Тёмный

Ethiopian Wine Drink "How to make Birz" የብርዝ አሰራር 

Adane - Ethiopian Food
Подписаться 316 тыс.
Просмотров 495 тыс.
50% 1

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Опубликовано:

 

19 апр 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 530   
@user-je8xn3kb9m
@user-je8xn3kb9m 7 лет назад
እግዚአብሔር እድሜውዎትን እንደሳራ ያርዝምልን እድሜ ለንሰሐ ዘመኖትን ለፍሰሃ ያድርግልን እናታችን ።
@astermk542
@astermk542 7 лет назад
Dereje Abershe ዋው ምርቃትህ እንዴት ነፍስን ያረካል ባክህ እግዚአብሔር ይባርክህ!
@senaitoljira
@senaitoljira Год назад
ኡፍ እናት ምኗ ይጠገባል! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለቷለሁ የኔ እናት!
@HewanDemissie
@HewanDemissie 2 года назад
You should be recognized for your outstanding teaching and dissemination of Ethiopian culture.
@yaredy.zegiorgis6414
@yaredy.zegiorgis6414 2 месяца назад
yes U are right
@notcutiexbunny
@notcutiexbunny 2 года назад
Thank you so much, you explain everything simply step by step. looks simple, I'll definitely try it!
@changalraju1436
@changalraju1436 7 лет назад
እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን እናታችን እናመሰግናለን
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 5 лет назад
እናትዬ እድሜና ጤና ይብዛሎ በጣም ምፈልገው ይሄን የብርዝ አሰራር ከልብ ነው ማመስግነው
@user-gc9or8zc3t
@user-gc9or8zc3t 5 лет назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና። ይስጥልን ለናታችን። ከልብ እናመሰግን አለን
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 5 лет назад
ኣሰይይይይ ጽፍፊፍቲ ወሓለ ኣደ I love your job, you teach me enough ማማየ መዓረይ good job ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ መዓረይ።
@mimitesema8663
@mimitesema8663 6 лет назад
በመጀመሪያ በጣም አመስግኖታለዉ እግዚአብሔር ጤና ይስጦት እኔ እርሶ መከተል ከጀመርኩበት ግዜ ጀምሮ ብዙ ተምሪያለው በዚሁ ቀጥሎ ጥሩ ትምህርት ነዉ
@melagebre8730
@melagebre8730 7 лет назад
wow በጣም ቀላል ነው አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@adk7857
@adk7857 5 лет назад
ማምዬ ቁርጥ እናቴን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ሙያዊ ትምህርት ነው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ፡፡
@edenadonia22
@edenadonia22 7 лет назад
ማምዬ ጤናሽን ይስጥሽ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ማምዬ ሰትናገሪ ትግስትነትሽ በጣም ታምሪያለሽ እናመሰግናለን
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 лет назад
አመሰግናለሁ
@samrisamri2015
@samrisamri2015 7 лет назад
ትብለጥ .
@gshhdhhdhshhdhhz4315
@gshhdhhdhshhdhhz4315 6 лет назад
SAMRI SAMRI mmgfdsu
@mohamodshaik4271
@mohamodshaik4271 5 лет назад
የጨትጌሾካላገኘንስእናትእኛውጭያለንአረብአገርያለን
@melashugher252
@melashugher252 4 года назад
M
@user-qj7lb4pn2d
@user-qj7lb4pn2d 7 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ለእናታችን እውነት ብዙ ነገር ተምርያለው የአረብ ሀገር ሴቶች ሙያ የላቸውም ነበር ስማችን እድሜ ለእናታችን ገብተን እናሳያቸዋለን !!
@user-vk5pk4qr2o
@user-vk5pk4qr2o 7 лет назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ማር የዘቢቡን ስም አገኝሽ እንዴ እኔም ማወቅ እፈልጋልው በአረብ ምን ማለት እንደው
@user-qj7lb4pn2d
@user-qj7lb4pn2d 7 лет назад
Mulu Demeke የኔ ቆንጆ ዘቢብ ማለት በአረባኛም ዘቢብ ነው የሚሉት ግን ወይን በአረበኛ "አነም" ነው የሚባለው እሺ እንግዲ ዘንድሮ ሀገር ገብተን እኛን ያላየ አይደል hahahahahahaha
@kedistyegeta8574
@kedistyegeta8574 7 лет назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነው Zabib ena aneb andi ayinat ayidelm ayidel?
@azebhdg5106
@azebhdg5106 7 лет назад
Kedist Ye Geta. ዘባብና አይነብ (ወይን)እንዳነት ነው ወይኑ ሲደርቅ ዘቢብ ይባልል
@kedistyegeta8574
@kedistyegeta8574 7 лет назад
Azeb hdg. ok Amesegnalew
@user-rq7yf4wi8v
@user-rq7yf4wi8v 7 лет назад
ማማዬ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ያለ ጌሾ እንዴት እንደሚሰራ አሳይን
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 4 года назад
Thank you Manayee! Excellent job
@user-ti5nw7er5g
@user-ti5nw7er5g 5 лет назад
ማሻ አላህ የምሰሪያቸው ሁሉ በጣም ጥሩ ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ቀጥይበት በርቺ ሌላ ጥያቄየ ጌሾ የለለው ብርዝ አሰራር ብታሳይን ጌሾ ለማንፈልገው እላለሁ አመሰግናለሁ።
@user-sr9qj6es2w
@user-sr9qj6es2w 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ማማየ
@hennaumer651
@hennaumer651 6 лет назад
thank you mami yekeneto aserar bitasayin betam des yilegnal
@rahelshay2223
@rahelshay2223 7 лет назад
አየአዳ፡እናት፡ፈጣሪ፡እድሜ፡ይስጥልን፡ብዙ፡ተምሬአለሁ፡በጣም፡አመስጋኝ፡ነኝ፡ስለብርዝ፡ትምህርትዎ፡ላይ፡እርድ፡ለጤና፡በጣም፡በጣም፡ጥሩ፡ነው፡ከቀለሙ፡በእጅጉ፡እርድ፡በጣም፡ጥሩነው፡እማማችን፡ስለትምርቶት፡ከተደሳቾች፡አንድ፡ነኝ፡ይቀጥሉበት፡አዳነ፡ወንድማችን፡በጣም፡የሚመሰገን፡ስራ፡ነው፡እየሰራህ፡ያለው፡የምትችል፡ከሆነ፡የማማን፡ትምህርት፡በዲቪዲ፡አዘጋጅተህ፡ለብዙ፡ሰው፡ሊዳረስ፡ቢችል፡ጥሩ፡ነው፡በመጽሐፍም፡መልክ፡መዘጋጀት፡መቻሉን፡እደማትረሳው፡በጣም፡ከስተማሪ፡ጊዜ፡የማይሽረው፡ስለሆነ፡ለትውልድ፡መማሪያነቱ፡ጠቃሚ፡ነው፡በርቱ፡በርቱ፡በርቱ፡አድናቂያችሁ፡የሞያችሁ፡ተማሪዎች፡ነን፡፡
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 лет назад
እሺ ለጥሩ አስተያየትሽ በጣም እናመሰግናለን ያልሺውን ለማድረግ እንሞክራለን
@mohamodshaik4271
@mohamodshaik4271 5 лет назад
እናመሰግናለንእጀራውግንእንቢብሎኛል
@mohamodshaik4271
@mohamodshaik4271 5 лет назад
እናመሰግናለን
@Cosette-sf8mh
@Cosette-sf8mh 6 лет назад
በጣም አናመሰግናለን ማዘር
@fasikadaniel7943
@fasikadaniel7943 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን አምላክ ይጠብቅልን
@birtukantesfaye7110
@birtukantesfaye7110 6 лет назад
እግዝአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ማማዬ በጣም እናመሰግናለን
@brookenegash570
@brookenegash570 4 года назад
ማዘርዬ የምትሰሪዉ ሁሉ ጥሩ ነዉ እጅሽ ይባረክ
@afomiaalebachewalbuchew117
@afomiaalebachewalbuchew117 6 лет назад
እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኔ በጣም ብዙ ነገሮች ተምሬ አለሁ እናመሰግናለን
@Ffrita2068
@Ffrita2068 6 лет назад
We love you too much "yebalthena enatahen" please with out gesho we like to learn berth because it's hard to find gesho here in France. Thanks a lot 😊
@liliyanlileyan4010
@liliyanlileyan4010 6 лет назад
ማማዪ በጣም ብዙ ሞያ ተምርለው አመስግናለው እድሜና ጤናን ይስጥሽ
@abebasenbetu5772
@abebasenbetu5772 7 лет назад
እናመሰግናለን ማሚዬ!!!
@betatubebeta
@betatubebeta 6 лет назад
የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ thank you. Mam
@abbygualadwa7685
@abbygualadwa7685 7 лет назад
Thank mom Konjo ymeslal!! Zebib it is called dried raisin or yellow raisin.
@misrakmisikirsebisibe1237
@misrakmisikirsebisibe1237 Год назад
Wonderful Explanation, thanks
@tesfaasefa8616
@tesfaasefa8616 2 года назад
ወይራ በጣም ጥሩ ማጥኛ ነው እርሾ አያስፈልግም ከተገኘ ጠጂ ቢሆን ጥሩ ነው የእርሰዎ ሞያ በጣም ደስ ይለኛን አደንቀወታለሁ
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 4 года назад
Emamayee hayelegna nesh! Egzabehaer Yebarkesh!
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 5 лет назад
Mamay Egzabhuier yebarkesh ahune Emokrewalh. Melkam beale yehunlesh . God blessed you all ur family enatey!!
@zmanaymary6321
@zmanaymary6321 6 лет назад
ኡፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ጤና ይስጥሽ በጣም አመሰግናለሁ የምፈልገው ስራ ነበር
@aelsinotesfamarjam3088
@aelsinotesfamarjam3088 5 лет назад
Wowwww Mamiy yenie konjo betam temhrt new enamesegenalen
@sappysamurai5170
@sappysamurai5170 5 лет назад
Thank you! I love watching your recipes even though I don’t understand the words. If anyone could list the ingredients in English that would be amazing! I see honey, sugar, yeast, turmeric and golden raisins. Is that right?
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 года назад
Yes but one of the stick we called it gesho you can get Ethiopian shop
@user-mx5nd1qk5n
@user-mx5nd1qk5n 6 лет назад
ጌሾ ባይኖር ምርጥ ነበር ነተባረኩ ማማዬ እጆት ይባረክ በጣም ነው የምወዶት አመሰግናለሁ
@adenmm3660
@adenmm3660 6 лет назад
በጣምነው የምናመሰግን ማማየ ኑሬልን
@amarechkibrugebre2485
@amarechkibrugebre2485 5 лет назад
በእውነት ጥሩ እናት ነሽ ለምትሰጭን ትምህርት እናመሰግናለን
@desdemo7993
@desdemo7993 5 лет назад
Mrs Adane , i appreciate you very much specially your hygienic really u are real sheaf . I my self catering person , From Holland Abeba
@seblefentaw1642
@seblefentaw1642 7 лет назад
እግዚአብሄር ያክብርልን ማማየ እናመሰግናለን
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 6 лет назад
Thanks Mother Amesegnalehu Bertu God bless you.
@yeneneshmalfeyamamo2420
@yeneneshmalfeyamamo2420 2 года назад
የኔ እናት ሞያሽን በሙሉ ለምጄዋለው እረጅም እድሜ ከጤናታ የኔ እናት
@user-lt9pf4ip3g
@user-lt9pf4ip3g 5 лет назад
እናት ከልብ አመስግናለሁ ገብቶ ተምሮ ሳያመሰግኑ መውጣት አይቻልም የበአል እንግዳ ጠርቼ ሁሉንም ነገር እያየሁ vedeo የእርሶን እየሰራሁ ነው ጥሩ እየሄደልኝ ነው እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@zahraaliali8483
@zahraaliali8483 7 лет назад
እናመሰግናለን ማሚ!
@annakuman9595
@annakuman9595 3 года назад
Irid or curry has smell so I thought it is better to use saffron for color. Thank you for sharing your video with us.🌹
@moana155
@moana155 2 года назад
Ird is turmeric not curry. Tumeric doesn’t have smell. Curry has smell.
@user-wn1vy4eh1j
@user-wn1vy4eh1j 7 лет назад
ማም እናመሰግናለን እድሚና ጤና ይስጥልን
@Cosette-sf8mh
@Cosette-sf8mh 6 лет назад
እግዚአብሔር እድሜ እና.ጤና.አብዝቶ ይስጥወት
@linlio8451
@linlio8451 6 лет назад
ማማዬ ጌሾ ማግኘት ለማንችል ሌላ አማራጭ ካለ ብታሳዩን? አመሰግናለሁ።
@mesemese426
@mesemese426 6 лет назад
Betam betam arfe new edemna tena yeswesh ማሚ
@egziyabherfkr4459
@egziyabherfkr4459 7 лет назад
wow.....በጣም ያምራል እድሜ ይስጦት
@asnigulma4786
@asnigulma4786 6 лет назад
Mother betam des ylal ene befit Areb Ager neberku lekeler yemntekemew Tang ye brtukan dukitun esti mokruna le temelkach assyu hulum yemiyasayun des ymilna yemitaft New Thank you❤️
@superawesomechannel9371
@superawesomechannel9371 4 года назад
what a wonderful women with huge talent .I admire you such a perfections your quality lesson you can offer .well done and thanks for sharing. Cheers.
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 2 года назад
የእኔ እናት እጆት ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያኑሮት ስንቱን ሞያ ተማርን ከእርሶ 🥰❤
@esuyaqaleesuyaqale8652
@esuyaqaleesuyaqale8652 7 лет назад
ማሚዬ በጣም እናመሰግናለን
@berekethenok2030
@berekethenok2030 4 года назад
ማማዬ። የቅቤ አነጣጠር ብታሳዩን በተለይ ቅመሞቹን። እናመሠግናለን የኢትዮጰያ ኩራት ኖት ተባረኩ
@yeduteshome2748
@yeduteshome2748 7 лет назад
በጣም እናመስግለን እግዜር ይስጥልን
@user-lj9cl2sd6j
@user-lj9cl2sd6j 6 лет назад
እናመሰግናለን ማማዬ እድሜሽን ያረዝመው
@wuletayedegu3607
@wuletayedegu3607 5 месяцев назад
ተባረኪ ቆንጆ ነው
@MiseamaneMiseamane
@MiseamaneMiseamane 6 лет назад
Wawe looking so beautiful matherey btame enamsge aline e / r edemi ena tena abezeto yeseteshe 💖
@felagotbizuwork6812
@felagotbizuwork6812 2 года назад
egiziabher yistilin yibarikish arif sira. Lkeleru B shaykitelim arif niw 1
@oromov9403
@oromov9403 7 лет назад
you don't have to put sugar you can make with out sugar?
@wadelwad690
@wadelwad690 6 лет назад
ማዘር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ያቺ ፊድዮ በጣም ነው በጉጉት የምጠብቀው ግን ሰአቱ እረጅም ነውእና እንወድሻለን
@emumalik8690
@emumalik8690 2 года назад
የኔ እናት እጅሁ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሁል ግዜ አድናቂሁ ነኝ
@user-xz5ii7wk6r
@user-xz5ii7wk6r 6 лет назад
እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
@awetshmangus2830
@awetshmangus2830 7 лет назад
ዋዉ በጣም ደስ የምበላል የሃበሻ ምርጥ መስተ
@akbertmobastion4399
@akbertmobastion4399 6 лет назад
emya egzaber tenan yeste
@birshbaby4003
@birshbaby4003 6 лет назад
Thank you very much mami
@wuudwuud7918
@wuudwuud7918 5 лет назад
እናመሰግናለን እህት በረቺ
@tu1262
@tu1262 6 лет назад
ኣንድ ነገር ልጠይቅሽ ማሚየ ጠጅ ነው ብዙ ልፋት የሚያስፈልገው እንጂ ብርዝ ለግዜው ተበጥብጦ የሚጠጣ ኣይደለም ወይ??
@Ffrita2068
@Ffrita2068 5 лет назад
Turmeric powder is good for health anti oxidant.
@WA-fc9gc
@WA-fc9gc 6 лет назад
This is a great video, thank you!How long can we keep Yeast (ersho biriz) in the fridge before we use it next time?
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 4 года назад
Wonderful job.
@meseretwafy9044
@meseretwafy9044 2 года назад
Mwmk
@felekufeleku1747
@felekufeleku1747 6 лет назад
yene Enat Tebarekilgn Siwedsh Emupa
@tsedalegirma4364
@tsedalegirma4364 7 лет назад
አመሰግናለሁ እናቴ እረጅም እድሜ እና ጤናን እመኝልዎታለሁ
@hayyatmohammed7086
@hayyatmohammed7086 6 лет назад
የተባረከይሁን. ጌታጤናችሁን ይሰጣችሁ
@frehiwotfeleke9782
@frehiwotfeleke9782 2 года назад
ውይ ደስ የምትይ እናት ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@solomonwoldesenbet8544
@solomonwoldesenbet8544 6 лет назад
ማዘር ምርጥ የማስረዳት ችሎታ አሎት። ብዙ ሰዎች ሙያው ይኖራቸው እና መግለጽ ወይም ማስረዳት አይችሉም ። አንዳንዶቹ ደግሞ ማስረዳት ይችሉ እና ሙያቸው እምብዛም ይሆናል። እርሶ ግን ሙያዎትን ከነምክንያቱ ነው ሚያስረዱን። በተለይ በተለይ ሌላ ሀገር ላይ ሆነው ፤ እንደ ሀገር ቤት አስመስሎ መስራት ከባድ ነው ይላሉ ብዙ ሰዎች።
@user-oj1nm1tu5g
@user-oj1nm1tu5g 4 года назад
ደሞ ንጽህናችሁ በጣም ደሥ ይላል
@blenblen9248
@blenblen9248 7 лет назад
ማሚዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ በእውነት ብዙ እየተማርኩ ነው😍😍❤️❤️❤️
@tizitagetachew7133
@tizitagetachew7133 5 лет назад
እንደቀመሽው ብርዝ እድሜሽ እንደጣፈጠ ይርዘም እማምዬ ወድጃሻለሁ እናቴ በህይወት ብትኖር ብዬ ተመኝው አሁን ማየቴ ነው የቀሩትንም ሞያሽን አያለሁ እማራለሁ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ያለ ጌሾ ሰርቼ እጠጣለሁ
@shemsiyamd646
@shemsiyamd646 3 года назад
ማማየ ቆንጆ እናመሠግናለን
@maam5623
@maam5623 6 лет назад
I tray et ets sow sweet I love et
@kiakia252
@kiakia252 6 лет назад
ስላካፈሉን ነገር በጣም እናመሰግናለን ግን እርዱ ጣሙን አይረውም ወይ
@user-if6ic1gr6u
@user-if6ic1gr6u 7 лет назад
እናመሰግናለን
@zenebechbelay6282
@zenebechbelay6282 Год назад
ማሚ በጣም ነው ደስ የምትይው ፅድት ያልሽ ሀበሻ ስታብራሪ እጅግ በሚገባ መልኩ ነው ምታስረጂው ግን ትንሽ ጥያቄዬ ብርዝ ላይ ስኳር ባይጨመር እላለሁ ምክንያቱም ስኳር ጎጂ ስለሆነ እድሜ ይስጥሽ
@melatabiat1166
@melatabiat1166 4 года назад
እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ቤተሰብሽ እናመሰግን አለን
@selamlehagere3110
@selamlehagere3110 Год назад
Kechalachu eyhen teyake melsulgn yeteleyaye sew seteyk beirz lay gesho(enchet) aygebam ekaw aytatenm alugn eski metawku kalachu??
@user-pz5qf5bc8i
@user-pz5qf5bc8i 5 лет назад
ማማዬ እንደው አግኝቼዎት እቅፍፍፍፍፍ ባረጎት እናታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ውድድድድድ ነው ማረጎት
@richobiruk1398
@richobiruk1398 6 лет назад
ተባረኩ ማሚ
@robeltedros6885
@robeltedros6885 6 лет назад
Wezero, Betam Amesegenalu le ehey sira! Egzabier Yebarack le anchi ena anchi batesubochem! ❤
@naturalresource90
@naturalresource90 7 лет назад
thanks! but how can we get the container of higher glass in ethiopia?
@erahlytub9713
@erahlytub9713 4 года назад
Demrugni
@temesgengetaye8767
@temesgengetaye8767 6 лет назад
Tebareki
@samiam3417
@samiam3417 4 года назад
ማማዬ በጣም ነው የምወድሽ። በጣም ባለሞያ አድርገሽኛል። ግን እንደኔ ወንደላጤ የሆንን ሰዋች የምትጠቀሚያቸው አንዳንድ ነገሮች በስም ብቻ ከምትነግሪን ከነ የተገዙበት እቃ ብታሳይን ለመግዛት ይቀለናል። ለምሳሌ እዚህ ቪድዮ ላይ የዳቦ እርሾ ያልሽውን የተገዛበትን እቃ አይቼ ቢሆን ለመግዛት ይቀለኝ ነበር ። እግዚአብሔር ጤና እና እድሽን ይባርክልን።
@abebamiheretu4621
@abebamiheretu4621 6 лет назад
እድሜና ጤና ይስጥልን
@meretwork
@meretwork 4 года назад
des setelu Egziabeher edmena tena yesetelen !!!
@Babygezehey
@Babygezehey 4 года назад
Thanks betam ytaftal amharic bzhu aykelen eye eritrean lej ne
@abebashzegye18
@abebashzegye18 7 лет назад
Waww እናመሰግናለን
@meaztesfaye4710
@meaztesfaye4710 Год назад
በጣም እንወዶታለን ማሚዬ እድሜ ይስጥልን
@mmm1873
@mmm1873 5 лет назад
Thanks mama
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 года назад
You'r so honest & lovely a good ambsder for all ethiopàn & excellente pdagojiest thanks for all thise vidéo 👍🏾🙏🏼🇪🇹📿✝️✡️🦁😘💋
@hanatube5790
@hanatube5790 5 лет назад
berchi enamesegnalen wededdd new yeminadergishi
Далее
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
Просмотров 3,5 млн
ንፁህ የማር ጠጅ/Ethiopian honey wine
26:25
Просмотров 126 тыс.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
Просмотров 3,5 млн