Тёмный

"ከአንተ ውጭ የስጋ ዘመድ የለኝም...ወንድሜ የት ነህ?"...ልብ የሚነካ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 102 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

4 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 298   
@anteyeshalom7825
@anteyeshalom7825 Год назад
ዳኒ ከህጻንነትህ ጀምሮ ከነወንድምህ አውቅሀለሁ ሲሔድም እናውቅ ነበር ጌታ ይርዳህ ዳኒዬ ምንም የለውም ያደገው በሰፈር ሰዎች ነው
@MaryMary-xx9bi
@MaryMary-xx9bi Год назад
Yehen lij mawkew meslng balsasat erdata weyem bokku akebabi meselng
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Год назад
😭😭😭😭
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Год назад
🙏😘
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Год назад
@Mimi Shashemene ወንድሙ ዛሬ ተግልኝቶለታል በጣም ደስ ብሎኛል የእውነት ተገኝቷል ወንድሙ
@emuzab4781
@emuzab4781 Год назад
@Mimi Shashemene እባክሽ ስለ ቤተሰቦቿ የምታቂው ነገር የለም?
@user-zx1px4im7i
@user-zx1px4im7i Год назад
ሁለተኛ ዙር ላይ አላህ ወንድምህንም የናት ያባት ዘመዶቹህን ያንበሻብሺህ አይዞህ 🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@tobistagizawweldeyes6530
@tobistagizawweldeyes6530 Год назад
አልቅሼ መሞቴ ነው እጅግ የሚያሳዝን ልጅ ጌታ ሆይ በመንገዱ ተከተለው
@asasasss860
@asasasss860 Год назад
ሲያሳዝን😥 አይዞህ የሠራዊት ጌታ ይርዳልህ
@kf4113
@kf4113 Год назад
በድጋሜ ከታላቅ ወንድምህ ጋ ተገናኝተህ ያሳየን መዳኃንዓለን
@Firstmove01
@Firstmove01 Год назад
ኡፍፍ ወንድሜን እግዚአብሔር ይርዳህ ደስታህን ያሳየን የአመታት ስቃይህን ዋጋ ይክፈልህ
@TUbe-li1rf
@TUbe-li1rf Год назад
ደምረኝ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
በሒወት ኑሮ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሑ 🙏አይዞህ ይገኛል
@hadihadi8620
@hadihadi8620 Год назад
ከቶ ጰረ የሀ ሸሸ ወወልድ ከማል ከሚል ድሀ ውውውዌወዘዘ ዘ ዘመቻ ዘመን ዘመን ዘውድ ድሮ ሿፇፆፇፇፇፇፆፇፇፇፇፇ
@hadihadi8620
@hadihadi8620 Год назад
ከቶ ጰረ የሀ ሸሸ ወወልድ ከማል ከሚል ድሀ ውውውዌወዘዘ ዘ ዘመቻ ዘመን ዘመን ዘውድ ድሮ ሿፇፆፇፇፇፇፆፇፇፇፇፇ
@salamontube
@salamontube Год назад
እግዝአብሄር በህይወት ያገናኝ ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Год назад
ይህ ልጅ የእናቱንም የአባቱንም ወገን ያገኛል ምክነያቱም ፎቶ ስለያዘ 🧑‍🎨ሪ ይርዳህ
@mekiletkidist5886
@mekiletkidist5886 Год назад
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነዉ አንዱን ብታጣ አንዱን ታገኛለህ የማያሳፍር ፈጣሪ ባጭር ጊዜ ጥሩ መልካም ዜና ያስማናል
@heritube7927
@heritube7927 Год назад
ወንድ ልጅ ላለማልቀስ ሲታገል እንባዬ ይመጣል የኔ አባት አይዞህ ታገኘዋለህ
@xvert9183
@xvert9183 Год назад
ሰላም የኔ ወንድም..እኔ የምኖረዉ እስራኤል ንው ለብዙ ኀሩፕ ሸረ ኣድረኄ ኣለው(የቅረታ ኣማርኛ ብዙ ኣላውቅም) ፈጣሪ ዮርዳህ🙏❤️
@jemmatube4741
@jemmatube4741 Год назад
please share it in habesha community groups
@user-xk5bi2zh2x
@user-xk5bi2zh2x Год назад
Enamesgenaln
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እፍፍፍፍ እስኪ እግዚአብሔር ይርዳህ 😢🙏🏿 እኔማ ይሄን ፕሮግራም እያየሁ ማልቀስ ሆነ ስራዬ😥😭😭
@user-xk5bi2zh2x
@user-xk5bi2zh2x Год назад
Enem embaye eko alak
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Год назад
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ከወንድምህ ጋር ፈጣሪ በሰላም ያገናኝህ አይዞህ ወንድሜ
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Год назад
የእስራኤል አምላክ ይርዳህ አሜን ወንድሜ በጣም አዘንኩ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ! ማገናኘታቸው ደስ ይላል ።
@askaletesema8057
@askaletesema8057 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ያገናኝሀል የናዝሬት ጎረቤቶችህ በጣም የተመሰገኑ የእግዚአብሔር ሰዎች ናቸው አይዞህ ነገ የናትህንም ቤተሰብ በወንድምህ አባት ምክንያት ምናልባት ታሪክዋን ነግራው ከሆነ ልታገኛቸው ትችላለህ አይዞህ ጥሩ ቦታ ነው የመጣኸው ያገኙልሀል።
@samrawettube3583
@samrawettube3583 Год назад
የሰፈሬ ልጂ እግዚ አብሄር ይርዳህ
@mqw544
@mqw544 Год назад
አላህ ያገናኝህ ያረብ አይዞህ የማያልፍ የለም እናትህንም ምንስ ክምር እናት ተገናኝታችሁ ልብ ይረፍ
@fhddfhad4800
@fhddfhad4800 Год назад
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይርደህ እኔ እግዚአብሔር ራድቶኝ ወንድሜን ያጋናኛኝ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Год назад
እባክህ በህይወት ካለህ አለሁ በለው 😢😢 አይዞህ ወንድሜ ስሜትህ ይገባኛል 😢🥰🙏
@amenamen9823
@amenamen9823 Год назад
የታፈነ እዉነት መናገር እየፈለክ ለመዉጣት የሚያታግልህ በጣም ነው ያስለቀሰኛ ወንድልጅ ላለማልቀስ ሲጥር ወይኔ😭😭😭😭😭
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Год назад
አላህ ከወንድምህ ያገናኝህ አየ ዱኒያ ውስጡ በጣም ታሟል ያአላህ በሰላም በጤና ተገናኝታችሁ ለመደሰት ያብቃህ
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z Год назад
ሌሎቹ ያዩትን ደስታ ለአንተም እግዚአብሔር ያገናኝህ
@isayasbiniyam3044
@isayasbiniyam3044 Год назад
በጣም ልቤን የነካኝ ታሪክ ነው አይዞክ ወንድሜ ወንድምክን አግንተክ በእንባ የምናይክ እንደምንሆን ተስፋ አለኝ
@ahmedshiferaw60
@ahmedshiferaw60 Год назад
ስልክህ እባክህን ታሪኩ ተመሳሳይነት አለው ነገር ግን የስም ልዩነት አለው።የአባቱ ታሪክ ከቻልክ በስልክ አዋራኝ
@leyla1093
@leyla1093 Год назад
እስክሪን ላይ ባልው ስልክ አናግራቸው
@amethiopian2360
@amethiopian2360 Год назад
በebs ስልክ ደዊይ እባክሽ
@user-iz8xi1tt6w
@user-iz8xi1tt6w Год назад
እባክ እርዳው የመረጃ ትንሸ የለውም
@ahmedshiferaw60
@ahmedshiferaw60 Год назад
@@leyla1093 አይሰራም ሞክሬ ነበር
@vyivg257
@vyivg257 Год назад
ይሄን ኮሜንት እንዲያዩት ላይክ አድርጉት
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c Год назад
ምን አለ አብሮ ብወስዳችሁ ከሚለያያችሁ አላህ ይርዳህ ወንድም
@betyayele5876
@betyayele5876 Год назад
Ayichalima ziriya keleleh ayifekidum
@hanan2237
@hanan2237 Год назад
ይሄደሞ ከባድነዉ ልብ ይሠብራል አላህ ከሞላዉ በተሠቦችህ ያገናኘህ💔
@romagebirnene8135
@romagebirnene8135 Год назад
ወንድሜ አይዞህ ግታ ያውቃል እሱ ይረዳሀል ልቤ በጣም ነው የተነካው እፀልይልሀለው በርታ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Год назад
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነገር በቀሪው ዘመንህ ያደርግልሃል 🙏
@TUbe-li1rf
@TUbe-li1rf Год назад
ቤተሠብ አረጉኝ
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Год назад
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ እመብርሀን ጉድለትህን ትሙላልህ
@derejedandita3468
@derejedandita3468 Год назад
እመቤቴ ትርዳህ ክርስቶስ ይርዳህ።
@tewabtube
@tewabtube Год назад
አይዞህ ወንድም የናትም የአባትም, ዘመዶችህን, ወንድምህንም እንዲያገኙሁ / እንድታገኛቸው ከልብ እመኝልሀሁ!
@habibayoutube9164
@habibayoutube9164 Год назад
አቤት ጌታየ ሆይ አላህየ አንተ ደስታውን መልስለት ያርብ. ያርብ ያርብ
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Год назад
ነገ መዳኒያለም ነው መዳኒያለም በስላም ያገናኝክ ከወድምክ ጋር አይዞህ የኔ ወድም 😢
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Год назад
ልቤተሰበረ ወላሂ ያማል አላህ ይድረስልህ አላህ ያገናኝህ ወድሜ
@meronblen1926
@meronblen1926 Год назад
ቸር ወሬ ያሰማህ ወንድሜ ስሜቱ ከባድ ነው
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Год назад
አላህ ይርዳህ አንድ ያለህን ዘመድ ያገናኘህ
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Год назад
እፍፍፍፍፍፍ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ወንድም ብቸኛ አይደለህም ብዙ ህዝብ ከጎንህ ነው
@kabtamuabayneh4061
@kabtamuabayneh4061 Год назад
እግዚይልብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@zabibam7335
@zabibam7335 Год назад
ከባድ ነው:አላህ:ያገናኝህ
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Год назад
ህይወት ያለ ምንም ቤተሰብ ከባድ ነዉ ምክንያቱም ባዶነት ነዉ የሚሰማዉ ወንድምህን የእናትህን ቤተሰቦች የአባትህን ቤተሰቦች ያገናኝህ ወንድሜ ጎበዝ ነህ ደግሞ ከእግዚአብሔር በታች የአንተ ጥንካሬ ነዉ እዚህ ያደረሰህ በርታ እሽ
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 Год назад
ይቅርታ በፌት ፈላሻ ነበር የሚባለው አሁን ግን ቤተ እስራኤል ነው የሚባለው እና ወንድምህን ፈጣሪ በሰላም ያገናኝህ ወንድምየ አይዞህ
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Год назад
አለማወቅ ነው ድሮ ይሁዲ የተባለ በጠቅላላ በፈላሻ ነው የሚታወቀው ልጅ ስለሆነ ነው ቤተ እስራኤል በል እሺ አባትየ
@ednagenetgodo6947
@ednagenetgodo6947 Год назад
ከጥንት ከድሮውም ከመጀመሪያው ቤት ይሰራኤሎች ነን ። ታሪክ ሂሰቶሪ አለማዎቃችሁ ያሳዝናል ።
@gemechubult5460
@gemechubult5460 Год назад
ኡፍ እስኪ እግዚኣብሔር ይርዳህ
@erehanatube1667
@erehanatube1667 Год назад
እፍፍፍ ከባድ ነው ስሜቱ አላህ ያገናኝህ ወንድምህ ጋር ተገናኝተህ በዴስታ ያሳየን
@danielgetachew4129
@danielgetachew4129 Год назад
ለሁላችሁም ስለ መልካም ምኞታችሁ አመሠግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@dinmordinmor2799
@dinmordinmor2799 Год назад
Daniye guadagnaye ayzok tigenagnalachu
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Год назад
አይዞህ እህህህህህህ
@user-bi6qb5of8q
@user-bi6qb5of8q Год назад
አብሺር
@bilobilo2441
@bilobilo2441 Год назад
Daniye ayzok tagegnewalk
@rakebmelaku1515
@rakebmelaku1515 Год назад
ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Год назад
እስራኤል በቀላሉ ማግኘት ይቻላል ምንም ችግረ የለም አይዞህ ወንድሜ
@user-bt3bh4nl2p
@user-bt3bh4nl2p Год назад
አላህ ያስገኝልህ ደሜዋ
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g Год назад
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም
@rutenigussie309
@rutenigussie309 Год назад
ይህንን የምታዩ እባካችሁ ተባበሩኝ እኔም የእናቴን ዘመዶች ምንም አላዉቅም እናቴ ጎጃም አቸፈር ከሚባል ሀገር መታ እኔን እና ወንድሜን ከወለደች በኋላ በ1983 ነዉ የሞተችዉ እናም ምንም ወገን ሳይመጣ በሰፈር ሰዉ ትብብር ነዉ የተቀበረችዉ ። ስሟ እታጉ ጥላሁን ትባላለች ወደዛ አካባቢ ምታዉቁት ካለ አጠያይቁልኝ እባካችሁ ለመልካምነታችሁ አመሰግናለሁ።
@ahmedshiferaw60
@ahmedshiferaw60 Год назад
የአባትሽስ
@rutenigussie309
@rutenigussie309 Год назад
@@ahmedshiferaw60 አባቴም ሞቷል
@ahmedshiferaw60
@ahmedshiferaw60 Год назад
@@rutenigussie309 ታቂዋለሽ ግን እኔ የአጎቴን ልጅ ስለምፈልግ ነው ።አጎቴ 1986 አካባቢ ነው የሞተው
@rutenigussie309
@rutenigussie309 Год назад
@@ahmedshiferaw60 አላዉቀዉም ሁለቱም እኔ እንደተወለድኩ ነዉ የሞቱት
@ahmedshiferaw60
@ahmedshiferaw60 Год назад
@@rutenigussie309 የኔ አጎት የአውራ ጎዳና ሾፌር ነበር።በላይ አበበ ይባላል።
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳህ ወድሜ
@hayathaya4597
@hayathaya4597 Год назад
ፈጣሪ ይርዳህ ወድሜ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Год назад
አይዙህ ወድሜ አላህ ይርዳህ ቤተሠቦችህን ለመገናኘት ያብቃህ በደሥታ ቀርበህ እድናይህ እመኛለሁ
@askaletesema8057
@askaletesema8057 Год назад
ስማቸው ትክክል ከሆነና ፍተግራፍ ካለው ቤተሰብ ጡረታ ወሰደው ስለሚሆን ማህበራዊ ዋስትናም ጠይቁለት የአባቱን ሙሉ ስምና የድርጅቱን ስም አርጋችሁ።ወንድምና እህት ካለው ያገኛቸዋል!!!
@emuzab4781
@emuzab4781 Год назад
ትክክል
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 Год назад
በሕይወት ያገናኛችሁ!!
@helenalmayo2356
@helenalmayo2356 Год назад
እግዚአብሔር ከወንድምህ ያገናኝህ 💔😭የእናትህንም ቤተሰብ ያገናኝህ ፈጣሪ 🙏🙏
@hanaewnetu8782
@hanaewnetu8782 Год назад
ቸሩ መድሃኒያአለም ይርዳህ ወንድማችን
@haileyesusdegefu9088
@haileyesusdegefu9088 Год назад
You came to EBS to find your brother and witnessed your neighbors untold act of kindness and generosity. Due to this, now you have many families. Huge respect and special thanks to people of Nazareth and your neighbors.
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Год назад
That's is so sweet 😍
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 Год назад
_አላህ ያገናኝህን ለቅሶህን ወደ ደስታ አለህ ይቀይርልህ ያረብ🤲_
@tensaytensay2891
@tensaytensay2891 Год назад
ወድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Год назад
ወንድሜ በጣም ደስተኛ ነኝ አጋጣሚ ሆኖ ከአንድ አካባቢ ነው ያለነው ባጋጠመው አንዳንድ ችግሮች የስልክ ግንኙነታችሁ የተቆዋረጠው።የእንጀራ እናቱም የተባረከች ሰው ነች ።ስላንተ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እንኩዋን ደስ አለህ ።
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Год назад
እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ይርዳህና ደስ ይህን ያሳየን ፣ እግዚአብሔር እንባህን ያብስልክ
@anteyeshalom7825
@anteyeshalom7825 Год назад
ልክ ነህ ዳኒ አዝሎህ ያሳደገህ ወይኔ ዳኒዬ
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 Год назад
መድሀኒያለም ይርዳህ ወንድማችን በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Год назад
እይዞህ ወንድሜ ሁሉም ይቀየራል ደስታህን ሙሉ ያርግልህ የነገው መድሀኒእለም መልካም ነገር ያሰማሀል
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
አይዞ ወድሜ አላህ የገናኛቹው ከበድ ነው ኡፍፍ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Год назад
ኢቢስ ቀዳሜ ከስአትና አዲስ ምእራፍን ምን ይሁን ምን ላይክ ሳላድርግ ቪዲዮውን አልጅምርም😍👌
@user-rz7zb4to6b
@user-rz7zb4to6b Год назад
ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ
@wellotube2
@wellotube2 Год назад
ኡፍፍፍ አላህ ያስገኝልክ ኡፍፍፍ የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል
@saramehammed1242
@saramehammed1242 Год назад
አይዞህ ወንድሜ ታገኘዋለህ
@seadamohammedtube3189
@seadamohammedtube3189 Год назад
ልጁ ውስጡ ተጎድቷል አስለቀሰኝ
@wubalemdires1630
@wubalemdires1630 Год назад
የኔ ወንድም አይዞህ እግዚብሔርን ተፀጋ እናትና አባት ይሆንሀል
@netsanetguade757
@netsanetguade757 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@rabitube773
@rabitube773 Год назад
ፈጣሪ በስላም ያገናኝህ ቤተእስራኤላዌ ብዙ ግዜ ወዴ እስራኤል ሲሄዱ ወታደር ነው የሚሆኑት ብሂዎት ካለ ታገኘዋለህ አብሽር
@user-to2ei2rl7w
@user-to2ei2rl7w Год назад
እግዚአብሔር ይርዳኸ ወንድሜ ካለኸ ፎቶውን የወንድምኸን አሰቀምጥ እውነተኛ ከሆንክ ብዙ ፈላሻ ዘር አለነልኸ እኔም ፈላሻ ነኝ እንዲያውም ካይላ ነኝ አይዞኸ ወንድሜ የሰው ልጅ በሁሉም ይፈተናል የአዳም ልጅ ሁሉም ነው መልካም እድል
@maki4428
@maki4428 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳህ የኔወንድም
@maddy7117
@maddy7117 Год назад
አይዞህ ወንድም አለም እስራኤል ብዙ ኢትዮጵያዊ ስላሉ ይረዱሀል
@pierrenajem3319
@pierrenajem3319 Год назад
ኡፍፍፍ 😭 እግዚአብሔር ይርዳ
@user-wn2cz6ci3y
@user-wn2cz6ci3y Год назад
አይዞህ ወንድም በመጀመሪያ ቤትእስራኤል ነው የሚባለው ለማንኛውም ወንድምህ በሂወት አለ አይዞህ
@fantuyohannes1271
@fantuyohannes1271 Год назад
እግዚአብሔር ይረዳህ የኔወነደም ብቸነት በጣም ከባደነወ
@fafifafi136
@fafifafi136 Год назад
አብሽር አላህ ያገናኝህ የኔወንድም እዉነት ከባድነዉ ከሁሉም ቤተሰቦችህ አላህያገናኝህ እንባህ በደስታይታበስ ሳምንት ከዘመዶችህ ጋር ተደስተክ ስትስቅ ያሳዬኝ
@user-iu1sd1qi7g
@user-iu1sd1qi7g Год назад
እኔም የጠፋ ወንድም አላኝ እስኪ አፈላልጉልኝ 😭
@genetmolaasheber8100
@genetmolaasheber8100 Год назад
ፈጣሪ ይርዳህ
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ🙏🙏🙏
@muluyetube9190
@muluyetube9190 Год назад
የተጎዳ ልብ ነው ያለክ
@user-iv5sb8bn3h
@user-iv5sb8bn3h Год назад
እፍፍፍፍ እንዴት ኣንጀት ይበላል የኔ ወንድም ኣይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ በደስታ ያገናኘን
@Anumma572
@Anumma572 Год назад
Egziabeher Belam Ygnageh
@memmeem7920
@memmeem7920 Год назад
የሳምንቱ በደስታ አላህ ያገናኘን
@user-xh5pf4dk1q
@user-xh5pf4dk1q Год назад
አላህ ያገናኝህ አይዞህ
@zemeta9769
@zemeta9769 Год назад
አይዞህ የኔ ወንድም
@bertukanderbew7053
@bertukanderbew7053 Год назад
እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን ያገናኝህ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Год назад
እኮን ደስ አለህ የኔ ወንድም እናት ከሌለች ተሰብስቦ ማደግ የለም
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 Год назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳህ!!!
@MIkItube
@MIkItube Год назад
እናገኜዋለን በቅርብ እናፈላልገዋለን ችግር የለም ፈጣሪ ይርዳህ
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q Год назад
ተገናኙኮ በጣም ደሰ ይላል
@user-up2cy4ym4u
@user-up2cy4ym4u Год назад
ሁሉን ማድርግ የሚችል አንድ አምላክ ቸሩ መድሃኒያለም ይርዳል
@yanattube5157
@yanattube5157 Год назад
እግዚአብሔር ያገናኝህ
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Год назад
ኡፍ እግዚአብሔር ሆይ ሁላቸውንም አገናኝተኸው ደስታውን አሳየን
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i Год назад
አይ ሒወት ሺ ፈተና ለአንድ ሒወት አላህ ያገናኛችሁ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነዉ😥😥
@meye1988
@meye1988 Год назад
ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ,አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ
@mulu6386
@mulu6386 Год назад
አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይረደህ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Год назад
እግዛብሔር ይርዳህ
Далее
КОМПОТ В СОЛО
0:16
Просмотров 6 млн
Walking can get boring 😎
0:25
Просмотров 26 млн