Тёмный

ቤተሰቦቼ ያደረጉልኝ አቀባበል 

YetenbiTube የተንቢ
Подписаться 258 тыс.
Просмотров 295 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 апр 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2 тыс.   
@user-wo3mw6cb7b
@user-wo3mw6cb7b 3 года назад
ብዙ ጊዜ ሀገር መግባት ያምረኛል ግን እናትና አባት ስለሌለኝ መልሶ ይደብረኛል 😭😭😭😭😭😭
@user-ps2bk1mi3b
@user-ps2bk1mi3b 3 года назад
አይዞሺ የኔውድ ሀገርሺ ግቢና መልካም ትዳርሰቶሺ በልጆችሺ ተፆናኝ ሀገርሺ ግቢእሺ ማም
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 3 года назад
አይዞሽ እህቴ
@munarumana3553
@munarumana3553 3 года назад
አብሽሪ እማ
@user-dr7zf2fi8f
@user-dr7zf2fi8f 3 года назад
ማሚዋ ግቢእሽ አገር
@hawaab2057
@hawaab2057 3 года назад
አይዞሽ ግቢ አገርሽ
@user-op5hi9mg9b
@user-op5hi9mg9b 3 года назад
እኔም ዛሬ ለሊት ነው የምሳፈረው በሰላም ጊቢ በሉኝ😍
@neimahussen7156
@neimahussen7156 3 года назад
በሰላም ግግቢ የኔ እህት
@user-on7in7ps7e
@user-on7in7ps7e 3 года назад
በሠላሜግብ
@user-oj4jt9tb3e
@user-oj4jt9tb3e 3 года назад
በሰላምግቢማሬ
@mahboobamahbooba5994
@mahboobamahbooba5994 3 года назад
በሰላም።ግቢ።እህት
@user-gx8nl5hx2x
@user-gx8nl5hx2x 3 года назад
ሠላም ግቢ
@user-np6fq8vq6c
@user-np6fq8vq6c 3 года назад
ለሚ በሰላም መግባትዋ ያስደሰታቹ እስኪ ላይክ
@meriemtube4869
@meriemtube4869 3 года назад
ውዴ ደምሪኝ
@fuadeyayueyayu2503
@fuadeyayueyayu2503 3 года назад
,እኳን ደና ገባሽ
@raniadoghmanrakha5846
@raniadoghmanrakha5846 3 года назад
Maree
@zahrazine2745
@zahrazine2745 3 года назад
እኔ
@hayatali9576
@hayatali9576 3 года назад
ማሻ አላህ
@user-tw3ic8ct7x
@user-tw3ic8ct7x 3 года назад
ለምለም በሰላም ሀገሯ መግባትዋ ያስደሰታችሁ እስቲ. በላይክ 👍👍👍😍
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 года назад
ቀንቻለሁ ግን እቃ ይሄን ያክል አብሮ በአንድ ፕሌን መያዝ ይቻላልዴ?
@wellochanal6505
@wellochanal6505 3 года назад
ባአላህ ይሁንባቺሁ እሥኪ በላይክ ዱአ አድርጉልኝ የሀገሬ ፀረን ናፍቆኛል
@user-iv5sx3qu5y
@user-iv5sx3qu5y 3 года назад
ብቻ ለሀገራችን ያብቃን
@maritu1983
@maritu1983 3 года назад
Aysosh
@Tube-fy7kq
@Tube-fy7kq 3 года назад
አይዝሽ
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 года назад
ማሽአላህ ለምለም እህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እንኳን ነሰላም ገባሽ እሄን የናፈቃችሁ ሁሉ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@eregoyarau5827 ደምሪኝ
@richtube5245
@richtube5245 3 года назад
መቸ ይሆን ግን ሀገሬ የምገባዉ😭😭
@sintayehugebremariam3811
@sintayehugebremariam3811 3 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
@user-ti4mx2ip2h
@user-ti4mx2ip2h 3 года назад
Amin
@medinamedina8256
@medinamedina8256 3 года назад
ሽኩራን ባቦ
@emusade4912
@emusade4912 3 года назад
የተንቢ/ይምጣብኝ ኬኩ ላይ ሲያምር እንኳን በሰላም ተቤተሰባሽ ተቀላቀልሽ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የፍላጎቱ ተሞልቶ አላህ ለሀገራችን ያብቃን
@user-ys9qx8zz6k
@user-ys9qx8zz6k 3 года назад
ያርብ አሚንንንንንን
@sekatehalom
@sekatehalom 3 года назад
ማነዉ እንደኔ የተደሰተ የተንቢን ከቤተሰቦቿ ጋር ሲያት እምባዬ መጣ ፈጣሪ ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን 😍😍😍❤ ያገሬ ልጆች ከጫፍ እስከጫፍ ፈጣሪ ይጠብቃጭሁ
@user-yn1nq4wx5t
@user-yn1nq4wx5t 3 года назад
እኔምእናት እናአባቷ ገ ስትገናኝ እባየመጣ እኛንም በስላምላገራችንያብቃ ን
@user-fm7pu1lg5t
@user-fm7pu1lg5t 3 года назад
አሚን አሚን እህትዋ
@sekatehalom
@sekatehalom 3 года назад
@@user-fm7pu1lg5t አሚን ዉደ
@fedibintabrar2736
@fedibintabrar2736 3 года назад
Amin
@mihirette6953
@mihirette6953 2 года назад
Amen 🙏 Tebareki
@user-jb7fn3rs9s
@user-jb7fn3rs9s 3 года назад
ታደለሽ ቀናሁ ማን ይሆን የቀና እደኔ 🖐 ሁላችንም ለዚች ቀን ያብቃን 🙏
@user-iu5iz1yu7n
@user-iu5iz1yu7n 3 года назад
እኔ ቀንቻለሁ
@user-jb7fn3rs9s
@user-jb7fn3rs9s 3 года назад
@@user-iu5iz1yu7n አብሽር አይዞን አንድ ቀን የኛም ቀን አለ
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 года назад
አሜን🙏
@erozitube9487
@erozitube9487 3 года назад
enei
@hayatmuhatub7453
@hayatmuhatub7453 3 года назад
እኔምእሁድማታነውበረራዬ
@tube504
@tube504 3 года назад
አይገርምም ሳሚና ለምለም ተገናኙ😍😍😍😍
@user-rk3yv7ew5j
@user-rk3yv7ew5j 3 года назад
ለምለም ሁካን በሰላም ገባሽ እኔም ገርሞኝ ሳሚ ለምለም
@sarasara-zx3gn
@sarasara-zx3gn 3 года назад
ክክክ ገርሞኝ ደሞ በደብ ሠላም አይላትም ዶጮ
@cingcinh4800
@cingcinh4800 3 года назад
Inem garmonal
@cingcinh4800
@cingcinh4800 3 года назад
Inem garmonal
@zelaftube5292
@zelaftube5292 3 года назад
@@sarasara-zx3gn .ከካሜራ ጀርባ አላየንም ይብራብን
@zeynebe6065
@zeynebe6065 3 года назад
እናትሽ ስትስሚይ እባዬ ፈሰሰ ለእኛም ይሄን ቀን ቅርብ ያአድርግልን
@sara5880
@sara5880 3 года назад
እኔም ሪግፍፍፍ ግን እንደእናት በዝይ አለም አለ ዉዉዉይይይይ አምላኬ የናቴ ፍት ሳላይ እዳታስቀረኝ በተለይ በስደት ሁነን
@AyaAya-ns9pw
@AyaAya-ns9pw 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ruuhhkkooruuhhkkoo365
@ruuhhkkooruuhhkkoo365 3 года назад
እናትና አባትዋ ስትስም እባ ተናነቀኝ ኢላሂ እኔም ከናፈካቸው ቤተሰቦቼ እናት አባቴ ጋ በሰላም ያነናኝሽ በሉኝ
@tube-xs5or
@tube-xs5or 3 года назад
አላህ ያገናኝሽ ዉደ
@user-ul4xm6xu5g
@user-ul4xm6xu5g 3 года назад
እኛምያብቃን
@ruuhhkkooruuhhkkoo365
@ruuhhkkooruuhhkkoo365 3 года назад
@@user-ul4xm6xu5g ኢሻአላህ ለሁላችንም ከመላዉ ቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ያገናኘን
@ruuhhkkooruuhhkkoo365
@ruuhhkkooruuhhkkoo365 3 года назад
@@tube-xs5or አሚን
@dasashdasash7856
@dasashdasash7856 3 года назад
@@tube-xs5or አላህ ይብዳት
@ethiopia2617
@ethiopia2617 3 года назад
እንኳን ሰላም ገባሽ ሁላችንንም ለ ሀገራችን በሰላም በጤና ያብቃን ሸቃሊትዬ ስደት ይብቃን ይሄን ቀን በጉጉት የሚጠብቅ በላይክ ያሳውቅ
@meriemtube4869
@meriemtube4869 3 года назад
ስወዳችሁ ደምሩኝ
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 3 года назад
🙋🙋🙋
@tgchannel9741
@tgchannel9741 3 года назад
@@meriemtube4869 ደመርኩሽ ደምሪኝ ማር
@meriemtube4869
@meriemtube4869 3 года назад
@@tgchannel9741 እሺ
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 года назад
አሜን
@user-kv3qs5hd4b
@user-kv3qs5hd4b 3 года назад
የመዶም ቅመሞች እካን ለተከበሪው ርመዳን አደርሳች ስብስክራይብ አደርጉኝ የኔ ጀግናውች
@Mm-kj9bm
@Mm-kj9bm 3 года назад
እኮናብሮ አደረሰን
@salaamsalaam9437
@salaamsalaam9437 3 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️♥️👏👏👏💋💋💋💋♥️❤️💓
@hayattube3721
@hayattube3721 3 года назад
እንደመር
@zikredarmidia2331
@zikredarmidia2331 3 года назад
ሲደርስ አይሻልምዴ ከኛ ውስጥኮ አጀሉ የደረሰ የማይደርስበት ይኖራልና ተረጋጉ እስኪደርስ
@zinetawol3777
@zinetawol3777 3 года назад
እንኳን አብሮ ያደረሠን
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 года назад
ለሙዬ እንኳን ሰላም ገባሽ ወው ደስ ሲል ትልቅ ስጦታ አገኘሽ እመቤታችን ድንግል ማርያም 🥰🥰
@Hayat-Tube
@Hayat-Tube 3 года назад
እንኮን በሰላም ለሀገርሺ ለቤተሰቦችን እበቃሺ በጣም ደስ የሚል ነገር ተሰማኝ እኛንም እችን ቀን ያድርሰልን👍
@user-ok8dk9tu5p
@user-ok8dk9tu5p 3 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ 😍ከlive ወደ video ETHIOPIA
@najatdhrh9093
@najatdhrh9093 3 года назад
ኢትዮጵያ ዉይ
@shewalemashewa7060
@shewalemashewa7060 3 года назад
Hahaha hareg ababalesh tamchegn. Berchi demo
@SmartinfoBEST
@SmartinfoBEST 3 года назад
የርግብ የርግብ የርግብ አሞራ የተንቢ ከሳውዲ ስትገባ ሀገሯ 😂😂👌👌👌
@user-rk4ll3cq2c
@user-rk4ll3cq2c 3 года назад
🤣🤣🤣😆😆😆👍👍👍
@asterdestaasterdesta7282
@asterdestaasterdesta7282 3 года назад
Hahaha
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 года назад
😄😄😄😄😄
@user-ee1vp5mk6m
@user-ee1vp5mk6m 3 года назад
ግጥምነው ልበል እህቶቸ ለአላህብላቺሁ ዱአአርጉልኚጨቆኛል
@user-rk4ll3cq2c
@user-rk4ll3cq2c 3 года назад
@@user-ee1vp5mk6m አላህ ከጭንቅ ያውጣሽ የኔውድ አብሽሪ ፋጡምዬ❤😥😥
@user-lz4jx5sm7v
@user-lz4jx5sm7v 3 года назад
ተዓዲሊኪ ንዓኪ የምሰለኒ ፈጣሪ ምድሪ ዓደይ የርግፀኒ
@t0783
@t0783 3 года назад
እንኳን በሰላም ከቤተሰቦችሽ ተገናኘሽ ዉይ ደስ ሲሉ እደኔ ሀገሩ ለመግ ባት የጓጓ አለ
@HawaTube3609
@HawaTube3609 3 года назад
ማሻአላህ ለምለም እንኳን ሰላምገባሽ ዋዉ ደስ ይላል ውድናየተከበራቹ ብርቅየ ይሙስሊም ልጆ እንኳን ለተከበረው ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 3 года назад
ሳላደንቅሺ አላልፍም ምክንያቱም ልክ ስትሄጅ እንደለበሺው ነው ለብሰሺ የተመለሺው አንዳንዶች ወዴሃገር ሲገቡ እራቁታቼውን ነው የሚገቡት በቁምጣ በሱሪ
@user-iv5sx3qu5y
@user-iv5sx3qu5y 3 года назад
በጣም
@sarasid5599
@sarasid5599 3 года назад
ማሻላህ እንደት ደስ ይላል
@tubitubi8818
@tubitubi8818 3 года назад
ለምልዬ እኳን በሰላም ገባሽ ማሬ አንቺ የረዳ አላህ እኛንም በራህመቱ ረድቶን ለሀገራችን ያብቃን አሚን በሉ
@Semiratube
@Semiratube 3 года назад
እንኮን በሰላም ገባሺ ውዴ
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube 3 года назад
ማሻአላህ እህቴ እንኮን በስላም ክቤተስቦችሽ ተገናኛሽ በስድት ላይ ያላችሁ አላህ በስላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@user-iz8rm9xc9c
@user-iz8rm9xc9c 3 года назад
ማሻአላህ እንካን በሰላም ገባሽ ለምለም። እኛም ለዝችቀን ያብቃን ያገሬልጀውች። ያርቢ
@samrsamorasamrsamora686
@samrsamorasamrsamora686 3 года назад
አሜን ሁቢ
@user-bx9tz4ey6r
@user-bx9tz4ey6r 3 года назад
ደስ ሲል እንኳን ሰላማ ገባሽ ቤተሠቦችሽን አገኘሻቸው እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በሰላም በጤና ቤተሠቦቻችን ለማግኘት ያብቃን
@abitube3078
@abitube3078 3 года назад
እንካን ለዚህ አበቃሺ ለምለምየ እኛም በስደት ያለን ለዚህ ያብቃን
@Tube-pq8ge
@Tube-pq8ge 3 года назад
ወይኔ ከሥደት መልስ እናት ሥትኖር እዴት ደሥ ይላል እናት ከሌለች ጨለማናት ሕይወት እማ እወድሻለሁ ትተሽኝ ሔድሽ
@umukulsuma4911
@umukulsuma4911 3 года назад
አይዛሸ እሀት
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 года назад
👆👆👆👆💋💋💋
@Nejat197
@Nejat197 3 года назад
አይዞሽ ማሚየ
@user-sw5hz4xz6e
@user-sw5hz4xz6e 3 года назад
በጣም እኔም ሀገር መሄድ አስብና ያስጠላኛል ያለ እናት ሂወት ባዶናት
@susutube6270
@susutube6270 3 года назад
😭😭😭😭የኔም የለች
@user-vr2vs8gp1d
@user-vr2vs8gp1d 3 года назад
ማሻአላህ እንኳን ሰላም ገባሽ ለሚ እኛንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን ከሽቅልና አውጥቶ
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 года назад
እኳን በሰላም ገባሽ የኔ ውድ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 года назад
እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኛ ውድ ለኛም በርቼ ይሁንልን ያአላህ ለአንተ የሚሳንህ የለምና ህልሜን አሳክተህ ለሃገሬ አብቃኝ ለሁላችንም አላህ ያሳካልን
@user-nh1qd8ft6z
@user-nh1qd8ft6z 3 года назад
አሚን ውዴ ለኛም አላህ ያሳካልኝ
@Sara-zg5bf
@Sara-zg5bf 3 года назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይአስገን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@richtube5245
@richtube5245 3 года назад
መቸ ነዉ ግን ሀገሬ የምገባዉ😔😔😔😭
@jamog5389
@jamog5389 3 года назад
💚💛❤😢😢😢👪👪👪
@mikalkelati3167
@mikalkelati3167 3 года назад
ኣንድ ቀን
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 3 года назад
1ቀንየማማአብሽር
@betibeti72
@betibeti72 3 года назад
መቸ ነው ግን ሀገሬ የምገባው😭😭😣😣
@tubfoziyashow1655
@tubfoziyashow1655 3 года назад
ምን ነካቹ ማቼስ 2 አማት ቪዘ ነው ሚያሰሩለቹ ገባ ወጣ በሉ የስዳት ኑሮ ማቼም አይሞላ እኔ 3 አማቴ ሂጄ ተመልሼ ነበር አሁንም 2 አማቴን ጫርሼ ልሄድ ነው ቤተሰብ አይተቹ ተመለሱ
@EmuArfat
@EmuArfat 3 года назад
እንኳን ለእናት ሀገርሽ ለቤተሰብ ለወዳጅ ለወገንሽ በሰላም ገባሽ ማዘር እና አባባ እንኳን ደስ አላችሁ 💖💖💖
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 года назад
እንኳ በሰላም ገባሸ ታድልሸ እኔ 8 አመቴ ነው
@user-yx9rs8fr9n
@user-yx9rs8fr9n 3 года назад
አህለን ለምለምዬ የተንብ እንኳን ሰለም ገበሽ 😍😍😍
@akliluethiopia
@akliluethiopia 3 года назад
ለሚየ እኔ እንኩዋ አዲስ ነኝ ለቤትሺ ለማንኛውም እንኩዋን ለእናት ሀገርሺ በሰላም አደረስሺ #እስኪ ደስ ያለው ለምለም በሰላም በመግባቱዋ
@foziyoutube4175
@foziyoutube4175 3 года назад
ሀሀ የተሸከምሽው እላይላይሽላይ ያለው እኔን ከበደኝ ያአላህ አዝማሪ ይመስል ይሄን ሁሉ ኮተት እንኳን በሠላም ገባሽ የኔስቀን መቸነው እፍፍ ይሄን ይሄን ሣይ ባሰብኝ ናፍቆቴ
@hayatselemtewatubem5857
@hayatselemtewatubem5857 3 года назад
ማሽአላህ ታዲለሽ ቤተሰቦችሽን በሰላም አገኝሽ
@SmartinfoBEST
@SmartinfoBEST 3 года назад
እንኩዋን በሰላም ገባሽ 🎊🎊🎉🎉🎊🎊🎉🎉🎊🎊🎉🎉🎊🎊🎉🎉🎊🎊🎉🎊🎉👌👌👌👌👌👌👌
@jemilaali2594
@jemilaali2594 3 года назад
ወላሂ ለሚ መቸ ነው ቪዲኦ የምትለቀው እያልኩ ነበር እንኳን ሰላም ገባሽ 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
@zenabyasen9046
@zenabyasen9046 3 года назад
እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን
@user-pt9gp2sg7t
@user-pt9gp2sg7t 3 года назад
እንኮን በሰላም ገባሺ ማሬ ደስ ይላል እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን
@aboyetube3610
@aboyetube3610 3 года назад
እንኳን እግዚአብሄር ላሀገራሽ ያብቅሽ ለምለም እንደ እኔ ሀገር ቤተሰብ የናፍቅ ሰው አለ 😭😭😭😭
@user-ov6gy8xl1j
@user-ov6gy8xl1j 3 года назад
😭😭😭እሚዬን ና አበዬን መቼ ይሁን እኖዲህ አቅፊ ሸታቻዉን ሚጠጠዉ ያርብ
@user-je6bv8rg3s
@user-je6bv8rg3s 3 года назад
ኢሻአላህ እኔስ ብትይ
@mmn1491
@mmn1491 3 года назад
እሄ ቀን ናፈቀኝ ሀላሌም 10 ሞላን ከተገናኘን በሠላም ያገናኘን
@user-kn2on8li5v
@user-kn2on8li5v 3 года назад
እንካን በሰላም ገበሺ የተንቢ ተወደጄ እኔም በቅርቡ እገባለሁ
@user-cy9uv9pq3c
@user-cy9uv9pq3c 3 года назад
አንኳን አላህ በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ ለምለም ለእኛም እችን ቀን አላህ ቅርብ ያድርግልን
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 года назад
አንኳን በሰላም ገባሽ
@user-eo6ed7uj4o
@user-eo6ed7uj4o 3 года назад
ማሻአላህ ደስስስሲል ሳሚየም ለምየም እንኳን ሰላም ገባችሁልን😍❤️😍
@rslainntube6331
@rslainntube6331 3 года назад
ለምለም እንካን በሰላም ገባሽ አላህ ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን ይመልሰን 👍👍👍👍
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 3 года назад
አንቹን በሰላም የመለሰው እግዚአብሔር እኛንም በሰላም ይመልሰን
@hiruttube6804
@hiruttube6804 3 года назад
እንኳን በሰላም ገባሽ❤
@seaditube8396
@seaditube8396 3 года назад
እንኳን በሰላም ገባሽ የኔ ውድ ለኛም ፃለት አርጊልን ማሬ😘💯👍
@user-dr7zf2fi8f
@user-dr7zf2fi8f 3 года назад
😭😭😭እናቴን የማይበቀን ናፍቆኛል እናቴ ሂወቴ መቸነዉየማይሽ ማሚዋ
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 3 года назад
እኔም፣እራበችኝ😢😢
@Kw-jp2ry
@Kw-jp2ry 3 года назад
ዱንያ እንደሆነ አትሞላም ሀቢብቲ ሂጂና እያት አላህ በሰላም ያገናኝሽ
@Kw-jp2ry
@Kw-jp2ry 3 года назад
@@user-oq4ml5ov5o አብሽሪ ሀቢብቲ
@user-dr7zf2fi8f
@user-dr7zf2fi8f 3 года назад
@@Kw-jp2ry እሽእህቴ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 года назад
እናትና አባት እግዚአብሔር ነው ደካማ አትሁኑ እናት የለኝም አባት የለኝም ከልጂነቴ ጀምሮ ግን እግዚአብሔር አንተ አለህ ብዩ እናቴ ድንግል ማርያም አለች ብየ ሐዘኔን እረሰቻለሁ
@user-lq1dq6dh6p
@user-lq1dq6dh6p 3 года назад
Yane mar
@muluneshmolla4449
@muluneshmolla4449 3 года назад
እኔም እንዳንቺው ነኝ የሚያኖር መድሀኒአለም ነው እሱን ስሉምተማመን ከፍቶኝ አያውቅም ሁሉም የሆነው በእርሱ ፈቃድ ነው
@fanikey2475
@fanikey2475 3 года назад
እንኳን ሰለም ገባሽ ❤እኛንም እንደ የተንቢ በሰላም በጤና ላገራችን የብቃን የምትሉ ክርሰትያን ሙስሊም ወቅቱ የፆም ወቅት ነዉና ለሀገራችን ሰለም ፀልዩ ሀገር ከሌለን መግቢያ ከወዴት ይገኛል የምትሉ❤❤❤❤
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i 3 года назад
እንኮን ደስ አለሽ እኔ ከሳኢድ መቼ ነው የምገብው
@sofiabaze677
@sofiabaze677 3 года назад
ለሚየ እኮን ላገርሺ አላህ አበቃሺ ልልልልልልልልልይ ماشاء الله አባትሺ ገና ወጣት ነው
@user-lp3bb7qr8p
@user-lp3bb7qr8p 3 года назад
እንኳን ለሀገርሺ ለውድ ቤተሠቦችሺ አላህ በሠላ ም አበቃሺ ለሙዬ እህቴ
@Tube-jq5ix
@Tube-jq5ix 3 года назад
እኳን ሰላም ገባሽ የተቢ ደስይላል እኛም ለዚህ ቀን ያብቃን
@user-rk4ll3cq2c
@user-rk4ll3cq2c 3 года назад
ማሻአላህ ለምዬ እንኳን በሰላም ለሀገርሽ ለቤተሰቦችሽ አበቃሸ የኔ ውድ❤❤❤ ይኔን ቀን በጉጉት ነው የምጠብቀው አላህ የሁላችንንም ሀሳብ አሳክቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ ጉሉ አሚን
@user-ut3mr2ip1d
@user-ut3mr2ip1d 3 года назад
አሚን ፍጡሚ
@user-kr8eu7qh5v
@user-kr8eu7qh5v 3 года назад
መሻአላህ የመዳም ቅመሞች በሠላም ላገራችን ያብቃን
@user-dq7jq9ov5v
@user-dq7jq9ov5v 3 года назад
ኣሜን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 года назад
እንካንም ሰላም ገባሽ ለሙ ውድ ያገሬ ልጆች ክፉውን ያርቅልን ቅን የሆናችሁ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube 3 года назад
እንኳን በሰላም ገባሽ ለምለም እስኪ ውዶችዬ እኛንም እደዚሁ ለሀገራችን ያብቃን ❤️ላይክክክክ
@ayshettube3476
@ayshettube3476 3 года назад
እንኳን በደህና በሰላም ገባሽ ለሙ ሌሎቻችንንም አላህ በኸይር ለዚህ ቀን ያብቃን ያረብ 🙏😌
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 года назад
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@ekramshemesuekram2855
@ekramshemesuekram2855 3 года назад
ወላሂ እኔ ለሷ ሳላቀው እባዬ ፈሰሰ አላህ እኝልንም በሰላም ለአገር ያብቃን
@tube-no8iq
@tube-no8iq 3 года назад
እልል የተንቢ እንካን ለውድቤተሰቦችሽ በሰላም ተገናኘሽ እስኪ ማነው እንደኔ ቪዶውን ሲያይ እምባ የተናነቀው ያለቀሰ
@user-lc5rj2wm1l
@user-lc5rj2wm1l 3 года назад
ወላሂ እኒ አባይ በው የተነነቀኘ
@user-jf1ii7bx4e
@user-jf1ii7bx4e 3 года назад
እኔ እራሱ 6 አመት ሳሌድ
@tube-no8iq
@tube-no8iq 3 года назад
@@user-jf1ii7bx4e ሀፍፍ ወስደት ይበቃል እኛም እንግባ ምርጦች
@user-jf1ii7bx4e
@user-jf1ii7bx4e 3 года назад
@@tube-no8iq እያሰብኩ ነው ፀልይልኝ
@Kw-jp2ry
@Kw-jp2ry 3 года назад
ማሻአላህ የተንቢ እንኳን አላህ ላገርሽ አበቃሽ መብሩክ ወላሂ አለባበስሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ እንዲህ ነው እንጂ መልበስ
@fatiyayoutuobe4114
@fatiyayoutuobe4114 3 года назад
እንኳንም በሰላም ከቤተሰቦችሽ አገናኘሽ
@nattychekolony7723
@nattychekolony7723 3 года назад
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ አብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ....
@ayeshamoahmed2575
@ayeshamoahmed2575 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢ያላህ እኔንስ መቼ ይሆን የናፈቀችኝ እናቴን አቅፌ ምስማት😭😭😭ለምለምዬ እንኳንም ለሀገርሽ አበቃሽ።
@user-ni3nw4no5n
@user-ni3nw4no5n 3 года назад
ልቤ ተንቀጠቀጠ የአየሩን ድምፅ ስሰማ ኡፍፍ ልቤ ፈራ አገሬስገባ ፈራሁት ባለፈው አየር ከተከሰከሰበኀላ ያረብ በሰላምለሀገራችንምድርያብቃን
@user-nq6wr2te8d
@user-nq6wr2te8d 3 года назад
አይዞሽእህቴአላህአለን
@zainasied615
@zainasied615 3 года назад
አይዞሺ እናት አላህ አለን እኔም እዳችውነኝ
@user-ni3nw4no5n
@user-ni3nw4no5n 3 года назад
@@zainasied615 እሺ
@melekamtube
@melekamtube 3 года назад
የኔማር ለሙዬ እፍፍፍ እግዚአብሔ ይመስገን
@WeltaWeltas
@WeltaWeltas 3 года назад
ዋው እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ከዚህ በላይ ደስታ የትም የለም ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ባገር ነው ድምቀት ❤❤❤😘😘😘
@user-ws4sx5ze8n
@user-ws4sx5ze8n 3 года назад
እንኳን ደህና ገባሽ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ አለሽ ታደለሸ 😍😍😍😍
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 3 года назад
ማአሻ አሏህ ለሙዬ እኳን በሰላም ገባሽ ዋዉ ሳሚ ደስ ይላል በጣም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hananjem2881
@hananjem2881 3 года назад
አልሃምዱሊላህ እንኳን ላገርሽ አበቃሽ እንባዬ መጣ😭😭እኛም ለዚ ቀር በሰላም አድርሰን ወላ ሆዴ ባባ
@samseamaleka7479
@samseamaleka7479 3 года назад
ሀናን Jem አይዞሽ ሁሉም ነው ሰው አገር የሰለቸው እህቶቼ ሙስሊም ክርስቲያኑ ያሰበችሁ ተሳክቶ ላገራችን ያብቃን
@ethi3090
@ethi3090 3 года назад
አላህ ሁላችንም ለሀገር ያብቃን
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l 3 года назад
አሚንንን
@user-tp9oc2qi3w
@user-tp9oc2qi3w 3 года назад
አሚንንን ያረብ
@ethi3090
@ethi3090 3 года назад
@@user-tp9oc2qi3w ኢሻላአህ
@zeinabshemse8860
@zeinabshemse8860 3 года назад
ለአላህ ምስጋ እኳን በሰላም ገባሽ ሆዴ
@user-zk2sg2sw7e
@user-zk2sg2sw7e 3 года назад
እንኮአን በሰላም ገባሽ እህት
@zdtubebutagryiatube159
@zdtubebutagryiatube159 3 года назад
አቺን ለዚህ ያበቃሽ አላህ እኔም ያብቃኝ ያርብ
@user-iv5sx3qu5y
@user-iv5sx3qu5y 3 года назад
አላሁም አሜን ያረብ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
እረ ማን ነዉ ሀገሩ መግባት የናፈቀዉ በሉ ሳትዋሹ እጂ ወደላይ
@user-go6mn2lg7o
@user-go6mn2lg7o 3 года назад
እንኳ ደስአለሽ ውዴ
@ffggffgg143
@ffggffgg143 3 года назад
እኳን በሰላም ገበሽ
@user-np8oj4gu6d
@user-np8oj4gu6d 3 года назад
እኮንሰላምገባሽ. ለምየ. የምር. እባየ ፈሰሰ. ለምእደውባላውቅም. 😭😭 እናቴ. ብትኖር. ልኛኑሮምንኛደስባለኛነበር. እናት ያላችሁ. ለናቶቻችሁ. እርጁምእድሜተመኛሁ
@zuzutube9593
@zuzutube9593 3 года назад
አይዞሽየኔማር እችአለምሁሉንአታሟላም
@user-np8oj4gu6d
@user-np8oj4gu6d 3 года назад
@@zuzutube9593 እውነትነውማር። ሁላችንምወደዛውንን. እደውአያስችልምእጁ
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 года назад
አሜን🙏🙏🙏
@user-yz3sw4cf7i
@user-yz3sw4cf7i 3 года назад
ማነዉ እንደኔ ሀገር ለመግባት የጎገ እኔ ሰኔ ነበር መሄጃየ ክረምቱን አዉጥቸ በመስከረም ልሄድ ነው ማነው እንደኔ በመስከረም ያሰበ
@user-hu6pt7vv2c
@user-hu6pt7vv2c 3 года назад
እኔ
@user-bw5vi4vl5h
@user-bw5vi4vl5h 3 года назад
እኔካቺ
@shewalemshewalem9710
@shewalemshewalem9710 3 года назад
እኔ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 3 года назад
አንችማ ከኔጋ ነው አብረን የምሄዴው
@user-yz3sw4cf7i
@user-yz3sw4cf7i 3 года назад
@@Tube-dq5cj ኢንሻ አላህ የኔዋ
@user-hp7po1oe5f
@user-hp7po1oe5f 3 года назад
እንካን በሰላም ገባሽ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@selamethio8557
@selamethio8557 3 года назад
እንኳን በሰላም ላገርሽ አበቃሸ ለምለምዬ።💚💛❤💐🎉🎉🎉 ሴተሰቦችሽ ጋር በሰላም በመገናኘትሽ ደስ ብሎኛል። 🙂❤ እናትሽን ስትስሚ እንባዬ ነዉ የመጣው ። እናትሽን አባትሽን ሰላም በይልኝ እንወድሻለን ማሬ ። 💕💕💕 ቡታጅራን በደንብ አስጐብኝን።
@user-xc5oo8bu7n
@user-xc5oo8bu7n 3 года назад
ለሚ እንኩዋን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ ኡፍፍፍፍ ማነው ይህ ቀን የናፈቀው
@hayathhayath4267
@hayathhayath4267 3 года назад
የመዳም ቅመሞቺ ይቺን ፅሑፍ የምታነቡ እስኪ ዱአአዲርጉልኝ ለአላህ ብላቺሁ ውድ እህት ወዲሞቸ ክፍት ብሉኛል ሳቄን ይመልስልሽ ያሰብሽው ይሙላልሽ ጤናሽን ይስጥሽ በሉኝ ስቀጥል እኳን ለከበረው የረመዳን ወር አደረሳቺሁ
@merim2551
@merim2551 3 года назад
አይዙን ሁቢ ከችግር በዋላ ደስታ አለ እኩን አብሮ አደርሰን ሮመዳኖን ከሬም
@zahrah1561
@zahrah1561 3 года назад
ማሻአላህ ለምለም እኳን በሰላም ገባሽ👍😍😍
@idrisahmad6297
@idrisahmad6297 3 года назад
ማሻአላ ታድለሽ ያረቢ እኛንም በሰላም በደስታ ላገራችን ያብቃን
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 3 года назад
ስዕላ ታምራላች ሳአሊውን ሳላደንቀው አላልፍም ኪኪኪኪኪ. እስክ አላህ. ሂዳ ይስጣችሁ. ድንግል ማርያምን ማን አይታት የሰላት እ የፈርጅ ፎቶ. እሳ. እኮ የተከበረች የአላህ. ባሪያ ናት የእየሱሱሱ እናት ናት ሁለቱም ሙስሊሞች ናቸው አንድ አላህን የሚያመልኩ ፍጥር ናቸው እሳ ጥቅሩ ትሁን ነጭ ትሁን ይት አያችኃት ይገርማል ያሳዝናል
@kedirtube1367
@kedirtube1367 3 года назад
ማሻ አሏህ ለምለም እህታችን እንኳን ለእናት አገርሽ አበቃሽ እንኳን ሰላም ገባሽ በጣም ደስ ይላል ቤተሰቦችሽን ሰልሚልኝ
@setrabutajralije3617
@setrabutajralije3617 3 года назад
የኔ ቆጆ እኳን በሠላም በሠላም ላገርሽ አበቃሽ ለምልዬ እግዲ የቡታጀራው ነገር አትርሺ
@user-vf5pz4jg5q
@user-vf5pz4jg5q 3 года назад
ማሻአላህ እኳን ደስአለሽ እኛንም በሰላም ለሀገረችንያብቃን ያረብ
@ematube
@ematube 3 года назад
ማሻ አላህ ለሚ እንኳን በሰላም ገባሽ ውዴ እንኳን ደስ አለሽ
@user-gy8ky7hp1z
@user-gy8ky7hp1z 3 года назад
አልሀምዱሊላ የተንቢ እንኳን በሰላም ለናት ሀገርሺ አበቃሺ የኛ ጀግና በሄዲሺበት ሁሉ ሰላምሺ ይብዛ
@keryodtube
@keryodtube 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በሰላም ገባሽ
@kenztubo2971
@kenztubo2971 3 года назад
ማሻአላህ ደሲል እንኮንም በሰላም ገባሽ
@seadamohammed5477
@seadamohammed5477 3 года назад
ማሻአላህ እንኳን ሰላም ገባሽ ነይ አለቀሰች ያልሽው ልጅ 😜
Далее
Good deed #standoff #meme
00:15
Просмотров 407 тыс.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 264 тыс.
Good deed #standoff #meme
00:15
Просмотров 407 тыс.