Тёмный

ስድስት አመት ሙሉ የሰራውበት ገንዘብ ምን አደረኩት እናተስ ምን ሰራቹበት እንወያይ 

YetenbiTube የተንቢ
Подписаться 249 тыс.
Просмотров 178 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 фев 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 790   
@fghcxd4533
@fghcxd4533 4 года назад
ወይኔ አንችስ የ4 አመት ነው እኔ የ8 አመት ነው የላኩት ግን አጥፍት እንጂ አስቀምጡ ብየ አላውቅም ነበር እናቴ ግን ምንም ሳታጠፍ ቤት ሰረታ ሰረፕራይዝ አረገችኝ አልሀምድሊላህ እናቱን የሚወድ በላይክ ግጩኝ ከግድግዳ ጋ ተጋጭ እዳትሉኝ በመዳም ስራ እየተጋጨሁ ነው
@user-rm4hz1mf4q
@user-rm4hz1mf4q 4 года назад
ለምን ትጋጭብኝ እንቦጣሽ ይኸውላይክ 👍👍👍👍👍😲
@dlfj5554
@dlfj5554 4 года назад
ምነው ተግርግዳ መጋጨትሽ ሁቢ በላይክ እገጭሻለን አብሽሪ
@user-nw2tj4gg1b
@user-nw2tj4gg1b 4 года назад
ምርጥልጅነሽ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 года назад
ለናትሽ እድሜ ጤና ይስጥልሽ
@foziyoutube2089
@foziyoutube2089 4 года назад
ሁላችንም አንድ ነን
@user-rq4go9pt5c
@user-rq4go9pt5c 4 года назад
አንች ደሞ. 4. አመት ትያለሽ እኔ. የ 7. አመት ነው. የስጠሁት. እናት አባቱን. እሚወድ. በላይክ. ግጩኝ
@TtT-cu8td
@TtT-cu8td 4 года назад
Kkķkkk.masha alah
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 3 года назад
ልክእደኔ😘😍
@ismailmohamed9012
@ismailmohamed9012 3 года назад
@@Hrutmadenamohammed errr
@tajetaje9957
@tajetaje9957 Месяц назад
እኔ ❤❤❤
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 4 года назад
ገና ዛሬ አየሁሽ ጥሩ ቤተሰብ አለሽ እኔም ይሃው 7 አመት ጨርሼ አሁን 8 ልገባ ነው ምንም የለኝም ከጤና ውጭ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@marymmarymali4220
@marymmarymali4220 4 года назад
አብሽሪ ተስፍ አትቁረጭ አላህ ከሪም
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 4 года назад
አይዞሽ ማማዬ ዋናው ጤና ነው
@eiieii3674
@eiieii3674 4 года назад
አብሽር ማመዬ ዋና አፍያ ነዉ ለወዳፍት ጎቦዝ ሆነሽ የረስሽን ነገር መድርግ አለብሽ እድሜ ቆሞ አይጠብቅም እኔ ግን ስዳት ለይ ከብር ይልቅ ዲን ተጠቃም ሆኜሃሎ በብርም እንደዘዉ ነዉ
@user-ob2mh4yx8m
@user-ob2mh4yx8m 4 года назад
እኔም እንዳቸ አላሀምዲሊላህ ጤና ብቻ kkkkkkk
@habibamuhammad8453
@habibamuhammad8453 4 года назад
እኔም እዳቺ አልሀምዱሊላህ
@ducgcvhcgx1302
@ducgcvhcgx1302 4 года назад
የኔም እናት አጠራቅማ ከትልቅ እህቴ ባል ጋር መኪና የሁለት ገዝተው ሰርፕራይዝ አድርጋኛለች እናቴ ኑሪልኝ ዘላለም
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 4 года назад
Ducgc Vhcgx ማሻ አላህ ስንት አይነት እናት አለች እድለኛ ነሽ
@ducgcvhcgx1302
@ducgcvhcgx1302 4 года назад
@@user-hf5gw8pc8r በጣም እህቴ ከሚገባው በላይ እድለኛነኝ
@tube-zg3gc
@tube-zg3gc 4 года назад
ማሻአላ
@tube-zg3gc
@tube-zg3gc 4 года назад
@@ducgcvhcgx1302 እንደመር
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 года назад
ጤና እና እድሜ ይስጣችው ለእናትሽ
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 3 года назад
እኔም 6 አመቴ ቤት ሰርቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ባል አግብቸ ልጅ መውለድ ነው የምፈልገው ያሳካልሽ በሉኝ
@senaithaile2377
@senaithaile2377 3 года назад
Yasakalshi 🙏🙏
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 3 года назад
እኔስ እግዚአብሄር ይመስገን 8 አመት ሰርቻለው ለቤተሰቦቼ ቦታ ጭማሪ ገዝቼ 130ቆርቆሮ ሰራሁኝ የነሱ ምርቃት ለኔም መልካም ባል ሰጠኝ ሁሉም ነገር አሟልቶ የሚናገባኝ የጣቴ ለአገቴ ለጆሮዬ ወርቅ ገዝቶ ቤት ገዝቶ የሚያገባኝ ፀባይ አንደኛ የድሮ ወንድ ልጅ የአሁኖቹ ሳይሆኑ የሚሳሳልኝ የሰፈሬ ልጅ
@user-oe4oc1rs7l
@user-oe4oc1rs7l 4 года назад
አለሀምዱልላ ለቤተሰቦቼ ቤት ሰርቸለው እውን ለረሴ ልሰራ ነው ዱወ አድሪጉልኚ የባናት
@mihrettesfaye4208
@mihrettesfaye4208 4 года назад
Yene konjo subscribe argig❤
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 4 года назад
እኔስ ልጅም ወልጃለሁ ቤትም ሰርቻለሁ ፈጣሪ ይመስገን ከአመት በኋላ ወደ አገሬ እገባለሁ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 года назад
ትክክል እኔም እንዳንቺው ቤት ልጂ አለኝ መኪና እሚሉት ለስም ብቻ ነው ዋናው ቤት ነው
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 года назад
@@tamraabi1751 አረ መኪና ምን ያደርጋል ዋናው አንገት ማስገቢያ ነው
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 года назад
@@tamraabi1751 አረ መኪና ምን ያደርጋል ዋናው አንገት ማስገቢያ ነው
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 года назад
@@user-ws5lj7il9h ስራ ፈቶቹ መኪና ብርቅ ይመስላቸዋል ለስም ነው የዘላለም ግን ቤት ነው ከለላ እሚሆነው መኪና ከትርፉ ጉዳቱ ያመዝናል ቤት ካለሺ ወረትሺን ይዘሺ ወዳገርሺ እኔም አመት ይቀረኛል ኢንሻ አላህ
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 года назад
@@tamraabi1751 እውነት ነው አረ ልጄም ባሌም ናፍቀውኛል አዎ እንሄዳለን እማ 😍
@Dubai825
@Dubai825 4 года назад
እድለኛ ነሽ እደዚህ አይነት ቤተሰብ ስላለሽ ፈጣሪን አመስግኝ እኔ ግን ገና በ15 አመቴ ነው ሰው ጉድ ሲል ከሀገር የወጣሁት ወጥቸም ደህና ሰወች አላጋጠመኝም ተሰቃይቼ ሁለት አመት ሰርቼ ገባሁ ብገባ አንድ ብር የለኝም በጀ 3000 ድርሀም ይዤ ነበር በዛች የተወሰነ ወር ቆየሁ አግብች ተመልሸ ስደት ወጣሁ አሁንም አንድ ነገር የለኝም ልፋት ነው ትርፊ ብቻ ተመስገን አምላኬ ጤና አለኝ
@balloutphone7594
@balloutphone7594 4 года назад
የገጠሯ yene mar barch nege lela ken new📿
@Tube-rq3kq
@Tube-rq3kq 4 года назад
አይዞኝ የኔ ማር ይሄም ያልፋል ነገ አዲስ ቀን ነው
@leyuberry1455
@leyuberry1455 4 года назад
አይዞሽ አንድ ቀን እግዚአብሔር ያሳካልሻል
@hse2722
@hse2722 4 года назад
Yene ehet ahunm yedersal yalefewn akakshew. Atlaki lemanm
@hse2722
@hse2722 4 года назад
Lebalshm bihon atlaki kegi snor newu emiwodishe
@feti.negnkebutajera3016
@feti.negnkebutajera3016 4 года назад
ለምለምዬ ስወድሽ አባትሽ።አላህ።እድሜያቸው ያርዝመው።በጣም ንግግራቸው ወድጄላቸዋለሁ በርቺ ቆንጆ
@rukuya1238
@rukuya1238 4 года назад
ማሽላ እናቴ ስወድሽ የእኔ የቡታጀራጀግና💖💚💙🌹 አይ ቆጨ ኝም እኔም ለአባቴ ሰርቼ አለሁ👍
@user-tx9lm4el5u
@user-tx9lm4el5u 3 года назад
ልክ ነሽ ግን አባት የለኝም ሞቷል 😭😭😭😭ግን የምኖርላት እናት አለችኝ እግዚአብሔር ይመስገን ያአረብ ሀገር ሴት ለራሴ አታውቅም ለቤተሰብ ስትል ነው ያጎበጠች
@ayahodroj4414
@ayahodroj4414 3 года назад
አይዞሽ እኔም እናቴ በሂወት የለችም ሁሉም ይከብዳል 😢😢😢😢
@tigisttube5648
@tigisttube5648 3 года назад
እኔጋም ብቅ በሉ
@senduyigezusendu4531
@senduyigezusendu4531 4 года назад
ዋውውው ምርጥ አባት አለሽ ለሊ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ
@jdndnnd9158
@jdndnnd9158 4 года назад
እኔ ከመጣሁ ሁለት አመት ከሥድሥ ወር ሆነኝ ለናቴ ይሄን ግዚ ምናምን ሥላት መጥተሽ ትገዣለሽ ትለኛለች እማዬ እሥካለች መቼም አልባክንም ኢንሻ አላህ
@user-in2vs8mb2m
@user-in2vs8mb2m 4 года назад
እኔም ለቤተሰቦቸ ሰርቸ አለዉ እቃም አሞላሁ ለነሱ አሁን እግዛብሔር ቢሪዳኝ አሁን ሰርቸ ባዶ ባታ ላይ ከዛ በስሜ ሊያረጉልኝ ነዉ ግማሹን ቦታ እስኪ ጤናየን ሰቶኝ ሰርቻ ደስ ብሎኝ ቦኑር ተመኞልኝ
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 года назад
ደሰ ይላል ማሬ ደምሪኝ እሸኪ
@fafi8171
@fafi8171 4 года назад
የኔእህት ገና ዛሬ ነዉ ያየሁሽ በጣም ደስ አለኝ ስላች ትንሽ ቪዶችሽን አየሁ ።እዉነት ሰብስክራይብ አደረገሽ
@amena9316
@amena9316 4 года назад
እናመሰግናለን ማማየ ትክክልነሽ
@mlaiketetshomoal4281
@mlaiketetshomoal4281 4 года назад
አባትሽ በጣም ጥሩ ሰው ናቸው ። አንቺም ጥሩ ልጅ ነሽ ።
@user-rb3mz9nl8i
@user-rb3mz9nl8i 4 года назад
ማሻ አላህ እደኔ ነሽ በስደስት አመት ሰርቸ ጨርሻለሁ አልሀምዱሊላህ ገጠርን አላቂቃቸው አለሁ ሲተኝ ሲቀመጡ ሲነሱ ዳዊ ያረጉልኛል ይኑሩልኝ ዘላለም ይኑሩልን ዘላለም ሁሉም ቤተሰቦቻችን
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 года назад
ምርጥ አባት አለሽ ማሻአላህ ለኔም ምርጥ አባት አለኝ አለሃምዱሊላህ አላህ እድሜቸውን ያቆይልን
@HKTube-ii4uk
@HKTube-ii4uk 4 года назад
አረ እኔስ 6አመት ሰረቸ የማየውም አጣሁ ዱአ አረጉልኝ እኔ ብር መያዝ አቅቶኛል
@lulufkr5984
@lulufkr5984 3 года назад
Alama yinuresh
@lulufkr5984
@lulufkr5984 3 года назад
Tenshem yihun telek sra lemesrate asebi
@user-rf2ym6ft1h
@user-rf2ym6ft1h 3 года назад
አላህ በረካ የጨምርልሽ
@user-wc6gw9ls9x
@user-wc6gw9ls9x 3 года назад
😭
@sojoogoj9399
@sojoogoj9399 3 года назад
የኔ ውድ እራስሽን አውጭ አስር ደሀ ስትረጅ ኑረሽ አንች ወደ ሀገር ስትገቢ አስራአንደኛ ድሀ ነው የምትሆኝው ሁሉን ገንዘብ አትላኪ በመጠኑ እረጃች እንጅ ሁሉን ገንብ አትስጭ
@tsigeethiolove5973
@tsigeethiolove5973 4 года назад
ትክክልነሽ የኔ ሱካር ገና ዛሬ ነው subscribe የደረኩሽ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 4 года назад
ምንም ቢሆን የእናት የአባት የትሰራ ነገር ያስደስታል
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 года назад
ልክ ነሸ ማሬ በቅንነት ደምሪኝ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 3 года назад
እህቴ እኔጋም ብቅበይ
@ueueuhu2340
@ueueuhu2340 4 года назад
ትክክል የኔ አስተዋይ ቤተሰቦችሽንም እግዚያብሔር ይጠብቅልሽ ማሬ
@zaharlovemamatube5810
@zaharlovemamatube5810 4 года назад
የኔ ምርጥ አደናኩስ ማሻአላህ ዉዴዋ የኔም እናት እንዳችዉ አባት ናት አሁን 8ሞላኝ እንሻአላህ ኮሮና ስጠፋ እገባለዉ ለእናቴ ቤት ሰርቼላታለዉ ሙሉ ቤት ዕቃ ሞልቼላት አሁን በምርቃት እያንበሻበሸችኝ ነዉ አልአምዱሊላህ ጠንካራ እናት አለችኝ
@marditube1775
@marditube1775 4 года назад
ክክክ 👍👍👍👍ጀግና ነጋሽ ማር አስተሳሰብሽ ልክ እደ አባትሽ እኔም እዳችው ነኝ ደልቀቅ ማለት አልወድም ባለችኝ ነገር ዝቅተኛም ይሁን ስራው ያዙት እዴ
@huluf1949
@huluf1949 4 года назад
እኔም እግዚአብሔር ይመሰገን 5ተ አመቴ ነወ የመጣሁት በሀግወጠ ነወ ምሰራዉ አባቴ ማለት ለእኔ ልዬ ሰጣታየ ከእግዚአብሔር በታች ነወ ትልቅ ቤት እና አራት ሰረብሰ ሰራልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ትንሽ ብር አለኝ መናገጅየ እግዚአብሔር ይመሰገን
@Haymitube605
@Haymitube605 4 года назад
ጉራጌዎች እኮ ሚወዳደራቹ የለም የስራ ሰው አቤት ታድላቹ ማርያምን ለነገር ቦታ የሌላቸው ሰርተው ሚኖሩት ብቻ ሁሌም ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 4 года назад
አሚንንን
@ayishaebrahim3795
@ayishaebrahim3795 4 года назад
ለባትሰባችን አላህ እድሜያቸውን ያርዝምልን እኔም 4 አመት ሞልቶኛል አባቴ በላኩለት ገንዘብ ከራሱ ብር ጨምሮ ቤት ገዛልኝ አሁንም ለስራ መጀመሪያ ብር አጠራቅሞልኛል አላህ ያቆይልኝ አባቴን
@semuyazeru1220
@semuyazeru1220 4 года назад
ጀግና አባት ነው ያለሽ ወላሂ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏🏻 ወይ የኔ ቤተሰብ የደሞዝ ቀኔን ያቁታል መሰለኝ ቀንዋን ውልፍት አይሉም ችግር ሲያወሩብኝ ምን አለ ቢረዱኝ እና የልፋቴን ዋጋ ባየሁት እሰራለሁ ፋዲ ነው ትርጉም አልባ የስደት ኑሮ 😔
@user-fv6rw1zs5n
@user-fv6rw1zs5n 4 года назад
ማማዬ እራስሽን ኣትርሺ በኃላ ትጎጃለሽ እኛ ላሁን አይመስለንም ሁሉንም ነገር የምናቀው ሀገር ስንገባ ነው የቤተሰብ ጣጣ እንደሆነ አያልቅም።
@user-pe5yb7ix8c
@user-pe5yb7ix8c 4 года назад
አብሽሪ ማማየ ቤተሰብንም መርዳት ትልቅ ነገር ነው
@zain44zain53
@zain44zain53 4 года назад
Semu Ya Zeru አይዞሽ እህቴ ጤና ሁኝ
@user-cs4vp8em5k
@user-cs4vp8em5k 4 года назад
አይዞን አላህ ይደብርልን ልክ እንደኔ ነሽ አሁንማ ስልክ እራሱ መደወል አስጠልቶኛል በዝህ ላይ ልጅ ልኬ እያሳደኩ ነው ብቻ ብክክክን አልኩኝ አላሁመ ልከል ሐምድ
@user-cg2zt3te5n
@user-cg2zt3te5n 4 года назад
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 4 года назад
በጣም ደስ ይላል የህይወት ተሞክሮሽ እህቴ እኔ ሆድ ይፍጀው ብቻ ነው ተወርቶም አያልቅም በፀሎታችው አስቡኝ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
ልክ ነሽ እኔ ሰርቻለሁ ሳር ቤት አሁን ደሞ ቆርቆሮ ለመስራት ነ ዉ ማስበዉ ለግዳ ቆርቆሮ ግዴታ ነዉ ግልፅኛትሽና ምክርሽ ደስ ይላል በርቺ
@seaedamuhemed1040
@seaedamuhemed1040 4 года назад
ባጣም ደሥ ያላል ምክርሽ እኔ አልሀምዱሊላህ ከሥደት ዱኔን ተምሬበት አለሁ ከገንዘብም ልጅ ይነልጣል ልክነሽ እኔም ልጂነው የምመርጠው ለልጅም ያለኝ ፍላጎት መሥመር ያለፈነው ምንም የማያሥቸግር መሥሎኛል አላህ ሁሉንም ያሣካልን አብሽሩ እህቶቸ ገንዘብ አላቂነው የብር ፍቅር እንዳይዛችሁ አግብልኝ ወምውለዱልኝ
@user-oc5eu7hw4f
@user-oc5eu7hw4f 4 года назад
ለምሊ ያገሬ ልጅ ትክክልም ነሽጎበዝ ልጅ በርቼ እኔም መጀመሪያ ለነሱ እየላኩኝ የቤተሰብ ቤትቤትሰራሁ ብር ዝም ብዬ ነበረ የምልከው አባቴ ግን አጠራቅሞ እኔ ሳላውቅ ቦታ ቡትዬ ላይ ገዝቶ ቤቱ ሰርቶበት ሰርፕራይዝ ነው የተደረኩት እንደዚ ደስተኛ ሆኜ አላውቅም ረጅም እድሜ ለቤተሰቦቻችን
@user-pe6td3gu6q
@user-pe6td3gu6q 2 года назад
ለምየ ትክክል ነሽ እኔም ላባቴ የሚፈልገውን አድርጊያለሁ አልሀምዱሊላ ደስተኛነኝ አሁን አንች ያላሽው ሀገር ገብተሻል ግን አላገባም ብለሻል ይችን ንግግርሽን መለስ ብለሽ አስተውይ እና አግቢ
@aseyatube
@aseyatube 4 года назад
ለምለምዬ ትክክል ነሽ ጎበዝ በርች
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 4 года назад
ማኘዋ በርች አባት ሳለ አጊጥ ጀንበር ሳለ ሩጥ
@salamabagas1409
@salamabagas1409 4 года назад
ደስ ሰትይ የኔ ውድ እናመሰግናለን ስወድሽ የኔ ቆንጆ በርቺ
@ekrmenageyersulenafaqi7458
@ekrmenageyersulenafaqi7458 3 года назад
እኔም 3 አመቴን ጨረሸ 4 ያዝኩኝ ኡፍፍፍፍብቻአልሀምዱሊላ ለቤተሠብይሄነዉብየ ባልቆጥረዉም ብዙገዘብልኬላቸዋለሁ ግን ኢሻአላህ ቤትምልሠራላቸዉ እያሠብኩኝ ነዉ ለኔም ቦታገዝቸ 4ክላሥቤት ነዉትልቁቤት ግንገና ነኝ ላሣሥረዉነዉ ዱአአዲረጉልኝ ያበናት በሠላም ሠረቸ እዲጨረሠዉ በዛላይ ኩሺና ምናምን አለ ብቻ ዋነዉ ጤናይሥጠን ቤትመሥራት በጣሞከባዲነዉ ሥደትመቸምአይሞላም እዲሜ መጨረሥነዉ
@hanahana1184
@hanahana1184 4 года назад
ተባርኪ የኔ ውድ አየሽ ቤተሰቦችሽን ስላስደሰትሽ ጌታም ከአንች ጋር ነው የበለጥ ነው የሚሰጥሽ የሜስደስትሽ አንች ስታወሪ እኔ ይህን ያህል ደስ ያለኝ ቤተሰቦችሽማ እንዴት ይደሰቱ ተባርኪ የኔ ቆንጆ
@user-oz2hx9by1e
@user-oz2hx9by1e 3 года назад
ትክክልነሽ።እህቶቼ ስደትን አላህ የሰብረውን አሰክቶልን። ለገረችን የብቀን
@merontefra4825
@merontefra4825 4 года назад
ጥሩ ጸጋ አለብሽ የምክር ሳይኮሎጂ ።በርቺ ትልቅ ድረሺ የኔ ቆንጆ።
@hadyaahmed4879
@hadyaahmed4879 4 года назад
አልሃምዱሊላ እኔም ወንድሜ ሰርቶ ነው የጠበቀኝ
@mk-ex1gr
@mk-ex1gr 3 года назад
ማሻአላህ ጡሩአባትነለሽ እረጂም እድሜናጤና ይሥጥልሽ የኔም አባት እዳችአባትነው ማለትም ባሥተሣሠብ
@yuniyunata631
@yuniyunata631 3 года назад
አናመሰግናለን ምርጥ ቤተሰብ አለሽ እግዚአብሔር ይባርካቸው
@felahelen7296
@felahelen7296 4 года назад
ቤተሰብ ትንሽ ነገር ካለው አዎ ያስቀምጣል ምንም ከሌለው ግን እዴት አድርጎ ያስቀምጣል ምሳ በልቶ እራት የማይበላ ስት ምስኪን ቤተሰብ አለ ስምክርሽ እናመሰግናለን
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 года назад
ልክ ነሸ የኔ አሰተዋይ በቅንነት ደምሪኝ
@lemigaultigray6335
@lemigaultigray6335 3 года назад
leknesh yena astway
@user-fl4bf2nv5e
@user-fl4bf2nv5e 4 года назад
ትክክል ነሽ እነመስግነለን
@androidhuawei8255
@androidhuawei8255 3 года назад
የኔውድ እግዛብሄር ይባርክሽ ውድድድድድ አደረኩሽ አፊቁርጥይበልልሽ ጣፋጭ ነሽ
@amerabateejemale4859
@amerabateejemale4859 3 года назад
ትክክልነሽ ወላሂ በጣም ተመቻሽኝ
@mahi2147
@mahi2147 4 года назад
ውይይ በፌስቡክ አይቼሽ ነበር እናም እዝህ ላይ ስፈልግሽ አጣሁሽ ዛሬ አገኛሁ ስብስክራይብ አረኩሽ አንቺም አርጊ
@emaelafworku2255
@emaelafworku2255 2 года назад
ምርጥ አባት ነው ያለሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@jameelajameela4527
@jameelajameela4527 3 года назад
የእውነት ትክክል እህቴ
@user-ky3vg2zz8r
@user-ky3vg2zz8r 4 года назад
እናመሰግናለን እህቴ ምክርሸ ደሰ ይላል በጣም ትክክል ነሸ በርቺ 👍
@lemrazade1536
@lemrazade1536 4 года назад
ትክክል ነሽ የኔ እህት
@zdtubebutagryiatube159
@zdtubebutagryiatube159 4 года назад
በጣም ደስስስ ይላል አባትሽ አላህ ይጠብቅሽ እኔም ቡታጀራ ነኝ ስንገባ ባገኝሽ በጣም ደስስስስ ይለኝ ነበር ደም ማቅሽ ይመስለኛል
@user-ly6ow7bq5s
@user-ly6ow7bq5s 3 года назад
ትክክልማር አልሃምዱሊላህ እኔ አሁን 3 አመት ጨርሽ አሁን 4ኛየ ነዉ ቤቴን ሰርቻለሁ በጣም ደስተኛነኝ አልሃምዱሊላህ እህቶቸ ቤት ስሩ ቤት ማረፋያነዉ
@user-dz9xe2vu4i
@user-dz9xe2vu4i 4 года назад
አባትሽ ጥሩ ሰውነው ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@azizaednris4105
@azizaednris4105 4 года назад
እውነት 💞❤️ትክክል
@hhftrhhgff2443
@hhftrhhgff2443 4 года назад
የኔ ቅመም ለምን ትሞችብን ኑሪልን አግብተሽ ወልደሽ ኑሪበት ማሬ
@user-ff6un4tt5d
@user-ff6un4tt5d 4 года назад
ጎበዝነሽ እኔም ቤት ሰርቻለሁ ምን የመሰለ አልሀምዱሊላህ አረብ አገር 8 አመቴ ግን ደስተኛነኝ
@abdutube2351
@abdutube2351 4 года назад
ትክክል ነሽ
@user-fj5pu5yc7w
@user-fj5pu5yc7w 4 года назад
ወይኔ መስጥ ብየ እያዳመጥኩሽ አለቀ ጣፍጭ ነገር ነሸ ልክ ነሽ
@user-df6fo1yk1b
@user-df6fo1yk1b 4 года назад
የወነት ይሄ የኔ አሳብ ነው እኔ አረብ ስለመጣሁ ምንም እሚቀየር ነገር የለም
@Tube-or3iz
@Tube-or3iz 4 года назад
እግዚአብሔር ያበርታሺ በርች ዋዉ ነዉ እኛ ምንም የለንም ጤና አለን ይመስገን💔💔💔ስደትም መሮናል
@user-wt2pb4lf4h
@user-wt2pb4lf4h 4 года назад
የኔ አሳቢ ቤትሰብሽን ስለረዳሽ አስደሰትሽኝ ምከንያቱም ስንት ያባታቸውን እዳጠሳይከፈሉ የሚቅሙ የሚያጀሱ ለወድ የሚልኩ ስላሉ
@sadinayabatelij1060
@sadinayabatelij1060 4 года назад
የኔ አስተዋይ ልክ ነሽ እኔም 5 ዓማት ሙሉ በከንቱ ነው ያጣፋሁት ለቤተሳብ
@user-ye7yp3fi5u
@user-ye7yp3fi5u 4 года назад
ጡሩ አባት ያለወ ያሥባል ቅን ልቦች ይሥጣችሁ ላባቶች
@techawatch
@techawatch 4 года назад
ትክክል ናት እባካችሁ በጊዜያችሁ ተጠቀሙበት!
@user-hk9rb8ko6k
@user-hk9rb8ko6k 4 года назад
ትክክል ነሽ የኔም ቤተሰቦች እዳች ቤተሰቦች ናቸው አያጠፉም
@sofhiesofhie4814
@sofhiesofhie4814 4 года назад
ጠፋሽ ተሠላም ነው
@samiradesalegnyoutube7746
@samiradesalegnyoutube7746 4 года назад
ጎበዝ ትክክል ነው ያልሺው እህታችን
@fantafanta3408
@fantafanta3408 4 года назад
አቦ ድስ. ይላል. ስድተኛን. እሚያስድስት. እናትና. አባት. ሁልግዜ. ድስስስስ. ይበላቸው. እኔም. ያባቴ. ምትክ. ምርጥ. ወንድም. አለኝ. ሰርብራይዝ. አርጎኛል ቦታ. ገዝቶ ቤት. ሰርቶ. ተመስገን. እድሚና. ጤና. ወንድም. አለም
@user-uo7nd1jz4z
@user-uo7nd1jz4z 4 года назад
አልሀምዱሊላህ እኔስ ጠንካራ እናትነው ያለችኝ 8ዓመት የሰራሁበትን ሁለትቤት ነው የገዛችልኝ አምስት አምስት ክፍል እያንዳዱ ከሰርቢሱጋ 8እና8=16ክፍል ለአላህምስጋናይገባው
@aidasaid6604
@aidasaid6604 4 года назад
ማሻአሏህ
@tijilagesa3954
@tijilagesa3954 4 года назад
wwwow በጣም ደስ የሌለ እንካን ደስ አለሽ
@amentadme449
@amentadme449 4 года назад
ለመጀመርያ ጊዜ እያየሁሽ ነው አባትን ሳላደንቃቸው አላልፍም ለምክርሽ እናመሰግናለን
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 4 года назад
ክክክክክ ወይኔ ደስ ስትይ አሳቅሽኝ ጥሩ ትምህርት ነው ሽኩረን
@user-ny7sw1yn9d
@user-ny7sw1yn9d 4 года назад
አልሀምዱሊላህ እኔም ላባቴም ለራሴም ሰርቻለው ላባቴው ገጠር ነው ለኔ ደሞ ቡታጅራ ጥሩ ቦታ ነው ገዝተው ቤት የሰሩልኝ አልሀምዱሊላህ አሁን 7 አመት ጨረስኩ 8 ገብቻለው የራሴ ቤት አላለቀለትም እሱን ብጨርስ ምንም አልፈልግም
@user-jk4es7sq6h
@user-jk4es7sq6h 4 года назад
የኔም አባት እደዝህነው እሚለው ለኢድ እኮን ለቤተሱብ አከፍፍል ስለው አንች ያረብ ሀገር እየለፍሽ ደም ይሆንባቸዋል ነው እሚለኝ በድብቅ ለእህት እልካለሁ አናት እና አባቴ ሳይሰሙ ለዛውም አልሀምዱልላህ ቤቴን ሰሩልኝ እኔም ያመረ ትዳር ይዥ ልጂ ወልጂ ባለቤት ይዞ እኔ እየሰራሁነው አልሀምዱልላህ ቤተሰብ ለልጂ ሲስብ እኛም ለምንወልዳቸው ልጆች እኔስባለን አይደል እናት አባቴ እረጂም እሪሚ ጤና ይስጥልኝ
@rahemtadem9837
@rahemtadem9837 4 года назад
ኢሚር ልጀ ውስጤነው ኢሚር ፍቅር እድለኛነሽ ማሻአላህ አላህ ይባርክልሽ
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 3 года назад
ያአባትሽ.እድሜ.እግዚአቤር.ይመስገን.እድሜ.ይስጥልሽ.እናት.ጀግና.አባት.አለሽ.
@hadiyasisayi7841
@hadiyasisayi7841 4 года назад
ልክ ነሺ
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 3 года назад
በጣም.ጉበዝ.ጀግና.ማማዬ.እውድሻለው
@ekramyesuf1089
@ekramyesuf1089 4 года назад
ትክክል ነሽ ግን ሁሉም ቤተሰብ አንድ አደለም ትክክል ነሽ አልፎአልፎ ምክርጥሩ ነው ቀጥይበት
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 4 года назад
በጣም ትክክል።
@ayshamohammed9598
@ayshamohammed9598 4 года назад
ትክክል ነሺ
@khankpk915
@khankpk915 4 года назад
እድሜ እና ጤና ይሰጥሽ ማሬ ኣቦ ይመችሽ
@hayatbintbaba318
@hayatbintbaba318 4 года назад
በጣም ነው የምትመችኝ ቀጥይበት ድቡሸቡሸ ❤❤❤❤
@wamemedia6020
@wamemedia6020 4 года назад
ጠንክሪ ማርዋ💚💛❤👋👍
@user-cf6nx5no4s
@user-cf6nx5no4s 4 года назад
ጎብዝ በርችልኝ የኔጎበዝ ጥሩ ምክር ነው እኔሁሉም አድርጊያለው
@aazz2412
@aazz2412 4 года назад
ትክክል ማር
@user-uw9ze5sy7m
@user-uw9ze5sy7m 3 года назад
እህቴ አንቻ መሠረትሽ ደና ይሆናል ደአ ምንም ከበፊቱ የሊላቸውስ ?ምን ይሆናል እና እንደዚህ ልልሽ የፈለኩት ቤተሰቦችሽ ከበፊቱ ያላቸው ይሆናል ሁሉም ሰው ቤቱ ችግር አለ ሳይቸግራቸው አያጠፍም እነሱም ደክመን እንደምናመጣው ያቃሉ እና የሰው አይምሮ አትንኪ እንኮን አረገልሽ ያረግሽው ለራስሽ ሚስጥር አርገሽ ያዥው
@najatibrahim4078
@najatibrahim4078 4 года назад
ትክክል ጎበዝ ነሽ ጀግና
@Gf-ps4yr
@Gf-ps4yr 4 года назад
ጥሩ ምክርነው እናመሰግናለን
@saadaabdo1618
@saadaabdo1618 4 года назад
እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ላባትሽ እህት
@erahmitube8982
@erahmitube8982 4 года назад
ዘጠኝ አመት ስልክ ለናቴ እጅ አባቴ የሶስትወርም አይሆን ከኔ ያገኘዉ ግን አልሀምዱሊላህ እናቴን ከቤት ኪራይ ስላወጣሁ ደስተኛነኝ ጊዜየንም ባቃጥል በስደትላይ አልሀምዱሊላህ
@bamatube7
@bamatube7 4 года назад
እኔን ልታገብ አስቀምጠሻል ሌላ ምን ታረግያለሽ ክክክክክክክ በደስታ ሰክረ መጥቼ ቭድዮ በማዬት ተዛምጃለሁ ተዛመጅ ቭድዮ በማዬት አብረን እንደግ ። ደግ ለራስ ነዉ።
@Tube-rq3kq
@Tube-rq3kq 4 года назад
ስታወሪ ትጣፍጫለሽ ምን እደሚያናድደኝ ታውቂለሽ ለሚ ቪዲዮ ሲያልቅ ዝም ብዬ ስሰማሽ አጠገቤ ሆነሽ እምታወሬልኝ ይመስላል ስወድሽ
@ksablood8001
@ksablood8001 4 года назад
በጣም ነዉ የምጣላሽ ለምን ሰዉ ትሰደብያለሽ ቆሻሽ ነሽ እሽ የተረገምሽ ምን ሰብስክራያብ እንዲያድክልሽ በጣም ነዉ የምትሰጠለዉ ታሺ ሌባ
@murshidahussein314
@murshidahussein314 3 года назад
አው በጣም
@niegstzerga1783
@niegstzerga1783 4 года назад
የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@merontefra4825
@merontefra4825 4 года назад
ጎበዝ ነሽ የኔ ቆንጆ።
@rubiasaeed4105
@rubiasaeed4105 4 года назад
ትክክል ነሽ ቅመም ነገር
@shamseyass2213
@shamseyass2213 3 года назад
ትክክልነሸአህቴ
@user-ph4ep3xq6f
@user-ph4ep3xq6f 4 года назад
ማሻ አላህ ጣፍጭ ነገር ነሽ
@user-jt7gf6gl9c
@user-jt7gf6gl9c 4 года назад
ትክክክል ማር
@hiwotgonfa9893
@hiwotgonfa9893 4 года назад
በርቻ ቆንጆ እናመስግናሽልን
Далее
ШАР СКВОЗЬ БУТЫЛКУ (СКЕРЕТ)
00:46
OVOZ
01:00
Просмотров 1,1 млн
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
Просмотров 4,7 млн
ዮአዳን (ክፍል 11)
33:32
Просмотров 200 тыс.
ШАР СКВОЗЬ БУТЫЛКУ (СКЕРЕТ)
00:46