Тёмный

ተመስገን🙏🏽 የባንክ ቁጥርቤዛዊተ ኩሉ ጣቅርን ማርያም ገዳም/1000344182632ንግድ ባንክ +251913437318 ዲያቆን አማኑኤል +251912195083ሊቀ 

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

0911763600

Видеоклипы

Опубликовано:

 

25 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሜሉዬ እንዴት መታደል ነው እመቤቴ ቤተ መቅደሷን እንድታሰሪ መርጣሻለች እድለኛ ነሽ አሁንም ትጠብቅሽ ሜሉዬ ደስታሽን እንጂ ክፉሽን አያሰማን የሰው ልጅ ፍፃሜው ሲያምር ነውና መልካም ፍፃሜሽን የሰመረ ያድርግልሽ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@mamatuwinsafrca7806
@mamatuwinsafrca7806 3 года назад
Amen Aman Aman Ewnetshn new Eht alem betam yemiyakora Tegbar 1000 tnurln😍😍😍😍😍😍
@ruthlove1462
@ruthlove1462 3 года назад
ሽኮሪና እግዚአብሔር አብ ፀጋውን ያብዛልሽ እመአምላክ ትጠብቅሽ😇
@astertekle8537
@astertekle8537 3 года назад
Tfelto do elkya shekorina
@hamedhamed3002
@hamedhamed3002 3 года назад
Amen amen amen
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 года назад
እመቤታችን ትጠብቅልን በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ!
@user-do4cd9ee8t
@user-do4cd9ee8t 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@alemneshe
@alemneshe 3 года назад
Aye yene miskin eyesus Kristos bichawun yadnal yeh eko kentu lefat newu yene ehit yelikuns lanchi ena lene sil yemotewun eyesusin btawuki ena btamign yezelalem ereft desta yemiset esu ena esu bcha newu amen
@user-ss7wl5vp1f
@user-ss7wl5vp1f 3 года назад
ሜሉዬ የኔ ፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የኔ የ ሴት ምሳሌ
@-godoliyastube
@-godoliyastube 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ዓምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቾን ይባርክ
@user-vy6go9ku3z
@user-vy6go9ku3z 3 года назад
ሜሉ እድሜሽን ያርዝምልን መልካም የጉዞ ወቅት ይሁንላቹ
@user-to1jv1zu9d
@user-to1jv1zu9d 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደህናነን እህቴ እመብርሃን ትጠብቃችሁ
@Sara-ob5ji
@Sara-ob5ji 3 года назад
ተመስገን ትመስገን እመቤቴ ሁሉም ግዜ አለውና ለዚህ በረከት ሁሉም የበኩሉን እንዲያድርግ ላበቃን ጌታ ክብር ይግባው ልጅሽ መድሀንያለም እኛ አንድ ከሆንን የበለጠ እናደርጋለን ኢትዮጵያን አስራት አገርሽን ጠብቅያት እሜንንን
@jamesaa1360
@jamesaa1360 3 года назад
Amenamenamen
@elunati8365
@elunati8365 3 года назад
Yene wed egezer abezeto yebarekeshe 😘
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 3 года назад
ሜሉዬ በጣም እናመስግናለን በርችልን እማምላክ ትጠብቅሽ ከእናልጅሽ😍😍
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@azebasfha8596
@azebasfha8596 3 года назад
God bless you and your family too.
@bierteshale
@bierteshale 3 года назад
egzyabher yebarkeshe. kekfu sewro be betu yakoyeshe.
@tigabemesifin8155
@tigabemesifin8155 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qz7fs2he9l
@user-qz7fs2he9l 3 года назад
ዘመንሽ ይባረክ የኔውድ
@esheteyemaryamlij3410
@esheteyemaryamlij3410 3 года назад
Ehite melat embrhan zemenshn tebark metadile ena memerat new ye egzabher amileko bet mesirat le birkat bmesatefa betam des beloyale embrhan terday ena eskmachrshau lemsatef emkiralew
@adesamuluget2723
@adesamuluget2723 3 года назад
እግዚአብሔርይባርክሽ
@tsigeredatesfaye7822
@tsigeredatesfaye7822 3 года назад
Meluyeeee Yene Konjo Fetari Abzto Ybarksh Egnanm Kebereketu Endnsatef Fetari Yrdan
@Dani_Habesha
@Dani_Habesha 3 года назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን።
@asinakeu2194
@asinakeu2194 3 года назад
እግዚአብሔርይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ሜሉ ጎበዝ በእውነት ለብዙዎች አሪቲስት አርያ የምትሆኝ ነሽ ፍፃሜሽን ያሳምርው በርች ሜሉ እንዲህ የተዋህዶልጅ መሆን
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 3 года назад
በረቺ እህቴ እመብረሀን ትጠብቅሺ
@zinashbersisa151gmail.
@zinashbersisa151gmail. 3 года назад
ሔሉ በጣም እናመሰግናለን
@henokezt
@henokezt 3 года назад
በርቺ እህታችን የምትሰሪው ነገር በጣም አሪፍ ነው ስለ ቤተክርስትያን ስለምትሰሪ እናመሰግናለን
@israelisroo9124
@israelisroo9124 3 года назад
ተባረኪ ሜሉዬ በረከትሽ ይድረሰን በርቺ
@abchusugerager747
@abchusugerager747 3 года назад
ተባረኪ ሜላት አብዝቶ ይስጥሽ እናት
@misrachteffera6219
@misrachteffera6219 3 года назад
ተባረኪ ሜሉ
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 3 года назад
የኔ ውድ በርቺ ዘመንሽ ይበራክ🙏🙏
@kidstmule9442
@kidstmule9442 3 года назад
ሜሉዬ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንሸን ይባርከው
@user-ds5io8rf2r
@user-ds5io8rf2r 3 года назад
ድግል ማርያም ትጠብቅሽ
@yeshyworkethio5739
@yeshyworkethio5739 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እማ
@sosnabelachewbahru9472
@sosnabelachewbahru9472 3 года назад
በርቺልን እናቴ እመብርሃን ትርዳሽ በርቺ
@cherutesema601
@cherutesema601 3 года назад
አሜን አሜን አሜን። ብርታቱን ይስጥሽ እህት። የአገልግሎት ጊዜሽን ይባርከው። የጀመርው የተቀደሰ ስራ በዚህ መልኩ ሲሳካ በጣም ደስ ይላል። የበለጠ ለመስራት ያነሳሳል። ተባረኪልን።
@mekdesshow1786
@mekdesshow1786 3 года назад
በርች እህታችን ከቤቱ አይለይሺ እናመስግናለን
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስወድሽ
@user-kz8xy7ms7u
@user-kz8xy7ms7u 3 года назад
ሜሊዬ እግዚአብሔር ይጠብቅ በጣም ስፈልገዉ ነበር አመሰግናለዉ አሽ
@user-si4tj7qg1z
@user-si4tj7qg1z 3 года назад
ሜሉዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 3 года назад
Egzahber yemsgen
@natyketema8501
@natyketema8501 3 года назад
ሜሉዬ እግዚአብሄር ይመስገን
@mersimikayel4148
@mersimikayel4148 3 года назад
ሜልየ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@shshshehsgsvsbdd9330
@shshshehsgsvsbdd9330 3 года назад
የኔዉድ እህት እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሺ
@betelhmyani7249
@betelhmyani7249 3 года назад
በርች የኔ ቆንጆ
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 3 года назад
የኔ ቆንጆ እመብርሀን ትጠብቅሽ
@lalisam9737
@lalisam9737 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@user-sq5qn8es5b
@user-sq5qn8es5b 3 года назад
❤❤❤
@mamatuwinsafrca7806
@mamatuwinsafrca7806 3 года назад
Meluye God bless you sweet heart 😍😍😍
@user-wz1je3bs6bFrehiwot
@user-wz1je3bs6bFrehiwot 3 года назад
ውይ
@user-zp6qv7jv9q
@user-zp6qv7jv9q 3 года назад
👍
@oneloveethiopia7941
@oneloveethiopia7941 3 года назад
ሜሉየ እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር የባረከሽ ሴት ነሽ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 года назад
🖒🖒🖒🖒😗😗😗😗😗
@marthahabtewoldwordofa6272
@marthahabtewoldwordofa6272 3 года назад
😍😍😍😍😍
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 3 года назад
Egzabiher yemsgan
@zenash4659
@zenash4659 3 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ግን ስልኩን ላገኘው አልቻልኩም እስኪ ውድ ወዳጆቼ ያገኛቹ ፃፍልኝ
@ddd1993d
@ddd1993d 3 года назад
እባክሽ እህቴ በፀሎት አስቢኝ ለእድንግል ማርያም የልጅናት እድታበቃኝ ንገርልኝ
@yichlaltadege6413
@yichlaltadege6413 3 года назад
ቀጥሉ በት እኝዐም ከግኝዐችሁ ነን
@getkuki180
@getkuki180 3 года назад
melat ይቅርታ አድርጊልኝ ግን ባንቺ መሳሳት ብዙዎች እንዳይጠፉ ብይ ነው ከጀርባሽ ያለወው ስዕለ ማርያም ትክክል አይደል እመቤታችን ልጇን ያቀፈችበት እጅ ተቀይሯል በምታደርጊው ነገር እግዚአብሄር ይርዳሽ
@ghghjhgg4112
@ghghjhgg4112 3 года назад
Meluye slksh ngerin eski
@tibebumahitebework6001
@tibebumahitebework6001 3 года назад
Betammm nwww yakkkk rrrr rrr kkkhhh berhy
@abiymulat6832
@abiymulat6832 3 года назад
እህት ወንድሞች በማርያም ሰብስክራይብ አድርጉኝ በየመን በጦርነት ሀገር ውስጥ የምገኝ እህታችሁ ነኝ
@user-me5qj7jm2p
@user-me5qj7jm2p 3 года назад
ስልካችእውን እስቀምጪ እባክዎን
@user-xy8if6dy3j
@user-xy8if6dy3j 3 года назад
ሚሉየ እግዚአብሄር ይባርክሽ የድካምሽን ዋጋ መዳህኒያለም ይክፈልሽ
@AlAl-ok3lh
@AlAl-ok3lh 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@yengutube
@yengutube 3 года назад
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌንru-vid.com/show-UC8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ የለቀኳቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እና እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ስለሚያረጉልኝ ቀናነት ፈጣሪ ውለታዎን ይክፈልልኝ አመሰግናለሁ፡!
@user-me5qj7jm2p
@user-me5qj7jm2p 3 года назад
የቴሌግራም ሌንኩን አስቀምጪልን
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 3 года назад
መመለስሽ በጣም ያስደስታል ነገር ግን የፊልም ስራ ሟያ እያላችሁ የካህናቱና የዲያቆናቱን ቦታ እናተ አርቲስቶች ተረከባችሁት ፊታችሁን ወደ ቤተ ክርስቲያን አዞራችሁ ይህን እምናገረው በይመሰል እሚሰሩ ነጠላ ለባሾች ብዙ ስላጋጠመኝ ነው አንች ግን አላውቅሽም በፊልሙ ነው እማውቅሽ እናም ቅር እዳትሰኝ እውነቱን ነው የምናገረው የካህና የዲያቆን መድረክ ቤተ መቅደሱ ገዳሙ ሁሉ በድረኩን ስላገኙ ብቻ ነጠላ ለብሰው ለዩቲብ ይነግዱበታል ስራና ግብር እየቅል በግልፅ እሚያይ ያደባባይ አቅ ነው እኔ ፃዲቅ ሁኘ አይደለም ይህን እምናገር የሚመቻቸውና ለራሳቸው እሚፈልጉትን ብቻ ነው እሚሰሩት እውነትና ፍትሕ የባቸው ካህናትና መምህራን ዲያቆናት ግን በግ ሲጠብቁ ይውላሉ መድረክ የላቸውማ !
@user-wt7gn1gd3k
@user-wt7gn1gd3k 3 года назад
ዩቱብ ጀማሪ ነኝ እሄን ዩቱብ የከፈትኩት ለርዳታ ነው እና የእናንተን እገዛ እሻለው ወገኖቼ መጠየቅ ምትፈልገትን ጥያቄ አባቶችን አቅርቢ መልስ እንድታገኙ አደርጋለው ሰብስክራይብ አርጉኝ ያለ እናንተ ማናለኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድንግል ትከተላችሁ
@hawwiioromo6926
@hawwiioromo6926 3 года назад
ምነው የፊልሙ አለም አልነፍ አለሽ ወደ ቅስናው ተመለሽ
@Mestishowtube
@Mestishowtube 3 года назад
እኔንም እኪ ሰብስክራብ አድርጉኝ guys please Mesti show tube subscribe please 🙏
Далее
Gere Emun Part 187 | ገሬ እሙን ክፋል 187
55:56
РУБИН - ЗЕНИТ: ВСЕ ГОЛЫ
01:03
Просмотров 136 тыс.
ደራሲው  ተጠየቀ Etv | Ethiopia | News zena
32:00
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
Просмотров 27 тыс.
ДжаЯмми - Туман
4:18
Просмотров 206 тыс.
Tamiga & 2Bad - Tell Me | Official Video Extended
4:45
MOUNTAINS
3:08
Просмотров 3,6 млн
KIZARU - OBUZA
2:25
Просмотров 525 тыс.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
Просмотров 24 млн