Тёмный

ብዙዎችን ያነጋገረው የአብርሽና የሩታ አነጋጋሪው ጉዳይና የማዳም ቅመሞች ቡጥቡጥ😱 ሪከርድ ተሰበረ | ebs 

ድንቃድንቅ Dinkadink
Подписаться 263 тыс.
Просмотров 85 тыс.
50% 1

Welcome to The Funniest RU-vid Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Развлечения

Опубликовано:

 

28 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@NejatJemal-wi1gf
@NejatJemal-wi1gf 22 дня назад
ነገ በጀነት የረሱል ጎረቤት እንድወን እና ነገ በአርሽ ጥላ ሰር ከሚሰበሰቡት ባሪያዎች እንድወን ነዉ አሚን😢😢😢
@cgf8399
@cgf8399 15 дней назад
ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉አላህበአርሽጥላስርይስብስብንያረብያኡመተልኢስላም🎉🎉
@HelenMamo-nl1oy
@HelenMamo-nl1oy 7 дней назад
ኡነት እኔ በጣም ነው ምዎድህ የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ዎንድም ❤️💕🫶🫶♥️🫶💕💕💕💕💕💕
@user-ts1ir7bp5l
@user-ts1ir7bp5l 7 дней назад
s a w አሚን አሚን
@badryah460
@badryah460 22 дня назад
ለአባቴ እና ለእናት ትልቅ እድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉ሌላዉ ትርፍ ነዉ
@klovemys7062
@klovemys7062 22 дня назад
አሚንንንን የእውነት ለእናቶቻችን ለአባቶቻችን እርሜና ጤና
@user-kb7dv5wk6h
@user-kb7dv5wk6h 22 дня назад
መኞቴ ብዙ ነው አላህ የውስጤ ያውቃል ግን ደሞ የእናቴን እና የቤተሰቤን ደስታ ሁሌም እለምናለው 🙏🙏❤❤
@ZeynebaAhmed-qm9zz
@ZeynebaAhmed-qm9zz 22 дня назад
ሱበሃን አላህ አላህ ሱበሃኑ ተአላ ምን ላድርግልሽ ቢለኝ የአላህ ወላሂ ዉዱ ነብዩን ሦለላህ አለይሂ ወሠለምን።ፈዳከ❤የኡሚ❤ያረሱለላህ❤ከነመላ ቤተሠቤ የሣቸዉ ጎረቤት እንዳደርገኝ እናቴንና አባቴን ጤናና እድሜ ሠጥቶልኝ በቤቴ ለመከባከብ ።ብዙ ህልም አለኝ አላህ ያሣካልኝ።ህልም ያላቺሁ ሁሉ አላህ ያሣካላቺሁ።መታገስነ ሶብርን አላህ ይሠጠን🎉🎉🎉ከሸቃላነት አዉጥቶ ከቤታችን የእርፈት እንጀራ ይሥጠን የአላህ የተጨነቀን አላህ ይፈርጀዉ የታመመን አላህ ያሽረዉ የተራበን አላህ የጎርሠዉ የታረዘን አላህ ያልብሠዉ የሙቱትን ሁሉ አላህ ጀነትን ፈረዶስ ይወፍቃቸዉ 😢😢😢
@endalkekemale
@endalkekemale 22 дня назад
ፍጠርዬ የረሱልን ፊት እንድያሰኝ ነው 🤲
@cgf8399
@cgf8399 15 дней назад
ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉
@Samera156
@Samera156 11 дней назад
እኔምሱላላአለይወሰለምንየኛውድነቢ❤❤❤😢😢😢
@user-ch7cz8gs4d
@user-ch7cz8gs4d 11 дней назад
👍👍👍
@user-ch7cz8gs4d
@user-ch7cz8gs4d 11 дней назад
👍👍👍
@user-ch7cz8gs4d
@user-ch7cz8gs4d 11 дней назад
👍👍👍👍👍👍
@user-nn4jc5ws7e
@user-nn4jc5ws7e 22 дня назад
በጀነት ነብዩ መሀመድንእንዳገኘዉ እጠይቀዉነበር
@Feruzaahmed-pl7vl
@Feruzaahmed-pl7vl 22 дня назад
S a w
@AsAs-vp8fe
@AsAs-vp8fe 22 дня назад
ሶለላህ አላሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉
@user-ve7in7go6m
@user-ve7in7go6m 22 дня назад
Sallaallahuu alleehii wassallam ❤
@sitinashikur31
@sitinashikur31 22 дня назад
s a w❤❤❤❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 22 дня назад
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@user-dk6hs9bm2x
@user-dk6hs9bm2x День назад
ፈጣሪ ሐፃቴንበሙሉ ይቅርእድለኝ እለምነውነበር ❤❤
@MeskeleBekela
@MeskeleBekela 22 дня назад
አጋሬ ኢትዮጵያ ሰላም አሪግሊኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲😭😭😭😭
@user-vq7qj8qb5p
@user-vq7qj8qb5p 22 дня назад
እኔ አላህ ሱበአናው ተአላ ምን ላሪግልሽ ብለኝ ነገ የጀነት መግቢያ ቁልፍ የሆነችውን እናቴ እድሜ ከጤና ጋራ ስጥልኝ ነው የምለው ❤❤
@Saada-yt7ye
@Saada-yt7ye 22 дня назад
Inen❤❤❤❤❤❤
@22-mv7lh
@22-mv7lh 22 дня назад
አረ ባክሽ አላህ ሚባል ነገር የለምአትሸወዱ
@Fafi51296
@Fafi51296 21 день назад
ገምበጣም ​@@22-mv7lh
@dubaisatwa4019
@dubaisatwa4019 21 день назад
Keshem man eyanorek new tadya​@@22-mv7lh
@muntiyase649
@muntiyase649 20 дней назад
​@@22-mv7lh😂😂
@Mebonrich_16
@Mebonrich_16 22 дня назад
ኢትዮጵያን እና አለማችንን ሠላም እንዲያደርግልን እመኛለሁ
@user-gw7hm4tv8w
@user-gw7hm4tv8w 10 дней назад
ለእናት እድሜና ጤና ለሀገርችን ስላምና ፍቅርን
@user-ly2kc1is9z
@user-ly2kc1is9z 5 дней назад
ወንድሞቸ እናንተን የወለድቻችችሁ እናት ማሃጽንዋ ይባርክ💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌻💙💙
@momiytube2277
@momiytube2277 22 дня назад
እኔ ፈጣሪ ምን ልስጥሽ ቢለኝ የማያልቅ ገንዘብ ሠጦኝ በሀገራችን የተቸገረ አንድ ሠው ጠፋ እስኪባል ድረስ ሠውን እስከ ጥግ የምረዳበት ሀብትና ቅን ልቦና እዲሰጠኝ ነው ይስጥሽ በሉኝ👍👍
@meronalex2219
@meronalex2219 22 дня назад
ፈጣሪ ምጠይው የነበረው ጥሩ መልካም መሪ መሆን መሆን እና ሃገሬን መምራት ብቻ እና ሰላማችንን ማስመለስ
@myfano
@myfano 21 день назад
😂😂😂😂😂ያድርግልሽ ግን
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 22 дня назад
ድንቁዬ እኔ ፈጣሪ ምን ላድርግልሽ ቢለኝ ሀገሬን ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልኝ ብቻ ነበር የምለው😭😭😭🙏💚💛❤️
@aregashgebere
@aregashgebere 22 дня назад
💚💛♥️👍
@GjjHhx
@GjjHhx 22 дня назад
😢😢😢😢😢😢በጣም
@halimaali4383
@halimaali4383 22 дня назад
Enem
@user-vi5fw8hc4h
@user-vi5fw8hc4h 22 дня назад
እኔየእኔውድ
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 22 дня назад
😢😢😢😢
@user-lm6nf2wx1u
@user-lm6nf2wx1u 14 дней назад
ይመችሽ
@tiruyetesfayeabebe3796
@tiruyetesfayeabebe3796 9 дней назад
እኔ እምጠይቀው መልካም መሪ ህዝቦችዋን እማይከፋፍል!!! መልካሙን ለሀገራችን ለህዝባችን
@user-fh2wq4bv4t
@user-fh2wq4bv4t 22 дня назад
ድቃድቅ በጣም ዘናነው ምታደርገኝ ኑርልን
@user-ok2mi2lp3k
@user-ok2mi2lp3k 22 дня назад
ድንቃ ድቅዬ እንኳን ደና መጣህ ድንቃ ድንቅን የምትወዱ ሁሉ ላይክ አርጉኝ❤❤
@ovucj7709
@ovucj7709 22 дня назад
አላህ. ጀነትን. እዲወፍቀኝ. ለኔም. ለቤተሰቦቼም
@HaisaAl
@HaisaAl 22 дня назад
ጀነተ ፈርዶስ አስገብተኸኝ አንተን ማየት ነበር የምለዉ አላህ የ ሀያሉና ብቸኛው ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤
@cgf8399
@cgf8399 15 дней назад
ኢንሻአላህአላህይወፍቀንጀነተልፊርዶስን
@Hawahemeda-nz6ts
@Hawahemeda-nz6ts 17 дней назад
ፈጣሪ ጥሩ ነገር ሰቶኝ የተቸገርን መርዳትና በጀመተል ፊርደወስ የርሱል ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ጎርቤት መሆን
@cgf8399
@cgf8399 15 дней назад
ሱለላሁአሊይሂወስለምአላህያድርግንያኡመተልመሀመድያኡመተልኢስላም🎉🎉
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 22 дня назад
አወታን ላድቃድቅም 😂መኪና እንግዛላት ባቃ ካማን ያሳል 😂😮😊😂😂
@user-hv2bu7se1n
@user-hv2bu7se1n 8 дней назад
እኔ ፈጣሪየን ለምኘ እድያደርግልኝ የምፈልገዉ ነገር በምድር የፈቀደዉን ያክል ያኑረኝ ብቻ የንሠሀ ጊዜ ይስጠኝ መግቢያየን ገነት ያድርግልኝ ይችን ብቻ እለምነዉ አለሁ🙏🙏
@user-ro7zj5tb9o
@user-ro7zj5tb9o 21 день назад
በመጀመሪያ ድንቃ ድንቅ tube በeeጣም ❤❤❤ እናመሰግናለን ያኑርልን ጌራሚ ሰው ነህ እንደ ስምህ ነህ።❤
@GirmaAlebachew-oy2cl
@GirmaAlebachew-oy2cl 22 дня назад
ፈጣሪ እንዲያደርግልኝ የምጠይቀው የኢትየዮጵን ሰላምና አንድነት እንዲሰጠን ነው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 22 дня назад
በትክክል❤❤❤
@lillysey5581
@lillysey5581 22 дня назад
ለእናቴ ረጅም እድሜ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 22 дня назад
ድንቃድቅዬ በጣም ነው ማደንቅህ ምታዝናናኝ በተለዛሬ ስለነአብርሽ እና እሩቲን ያወራኸው ተመችቶኛል ግንደሞ አንዳንድ መካሪ ነኝ ባዮች ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ በሌለንበት ነገር ሞለጩን የማዳም ቅመሞችን ያሳፍራል
@user-rq1ov5cx2r
@user-rq1ov5cx2r 22 дня назад
እኔ አላህየን የምጠይቀው እናቴን አባቴን ረጅም እድሜ ከጤናጋ እድሰጥልኝ
@user-ho9bw7fp2p
@user-ho9bw7fp2p 22 дня назад
ኢትዮጵያ ን ሠላም
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 22 дня назад
ወድሜ በጣም ትመቸኛለክ ሰላምክይብዛ ❤❤ እኔ ፈጣሪ ምን ላርግልሽ ቢለኝ ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልኝ ነው የምለው እና ጤና ስጠኝ እላለው
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 15 дней назад
እኔ እግዚአብሄርን ምጠይቀዉ ሰዉ እንዲያደርገኝ ንፁህ ህሂና እንዲሰጠኝ😢❤❤❤❤❤
@Lamiyaawel
@Lamiyaawel 22 дня назад
በርታ ወንድማችን የምትለቃቸው ቪድዮች አይቼ ሳልጨርስ አልወጣም 🥰🥰🥰
@MedinaNurye-pz5lr
@MedinaNurye-pz5lr 22 дня назад
የናቴን እድሜ ያርዝምልኝ
@jociman187
@jociman187 22 дня назад
ክፋትን ዘረኝነትን ከዚህ ምድር እንዲያጠፋልን
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u 14 дней назад
በብሔር በሀይማኖት የሚባሉ ሰዎችን ልቦና ስጥልኝ አገራችንን ሰላም አርግልኝ ነዉ የምለው😢
@user-em5ys4iv5f
@user-em5ys4iv5f 22 дня назад
አብርሽ በጣም የዋህና ደግ ሰው ነው ከማንም ምንም አ ይፈልግም ዝብሎ የሰውን ስም ማጥፋት ወጀል ነው አብርሽ የሰ ዎችን እባ የሚያብስ የ ተቸገሩ የሚረዳ ተስፋ የቆረጡትን ይቲውብ የሚከፍት ጀግና ወድ ነው
@user-pw4dq4bw3e
@user-pw4dq4bw3e 22 дня назад
❤❤❤❤❤
@TigistTadesse-fx4el
@TigistTadesse-fx4el 22 дня назад
ምድረ ሌባ ጥርቅም
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 22 дня назад
❤❤❤❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 22 дня назад
ለእኔም ይክፈትልኝ😢
@zuliekehaji8355
@zuliekehaji8355 22 дня назад
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kt5fs6ui6d
@user-kt5fs6ui6d 22 дня назад
ሙሉ ጤናዬን እንዲሰጠኝ ጤናዬን ❤❤❤❤❤❤❤
@ermiman7790
@ermiman7790 14 дней назад
ሀገራችንን ከ ሶሪያነት እንዲ ጠብቃት እለምናለሁ ሰላማችንን እንዲመልስልን
@user-md1kw4rs7p
@user-md1kw4rs7p 15 дней назад
አገሬን ኢትዮጵያን ሰላም አርግልኝ ነው እምለው ልመናዬም ጸሎቴም ይህ ነው
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 22 дня назад
ድንቁዬ የሳቄ ምንጭ❤😂😂😂😂
@AnthonyBelay
@AnthonyBelay 22 дня назад
Yes he is
@rozaalain8036
@rozaalain8036 22 дня назад
እኔ አምላኬ ብጠይቁኝ ምንም አልፈልግም ለራሴ ❤ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያዬ ስላሟ ብቻ እንድመለስ ❤❤የኢትዮጵያዊነት አብሮነት እንድ መለስ ።ያ ደግነታችን ።እርስ በርስ መከባበራችን እንድሰጠን ብቻ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@emumuhamedyoutub1376
@emumuhamedyoutub1376 19 дней назад
እናቴን እድሜና ጤና እድሠጥልኝ አባቴን 😢😢በጀነት እዳኖርልኝ ነው የምጠይቀው አላህየን አባቴ
@ZufanZodan
@ZufanZodan 19 дней назад
ድሀወችን እየረዳሁ እ/ር እያመሰገንኩ የምኖርበትን ሀብት ቢሰጠኝ ❤❤❤❤ ያርግልሽ በሉኝ
@yonasbiset898
@yonasbiset898 22 дня назад
ፈጣሪ አባቴን መልሶ ቢሰጠኝ እና አጎደልኩ ብዬ የማስበውን ሁሉ ባደርግለት ደስ ይለኛል 😢
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g 22 дня назад
አገሬንና ቤተክርስቲያንን ሰላማቸው እንዲሠጣቸው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 22 дня назад
እውነት ❤❤❤
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 16 дней назад
አሜን ሰላም ያርግልን🙏
@user-rg2pe6zh7i
@user-rg2pe6zh7i 16 часов назад
ድቃድቅዬ የጠፋሀው 😢በሰላም ነው
@ZemzemEndrias
@ZemzemEndrias 19 дней назад
ፈጣሪየን የምለምነው ሀፅያቴን ይቅር እድለኝ ሁልግዜ የንሰሀበሩን እድከፍትልኝ
@rozaalain8036
@rozaalain8036 22 дня назад
የምር የልጁቷ አነጋገር በጣም ያናድዳል ሩታ በጣም ጨዋ ልጅ ትመስለኛለች ነውረኞች ናቸው ተዋቸው ልጆቹን ይሰሩበት ።
@abbutesfaye4758
@abbutesfaye4758 22 дня назад
የንስሀ እድሜና መልካም ሚስት!!!
@tigisit2534
@tigisit2534 21 день назад
እኔ የንስሐ ህይወት ብቻ 🥹ሀጽያቴ ይደምሰስልኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ደሞ ይሆንልኛል
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 18 дней назад
Wooooow lemelemya geta yebarekes
@Senait.tilahun
@Senait.tilahun 22 дня назад
የኔ ፍቅር ሰላየውህ ደስ ብሎኛል ናፍቀኽኝ ነበር እኔው አዝናናሀለሁ ፍቅርየ ናልኝ ብቻ የማፈቅርህ ሁሌም አፍቃሪህ ነኝ❤❤❤❤❤😊😊😊❤❤❤❤❤❤
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 22 дня назад
Dewuyelet
@GibiTube09
@GibiTube09 22 дня назад
እውነቱን ለመናገር ከምንምና ከማንም በላይ በዚህ ሰዓት ለኛ ያስፈልገናል ብዬ የማስበው ንፁሕ ልቦና ነው ስለዚህ እሱን እጠይቃለሁ❤❤❤❤
@pickalemayou1153
@pickalemayou1153 22 дня назад
አብርሽ መልካም ሰው እንወዳዋለን አጭበረ አይደለም❤❤❤❤
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 15 дней назад
የኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም እንዲመለስ😢
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 22 дня назад
ድቃድንቃ እኮ ሰላም መጣህ የሳቃ ምጭ ኑርልን
@AshenafiAbebe-rd8gb
@AshenafiAbebe-rd8gb 22 дня назад
ለደከሞች ለምያለቅሱ ለእናቶች በሁሉ እርሱን እረሱን የምያስደስትባትን ነገር እንድሰጠኝ ፀሎቴ ነው
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 21 день назад
ኢትዮያ ሀገሪን ሳላም እንዳደርግልኝ አላህን እምለምነው
@AbrehetWerede-th9sx
@AbrehetWerede-th9sx 15 дней назад
ፈጣሪ ምን ላድርግልሽ ቢለኝ ሃገሬ ኢትዮጲያን ሰላም ለህዝቦቿም ፍቅርን እንዲሰጥልኝ እና ሃጢያቴን ይቅር እንዲለኝ ነው❤❤❤😊
@Zemayared11
@Zemayared11 22 дня назад
ጌታ ሆይ ቅድስት ሀገራችን የደም ምድር ስትሆን ዝም አትበለን እኛ ሰወች በደለኞች ነን ግን ማረን 😢😢 ይቅርም በለን ከሀገራችን የገባውን ፀላይ አንተ ገስፅልን ሀገር ከሌለች ሀይማኖትም አትኖርም ስለዚህ ጌታ ሆይ ቅድስት ሀገራችን የደም ምድር ስትሆን ዝም አትበለን ነበር እምለው😢😢😢😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 22 дня назад
እውነት በመጀመሪያ አገራችንን ሰላም ሲሆን ነው እድሜና ጤና የሚለመነው እሱ በቃን ይበለን
@ssa1323
@ssa1323 22 дня назад
አገራችንን ሰላም አርግልን ብየ እጠይቃዋለሁ
@MySoft-mo7nu
@MySoft-mo7nu 5 дней назад
እኔ የቂየመ ቀን 50,000ሺ አመት ሜደለይ ስንቆም በርሽ ጥለ ጠልየኝ እነም ጀነተል ፍርዶስ ረሱል ሰ,ዐ,ወ, አሰየኝ እነም አለሀን እረሱ አሰየኝ እለወለው❤❤❤
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 21 день назад
ወይ ድንቃድንቅ እውነትም ድንቅ ድንቅ ❤❤❤❤ ፈጣርዩን እንዲያደርግልኝ የምፈልገው ወንጀሌ ሁሉ ምሮልጅ ጀነት እንድወፍቀኝ ያ ነው ምፈልገው😢
@BirtuKasse
@BirtuKasse 22 дня назад
እኔ ለእግዚኣብሄር ምለምነው ሃገራችን ሰላም እንዲያረግልን
@ematiii
@ematiii 22 дня назад
እኔማ ፈጣርን ሀገሬን ሠላም አርግልኝና ከሠዉ መጥባ አዉጠኝ ነበር የምልዉ😭😭😭😭
@user-ih2zg8lb3s
@user-ih2zg8lb3s 20 дней назад
ፈጣሪየን የምጠይቀዉ በሰጠኝ እድሜየ ሰወችን መርዳትና ከችግር የማወጣበትን እድሜና ሀብት እንዲሰጠኝ
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd 22 дня назад
ትክክል ነክ ወንድሜ የኔ ጀግና ወንድም❤❤❤❤❤❤
@user-wd5fo3uu7o
@user-wd5fo3uu7o 22 дня назад
በሂወት የሌሉትን እናትና አባቴን ቢመልስልኝ እና ባያቸው። ናፍቀውኛል።
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd 22 дня назад
ሲጠብቂህ እንኩዋን ደህና መጣህ 🥰🥰🥰😂😂😂😂
@mihret2121
@mihret2121 22 дня назад
አምላካችን ለሐገሬ ሰላም ለህዝባችን ጤና ፍቅርን መቻቻልን ማስተዋልን ቢሰጠን አምላካችን
@Zemzemffffff-vh6pu
@Zemzemffffff-vh6pu 19 часов назад
አረወድማችን የትህደህነዉ አደዜህ የጠፋሀዉ በጣም ተናፍቀህል😍😍😍😢
@azeezaazeeza5825
@azeezaazeeza5825 22 дня назад
ወላሂ ጌታየን እምጠይቀውእናቴን እረጅም እድሜ እድስጥልኝ ከዛም አብረን ወደጀነት እድንገባነው እምጠይቀው
@Merry927
@Merry927 22 дня назад
ማኛው ዳግመኛ መፈጠር😢😢 ወደ ልጅነት መመለስ❤❤
@user-ts1ir7bp5l
@user-ts1ir7bp5l 7 дней назад
እናቴንም አባቴንም የምወዳቸዉንምሁሉ አላህ በጀነት ይሰብስበን የረሱል ጎረቤት ያርገን በዱኒያም በተሰቦቸን ያስደስትልኝ
@rahmamasresha4906
@rahmamasresha4906 6 часов назад
እኔ አላህ የምለው የእናቴን እና የቤተስቤን አይን እንዳሳየኝ ነው
@AbcdEfberita
@AbcdEfberita 22 дня назад
የሀገራችን ሰላም
@kokijonas
@kokijonas 22 дня назад
ዘመኔን ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር እንድጨርስ❤❤❤❤❤
@user-pj1ur8kb9f
@user-pj1ur8kb9f 22 дня назад
ለኔ እና ለቤተሠቦቼ ረዝም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤
@betishow7256
@betishow7256 21 день назад
ሰላም ድንቃድቅ እንኳን ደህና መጣህ የመዳም ቅመሞች ልኔም እርዱኝ😂😂😂
@user-ir6fm4pt3z
@user-ir6fm4pt3z 22 дня назад
አይቻልም እንጂ ፈጣሪን የምጠይቀው አባቴን በህፃንነቴ ነው ያጣሁት አንዲ ጊዜ አባቴ ብየ ብጠራው ምኞቴ ነበር
@user-cc7lv7rg4h
@user-cc7lv7rg4h 22 дня назад
ጀነትን።እጠይቀውነበር❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@fatumaseid5522
@fatumaseid5522 22 дня назад
እኔም 😢😢😢
@user-dd8sk6xs2r
@user-dd8sk6xs2r 22 дня назад
እኔም
@user-cc7lv7rg4h
@user-cc7lv7rg4h 21 день назад
@@fatumaseid5522 አ
@user-cc7lv7rg4h
@user-cc7lv7rg4h 21 день назад
@@fatumaseid5522 🥰🥰🥲🥲
@user-pb3jm8my3n
@user-pb3jm8my3n 22 дня назад
ሁሉምእሚያምረውባገርነውና።አገሬንሰላምእዳደርግልኝብየነበርየምጠይቀው😢😢😢
@Ethopialazalzalmtnur
@Ethopialazalzalmtnur 22 дня назад
ድንቃ ድንቅ እንዲ እል ነበር ምንም አይኑራኝ ዘረኝነት ጠፍቶ ሀገሬን ሰለም አርግልኝ ብዬ እለምን ነበር❤❤❤❤❤❤ሰለምሸ ይብዘ እትዮ ሃገሬ
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q 22 дня назад
እችን ብትትኗ የወጣች ሀገር ሰላም እዲደርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢
@genetyilma7717
@genetyilma7717 21 день назад
መቼ ውጪ ያሉት ዲያስፖራዎች ስለጮሁ አገር ተበተነች ትላለህ እንዴ የማይበጃት ይበተን
@KhanKhan-sh1xq
@KhanKhan-sh1xq 22 дня назад
እኔ ብጣይቃኝ ፈጣሪ ጄናተል ፍርዶስ ወፍቃኝ ነበራ የምለው
@user-vm4rb3jo1r
@user-vm4rb3jo1r 15 дней назад
ኢትዮጵያ አገራችነን ሰላም አደርግልኝ 😢😢😢😢ብየ ነው እየጠየቀሁት ያለሁት 😢😢😢👏👏👏👏
@Shibr-cj8kg
@Shibr-cj8kg 22 дня назад
ሀገሬን ኢትዮጲያን ሠላም😢😢😢😢
@retareeta1367
@retareeta1367 22 дня назад
ስለ ኢትዮ ሰላም
@user-qc5vt4hr1c
@user-qc5vt4hr1c 22 дня назад
እኔ ፈጣሪዬን የምጠይቀዉ በንፁልብ እንድወደዉና ትዛዛቱን ጠብቄ እንድኖር እርዳኝ ብዬመጠየቅ እፈልጋለዉ
@temesgengetasewayalew
@temesgengetasewayalew 20 дней назад
ፈጣሪ እንዲያደርግልኝ የምጠይቀው የኢትየዮጵን ሰላምና አንድነት እንዲሰጠን ነው።ከሰላም በኋላ ሁሉም ይመጣን
@tsehaynesh21
@tsehaynesh21 22 дня назад
መጨረሻዬን አሳምርልኝ ብዬ እጠይቀዋለሁ
@messyshime9454
@messyshime9454 22 дня назад
ወንድ ወንድ ሲሆን ደስ ይላል ለቃቃሚ ወንድ በጣም ይደብራል
@rozaalain8036
@rozaalain8036 22 дня назад
የአብርሽና የሩታ ነገር ምቀኛ ነው እንደዝህ የምያደረጉት ።።ደግሞስ ወዶ ካደረጉ ምን አገባቸው የምሬን ነው ❤የምር ልጆቹ በፍጥነት ስለ አደጉ ነው ምቀኛ የበዛባቸው ❤❤
@YitaMan-oz2jv
@YitaMan-oz2jv 6 дней назад
የቤተሰቤን ክፉ አታሰየኝ በተለይ የእናቴና የአባቴ🙏🙏🙏🙏🙏
@tedrsa5547
@tedrsa5547 17 дней назад
መጀመሪያ ፍዳከአቢይ ወ ኡሚ ወ ሩሄ ያረሱለላህ ለጥቄ የናቴን እድሜ ያርዝምል ኝ
@MiftahEdris-um4yo
@MiftahEdris-um4yo День назад
ሌላውን ሁሉ ስለሰጠኝ አመስግኛለሁ ቤንዚል ማደያ እንኳን ቢጋይበት ያልቃል ብዬ የማያሳስበኝን ብር ብቻ እንዲሰጠኝ ነው የምጠይቀው።
@felekebeharu9900
@felekebeharu9900 16 дней назад
በዓለም ላይ ሰላም እድሰፍን እጠይቀዋለሁ ነበር ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 22 дня назад
ፈጣሪን እንዲያደርግልኝ የምጠይቀው ቤተሰቦቼን እድሜና ጤና እንዲሰጥልኝ
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 22 дня назад
😢😢😢😢እመብረሀንን አፈረኩ እኔም ሳውዲ ነኝ ባንዳንድ ዝቃጮች እኛም አብረን መጨፍጨፋችን አበሳጨኝ ይገረማል ሁሉም ለኛ ነው እዲህ የሚበሳጩት
@mahelalik5147
@mahelalik5147 21 день назад
እፍፍ እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃኝ😥😥😥😥
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 18 дней назад
ድንቅየ እኔ ፈጣሪ ምንላድርግልሽብለኝ የኢትዮጵያ ሀገሬን ሰላም እናየህዝቦቿንአንድነት ሰላም ነው ሰላም ለሃገሬ ፍቅርለወገኔ❤💛💚
Далее
Homemade projector hack
00:45
Просмотров 4,6 млн
ПАША ТЕХНИК. Прощай, Легенда #3
42:40
ህሊና ድራማ ክፍል 6 - Helina Drama Part 6
35:30
Опасный отель 🤯
0:32
Просмотров 5 млн