብትፅፍልን ታዋቂም ስለሆነች ብዙ የሚያስተምር ነገር ማስቀረት የምትችል ይመስለኛል… መቼም በግሌ ኢህአዴጎችን ባልወድም የእሷ ባለቤትም ቢሆኑ በቲቪ ስክሪን ላይ የሚታወቁ ዲፕሎማት ስለሆኑ ብዙ ታሪክ ያጫውቱናል የሚል እምነት አለኝ
@solisoli5968
@solisoli5968 Год назад
ድርብብ ያለች እናት እንዴት ደስ ትያለሽ ቡርቴ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@user-Hareg
@user-Hareg 8 месяцев назад
Happy yo see this familly. Thank you Maraki!!!!!
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Год назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ቤተሰቦች በስም በቻ ነበር የማቃት ጋዜጠኛ ብርትኳን እናመሰግናለን ማራኪ ወግ ምርጥ ምርጥ ፕሮግራም ስለምታቀርቡ
@tsegeredabelay3912
@tsegeredabelay3912 Год назад
Thank you Geze. I love her voice and the way she reported. I am so happy to see Journalist Birtukan and her family ❤️❤️❤️
@zenane2012
@zenane2012 Год назад
Birtukan was a charismatic journalist. Thank you for your service.
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Год назад
ብርቱካን የቅርብ ዘመዴ ይመሰል ውስጤ ያለች ሰው ነች በጣም በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን የሚገርመው ዜና በአንቺ ጊዜ ቀረ ትልቅ ጋዜጠኛ ነሽ ሰለ እውነት ደስ ነው ያለኝ በዚህ አይነት ማየት አንቺ የአገር እንቁ ነሽ ከልብ የምወድሽ የማከብርሽ ዋ
@AA-fd2gp
@AA-fd2gp Год назад
Thank you for inviting our great anchor
@arditube5698
@arditube5698 Год назад
ብርቱካን ሐረገወይን💋💋💋❤🙏 ንግስት ሰልፉ ሄርሜላ ገብረኪዳን 👌💋❤
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Год назад
የት ጠፉ
@woynitumekonnen9853
@woynitumekonnen9853 Год назад
ቡርቲ በጣም ነዉ የምወድሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@hiwigetdem
@hiwigetdem Год назад
ብርቱካን ሀረገወይን ስላየኃት በጣም ደስ ብሎኛል❤ ልጅነቴን አስታወሰችኝ ከአባቴ ጋር ቁጭ ብለን እንደዘፈን ምታቀርበውን ዜና አናዳምጥ ነበር በሷ ምክንያትም ጋዜጠኛ መሆን እፈልግ ነበር ብቻ ብዙ ትዝታ ቀስቃሽ ነው ይህ ፕሮግራም በጣም ነው የወደድኩት መቀጠል አለበት በርቱ
@zewdutessema4735
@zewdutessema4735 Год назад
Thank you for your service!
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 Год назад
እጅግ ባጣም ነው ማከብርሽ እርጋታሽና ስነ ስርሀትስ የሚያስቀና ነው ወጎችሽንም ሳልጠግባቸው ነው ያለቁት ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@fkrtech
@fkrtech Год назад
First😍ልጅቷ ግን የእሸቱን ሚስት ሜላትን አትመስልም?ቡርቴ የደጀኗ ንግስት
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
ድምፅሽ # 1❤❤🙏 ደስ የሚል ቤተሰብ ❤ thanks 🙏ግዜ
@agidewzenebe
@agidewzenebe Год назад
አስተማሪና ድንቅ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ብርቱኳን ሐረገወይን ድምፅዋ እራሱ በጆሮዬ አለ የማትረሳ ጋዜጠኛ ዛሬ እንዲህ በፊት ለፊት አቅርበህ እሷንም ቤተሰቧንም ስላየናቸው በግሌ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጣቸው 🙏🙏🙏
@zizimoha8064
@zizimoha8064 Год назад
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የኔ ጀግና😍
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 Год назад
Thanks four share👍👍👍
@geraratube12
@geraratube12 Год назад
በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን እንኳን አደረሳችሁ እያልኩ በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ አምላክ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እናንተ ለኛ ዩቲዩብ ለምንሰራም ሆነ ለሀገር ለቤተሰብ መሰረቶች ናችሁና🙏
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Год назад
wow! what an experience! Thank you Maraki Weg 💚💛❤
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Год назад
ዌል ካም ግዞ በድምፅ ብቻ ነበር የማውቃት ድምጿ በጣም ደስ ይላል ዜና ስታነብ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Год назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ ትውስታ ወደኋላ በትዝታ!!!
@tigistdisha3618
@tigistdisha3618 Год назад
ድምፅሽ እንደ ብርቱካን ጣፋጭ❤❤
@matramatta8167
@matramatta8167 Год назад
ተባረኪ
@hildanamezemir3469
@hildanamezemir3469 Год назад
We appreciate having seasoned journalist Birtukan here.
@misraktessema8221
@misraktessema8221 Год назад
Bertukan the best Ethiopian journalist❤❤❤ good to see you we love your voice
@tsegayehd958
@tsegayehd958 Год назад
SHE IS A HERO I KNOW HER IN EFFSAA. GOD BLESS HER AND FAMILY
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Год назад
ጥሩ ፕሮግራም ነው ማራኪ 26 አመት ቀላል አይደለም የሀገር ባለውለታ ኖት
@alemetsehaywale5471
@alemetsehaywale5471 Год назад
በጣም ትክክል ብርቱየ ምስክር ነን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
MaraikiWeg thank you so much. 🙏🏽 invited her she so intelligent , talented God bless you & your family..
@itsselam4495
@itsselam4495 Год назад
Wow, it took me way back to the 90s. She still looks young and strong.
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Год назад
ልዮ ትዝታ ነዉ የጫረብኝ ድምፅሽን ስሰማ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@abdurezakekader8863
@abdurezakekader8863 11 месяцев назад
ብርቱኳን ልጅ ሆኜ በጣም የምወዳት ጋዜጠኛ ድምጿ የምናፍቀኝ አቤት ዘመን የዛኔ ደስ የሚል ዘመን
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 Год назад
Oh my gosh i don’t blieve this man ! she’s the queen of ethiopian journalist history I loved her voice so much
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Год назад
Thanks for sharing your story journalist Britukan God bless you and your family 🙏🙏🙏 Thanks Maraki 🙏 💖 🙏🙏✝️✝️✝️💚💛❤
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Год назад
Thankyou so much for inviting her I was always thinking of her She have Golden voice and she’s very beautiful ❤❤️❤️❤️
@yohannesketema707
@yohannesketema707 Год назад
ሰላም ሰላም ጋዜጠኛ ብርቱካን ምርጥ ነች እድሜና ጤና ያብዛልሽ: ላቶ በላይም እንዲሁ እማውቃቸው ካይሮ እያሉ ነው:በጣም መልካም ሰው:ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኞል;;
@jemallemma9444
@jemallemma9444 Год назад
May Allah bless her family .wonderful journalist!
@matramatta8167
@matramatta8167 Год назад
ተባረክ
@yiheyiskifle
@yiheyiskifle Год назад
ከሴት ጋዜጠኞች #1 ነበረች my 90s Burte❤❤❤
@emmy1365
@emmy1365 Год назад
Awwww...what a lovely family!! Many blessings!😍
@abdulfetahnure3256
@abdulfetahnure3256 Год назад
Thanks a lot maraki wet program produce. I love this lady. I have been known her for long. I am so happy see her on this channel
@kidist1955
@kidist1955 Год назад
በጣም ኣሪፍ ቤተሰብ 👌👍👍👍
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 Год назад
ዋው ክፍል 2 ሊኖረው ይገባ ነበር
@libargachewbelachew6029
@libargachewbelachew6029 Год назад
Much Respect!!
@hellenaragie6187
@hellenaragie6187 Год назад
ድምፅ 👏👏👏👏
@yibeltalebiadge3048
@yibeltalebiadge3048 Год назад
You are doing great job keep it up bro
@keditube7321
@keditube7321 Год назад
እረናውቅሻለን ቆንጅት ዜና ፍይል የማይረሣ ትውሥታ
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 Год назад
ሰምታችሁልኛል ቁሬያለው ከሰል ከስል የሚል ድምፅ I like that ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይሸታል
@tamerawetsolomon1498
@tamerawetsolomon1498 Год назад
Good job
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Год назад
Wow jegna set nesh 👌🇪🇹❤️
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 Год назад
የምሽቱ ሁለት ስአት ዜና ያደግንበት ድምጽ እየሰማን ዋው
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
ጋዜጠኛ ብርትኳን ሀረገወይን ሌጅሆኜ በሬድዮ በድምፅ ነበር የማውቅሽ አሁን ስላየሁሽ ደስብሎኛል ግዜ በርታ
@michaelg9664
@michaelg9664 Год назад
የተባረከ ቤተሰብ!
@adinayinges
@adinayinges Год назад
ጀግናየ ነሽ።
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 Год назад
ቡርቱካንዬ የኔ ደርባባ እንዴት እኮ እንደምወድሽ ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግንሀለን
@mestawettulu1080
@mestawettulu1080 Год назад
በጣም የምወዳት ጋዜጠኛ ናት ብርትኳን ሀረገወይን ፈልገህ ስላቀረብካት እናመሰግናለን::
@imantofik1455
@imantofik1455 Год назад
I love Birtukan hargoyne
@amahushderseh302
@amahushderseh302 Год назад
Bertukan Haregeweyen Selam Neshi Bemayete Betam Destegna Negn Enem Yemenorew America Newe
@abywasg6813
@abywasg6813 Год назад
Thank you Maraki show.pkease focus on the famous Ethiopian in okden days. It is an amazing program.
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Год назад
ዋዉ በጣም አረፉ ድምፅ አለሸ
@hanichowase7393
@hanichowase7393 Год назад
This is my favorite channel. Keep it up bro.
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Год назад
በጣም የምወዳትየተከበረች ጋዜጠኛ ❤❤
@bezas7edge190
@bezas7edge190 Год назад
ደስ ብሎኝ ነው ያየሑሽ ❤️
@princessmekelle81
@princessmekelle81 Год назад
ብርቱኳንዬ በጣም ነበር የማደንቅሽ ሁሌ እንዳንቺ መሆን ነበር የምመኘው❤.. ግን ምን ዋጋ አለው ህይወት በራስዋ መንገድ መራችኝ እንጂ
@samitube7443
@samitube7443 Год назад
ምርጥ ፕሮግራም
@esubalewdinku1065
@esubalewdinku1065 Год назад
የማውቀውን በትክክል ስላቀረብሽ አመስግኘሻለሁ_ብርቱዬ!
@firezerasefa8197
@firezerasefa8197 Год назад
Birtukan had had some great opportunities to witness some important historical events and she is well traveled. It would be great to read an autobiography from her.
@hustler4454
@hustler4454 Год назад
እዉነት ነዉ ጋሽ በላይ ሁሌም ከቤተመንግስ አይጠፉም ነበር
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 Год назад
ወይንሸት እና ብረሀኑ አቅርብ በጣም ደስ የሚሉ ጋዘጠኛች ናቸው
@robelbirm9522
@robelbirm9522 Год назад
ehude ye zefen merecha aqerabiwochu?
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 Год назад
ግዞ ማራኪ ጋዜጠኛ ብርቱኳን ሐረገወይንን ፈልገህ ልበል ስላቀረብክልን እጅግ እጅግ አመሰግንሃለሁ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ግን በጣም አጠረ ስንት ልምድ ያላትን ጎበዝ ሴት ብዙ ማናገር ይቻል ነበር እባክህ እንዲህ አይነት የሀገር ባለውለታዎች ሁለት ክፍል እየስራህ አቅርብልን
@tarekegnmulu6792
@tarekegnmulu6792 Год назад
She reminds me my childhood memory. I was teenager in 1990s. I had a big interest to be a journalist. so i was participating in minimidia clubs in my elementary school in the time and i was good at it. at that time Ethiopian radio journalist like Birtukan, yeneneh kebede, Abdulsemed Mohamed, Dmese Damete, Minalachew semachew and others were stars for me and my family as a whole.
@martinendres5657
@martinendres5657 Год назад
wow she is my hero!!!💐🏆🌼🌻👍🏾🙏🏽🏆🏆🏆🏆
@yaredwude6571
@yaredwude6571 Год назад
ግዞ የምታቀርባቸው ሰዎች አሪፍ አስተማሪና በተሰማሩበት ዘርፍ ለብዙዎቻችን ትምህርት የሚሰጡ ናቸው ግን የዛሬው በጣም አጠረ።
@bezagm2254
@bezagm2254 Год назад
በጣም ደስ የሚል ቆይታ !! 👌
@emmitube1931
@emmitube1931 Год назад
ድምጿ ደስ ይላል።
@abrahamanley
@abrahamanley Год назад
ደስ የሚል ነበር
Далее
Tipuan Jenius dalam Mengasuh Anak & Gadget Cerdas
00:21
The idea of ​​making a badge is so cute ❤️
00:44
Tipuan Jenius dalam Mengasuh Anak & Gadget Cerdas
00:21