Тёмный

ቤት ከስሩ አይቅር እንዲህ ነው ቅናሁ አዲስ ዲዛይን ቤት ውስጥ ግባሁ 

Dawud Tube
Подписаться 119 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 95   
@woodywody2536
@woodywody2536 10 месяцев назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ❤😂
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 10 месяцев назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb 10 месяцев назад
ከሠሩ አይቀረ እንድህነዉ እያላችሁ የመዳም ቅመም አላቅሞ ሥትሮጥ እደሜዋን በሥደት ትጨርሣለች ምሥኪን ነፈረ🎉🎉
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 10 месяцев назад
እኮ😅
@salzeyodi3946
@salzeyodi3946 10 месяцев назад
😏😏😏😏ለዉሸትአገር በቀልቤምአላስበዉ እህት ስትየ20አመትጓደኞንአጣሁ ባልኳንሳያገቡነዉ የሄዱት ደሞዱኒያየትአባቷ 😢😢
@Lguama
@Lguama 10 месяцев назад
አርጅቶ ይሆናል እህኔ
@Lguama
@Lguama 10 месяцев назад
​@@salzeyodi3946ልጅ እንጅ ቤት ደስታ አይሰጥም ቤት ቤት ስባል ጊዜ ታለፈ ቢባነን ዋጋ የለውም ጣራ ግድግዳ ማየት ነው 😊
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb 10 месяцев назад
@@salzeyodi3946 በጣም
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 10 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች በአቅማችን ሰርተን እንገባለን ላዝም በር የሚያክል ሶራል አያስፈልግም እኔ ቤቴ አልቋል ሶራልም በአቅሜ ገዝቸ እኖራለሁ ኢንሻአሏህ ጥለነው ለምንሄደው ቤት እድሜያችንን መጨረስ አይመከርም የበታቻችንን ነው ማየት ያለብን 😢❤
@jassemalmas
@jassemalmas 10 месяцев назад
ትክክ እዳቅሙ ነወ መኖር ትተነው ነወ የምንሄደው የዱኒ ዝና ነወ ትርፉ
@semirayewlolji8764
@semirayewlolji8764 10 месяцев назад
ማሻአላህ ጠካራ ወድ እደዚህ ነው የወጣበትን አላማ የማይረሳ ጠክሮ የሚሰራ ውጤቱ ያምራል አገርህ ላይ መተህ የምትኖርበት ያድርግህ
@anuhabesha2324
@anuhabesha2324 4 месяца назад
ሀቢቢ ያረሂ ያኡሚ ያረሱለላህ
@gvsvsvzb1598
@gvsvsvzb1598 10 месяцев назад
ማሻአላ የጤናቤት የፍቅር የሠላም ቤትአላህያዲርግለት 🤲🤲
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
ምነው እናተ ጀነት አዴረጋችሁትዴ ለዱኒቤት ቤተሰሩ አይቀረማሺቃበጥ ምነው ድሀባሌጋ ኩስስያለችጎጆ ብኑረምኞቴነው አላህኢማንየሞላውንድሀባልይስጠኛብቻአላህ ቤቱአይናፍቀኝም ዴግሞለዱኒ❌
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 10 месяцев назад
😂😅
@zahrazaher5352
@zahrazaher5352 10 месяцев назад
ማሻ አለህ ያምራል አላህ የሰጠውን ይባርክለት በሰላም ለሀገሩ የብቃዉ
@medinawalelgn2731
@medinawalelgn2731 10 месяцев назад
የብሎኬትቤትናየጨትቤቱምንልዮነትአለውእጎኑያለውናይሄያውነውባሁንሠአትየጨትቤትተመሥራትየብሎኬትይቀላልወላሂእኔነኝየማቀውየጨትቤትእደትእዳሠለቸኝግንአለቀልኝ
@ሀያትእንድሪስከወሎ
@ሀያትእንድሪስከወሎ 10 месяцев назад
አይ ይች እዱኒያ ይህን ቤት ለመስራት ስንቱ እህቶች እዲሜችን በስውሀግርአልቅ እድው አላህየ ባልን እምንብቃቃያርግን ኢላሂ ደክመኝ እኮ በስውቤት ዛሬስ
@user-ti5sm1zh2f
@user-ti5sm1zh2f 10 месяцев назад
እባክህን በጭቃየልንሩበት😂😢ሰውየው ማሻአሏህተባረክርህማንየሳቅየደስታ የፍቅር ያድርግለት
@leyla354
@leyla354 10 месяцев назад
Alhamdulilah የኔ ባዘሀም. Balayenowyemeyamrawu🥰🥰. Alhamdulilah
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 10 месяцев назад
ማሻአላ የኔም ቤት የጭቃ ነው እንጂ ዲዛይኑሥ እንደዚህ ነበር የሚያልቅበት ቀን ናፈቀኝ የጭቃው ከብዶኛል
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 10 месяцев назад
አይዞሺ አላህ ይገዝሺ እኔ አልሀምዱሊላህ ጨረስኩ ኩሺና ና ሺትቤት ሲቀር ወላሂ ለአንድሰው ይከብዳል የኔ ኤልነው አንገሹግሾኛል አሁንስ አላሀወ ያግዘን
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 10 месяцев назад
ማሻአላህ የኔም ድዛይኑ እደዚህነዉ ገና ተመረገ መቼ እደሚያልቅ አላዉቅም
@ياسيناللوزي-س8ز
@ياسيناللوزي-س8ز 10 месяцев назад
መሻአላህ❤
@user-wp4pw1bk8q
@user-wp4pw1bk8q 10 месяцев назад
ማሻአሏህ ሲያምር🌺🌺🌺🌺
@እሙመሀመድ-ቨ3ሠ
@እሙመሀመድ-ቨ3ሠ 10 месяцев назад
ማሻአላህ በጣም ነው እሚያምርው በጤና በፍቅር እሚኖርበት ያድርገው
@wdyawdya3251
@wdyawdya3251 10 месяцев назад
ደውደ እኔ እፍልጋልሁ እባክህ ዋጋውን ንገርኝ😢
@JvjvjvhJchc
@JvjvjvhJchc 10 месяцев назад
ማሸአላህ
@ቅድሚያለተዎሂድ
@ቅድሚያለተዎሂድ 10 месяцев назад
😂😂😂😂የደደኒያ ዮወች
@mduuvfiy1595
@mduuvfiy1595 10 месяцев назад
ቀናሁአይባልም. ማሻአሏህነውየሚባለው.
@fatum164
@fatum164 10 месяцев назад
ማሻአላህ😍😍😍
@ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
@ስአዳአሊ-ቀ2ጠ 10 месяцев назад
ማሻ አላህ
@KamlieHussen
@KamlieHussen 10 месяцев назад
ዳውድ የዛሬ አመት ለኔም አረቢያ መጅልስ እንድታሰራልኝ እሺ ቤቴን ልጨርስና እንድታሰራለኝ
@QrwShs-ns5xd
@QrwShs-ns5xd 10 месяцев назад
የሱረሬወገሱትነውለገጠረነውየፈለኩት
@zemzem8468
@zemzem8468 10 месяцев назад
አሪአም አፋልገላሁ ማሻአላህ
@seadaahemed3783
@seadaahemed3783 10 месяцев назад
መሸአላህ
@user-fz8jk4it5x
@user-fz8jk4it5x 10 месяцев назад
የሶላሩ ፓወር ግን እንጀራ ይጋግራል ወይ ልብስ ይልጥባል ወይ
@user-yi5jc7zz5d
@user-yi5jc7zz5d Месяц назад
ሁሉም ስንት ፈጀ የሶራሉን ዋጋ ንገረን እኔም እፈልጋለሁ
@mominamehedi86
@mominamehedi86 10 месяцев назад
ቦርጭህን ቀንስ 😂
@CalmCheese-ku2cr
@CalmCheese-ku2cr 2 месяца назад
መሻአላህ በርቱ
@user-dk4sx6qu8w
@user-dk4sx6qu8w 10 месяцев назад
ሠባቆርቆሮለመሥራትሥንትብርይሥፈልጋለ
@user-dl2jp7rh9w
@user-dl2jp7rh9w 9 месяцев назад
ለፍርጅ የሚሆነው ባለ ስንት ዋት ነው ?
@user-hb8cq2sj6e
@user-hb8cq2sj6e 4 месяца назад
ማሻአላህህ
@saidasaid467
@saidasaid467 4 месяца назад
ዋናው ቤተሰብ ነው እሲህ ብሰራ እዛ ከልሰሩልን ዋጋ የለውም
@الهمه-ل8س
@الهمه-ل8س 4 месяца назад
በአላህ እሄቤት በውስ ላክልኝ ዳውድ
@tube-dr6ur
@tube-dr6ur 10 месяцев назад
ስትብርንዉ ሶላሩ ልገዛንበር ንገሩኝ
@gghy7847
@gghy7847 10 месяцев назад
እስኪ የምታቁ ንገሩኝ ቲቪ ከሶራሉ ጋር ነው መገዛት ያለበት ወይስ ችግር የለውም እንዳታልፉኝ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 10 месяцев назад
እኔምልህ ዳዉድ አይተህ እዳታልፈኝ የሶላሩ ዋጋ ስንትነዉ እናም ቤቴ ገና እየተመረገነዉ ሙሉ በሙሉ ካለቀለት በሁዋላ ሶላሩ ቢደሰግ ችግር አለዉ ወይስ ገና እየተመረገ ነዉ ሶላሩ መገጠም ያለበት
@salzeyodi3946
@salzeyodi3946 10 месяцев назад
ጀነት መሰላችሁደ😢እኛማለትኮ እግዳወችነን ዱኒያን ተከራይተነዉየምንኖርባት ስለዚህ ለቀብሩም እናስታዉስ መቸእደምንሄድአናቅም ስራምባላጣሁ እኳንእሄን ቆርሮቤትም የጭቃዉንአልመኘዉም😢😢😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 месяцев назад
እኳንቡሎክትእጨቱምይለቀ እሱንእጨርሳለሁሲባልሙትይመጣልሳይኑርበት
@salzeyodi3946
@salzeyodi3946 10 месяцев назад
@@fatimanigus3261 ወላሂ ሳህ
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 10 месяцев назад
ትክክል
@TembriTembri
@TembriTembri 4 месяца назад
እይወላህ አይይይይ ዱኒያ እያሯሯጠችን አዘላችን ትደርሣለች
@irikrir538
@irikrir538 10 месяцев назад
ማሻ አላህ
@user-ke3dm3zl8t
@user-ke3dm3zl8t 10 месяцев назад
ሶራሩ ስት ነው ስት አቦል አለው የዳቦ መጋጋሪያ ማሽን ዋጋው ስት ነው ዳውድ ንገረኚ ሁለቱንም ዋጋውን?????
@lubabahusen4517
@lubabahusen4517 10 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ እኔምሠርቻለሁ
@bahriamehammod2775
@bahriamehammod2775 10 месяцев назад
ሙስሊም ዝብሎ ስያምር አይልም አላህ በረካ ያድርግለት ማሻአላህ ማለት ልመዱ አዳሜ በቃ አዱኒያ ብቻ ማሯሯጥ ነው
@Asdaf-mf8jf
@Asdaf-mf8jf 7 месяцев назад
መልስልኝ በናትህ ለፍሪጂም ይሆናል
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 месяцев назад
እኔም ልስራ እንዴ ቦታየን ሽጨ አማክሩኝ ቤት ሳይ ስሪ ስሪ ይለኛል ታስብው ደግሞ ይደክመኛል. ብፌ ሳላ ላይ ድሮ ቀርቷል ወደዛ በሉ 😬
@gvsvsvzb1598
@gvsvsvzb1598 10 месяцев назад
ሌላውይቅረብሺ ቤትማሥሪ በትካለሺ ቢከፍሺ ብትደሠች ቤትሺ ትችልሻለይ ውዴ ቤት ባሩብሺ ቢሸኑብሺ ቤት እበሺ ተብሏልተረቱ እህቴዋ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 10 месяцев назад
ስንት ቦታ ነዉ ያለሽ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 месяцев назад
@@MadenaUae-lw9wy 3 ነው
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 10 месяцев назад
@@ያጣየዋየፊልምሱስኛ አንዱን ሺጠሽ አንዱን ስሪ አንድኛው ይቀመጥልሽ ቤትማ ግድነው እህት
@rahmatube6175
@rahmatube6175 10 месяцев назад
እህቴ ለምን አንድ ክላስ አኮን ቤት ስሪ
@neimatube4659
@neimatube4659 10 месяцев назад
ለቤቱ መሸአላህ ግን ዳውዲ ይቅርታና ቦርጭህን አጥፋ እስቦርት ስራ ወዲም በጣም ያለዲሜህ አረገዝግኮ
@saedmohammed8159
@saedmohammed8159 10 месяцев назад
አረ ሚካበድ ውፍረት የለውም እኔን ብታይ😂😂
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 10 месяцев назад
የሱኮ ሙሉ ዉፍረት አይደለም እደዛ ቢሆን አይጋነንም ነበር የሱ ግን ቦርጩ ብቻ ስለሆነ ነዉ
@zebibamohammed7843
@zebibamohammed7843 10 месяцев назад
ማሻአላህ
@seadaaawol5798
@seadaaawol5798 10 месяцев назад
ዋጋውን ንገረን
@faxumamuhamad1424
@faxumamuhamad1424 7 месяцев назад
Wagaw siniti naw
@انتل-ه2ل
@انتل-ه2ل 10 месяцев назад
የምረል
@heyuti
@heyuti 10 месяцев назад
ስንትነው የሶላሩዋጋ መልሱሱሱሱሱሱሱ????????
@jruiti3992
@jruiti3992 10 месяцев назад
እኔም እፈልግ ነበረ በዙ ጊዜ ጠይቄ ነበረ መልሥ የለም እና ፍሪጅም ይሠራል እሚሉት እውነት ነው ፍሪጁን
@WubeteAndualem-ct3dt
@WubeteAndualem-ct3dt 10 месяцев назад
​@@jruiti3992 ቴሌቪጅን ከሌሌ ፍሪጅ ይሰራል
@hayatbintmohammed6912
@hayatbintmohammed6912 10 месяцев назад
የልብስ ማጠቢያ የሚሰራ አሳየን
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 10 месяцев назад
ስትነው እናም እድታገዛልኝ በናትህ
@user-fi8lr5py8h
@user-fi8lr5py8h 10 месяцев назад
እኔም ሰርቻለዉ በቡለኬት ወላሂ
@ፍቅር-ከ7መ
@ፍቅር-ከ7መ Месяц назад
ስት ፈጀብሺ እህት
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 10 месяцев назад
የአንተ ቤት ግን መቼ ነው ሚናየው
@user-ix6uy8wy2o
@user-ix6uy8wy2o 10 месяцев назад
ለምዲን ነው ወሀ ልኩን እምትስቅሉት ስው እደት ይውጣል ይገባል
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 10 месяцев назад
ደራጂ የለውም ደሞ
@zinetmohammed-1184
@zinetmohammed-1184 10 месяцев назад
ወቅታውይ ዋጋውን ንገረን
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 10 месяцев назад
ኢንሻ አላህ እገዛለሁ ግን ቻርጂ እቸገራለሁ መሳብ እችላለሁ ለአንድ አፖል 200 ብር ነዉ👀 ዉድ ነዉ እስቶቭ እቸገራለሁ
@ሂኩነኝ-ጰ5መ
@ሂኩነኝ-ጰ5መ 10 месяцев назад
ለምን እስፖርት አሰራም ይደብራል ቦርጭህን አጥፋው በጧት ተነስተህ ሶላትህን ሰግደህ ዱብ ዱብ በል እደኔ ባል ከዛ ቁርስህን በልተህ ወደስራ
@zuzuzdtube4520
@zuzuzdtube4520 10 месяцев назад
እረ አተልጅ እርጉዝ መሰልክ 😂😂😂😂ትንስ ዱብድብበል
@muktartube1326
@muktartube1326 10 месяцев назад
ኦረ ዳውድ ቀፈትህን ቀንስ ያጥግቢት ነብሰጡር መሰልክ
@sarahmanal9614
@sarahmanal9614 10 месяцев назад
ማሻአላህ
@temr8492
@temr8492 10 месяцев назад
ማሻአላህ
Далее