Тёмный

"ብልፅግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ተሸክሞ የትም መድረስ አይችልም: አቅምም ብቃትም የለውም" ፕ/ርመራራ @ethiopiareporter 

Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Просмотров 109 тыс.
50% 1

#EthiopianReporter #Ethiopia #EthiopiaNews
@ethiopiareporter
Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
This RU-vid channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.

Опубликовано:

 

3 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 354   
@marimagudato5952
@marimagudato5952 10 месяцев назад
real politicisation our professor Marrara Gudina❤❤long life ❤
@danielwakjira3230
@danielwakjira3230 10 месяцев назад
Longlive Prof!❤❤❤❤
@ashenafichala7095
@ashenafichala7095 10 месяцев назад
Professor, what such a brilliant politician👌
@daju8462
@daju8462 10 месяцев назад
I thank prof.Merere. He talked on Ethiopian politics in brief and with good example way.
@abdlwhabhassen9789
@abdlwhabhassen9789 10 месяцев назад
እነዚህ ፖለቲከኞች ቢጠፋ ኢትዮጵያ አርፋ ትኖር ነበር አላህ ያንሣልን!!!አሚን።
@renuwelloyewatube6055
@renuwelloyewatube6055 10 месяцев назад
Ameeen politicalochi Allah yatfaln ya reb
@robrobyadolisrobrobyadolis3563
@robrobyadolisrobrobyadolis3563 10 месяцев назад
Having watched this fellow for so many yrs - I just cannot trust him .they’re pulling the Oromo people back .
@rahawa
@rahawa 10 месяцев назад
Old man but he never did something good to anyone.. 📌
@EJ.7580
@EJ.7580 10 месяцев назад
Amen
@Gochu1132
@Gochu1132 10 месяцев назад
Angat koreto sew kene hiwetu yemitebes sew bemededa agademo yemiyaredew sent yagadadel ayenet yasayew yetegnaw edeme lay yale new ende?
@GGU900
@GGU900 10 месяцев назад
Prof.Merera is the real politician of Africa long live for you ❤❤❤🙏🙏🙏
@zekariasgebreegziabhair6541
@zekariasgebreegziabhair6541 10 месяцев назад
This journalist needs to challenge his hosts !! He has to start asking more focused and more direct questions ... CHALLENG YOUR GUESTS HARDER.
@engidaendalew1264
@engidaendalew1264 10 месяцев назад
By
@aschalewademe2455
@aschalewademe2455 10 месяцев назад
የደረቀ እንጨት ማለት ፐሮፌሰር መራራ ጉዲና
@bentiefa3702
@bentiefa3702 10 месяцев назад
በመሃይም ጭንቅላት ፕሮፌሰርን መተቻት ይደብራል ድልቡ!!!
@rajuderiba5670
@rajuderiba5670 10 месяцев назад
bado chinkilat yize ye professor sim mansat erasu ekabdal
@zelalemalemu6970
@zelalemalemu6970 10 месяцев назад
ከንቅልፉ ያልነቃ ነዉ
@samsonangole3954
@samsonangole3954 10 месяцев назад
አይ፡መራራ፡አለህ፡እንዴ፡ነፍስ፡ይማር፡ካልን፡እኮ፡ቆየን።
@AbdooOmar-oq1lo
@AbdooOmar-oq1lo 10 месяцев назад
Yes
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 10 месяцев назад
አሁን ያሉት የቀደመውን የፍቅር ዘመን ሳይሆን መጠላለፍን ብቻ ነው። ፈጣሪንም ሥልጣን መቆናጠጫ እንጂ ፈጣሪን በተግባር በፍህ ካላገለገነው ከመጠፋፋት አንድንም። እንዴት ነው??? እነግብፅ ወዘተ እየከፋፈሉ እንደ አሻንጉሊት ሲጫወቱብን እንዴት ነው። ጥቃቅን ፖርቲዎች የት ያደርሰናል???
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 10 месяцев назад
እናተ አዉሬ ትጠፋላቹህ
@sahluaddisuu
@sahluaddisuu 10 месяцев назад
you haven't any problem prof. your idea is smart that leads to democracy like what my Neighbor country do.
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 Месяц назад
ቃለመጠይቅ የምታደርገው ሰው አጣህ?ጊዜ ያለፈበት ሰው የምትጠይቀው በሕይወት መኖሩን ልታሳየን ከሆነ ትክክል ነህ።እንኳን ሥለኢትዮጵያ ማወቅ ቀርቶ ሥለራሱም አያቅም።የግል ሕይወቱም ውጤት የለውም።ሥለዚህ ትምህርት ሊሰጥ የሚችል ሰው ብጠይቅ ይሻላል።
@user-ny9gx9bu3w
@user-ny9gx9bu3w 10 месяцев назад
መገዳደል ያመጣችሁት እናንተና መሰሎችህ ናቸው ወዴት ወዴት ነው
@adisloza1133
@adisloza1133 10 месяцев назад
@KZ-vw2ze
@KZ-vw2ze 10 месяцев назад
ፖሮፌሰር መራራ ጉዲና የሚጠቀሙት የኣማራኛ ዘይቤ ቀላል የሚባል ኣይደለም በጣም በሳል የፖለቲካ ሰው ናቸው :: ከመለስ ባልተናነሰ ኣስቂኝ ቃላቶችም በመጠቀም ይታወቃሉ :: ፖሮፈሰር መራራ እናመሰግናለን
@yisihakf5585
@yisihakf5585 10 месяцев назад
እኚህ ህልመኛ ሰውዬ ኮሽ ባለ ቁጥር ውፕደ ሚዲያ ብቅ ይላሉ😂
@derarabyata5901
@derarabyata5901 10 месяцев назад
የሞቱ ሰዎች ይበልጣቹሃል ;:
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J 10 месяцев назад
ፕ/ር መራራ፣ በኢትዮ ትክክለኛ የዲሞክራሲ ሥርዓት እንዲኖር እንደምፈልጉ ተረድቼአለሁ።
@Ashenafi2121
@Ashenafi2121 10 месяцев назад
ገለልተኛ መንግሥት በሌለበት ሁሉም ዜጐች በእኩልነት በማይታይበት አገር መቼም ሰላም አይመጣም❗❗❗
@betelhembayu3371
@betelhembayu3371 10 месяцев назад
የዛገ አስተሳሰብ ኢትዮጵያውያን ባገለለ ኢትዮጵያውያን ማስተዳደር የለም ድኩማን አስተሳሰብ።
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 10 месяцев назад
በጣም ጥሩ እንዱ አውርቶ አደር በሰፊው የሚሰራጨው የጀዋር OMN ነው ሌላው አውርቶ እደር ክሱ ተከትሎ የመጡ ናቸው ተከብቤአለው የተሰማው በኦኤም ነው
@tadesseb
@tadesseb 10 месяцев назад
ሀሳብ የሌላቸዉ ሰዎች የምቃወሙት የሰዉን ሀሳብ ሳይሆን ሰዉዬዉን ነዉ፡፡ ተሳዳቢዎች ሆይ! ፕሮፈሴሩ ምን የሚያሰድብ ንግግር ተናግሮ ነዉ ይህን ሁሉ የስድብ ዉረጅብኝ በፕሮፈሴሩ ላይ የምታዘንቡት?
@janacell6165
@janacell6165 10 месяцев назад
ለእዝብ፡የተሟገተ፡የተቆረቆረን፡ብትጠይቅ፡ጥሩ፡ነበር
@isaan4132
@isaan4132 10 месяцев назад
Brilliant man.
@ayaladine1400
@ayaladine1400 10 месяцев назад
Good be with you!!!!!
@kkenso7571
@kkenso7571 10 месяцев назад
@focusflicksmotivation
@focusflicksmotivation 10 месяцев назад
ወዳጄ አልቆልሐል
@AA-xk6vp
@AA-xk6vp 10 месяцев назад
Merera Gudina Why don't you retire?
@ShewaFano544
@ShewaFano544 10 месяцев назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ብሄር ሳይለይ ሰው ብቻ የሆነ ሰው ማስተዳደር እስካልቻለ ድረስ ማንም ከማንም በልጦ መብት ሊጠይቅም ሊኖረውም አይችልም። ሰው እንሁን።አብረን እንኑር። ካልሆነ ተያይዘን እንተላለቃለን። መሬት የጋራ። ሀገር የጋራ። ይሄን የማይቀበል ለመተራረድ ይዘጋጅ።
@1hagerachin
@1hagerachin 10 месяцев назад
Exactly
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 10 месяцев назад
This man always brings the same idea by different version whenever some incident is happening in this country.
@learntulearn848
@learntulearn848 10 месяцев назад
yehe #DINOSOAR #yeZERR #TELACHA #SEBAKI SWEYE 🚫
@hitghitg8747
@hitghitg8747 10 месяцев назад
አኛ እና እነሱ ምንም ልዩነት የለንም!! That is the point
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 8 месяцев назад
ከኢትዮጵያ ምርጫ የኤርትራ በአንድ መንግስት መተዳደር ጥሩ ነው🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱
@jessicajone2229
@jessicajone2229 10 месяцев назад
በብርጭቆ ውሀ አትስጡአቸው የሰብሩታል የተባለው ሆነ
@teka1528
@teka1528 10 месяцев назад
This is ur politics, you will ever come to power! Denkoro zerafe. Tesfa kuret!
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 10 месяцев назад
የ21ኛው ክፍለ ዘመን የፖለቲካ ጠንቋይ! Always
@user-wx7st8lf8k
@user-wx7st8lf8k 10 месяцев назад
ዬያ አቡያ በገነጋ ጹፍቴ
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 10 месяцев назад
የሌባ ግሩፕ በኦሮም ሥም የሚነግድ የሌባ ሥብሥብ ብልፅግና ው
@monkeyd3700
@monkeyd3700 10 месяцев назад
Koshasha
@tsehayneshweressa411
@tsehayneshweressa411 10 месяцев назад
ንሥሐ መግባት በሚገባው ሰአት አገርን ተታረምሰለህ እግዚአብሔር በቃህ ይበልህ በዚህ እድሜህ ስልጣን ትመኛለህ ምን ያህል ግዜንው በምድር ለይ የምትኖረው?
@user-yh4rs6fm2c
@user-yh4rs6fm2c 10 месяцев назад
ሰላም
@kukumamo4784
@kukumamo4784 10 месяцев назад
አሉ እንዴ!!!!
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 10 месяцев назад
ክቡርነቶ እርሶ ዲሞክራት ከሆኑና በዲሞክራሲ ሂደት የሚያምኑ ከሆነ ለምን ለወጣቶቹ ስፍራ አይለቁም ??ዘላለሞትን አንድ አይነት ዲስኩር ከማያላዝኑ ።
@jmalhassen8639
@jmalhassen8639 10 месяцев назад
ከእገሌ ብሔረሰብ መሬት ሐብት ከማለት ለሁላችን ፈጣሪ የሰጠን መሬትና ሐብት በሚል እስካለተቀየረ እንዴት መፍትሄ ይገኛል ዶክተር? በዚህ ላይ መሬት የግለሰብ ነው እኮ? ይሄን ሀሰብ ለምን ዘለሉ?
@NdiraAedureheman-ce4gd
@NdiraAedureheman-ce4gd 10 месяцев назад
መራራ ጉዲና ሁሌ ስልጣን እደፈለገ ከሚሞት እረ የሆነ ስልጣን ስጥት
@dereqeneni1635
@dereqeneni1635 10 месяцев назад
professor Merera Gudina is committed courageous selfless politician speaking peoples agonies while others are expired after one election term and benefit oriented.
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo 10 месяцев назад
ይሔ ሙትቻ ሽማግሌ ኮሽ ሲል ይመጣል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 10 месяцев назад
ሰርጋቸው መች ነው ቀድመው ቢያገቡ ምን አለበት
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 10 месяцев назад
የ ሰይጣን ኘሮፌሰር
@endalekumsa
@endalekumsa 10 месяцев назад
ፕ/ር አርፈዉ ብቀመጡ ምክረ ነዉ ምክኒየቱም ምንም የሚጠቅም ነገር አልሰሩምና ወደፍትም ከእርሶ ምንም አይጠበቅም
@user-hj4fc8zn9d
@user-hj4fc8zn9d 10 месяцев назад
Life long seeker of power as a tertiary level politician MESKINE !!
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 10 месяцев назад
Well machured Ethiopia poleticien tks sry
@melkamuetafa5621
@melkamuetafa5621 10 месяцев назад
Neuf jiraadhaa prof.!
@solomonwoldegiorgis2006
@solomonwoldegiorgis2006 10 месяцев назад
ከጠባብ ብሔርተኛ መራራ ጉዲና ምንም የሚገኝ መፍትሔ ላይኖር ሰአት ለሞምላት ካልሆነ ጊዜ ማባከን አያስፈልግም።
@esubalewyigzaw218
@esubalewyigzaw218 10 месяцев назад
ይችን ከብት ስው ብለሀት
@gurmufunane4588
@gurmufunane4588 10 месяцев назад
ኩሩ ኦሮሞ! ወራዳ መሆን ይህ ነው በመልክትህ እኔም ምላጭ መሆን እችላለሁ ኦሮሞ ስለአቡኤ ስለምንተማርያም የሰው ሀገር ሰው የሰው ዕንጀራ ፈላጊ ብሎ አማራ ምድር ሄዶ አይለምንም
@meseretyilmadagn7662
@meseretyilmadagn7662 10 месяцев назад
Ato Merara Leslitan Enede rotu LE TLIKIWA ETHIOPIA 💚 💛 ❤ Addis Abeba HIZB SAYISERU LI
@teka1528
@teka1528 10 месяцев назад
Merara yante tegel yet lemedres nw..Weregna!
@alexmossissa
@alexmossissa 10 месяцев назад
መሬራ ጉድና መታሰር አለበት
@MuzemilAliye-kl5xn
@MuzemilAliye-kl5xn 10 месяцев назад
Yehe sewye beg negade hion
@cheguvera3763
@cheguvera3763 10 месяцев назад
Yhe fesam yeteneza shimagle aybekawum endee.kizenam fesam shintam shimagle
@Africa562
@Africa562 10 месяцев назад
What type of journalism when you just sit down and listen to his preach? I don’t think you did your homework when you set out to interview. There are a lot of points that you should ask for follow up!
@muhammedshako959
@muhammedshako959 10 месяцев назад
Great African horn politician. Wish you long live.
@myChannel77950
@myChannel77950 10 месяцев назад
ፕሮፌሰር አውረቶ አደር ሲሉ የታየኝ ሀፍታሙ አያሌውና መሳይ ከበደ ታዩኝ! እነሱ በሌላ አገር ቁጭ ብለው የውሽት ወሬ እየ ፈረኩ የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላሙን ነሱት።
@negussieabebe6911
@negussieabebe6911 10 месяцев назад
professor:I Do you agree If The German Federal constitution orThe USA Federal constitution just draft and copy to have apply in Ethiopia ?
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 10 месяцев назад
Alu Ende enih sewye😮😮😮😮😮
@derarabyata5901
@derarabyata5901 10 месяцев назад
ደቡብ ህዝብ በኦሮሞ ከመገዛት ሞት ይሻለናል ምን እዳድረጋችሁን በአማራ ስም ጨርሳችሁናል ሃይል የእግዚአብሔር ነው ንፅህ ኢትዮጵያውያን በዘር ሰው የማይገሉትን የአማራን ህዝብ እንረዳለን :;
@yonatanhailu5068
@yonatanhailu5068 3 месяца назад
ከመለስ ጀምሮ እንዳላዘነ
@hope-369
@hope-369 10 месяцев назад
ያቅለሸለሸኛል ይኸ ሰውየ
@geremewggiorgistiba9994
@geremewggiorgistiba9994 10 месяцев назад
የመንግስትና የሌሎች ክፍሎች ውይይትና ድርድር የሚባለው የመንግስትን ፍላጎት የሚያስጠብ ካልሆነ መንግስት አይፈልገውም። እንዲህ በሆነበት ሁኔታ ውይይቱም ሆነ ድርድር ብዙ ሰዎችን ይበላል። ለምሳሌ የሕተም በቀረበ ሐሳብና ጥያቄ ጭምር የሕዝብ ተወካይ የሕግ ከለላ ያለው ሰው እየተጎዳ ነው።
@jemalaliabdullah3158
@jemalaliabdullah3158 10 месяцев назад
እንደ እስስት የምትቀያየር ትልቅ የሰላም ጠር መራራ ጉዲና
@user-zx2hg7vo2s
@user-zx2hg7vo2s 10 месяцев назад
ወደ ገደለው አማራ ኦሮሞ አይግዛ አላለም አይልም ጥያቄው በማንነቴ ሞት የታወጀብኝ ህዝብ ነኝ እንደ ማንኛውም ብሔር ተከብሬ የመኖር መብቴ ይጠበቅ ነው 2 እኔ ባልተወከልኩበት ማንነቴ በጉልበት ተከልሎብኛል ነው ጥያቄው ግልፅ ያለ ነው በምን አይነት መገድ እንፍታው ማለት ነው
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 10 месяцев назад
አቶ አገር የተበጠበጠ ሲመስልህ ብቅ እያልክ አለሁ ትላለህ::አይ እድሜ ጠገብ ፓለቲከኞች ለትውልድ አላማሰባችሁ ያሳዝናል::
@mysweetdaughter6276
@mysweetdaughter6276 10 месяцев назад
Hi
@asmea4799
@asmea4799 10 месяцев назад
I see double standard here . If you really want to ask the government support other opposition party. Fight together. I don’t think merara is ready to work with other opposition parties.
@zemhretandom8085
@zemhretandom8085 10 месяцев назад
Ethiopians please think about Ethiopia . Don't think about one trib
@robrobyadolisrobrobyadolis3563
@robrobyadolisrobrobyadolis3563 10 месяцев назад
The root of the problem is the name Ethiopia itself where the native of Agaw, Qimant., Argba, Gafot, Woyto and many others are verge of distinction .
@adenogetahun1962
@adenogetahun1962 10 месяцев назад
A bunch of liars
@mosime2692
@mosime2692 10 месяцев назад
ጰእረ የኦሮሞን ህዝበ አታሠድቡ ኢትዮጵያንም አትበጥብጡ እርሶ ለፖለቲካ አይሆኑም ፕሮፌሰር ይቅርታ የብቆት ወደ ጡረታ ይግቡ
@getwud6518
@getwud6518 10 месяцев назад
I thought this guy is an ambassador somewhere 😅
@abdellamohammed1481
@abdellamohammed1481 10 месяцев назад
Great Politician. Thank you Gudina!
@robrobyadolisrobrobyadolis3563
@robrobyadolisrobrobyadolis3563 10 месяцев назад
Where is Dr. Jawhar Siraj Mohamed ?
@noahkassa9632
@noahkassa9632 10 месяцев назад
ሌባ ትላንት ምን እያልክ ነበር
@duliti7133
@duliti7133 10 месяцев назад
ጋዜጠኛ መራራ ለኦሮሞ እንጂ ለኢትዮጵያ ትግል አያውቅም አሁን የሱ ግዜ ስለሆነ ዝምታ መርጧል
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 10 месяцев назад
ሁላችሁም ችግር አለባችሁ የሀገራችን ፖለቲከኞች ችግራችሁ ስልጣን ነው አሁንም ለህዝብ ሳይሆን ለግል ጥቅማችሁ ነው❤❤
@user-ty3we4ug9e
@user-ty3we4ug9e 10 месяцев назад
ይህ የዘረኝነት አስተሳሰብ ነዉ ከጨለማ ወደጨለማ የሚወሱደን አሁንም ጥያቄ አልተመለሱም ትላለህ!
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 10 месяцев назад
ኤፌኮ ዝም አላለም አብይ ጋር ተባብሮ አገር እያፈረሰ ነው
@abetumaren4576
@abetumaren4576 10 месяцев назад
Ye enante ye oromo tiyake malekiya yelewim! Bestergina kebatru
@Adis001
@Adis001 10 месяцев назад
መራራ ጉዲና በአገራችን ፓለቲካ ውስት የመቸረሻ አሳፉሪ ነው፣እኔ በሕይወት አለው ለምስክርነት፣መራራ ማለት በደርግ ጊዜ እጅን በደም እጅን በጎደዬቼ ደም የታተበ ነው እሱ መኤሶን ሆኖ፣ይኤ ከአዲ በመታው መንግስት ጋት ማጎብደድ ነው ዪንበርስቲ እያለን ብዙ ተማሪን ያስቸረሰ ከአዲ ነው፣እኔ እንዲ ሳየው በታም ይገርመያል ግን አሞሞቱ እግዚአብሔር ያውቃል፣ከአዲ ባንዳ።
@TseganehKuma
@TseganehKuma 10 месяцев назад
ብልፅግና አልቻለም ግን ዶ/ር መረራም ሆነ የሱ ፓርቲም መምራት አይችልም:: ይልቅ ኢትዮጵያን ጥሩ CV ያለው የሌላ አገር ዜጋ ቢመራት ይሻላል::
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 10 месяцев назад
Dereder yelame ycenekeulate
@awekemuche9255
@awekemuche9255 10 месяцев назад
እኔ የሚገርመኝ የሌሎች ኢትዮጵያዊያን ዝምታ ነው የኦሮሞ ሙህራን ተብየወች የኢትዮጵያን ባንዲራ ጠልተው የራሳቸውን የኦረሞ ባንዲራ ብለው የሚያምኑበትን ነው የያዙት ሌሎች ግን የኢትዮጵያን ባንዲራ ይዘው ይሞቱለታል ታድያ ይህን ተባብሮ መታገል ነው የሚሻለው ወይስ ዝም ማለት
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 10 месяцев назад
ኦፌኮ መቼ ዝም አለ ! ውስጥ ውስጡን እየተደሰተ፣ በአብይ አመራር የወኪሎቹን የኦህዳድ ሸኔን የዘር ማጽዳት ዘመቻ እያየ እነሱ ይሥሩትና እኛ እንቀጥላለን ብሎ ሥልጣን ላይ ለመውጣት አድፍጦ እየጠበቀ።ነው።
@woine123
@woine123 10 месяцев назад
በቋንቋቸው በባንዲራቸው እየተዳደሩ ያለ እነሱ ፃድቅ ስለሌለ በራሳቸው ቄስ እየፀለዩ እና ከእኛ በስተቀር ሌላ ህዝብ እንዳናይ ብለው ሌላውን ህዝብ አርደው ገለው የተረፈውን አፈናቅለው የራሳቸው ከተማ እና ወታደርና መሪ እየተመሩ በምድር ላይ እየኖሩ ካልተመቻቸው! በአየር ላይ ሌላ ኑሮ ይፈልጉ!
@betelhembayu3371
@betelhembayu3371 10 месяцев назад
ኢትዮጵያውያንን ባገለለ በሰላም ማስተዳደር የለም።።። ቄሮ ስማርት አይደለም አገር እጁ ላይ ወድቃ መግዛት አቃተው እየገደሉ መኖር የለም። ይሰማሃል ????
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 10 месяцев назад
ዕርሥበርሥ ሥንተላለቅ አጨብጫቢው ብዙ ነው. ውሐ ሢወሥደ ወይ ወንዝ ሢገልሕ አሣሥቆ ይባላል። የሥርዓቱ መግማት ነው በዚሕ መንግሥት ላይ ፊት ያዞርነው ዕንጂ የዓፍሪካዊነት መልክና ፍቅር ሥርዓት አሣይተው ቢሖን ለሥምምነት ድረሡ ተወያዩ ብለን በመከርን ነበር. ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ አደረጉብንና ነው የተከፈለው ተከፍሎ ይሔንን የጎጠኞች አሥመሣይ ቀላባጅ የሸርሙጦች ሥብሥብ መንግሥት ይወገድ ያልነው. ዕኛ ለሠላሣ አመት ሥንጮሕ የቆየን ይሕ ኢትዮጵያዊ ተከራካሪና ተገዳዳሪ ሐይል ዕንዲፈጠር በመፈለግ ነው። የለውጥ ሐዋርያ ብለው የተሐድሥ ፍንጭና ሙከራ ሥላሣዩ ነበር ተደሥተን የደገፍናቸው ያም በመጠኑ በደሕና በመጓዙ በሒደት በምክር ዕየረዳን ሐገርና ሕዝብን ከአደጋ ዕናሥጥላለን ብለን በመደሠትም በሥርአቱ ተኮትኩተውም ቢያድጉ የአፓርተይዱን ሥርአት ቀስ ብለን አብረን ዕንንዳለን ነበር ሕልማችን። ያ ዕንዳይሖን ጠቅላይ ሚኒሥትሩ ዕንቅፋትና ግብረአበሮቹ ጭራሹን ከሕወሐት የባሡ ሖኑ. ሠብሥቦ ግቡ ያላቸው የውሸት ነፃአውጪ ግንባር በአፍሪካውያን ደም የደለቡ ጭራሽ የየጎጣቸው መሪና በጦር በከፍተኛ በታኝ ሠራዊት ይታጀቡ ያዙና ጭራሹኑ መዟዟር ከመከልከላቸው ባሻገር የተቆጣጠሩት አካባቢ የዒትዮጵያ መሬት ላይም ዕንዳንኖርበት አደረጉ ገደሉ አፈናቀሉ ወንጀል ሢሠሩ ዝም ተባሉ። ይሔ አያሥቆጣም? ይሔ ገፍና በአፍሪካውያን መሐል መገፋፋትን ፈጥሮ ከባዕድ ሐገራት ዕየመጡ ሠፍረው ተንደላቀው ገዝተው በሥራ ፈጠራ ሥም ሕዝባችንን ቀጥረው ከአፉ የማትወርድ በደሞዝ መልክ ሠጥተው የሞትና ሽረት የሌለው የባርነት ኑሮ ሢያኖሯቸው ዕያየን ያውም በመንግሥት ድጋፍ ያላሥቆጣ ምን ሊያሥቆጣ ይችላል? ዕኛ አፍሪካውያን በአፍሪካ ምሑራን ዳተኝነትና በባንዳዎች ሥልጣን መያዝ አለም ላይ ተበትነን ዕየተሠቃየን ያለን በየቀኑ የምናሣልፈው የመገፋት የመጠላት የሠቆቃ ኑሮ ያንገሸገሸን ጭራሽ አፍሪካ ውሥጥም መኖር ዕንዳንችል ሢደረግ ምን የቀረን ነገር አለና ነው ዝም ዕንድንልሥ የሚፈለገው? ዛሬ ወረቀቱ በታደላቸው ዶክተሮች ነው ተመሩ የተባልነው ፣ ያውም ፖለቲካው የሚራመደው አፓርተይድ መሖኑ ባልገባቸ። ይሕ ዘግናኝ ነው።
@rajuderiba5670
@rajuderiba5670 10 месяцев назад
abizagn komach komche nw! ine iko girim yemilagn Amaroch mache nw saw yemihonu? wayi altamarachu, wayi alawakachu...dadab honachu kerachu! era komche saw lemahon mokiru!
@admnner21111
@admnner21111 10 месяцев назад
በዘረፋ ፖለቲካ ኦሮሞን ማሳደግ ድንቁርና የ7ተኛ ጨ ጭምብል ነው🤔🤔🤔
@redagetach
@redagetach 10 месяцев назад
Is this OLF Derg Meison cadre still alive?!!
@rahawa
@rahawa 10 месяцев назад
MR, merara you’re 69 years old what you wating for the last years of your age if you’re human you have to stand for truth 📗📒📕
@mgj7873
@mgj7873 10 месяцев назад
ሁላችሁም ችግር አለባችሁ የሀገራችን ፖለቲከኞች ችግራችሁ ስልጣን ነው አሁንም ለህዝብ ሳይሆን ለግል ጥቅማችሁ ነው
@st-xr7vy
@st-xr7vy 10 месяцев назад
የናንተን የ50 አመት ጥያቄን አውቀነዋል መረራ ጉዲና አማራን ማፈናቀል ማረድ ሀብቱን መዝረፍ ህጻንን ማረድ ሴቶችን መድፈር በሀገሩ እንዳይኖር ማድረግ ወዘተ ነው ያ ደግሞ የድንጋይ ዳቦ ዘመን ነው move on
Далее
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
58:47
Просмотров 10 тыс.