Тёмный

ብዙዎችን ያስለቀሰው የመቄዶንያው ቢኒያም በለጠ አነጋጋሪው ንግግር ll 2023 Addis Ababa University Graduation Ceremony 

Addis Post
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 242 тыс.
50% 1

#መቄዶንያ
#mekedoniya
#በአዲስአበባዩኒቨርሲቲምረቃ
#የመቄዶንያውቢኒያምበለጠ
#CG2023AAU
#addisababauniversity
#AddisAbabaUniversityGraduationCeremony

Развлечения

Опубликовано:

 

19 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 535   
@seblewongel2847
@seblewongel2847 Год назад
በዚህ ዘመን የተገኘ ክርስቶስ በህይወቱ የተገለጠ ድንቅ ሰው ።እግዚአብሔር ይባርክህ።እኔ በዚች ምድር ከ40 አመት በላይ ስኖር እንዲህ ያለ ንግግር ከሰው አንደበት ሰምቼ አላውቅም ከቅዱሳን መፅሀፍት ላይ ግን እንዲህ ያለ ትህትናን የሚናገሩና የሚያስተምሩ አንብቤያለው ።አንተ እንደ ቃሉ መፅሀፋን እየኖርከው ነው። እኔ ደግሞ እያነበብኩት ብቻ ነው።የዚህ ዘመን ሀዋርያ ነህ ተባረክ አይዞህ ቅዱስ ጳውሎስም እኮ ያመው ነበር።
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@honey10165
@honey10165 Год назад
Well said my sister!
@betselottube7055
@betselottube7055 Год назад
ወይ ቢኒ አንተ እንዲህ ካልክ እኛ ምን እንበል ክርስትና ይህ ነው እድሜ ይስጥህ ቢኒዬ ብሩክ ከቶሮንቶ
@metshiteendeg8187
@metshiteendeg8187 Год назад
እንደው አንተ ሳይህ ከንቱ መሆኔን አረጋግጣለሁ ።እድሜ ከኔ ጨምሮ ይስጥህ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ድግግግግ
@mitawiha316
@mitawiha316 Год назад
Uhooo ewnet kentu men egna
@fikirteasres3853
@fikirteasres3853 Год назад
Me too me too .
@BemerewuAdmasu
@BemerewuAdmasu Год назад
​@@fikirteasres3853à1
@lidacall6326
@lidacall6326 Год назад
እኔስ የጎልበት ሰራ ብሰራ እዛ ገብች ገንዘብ የለንም
@user-yh2zd3xn1d
@user-yh2zd3xn1d Год назад
በዚህ ዘመን እንደዚ ዓይነት ክርስትያን መገኘቱ ያስገርማል።እመብርሃን ትጠብቅህ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
አሰገራሚ ሰው
@MameMahder-sb3ie
@MameMahder-sb3ie Год назад
ቢኒ አብርሃም አላውቀውም ግን አስበዋለው ይሳቅም ከነ ታዛዥነቱ ይገርመኛል ደግሞ እዬብን ሳስበው ያስደምመኛል ግን ሁሉን በአንድ አየሁ ባንተ የኔ ውድ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ።
@AddisPost
@AddisPost Год назад
የሚገርም ስብእና
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Год назад
Amen Amen Amen
@abelabebe1068
@abelabebe1068 Год назад
እንዳንተ አይነቱን እያየ ነው ጌታ የማያጠፋን። ባዶነቴን የምታሳየኝ መስታወት ነህ። 😢😢😢
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Год назад
አቤት ትህትና ቢኒዬ በረከትህ ትድረሰኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@AddisPost
@AddisPost Год назад
" ...ለእኔ ብዙ ትልቅ ቦታ አትስጡኝ ፤ እኔ የማልረባ ሰው ነኝ ፤ ቅድም ስለእኔ ስትገልፁ ከብዶኛል....ባይሆን ፀልዩልኝ እያመመኝ ነው... እኔኮ በሽተኛ ነኝ ሲጀምር ብዙ ጊዜ ተኝቼ ነው የምውለው ፤ ስራ ያቆምኩ ሰው ነኝ እኔ እንደውም የህብረተሰብ ሸክም መሆን ያለብኝ ሰው ነኝ እውነት ለመናገር".......😭😭 ቢኒያም ሜቆዶንያ ዛሬ ከአ.አ ዩንቨርስቲ የክብር ዶክትሬቱን ሲቀበል ያደረገው ንግግር ታዳሚውን በእንባ ያራጨ ነበር😭😭
@selammeresa5529
@selammeresa5529 Год назад
ወይ ጉዴ እንደው በሀገሪቱ እንዲሁም በአለም እንዳንተ የማከብረው የለም ቢኒዬ እድሜን ከጤና መድሀኒዓለም ያድልልኝ 🙏 የሰው ልክስ አንተ ነህ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ማንም መሆን የሚመኜው ረጂም እድሜ ቢኒ ትለያልህ አንተ
@solomonworkneh5778
@solomonworkneh5778 Год назад
ለአንተ ዛሬ የዶክትሬት ዲግሪን የሰጠው የአአዩ ክብርን ያገኘው እሱ ነው።አንተማ ወንድሜ ምድራዊውን ሳይሆን ሰማያዊውን እንደምታገኝ በእግዚአብሔር እተማመናለሁ ።ጤንነትህን ተከታተል በርታልን ኢትዮጵያ ባንተ ትኮራለች።
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@agidewalamirew9272
@agidewalamirew9272 Год назад
አንተ ከአንዳንድ አባቶች እጅግ ጥበልጣለህ እግዚአብሄር ጤና ይስጥህ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ረጂም እድሜ ቢኒ
@elizabethyimer237
@elizabethyimer237 Год назад
አቤት ትህትናን ወንድማችን ቢኒ እግዚአብሔር ያንተን ትህትና ለመላው ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያ ለሚወዱት ለኔም ለሀጢሀተኛዎ ያድለን አሜን 🙏🙏🙏👏👏👏
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም በለጠ ትለያለህ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Год назад
ወንድም ቢኒያም በለጠ በእውነት እንዳንተ የታደለ የእግዚአብሔርን ቃል የጠበቀ የለም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አሜን
@AddisPost
@AddisPost Год назад
" ...ለእኔ ብዙ ትልቅ ቦታ አትስጡኝ ፤ እኔ የማልረባ ሰው ነኝ ፤ ቅድም ስለእኔ ስትገልፁ ከብዶኛል....ባይሆን ፀልዩልኝ እያመመኝ ነው... እኔኮ በሽተኛ ነኝ ሲጀምር ብዙ ጊዜ ተኝቼ ነው የምውለው ፤ ስራ ያቆምኩ ሰው ነኝ እኔ እንደውም የህብረተሰብ ሸክም መሆን ያለብኝ ሰው ነኝ እውነት ለመናገር".......😭😭 ቢኒያም ሜቆዶንያ ዛሬ ከአ.አ ዩንቨርስቲ የክብር ዶክትሬቱን ሲቀበል ያደረገው ንግግር ታዳሚውን በእንባ ያራጨ ነበር😭😭
@Ethiyo
@Ethiyo Год назад
እግዚአብሔር በምህረቱ በበረከት ይጎብኝክ ደግሞ እግዚአብሔር ጥሩ ሰወችን እይረሳም
@girmawongele
@girmawongele Год назад
ስንታችንን ራቁታችንን አቆምከን ! ባንተ ስብእና ውስጥ ራሳችንን እንደ መስታዋት ስናይ እንዴት እንደምናስጠላ !!! ለሁላችን ልቦና ይስጣን!
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ሁሉ ኢትዯጵያዊ እንዳተ በሆነ
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian Год назад
በጣም😢😢😢😢😢 አብሶ እኔ ምን አይነቱ ከንቱ ነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@mekdi_W
@mekdi_W Год назад
እውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ እመቤቴ ማርያም ትዳብስክ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ❤❤❤
@AddisPost
@AddisPost Год назад
አሰገራሚ ሰው
@MalhetDejene
@MalhetDejene Год назад
ምንም ሳያደርጉ ደረታቸውን ነፍተው ይሔንን አድርጌ የሚሉ በሞሉበት አለም አንተ ግን ምን ልበልሕ በምንስ ቃል ልግለፅሕ ቢኒዬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሕ 🙏
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@user-yb9he8xx2p
@user-yb9he8xx2p Год назад
ሁሌም በቅዳሴ ላይ እግዚዎታ ሰዓት እምላኬን ስለሰራሁት ሀጢአት የአንተን በጎ እምነት ትሩፋት በጎነት አይቶ እንዲምረኝ አለምናለሁ። ቢኒ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኛለሁ ።
@AddisPost
@AddisPost Год назад
አሜንንን
@annatikuye9603
@annatikuye9603 Год назад
🙏💚💛❤️
@saraepherm7144
@saraepherm7144 Год назад
ትህትና እንዲህ ነው እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ልዩ ሰው ነው!
@user-uh2yl3mk9u
@user-uh2yl3mk9u Год назад
አይ ቢኒ በዚህ ከንቱ ዘመን ምንም ሳይሰራ ፎቶ እና ቪድዮ የሚያስቀድም በበዛበት ከንቱ ነኝ አልከን?? የውነት አንተ ትልቅነትህን ፈጣሪ ብቻ ይመስክር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥህ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ ሚካኤል በክንፎቹ እንዲጠብቅህ እንጸልያለን። እንኳን ለዚህ ክብር ቸሩ መድሃኒት አለም አበቃህ። እንወድሃለን!!
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@meazadessie6801
@meazadessie6801 Год назад
ቢኒዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናውን ያድልህ አንተ እውነተኛውን ትክክለኛውን መንገድ ይዘሀል ሀብት ንብረት ጥሩ ኑሮን ጥለህ አለምን ንቀህ ወደዘላለማዊው ሰማያዊው መንገድ የሄድክ መታደል መመረጥ ነው ።
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@yordanosasres3452
@yordanosasres3452 Год назад
You are Bless congratulations 🎉Thank you for appreciates Eritrea 🇪🇷 people
@AddisPost
@AddisPost Год назад
የሚገርም ስው
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 Год назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤንነትን ያድልልን ቢኒዬ ልዩ ሰው የኢትዮጵያ እንቁ አንተ ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን!!
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@mahelet21
@mahelet21 Год назад
አንተ ትሁት የእግዚአብሔር ሰው እሚገርም ስብእና ዕምነት ነው ያለህ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ ❤❤
@user-ru9ki5ob6k
@user-ru9ki5ob6k Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይገባሀል የክብር ዶ/ክተር በቢንያም በለጠ🎉
@AddisPost
@AddisPost Год назад
" ...ለእኔ ብዙ ትልቅ ቦታ አትስጡኝ ፤ እኔ የማልረባ ሰው ነኝ ፤ ቅድም ስለእኔ ስትገልፁ ከብዶኛል....ባይሆን ፀልዩልኝ እያመመኝ ነው... እኔኮ በሽተኛ ነኝ ሲጀምር ብዙ ጊዜ ተኝቼ ነው የምውለው ፤ ስራ ያቆምኩ ሰው ነኝ እኔ እንደውም የህብረተሰብ ሸክም መሆን ያለብኝ ሰው ነኝ እውነት ለመናገር".......😭😭 ቢኒያም ሜቆዶንያ ዛሬ ከአ.አ ዩንቨርስቲ የክብር ዶክትሬቱን ሲቀበል ያደረገው ንግግር ታዳሚውን በእንባ ያራጨ ነበር😭😭
@user-ru9ki5ob6k
@user-ru9ki5ob6k Год назад
እድሜን ጨምሮ ከጢናጋር ይሰጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haimanoteasefae6834
@haimanoteasefae6834 Год назад
ቢኒዬ እግዜብሄር እድሜ ከጤና ያድልህ መልካም ልብ አለህ መድሃኒያለም በሄድክበት ሁሉ ከላይ ጥላ ከታች ከለላ ሆኖ ይጠብቅህ እማምላክ ሁሌም ትከተልህ ወድሜ እጅግ አከብርሀለሁ ሰላመ እግዜብሄር አይለይህ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
" ...ለእኔ ብዙ ትልቅ ቦታ አትስጡኝ ፤ እኔ የማልረባ ሰው ነኝ ፤ ቅድም ስለእኔ ስትገልፁ ከብዶኛል....ባይሆን ፀልዩልኝ እያመመኝ ነው... እኔኮ በሽተኛ ነኝ ሲጀምር ብዙ ጊዜ ተኝቼ ነው የምውለው ፤ ስራ ያቆምኩ ሰው ነኝ እኔ እንደውም የህብረተሰብ ሸክም መሆን ያለብኝ ሰው ነኝ እውነት ለመናገር".......😭😭 ቢኒያም ሜቆዶንያ ዛሬ ከአ.አ ዩንቨርስቲ የክብር ዶክትሬቱን ሲቀበል ያደረገው ንግግር ታዳሚውን በእንባ ያራጨ ነበር😭😭
@SS-wt9ur
@SS-wt9ur Год назад
እንደዚህ መልካም ሰዎች የሚላኩልን ክፋዎች ወደ መልካምነት እንድንመጣ መልካሞች በበጎ ሥራ አተንድንተጋ ክፋዎችንም ይልክልናል እንዴት እንደሚጠፉም ያሣየናል
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@ghebrehannaabebe650
@ghebrehannaabebe650 Год назад
ኦ አምላኪይ፡ ምን አየነት መታደል ነው እውነት ወንድሜ ቀናውብህ፡ እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እዴሜ እና ጤና ይስጥህ፡ ዘርህን እንደምድር አሹሀ ያብዛልህ።
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ማንም መሆን የሚመኜው ረጂም እድሜ ቢኒ ትለያልህ አንተ
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 Год назад
አቤት ትህትና ራሱን ዝቅ ዝቅ ያረገ በእግዚያብሔር ዘንድ ከፍ ከፍ ይላል አንተ መቄዶንያን የሚያህል የደግነት መጨረሻ ለጋስነትህን ምን በጎ አድርጌ ነው የምሸለመው አልክ !!!!!! ከትቢያ ፣ ከ ጥጋጥግ ከየ ፉካው ያነሳሀቸው ምንዱባን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወገንህን ለመርዳት አለምህን ተውክ !!!!!!!!! እኔስ ምንድነኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ባለቅስ ይሻለኛል 😢😢😢😢😢😢
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 Год назад
የአንተን በጎነት ቅንጣት ቢሰጠኝ ምንያህል የታደልኩ ነበርኩ።
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ረጂም እድሜ ቢኒ
@abrahamalemayehu6572
@abrahamalemayehu6572 Год назад
ምን አይነት ትህትና ነው ወንድሜ ፈጣሪን እድሜና ጤና ይስጥህ።
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f Год назад
መድሃኔዓለም ስለ አዳም ልጆች ጀርባውን ተገርፎ ሥጋዉን ቆርሶ ጎኑን ተወግቶ ደሙን አፍስሶ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ እኛን ከሞት ያዳነን አንተም እኔ በሽተኛ ነኝ ብለሃልና ስለ እኛ በተወጋዉ እግሮቹ ጎብኝቶህ በተወጋዉ እጆቹ ዳብሶ ይማርህ ። የተረሱትን ያስታወስክ የወደቁትን ያነሳህ ለአቅመ ደካሞች ታስፈልጋቸዋለህ እንኳንስ ለእነሱ ለኢትዮጵያ እንዳንተ ዓይነት ምሳሌ የሚሆን ያስፈልጋታል። ፈጣሪ ይማርህ አምላከ ቅዱሳን ከፍትህ ይቅደም ከግራና ከቀኝህ ምርኩዝ ይሁንልህ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
" ...ለእኔ ብዙ ትልቅ ቦታ አትስጡኝ ፤ እኔ የማልረባ ሰው ነኝ ፤ ቅድም ስለእኔ ስትገልፁ ከብዶኛል....ባይሆን ፀልዩልኝ እያመመኝ ነው... እኔኮ በሽተኛ ነኝ ሲጀምር ብዙ ጊዜ ተኝቼ ነው የምውለው ፤ ስራ ያቆምኩ ሰው ነኝ እኔ እንደውም የህብረተሰብ ሸክም መሆን ያለብኝ ሰው ነኝ እውነት ለመናገር".......😭😭 ቢኒያም ሜቆዶንያ ዛሬ ከአ.አ ዩንቨርስቲ የክብር ዶክትሬቱን ሲቀበል ያደረገው ንግግር ታዳሚውን በእንባ ያራጨ ነበር😭😭
@destadesta4948
@destadesta4948 Год назад
ዶክተር ብንያም አንተ የተወልክበት ቀን ምን አይነት የተቀደሰች ቀን ነች መታደል ነዉ ከዚህ በላይ ክብር ያስፈልግሃል የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ከሙሉ ጤና ጋር
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ልዩ ሰው👍👍👍
@user-hp1mk5qo2p
@user-hp1mk5qo2p Год назад
እኛ ምንን እንበል ቃል የለኝም አላህ ጤነህን ይሥጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ማንም መሆን የሚመኜው ረጂም እድሜ ቢኒ ትለያልህ አንተ
@BirhansintayehuFikru
@BirhansintayehuFikru Год назад
አንተን ሣይ ባዶነት ተሠማኝ ንግግርህን ስሰማ ቃላት ጠፍብኝ ወንድሜ ሆይ ኑርልኝ
@FreyGebr-zh7rf
@FreyGebr-zh7rf 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ዕድሜና ጠና ሰጥቶህ መልካሙን ሐሳቦችህን ያስፈጽምህ የመላእክት ጥበቃ የቅዱ ሳን ድጋፍ አይለይኽ እግዚአብሔር ይማርህ።
@AddisPost
@AddisPost 11 месяцев назад
የሚገርም ሰውውውው
@meseretzewdu8204
@meseretzewdu8204 Год назад
ወንድሜ ብንያም እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ።አገሪቱን የምትመሩት ባለስልጣናት በፈቃደኝነት ስልጣናችሁን ለእንደነ ብንያም አይነቱ ብታስረክቡ ።ብንያም እባክህ ኢትዮጵያን ምራት ❤❤❤ እድሜ ጤና ይስጥህ ።
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ሁሉ ኢትዯጵያዊ እንዳተ በሆነ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
ቢኒ እውነት በጣም ነው የምወደው እሱን ሳይ ከንቱ ስው መሆኔን እርዳለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን 😢
@AddisPost
@AddisPost Год назад
እውነት ነው!
@meazataye1342
@meazataye1342 Год назад
ዶክተር ቢኒያም እግዚአብሔር የሚገባህን ነው የሰጠህ አንደበትህ ትሁት ቅን ድሎትን ጠልተህ የዚህ ብልጭልጭ አለምን የናቅህ ለሱው እራስህን አሳልፈህ ወጣትነትህን የሰዋህ ኢትዮጵያ በመልክ ማንን ትመስላለች ቢሉ አንተ አንዱና አንድ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ክብርን የማትፈልግ ምስጋና የማትሻ እራስህን ዝቅ ያደረግህ እግዚአብሔር የተጠቀመብህ የአሁኑ ትክክለኛ ሃዋርያ አንተ ነህ እግዚአብሔር አንድ ሰው አግኝታል አሁንም ይጠቀምብህ ተባረክ በብዙ ከሁላችንም ላይ እድሜ ቀንሶ ላንተ እድሜ ይጨምርልህ ዘመንህ ይለምልም በብዙ ተ ባረክ ፍፃሜህ በእግዚአብሔር እግር ስር ይልቅ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
የሚገርም ስው
@merongetachew4475
@merongetachew4475 11 месяцев назад
እኔ የምለወ ግን እግዚአብሔር እኮ ነገርን በምክንያት ሁሌም ይሰራል በእርሱ ምክንያት ብዙዎች እግዚአብሔር ጎበኛቸው ሰለዚህም ሁሌም እኮ ለሰው ጥሩ የሚሰራ ሰው መፈተኑም ሆነ እራሱን ወይም የራሱን ነገር መዘጋቱ አይቀርም እና በየትኛውም ያለም ጥግ ያላችሁ ዶክተሮች ዶክተተር ቢኒን አክማችሁ ከእግዚአብሔር በታች አድኑልን አባቶች እና የኔ ቢጤ ምእመናቶች ደግሞ የነፈሰም የሰጋም ፈወሰን ለምኑለት እባካችሁ አንዳንዴ ወዳጆቻችንን የፈቅራችንን አሰጨንቀን በሞቴ ብለለን እንደምናበላ ይህንንም ልጅ በሞቴ ብላችሁ አሰጨንቃቸሁ አክሙልን ከትህትና ብዞት የሜቄዶንያን የገንዘብ አላጎልም ከነነሱ የበለጠ እራሴን አላይም አልንከባከብም ባይ ሰለሆነ እንዳናጣው ልጅን በለሙያዎች አድኑልን የህን መልካም የሚያኮራ ወንድማችንን እላለሁ የግል አሰተያየቴ ነው ካጠፋሁም ጥሩ ከማሰብ የፋቅሬን ነው ይቅር በሉኝ ለሁሉም እግዚብሔር ያክብርልኝ
@AddisPost
@AddisPost 11 месяцев назад
የሚገርም ሰው❤️❤️❤️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው ምን ይባላል እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@AddisPost
@AddisPost Год назад
የሚገርም ስው
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 Год назад
አሁን እኔም ሰው ነኝ እላለሁ አላህ እዳንተ አይነት ልብ ይስጠን አላህ ጤናህን ይስጥህ ወንድሜ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
አሜን
@ManayeAyalneh-st2rj
@ManayeAyalneh-st2rj Год назад
አቤት ትህትና እግዚአብሔር የማያጠፋን አንተና መሰሎችህን እያየ ነው እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በበጐ ስራህ ያቆይህ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ልዩ ሰው👍👍👍
@comcell3831
@comcell3831 Год назад
ቅዱስ ቃሉን በሕይወት እየኖክው ነው መመረጥ ነው 😢😢
@AddisPost
@AddisPost Год назад
" ...ለእኔ ብዙ ትልቅ ቦታ አትስጡኝ ፤ እኔ የማልረባ ሰው ነኝ ፤ ቅድም ስለእኔ ስትገልፁ ከብዶኛል....ባይሆን ፀልዩልኝ እያመመኝ ነው... እኔኮ በሽተኛ ነኝ ሲጀምር ብዙ ጊዜ ተኝቼ ነው የምውለው ፤ ስራ ያቆምኩ ሰው ነኝ እኔ እንደውም የህብረተሰብ ሸክም መሆን ያለብኝ ሰው ነኝ እውነት ለመናገር".......😭😭 ቢኒያም ሜቆዶንያ ዛሬ ከአ.አ ዩንቨርስቲ የክብር ዶክትሬቱን ሲቀበል ያደረገው ንግግር ታዳሚውን በእንባ ያራጨ ነበር😭😭
@MuleMonica-xr7nr
@MuleMonica-xr7nr Год назад
እግዚአብሔር ስለ ምስኪኖች ጨርሶ ይማርህ የብዙዎች አባት
@AddisPost
@AddisPost Год назад
እውነት ነው
@kasay67
@kasay67 11 месяцев назад
በጣም ደስ የምል ንግግሮች፡እግዚኣብሔር ይስጥህ ወንድማንችን እና መምህራቺን።
@AddisPost
@AddisPost 11 месяцев назад
amen ❤️👌👌👌
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
ቢኒ አላህ በሚያዉቀዉ አንተ በቃ የኞ ነህ አሁኑም ዘር ሐይማኖት ሳትል ዝቅ ያሉትን ሰዉ ናቹህ ብለህ አንተ ዝቅ ብለህ ከፍ እንዲሉ 24ሰአት ደክመህ ቢኒ ኑርልን መላኢካ ነህ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ረጂም እድሜ ቢኒ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
አሚን ቢንየ አላህ እድሜና ጤና ይስጠዉ ሁልም ዱአ አረግለታለሁ ዛሬ አስለቀሰኝ
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Год назад
ወንድ ቢንዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ሌላ ምን እላለሁ ሁሉም ኢቲዮጲያዊ እንደ አንተ ቢሆን ምን አለ ኢሄ እኮ መታደል ነው ወንድሜ ኢሄ ሽልማት ሲያስረክቡ ነው እግዚአብሔር እድሜና የጤና ይስጥህ ሌላ ምን እላለሁ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
አሰገራሚ ሰው
@workutersit2833
@workutersit2833 Год назад
ቢኒዬ እግዚአብሔር ተዓምረኛ ነው በዚህ ዘመን አንተን ሰቶን ይኸው ያስተምረናል እድሜና ጤናህን ያድልህ።❤❤❤❤
@AddisPost
@AddisPost Год назад
መቄዶንያን ለመርዳት ሁሉም ይረባረብ
@abebechestifanos2902
@abebechestifanos2902 Год назад
አቤት ትህትና!!!ድንቅ ነው ::አቤቱ አምላክ ሆይ!!! የዚህን ስው ትህትና በየአዳዳችን ልብ ውስጥ ዝራልን
@AddisPost
@AddisPost Год назад
😍😍😍😍👍👍
@user-qe2ue8gz1w
@user-qe2ue8gz1w Год назад
እድሜ እና ጤና ይስጥልን አምላክ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@azmerasisay
@azmerasisay Год назад
ፍጣሪ የመርጠህ ሰው ሰው የሚለውን ቃል የምታሞላ ሰው አንተ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ሁሉ ኢትዯጵያዊ እንዳተ በሆነ
@user-pk4le6vt6m
@user-pk4le6vt6m Год назад
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ በዓንተ ላይ አድሮ ሥራዋን ሰራ።
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ረጂም እድሜ ቢኒ ትለያልህ አንተ
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Год назад
ድሜዬ ቀንሶ ይሰጥህ ቢኒ ማርያምን በአንተ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚሰራ ይገርመኛል!መምህር እልሀለሁ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ረጂም እድሜ ቢኒ ትለያልህ አንተ
@yonasyilma-uc5dz
@yonasyilma-uc5dz 11 месяцев назад
በጎነት መስራት እንዲሕ እድሜንም አስቀንሶ ያሰጣል እኔም እንዳንተ እሸልመዋለሁ
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 11 месяцев назад
@@yonasyilma-uc5dz ሴት ነኝ
@user-fh1hs1un9c
@user-fh1hs1un9c Год назад
ወድሜ በጣም ጌታ መርጦህ ነው በርታ ንግግርህ አስለቀሰኝ ለብዙ ሰዉ አርያ ነህ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ሁሉ ኢትዯጵያዊ እንዳተ በሆነ
@hirutfikru8509
@hirutfikru8509 Год назад
ብቻ ዝም ብለን በረከትክ ይድረሰን🤲🤲🤲
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e Год назад
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ 😢😢😢 ውስጤ ተነክቶዋል አንተ እንዲህ ካልክ እኔ ምን ልበል ጌታ ሆይ ልብ ስጠኝ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ሁሉ ኢትዯጵያዊ እንዳተ በሆነ
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@rahelgetachew6846
@rahelgetachew6846 Год назад
አንተ ትለያለክ ቢኒዬ ዘመንክ ይባረክ🙏🙏🙏
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ትሁትና ድንቅ ሰው
@goldenprince4239
@goldenprince4239 Год назад
እንዳንተ ያለዉን ያብዛልን እድሜንና ጤናን ይስጥ አንተ መልካም ሰዉ ነህ❤❤❤❤❤❤
@AddisPost
@AddisPost Год назад
መቄዶንያን ለመርዳት ሁሉም ይረባረብ
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l Год назад
እግዚያብሔር ይክበር ቢኒዩ እግዚያብሔር ጤናህን ይስጥህ አይዞህ ውድማለም
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@chs2352
@chs2352 Год назад
ምነው እንዳንተ ባረገኝ አምላኬ ልብ ይስጠኝ አምላክ ገንዘቤን ከማባክን እንዳናተ ባረገኝ እማልረባስ እኔ ነኝ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
love love
@annatikuye9603
@annatikuye9603 Год назад
God bless and protect you brother.🙏💚💛❤️
@AddisPost
@AddisPost Год назад
አሰገራሚ ሰው
@semret978
@semret978 Год назад
ዶር ቢንያም ላንተ ይገብሃል ጥሩ ሰው ነህ ተባረክ ሜቆዴና እዝህ በመድረሱ ደስ ብሎኛል ተባረኩ ሁላቹም።
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ትለያለህ
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Год назад
እንዲያው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለኔም ለወለተ ማርያም በርከትህ ትደርብኝ የኔ ትሁት
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ሁሉ ኢትዯጵያዊ እንዳተ በሆነ
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Год назад
እዃን ደስ አለህ እግዚአብሄር አምላክ ጤና እድሜ ረዥም ሃሳብህን ይፈፅምልህ ከጎንህ የቆሙት በሙሉ ፀጋ ይብዛላቸው ሰሰሰሰሰላ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
የሚገርም ሰው ነው!
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 Год назад
ቢኒዬ የኔ የምድር አብረሀም ምን እልሀለው በፀጋላይ ፀጋ በሞገስላይ ሞገስጨምሮጨማምሮ ይስጥህ እናትና ልጁይከተሉህ አሜን ቢንዬ አክባሪ እህትህ😊
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 Год назад
@@AddisPostበውነት ክብሮች ሁሉ ለሱ ያሱታል ቢንዬእወዳሀለሁ አመሰግናለሁ እድሉን ስለሰጣቹሁኝ
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 Год назад
አመሰግናለሁ ክበርልኝ የኔ መልካም
@rabiahussien3952
@rabiahussien3952 Год назад
ወድም ቢኒያም ለአንት ህሄ ስያሰህክ ነው አላህ ይጠብቅ እድሜ እና ጤና አብዞቶ ይሰጥ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@hanayifterelu6856
@hanayifterelu6856 Год назад
God belles you lots of respect ✊ ❤🙏🇪🇷💕
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@habtamumamoleben1365
@habtamumamoleben1365 Год назад
ቢኒ በርታልን
@AddisPost
@AddisPost Год назад
አሰገራሚ ሰው
@ffa66.96
@ffa66.96 Год назад
ወድም አለም እድሜ ናጤና ይስጥልን በእውነት
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ትሁትና ድንቅ ሰው
@sara46076
@sara46076 Год назад
እውነትም አንተ እሱ በጥበቡ ለኛ የተላከ አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ወሳኝ ሰው👍👍👍
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 Год назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አድማና ጤና ይሰጥልን
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ዋው😍😍😍
@haylegabriel5601
@haylegabriel5601 Год назад
አንተ ከንቱ ነኝ ካልክ እኛ ስስታሞቹ ከራሳችን ፈቅ ብለን ጎናችን ያሉ የተራቡ የታረዙ ሰዎችን መርዳት መደገፍ ባናስብ እንኳን የሚረዱ የሚደግፉትን እንኳን ለማበረታታት የማንደፍረውስ ምን እንበል።ከዚህ ውጪ ግን ወንድሜ እ/ር ጤናህን ይመልስልህ እድሜህን ያብዛልህ።
@AddisPost
@AddisPost Год назад
የሚገርም ሰውውው
@helendagnew2049
@helendagnew2049 Год назад
ማስታወቅያ አመሰግናለሁ ወደሃገራችን ስለገባ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ዋው😍😍😍
@aberabekele3079
@aberabekele3079 Год назад
እኔ ዶ/ር ቢኒ ይህን ያህል ትልቅ ስራ ሰርቶ ከንቱ ነኝ ካለ ፤ የእኔስ ነገር እኔጃ። God bless you a lot
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ደግ ሰው
@adisababa1570
@adisababa1570 Год назад
😢😢😢😢😢😢😢እግዛብሄር የባርከህ ሠዉ ነህ እዉነት❤❤❤❤❤❤❤
@AddisPost
@AddisPost Год назад
የሚገርም ስው
@fhfgjg633
@fhfgjg633 Год назад
እኔ አሁን ነዉ ወደዝህ የተቃለቀሉኩት ኣይቻቸዉ ኣላዉቅም ግን በጣም ነዉ ያሰለቀሱኩኝ😢😢😢 እንዴት ዓይነት ትህትና ነዉ አቤት እመቤታችን ትጠብቅህ የእኛ ኣሰተዋይ ሰዉ በራሱ ዝቅ ስል በእግዚአብሔር ዶሞ ከፊ ይላል
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ገራሚ ሰው
@user-rx8qc7rl9y
@user-rx8qc7rl9y Год назад
እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
አሜንንን💕💕💕💕
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Год назад
Amelk elayek lay yelewn besheta ulu yetefalk wendem biny dengel esknliga tetebk wendem❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AddisPost
@AddisPost Год назад
👍👍👏👏👏❤️❤️❤️ ገራሚ ሰው
@yisehakawurares
@yisehakawurares Год назад
አየህ ሰው ሆነህ የተፈጠርክበት አላማ ሲገባህ ሰውነትህን ሰትሆን.... የሚሆነው ይህ ነው ለሌላ ትኖራለህ ዝቅ ትላለህ ምንም እንዳልሆንክ ይገባሃል☝️ ጥቂት አርገህ ወደላይ መዝለልን ሳይሆን... ብዙ እጅግብዙ እያረክና ብዙ እየሰራህ ልክ እንደ ቢኒያም ዝቅቅቅ ትላለህ😢😩 አዎ እኛ ሰዎች የተፈጠርነው በዚህ ቅዱስ ማንነት ነወ። ክቡር ዶ/ር ቢኒያም ወንድሜ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🤲 ዘመንህ ይባረክልኝ🙏🙏🙏 አሜን
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ሁሉ ኢትዯጵያዊ እንዳተ በሆነ
@hayat7thto661
@hayat7thto661 Год назад
ወይ ጉድ ምን ላለሁ ቃል የለኝም . በጣም የታደልክ ፍጡር ነህ . እድሜ ና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ.
@AddisPost
@AddisPost Год назад
👍👍👍✌️✌️
@JoeTiGistsgawe
@JoeTiGistsgawe Год назад
ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻሕን ያሳምርልሕ አደበተ እሩሩሕ ሠላምሕ ይብዛልሕ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
የሚገርም ሰው
@feventeshome6553
@feventeshome6553 Год назад
ወይ ትህትና ወይ እግ/ርን መፍራት ምንኛ የታደለ ሰው ነው ቢኒ አሰብኩት ደካማነቴን አሰብኩት ግብዝነቴን አሰብኩት የሀጥያቴን ብዛት...በዚ ላይ ያለ አንዳች የጽድቅ ስራ እንዲ የሆንኩ እሱ ከእልፍ የሰው ህይወት የማዳን የጽድቅ ስራ በጓላ እራሱን እንዲ ከገለጠ ሌሎቻችን ምን እንበል ...ብቻ እመብርሀን ትጠብቅህ ክፋ አይንካህ የልብህን ታሳካልህ ፍጻሜህ ያማረ ይሁን
@AddisPost
@AddisPost Год назад
👍👍👍❤️❤️❤️
@manalebsharega7826
@manalebsharega7826 Год назад
ላንተ ቃል የለኝም ! እግ/ብሔር ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥህ!!!!!
@AddisPost
@AddisPost Год назад
አሰገራሚ ሰው
@user-dv3ez7vq2o
@user-dv3ez7vq2o Год назад
እግዚአብሔር
@edenworkeneh7888
@edenworkeneh7888 Год назад
እድሜና ጤና ይስጥህ ቢኒ.....እራሳችንን የምናይበት መስተዋት ነህ!
@AddisPost
@AddisPost Год назад
✌️✌️✌️❤️❤️❤️
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 Год назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ዶር. ቢንያም እንዲሁም ጋዜጠኛ ሰለሞን ብሎም ለሁሉም ለጋሾች። ኑሩልን ከበሩልን።
@AddisPost
@AddisPost Год назад
የሚገርም ስብእና
@meseretgebrye986
@meseretgebrye986 Год назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
የሚገርም ስብእና
@SinkineshMideksa
@SinkineshMideksa Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
አሜን
@lakebewket1505
@lakebewket1505 Год назад
በውነት ታላቅ ሰው ነህ።እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ደግ ሰው
@medi574
@medi574 Год назад
የ እግዚአብሔርን መንግስት ወራሽ ያርግ መድኀኒዐለም ጤናህን ይስጥ መልካም ሰው ነክ ከልብ ሰው ነክ ❤
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ገራሚ ሰው👍👍👍❤️❤️❤️
@denkiesile4827
@denkiesile4827 Год назад
ለተመራቅ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን አደርሳችሁ ቢኒ ዕድሜ ጤና ያስጥህ መልካምነትን ተምሪለሁ❤❤❤❤
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ወሳኝ ሰው
@hirutabebe1196
@hirutabebe1196 11 месяцев назад
ጤናህን ይስጥህ አይዞህ
@AddisPost
@AddisPost 11 месяцев назад
amennnnn
@doracell2474
@doracell2474 Год назад
ቢኒዬዬ አተን አይቼ እራሴን ታዘብኩት እራሴን ወቀስኩት ምን አረኩ ምን ሰራው ፈጣሪ ፊት ስቀርብ ምን መልካም ነገር ይዜ ልቅረብ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለኝ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@lemlemgetu142
@lemlemgetu142 Год назад
የዚህ ዘመን ሀዋሪያ ደግ ሰው
@AddisPost
@AddisPost Год назад
እውነት 👍☝️☝️☝️
@comcell3831
@comcell3831 Год назад
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ😢😢😢
@AddisPost
@AddisPost Год назад
" ...ለእኔ ብዙ ትልቅ ቦታ አትስጡኝ ፤ እኔ የማልረባ ሰው ነኝ ፤ ቅድም ስለእኔ ስትገልፁ ከብዶኛል....ባይሆን ፀልዩልኝ እያመመኝ ነው... እኔኮ በሽተኛ ነኝ ሲጀምር ብዙ ጊዜ ተኝቼ ነው የምውለው ፤ ስራ ያቆምኩ ሰው ነኝ እኔ እንደውም የህብረተሰብ ሸክም መሆን ያለብኝ ሰው ነኝ እውነት ለመናገር".......😭😭 ቢኒያም ሜቆዶንያ ዛሬ ከአ.አ ዩንቨርስቲ የክብር ዶክትሬቱን ሲቀበል ያደረገው ንግግር ታዳሚውን በእንባ ያራጨ ነበር😭😭
@yabsiraylekal1042
@yabsiraylekal1042 Год назад
እስቲ የሀገራችን መሪዎች ከበደ ተማሩ።
@AddisPost
@AddisPost Год назад
እውነት ነው
@user-jd9cd4tt1y
@user-jd9cd4tt1y Год назад
ወይ ቢኒዬ አንተን የምንገልጽበት ቃል የለኝም በጣም ትለያለህ ብቻ እግዚአብሔር ያቆይልን
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ወሳኝ ሰው👍👍👍
@tw4926
@tw4926 Год назад
እባክህ እንደዚህ አትበል በጣም ጤነኛ ነህ እንደዚህ አትበል እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨምሮ ይጨምርልህ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒ አስለቀሰን
@amanuelebrahim1585
@amanuelebrahim1585 Год назад
እግዛብሄር ይባርክ ወንድሜ ወድሀለው
@AddisPost
@AddisPost Год назад
👍👍❤️❤️👍👍
@sarass5204
@sarass5204 Год назад
እግዚአብሔር ጤናህን።ይመልስልህ ጀግና ነህ
@AddisPost
@AddisPost Год назад
መቄዶንያን ለመርዳት ሁሉም ይረባረብ
@bedriaabdullah4049
@bedriaabdullah4049 Год назад
MashaAllah my dear brother,May Allah protect you from evil and evil eyes. 🙏🙏🙏
@AddisPost
@AddisPost Год назад
amennnnn
@user-hw8mr8mi6z
@user-hw8mr8mi6z Год назад
እድሜ ጤና ይስጥህ !!!
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ቢኒያም ድንቅ ሰው
@cityphone9560
@cityphone9560 Год назад
አምላክ ከዚሕም በላይ ጸጋዉን ያልብስህ እዉነት ቃል አጣሁ 😢😢😢❤❤❤❤
@AddisPost
@AddisPost Год назад
👍👍👍❤️❤️❤️
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 Год назад
እኔ ምን ብዬ ልፃፍ ቃላት አጠረኝ አንተ እንድህ ካልክ ምን ልበል እውነት አስለቀስከኝ😢😢😢😢
@AddisPost
@AddisPost Год назад
ረጂም እድሜ ቢኒ
Далее
How to win a argument
9:28
Просмотров 393 тыс.
Пранк пошел не по плану…🥲
0:59
#краснодар
0:14
Просмотров 4,1 млн
Пранк пошел не по плану…🥲
0:59