Тёмный

የሴቶች ቀን march 8 ሳይሆን ግንቦት 1 ነው መከበር ያለበት መ/ር ሔኖክ ሃይሌ 

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

Видеоклипы

Опубликовано:

 

23 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 363   
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 3 года назад
ዋው በጣም የሚገርም ትምህር ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረኪ ሜሉ ቀጥይበት
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 3 года назад
በእውነት በንፅፅር ስታስተምር ምስጢሩ እንዴት ድንቅ ነው መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ሜሉ በርችልኝ የከርሞ ሰው ይበለን
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 3 года назад
ድንግል ማርያምን እናትና አማላጅ አርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@solnetu1260
@solnetu1260 3 года назад
ድንቅ እጅግ በጣም ደስ የሚል ገለፃና ትምሕርት ነው መምህር ተባረክ እረጅም እድሜ ጤና በረከት ሰላሙን ያድልህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የ እመብርሃን ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 года назад
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን., ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QLhyl2ObruY.html
@user-jm3yk4io3i
@user-jm3yk4io3i 3 года назад
አሜን
@madinamad6663
@madinamad6663 3 года назад
Amen amen amen 💒💒💒🙏🙏🙏
@emutyme6185
@emutyme6185 3 года назад
ሜሉ እናመሰግናለን በርቺ መምህር ሔኖክ ታሪክ ሲናገር ሲያስተምር የማይጠገብ የቤተክርስቲያን ዕንቁ መምህራችን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
@kidstmule9442
@kidstmule9442 3 года назад
እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ሜሎዬ በርቺ ሌላም እንጠብቃለን
@fikralemtamrat38
@fikralemtamrat38 2 года назад
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብ ለተግባር ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@user-ve3ol3xv2f
@user-ve3ol3xv2f 3 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያዳቆነ ሄኖክ ሃይሌ ትምህርቱ በጣም ነወ የምወደው እግዚአብሔር ፀጋወን ያበዛለሀ ወንድማችን ሜልዩ አንቺም በርቺ የኔ ቆንጆ አስተዋይ ሴት ነሺ ጎበዝ
@user-om5or6jj6j
@user-om5or6jj6j 2 года назад
ምርጥ አገላለጥ በስማም ብሩህ አደበት መሜህሬ እድሜ ከጤና ይስጥልን ✝️❤️🕯⛪️🙏🤲
@zinashteklemariam4935
@zinashteklemariam4935 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ይስጥልን እያዳመጥኩ የእመቤቴ ፍቅር እንደ አዲስ በሰውነቴ ሲሰራጭ ይሰማኛል
@WjwjJjj
@WjwjJjj 3 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እንቁዎች አኮራችሁኝ ኦርቶዶክስ ያደርከኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ላንተ ይገባሀል
@emdatemareyam9002
@emdatemareyam9002 3 года назад
አጥትን ሰርስሮ የሚገባ ትምህርት ነው ብታምኑም ባታምኑም አጣጥሜ ነው የሰማሁት እንዴት ደስ ይላል እናም ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን አቁራቢይቱም እህታችን ሜላት እናመሰግናለን. እናም እህት ወድሞቸ ሼር ሼር አድርጉት አያስከፍልም የተዋህዶ የሆነውን ሁሉ ሼር አድርጉ. ሌሎቹጋ ህዳችው አትደግሱ
@bamlakeabebawe5904
@bamlakeabebawe5904 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደርስን መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን እህታችን ሚላት እግዚአብሔር ይስጥልን በርች የኔ ውድ እህት
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 года назад
ሜልየ መምህርን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ለመምህራችንም ቃለ-ህይወትን ያሰማልን። በቀጣይም እነ ዲ/ን ብርሀኑ አድማስ ዲ/ን ምትኩ አበራ ዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠን ዲ/ን ያረጋል አበጋዝን ዲ/ን ዳንኤል ክብረትን ዲ/ን ጳውሎስ መልክዓ ሥላሴን አቅርቢልን እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@emahationfsahaye8203
@emahationfsahaye8203 3 года назад
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር እህታችን በርቺ
@endalkachewmasresha7478
@endalkachewmasresha7478 3 года назад
በጣም ደስ ይላል በርች ሜሉ ። መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 года назад
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን., ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QLhyl2ObruY.html
@tigist422
@tigist422 3 года назад
ሚደንቅ መምህር ነው እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ይስጥህ
@user-dj2gs2qy1g
@user-dj2gs2qy1g 3 года назад
ጡኡም ትምህርት ነዉ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን
@redetberhanu434
@redetberhanu434 3 года назад
ሜሉ በጣም እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን።
@adyame4735
@adyame4735 3 года назад
ትምህርቱም የሞተን የሚያስነሳ ነው ድንቅ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ
@samrawitmaru560
@samrawitmaru560 3 года назад
መ/ር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 3 года назад
ቃልህውት ያስማልን
@zinashteklemariam4935
@zinashteklemariam4935 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 3 года назад
Wow በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ሂዎት ያሰማልን እህታችን በርቺ
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜልየ የኔ አሰተዋይ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሸ ይባርከው 👏👏👏✝️🤲
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 года назад
እንቁ መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ስለምትወዳት እንወድሀለን ድንግልን የሚወድ አገልጋይ ለእግዚያብሄር ትልቅ አምልኮትና ፍቅር አለው ሜሉየ እንወድሻለን በርችልን
@hirutnebyu7069
@hirutnebyu7069 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃላይወትን ያሰማልን
@user-oe1dg9hs2s
@user-oe1dg9hs2s 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣገላለፅህ ድንቅ ነዉ በስምኣም መታደል ነዉ የማይጠገብ ነዉ እናመሰግናለን በክብር ላይ ክብር ይስጥህ ስለትርጉሙ ደንቆኛል በጣም ቃላት ኣጥሮኛል
@sahaykabadah6069
@sahaykabadah6069 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን እቁ መምህሬ ሜሊየ በርቺልኝ የኔ መልካም
@user-om5or6jj6j
@user-om5or6jj6j 2 года назад
ሜሉየ የተዋህዶ ልጆች ሁለታቹሁም ድንቅ የተዋህዶ ልጆች እመብርሀን ትጠብቃቹሁ ብቻ ተመሠገን 🤲🙏⛪️🕯✝️❤️
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 3 года назад
*ቃለህወትን ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ*
@user-sc8dg7bt7l
@user-sc8dg7bt7l 3 года назад
ድንቅ እና መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር በህምነትሽ ያፅናሽ የኔ መልካም ተባረኩ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 года назад
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን., ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QLhyl2ObruY.html
@susanasusi6572
@susanasusi6572 3 года назад
Amen amen amen Kale hiwot yasemalgn 🙏🙏🙏🙏 💚💛♥️⛪
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 года назад
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QLhyl2ObruY.html
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
@user-jp4lr3ff4n
@user-jp4lr3ff4n 3 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ውድ የምንወድክ ወንድማችን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን 🙏💖🙏💖🙏💖
@user-vj7ef8jd7p
@user-vj7ef8jd7p 3 года назад
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብዙ ነው ሚስጢሯ ። ክብር ለ እናት እና ልጅ 🙏🙏🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@rahelwoubale7447
@rahelwoubale7447 3 года назад
እጅግ ድንቅ በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው :: መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ::
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሠማልን 👏
@esitekassaye2422
@esitekassaye2422 Год назад
ስለቃሉ እግዚያብሄር ይመሰገን መምህር ጥኡም ትምህርት ከማር የጣፈጠ ቃል ስላስተማርከን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አዘጋጇም ሜሉ ተባረኪ
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 3 года назад
የኔቆጆ እናመሰግናለን በርችልን መምሕራችን ቃለሒዎትን ያሰማልን ድንቅ አገላለጽነው
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሰን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
@user-cr8tp1lc8b
@user-cr8tp1lc8b 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 3 года назад
መምህር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥህ አሜን፫
@harega2006
@harega2006 3 года назад
ወንድማችን ዲ. ሄኖክ ረጀም እድሜ እንደ ማቱ ሳለ ከጤና ጋር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን . እህታችን ማላ ት ለ አንቺ ም እድሜ ከ ፀጋ ጋር🙏😍♥️
@user-wh8zv9qv9t
@user-wh8zv9qv9t 3 года назад
ወይን መታደል ሰለ አዲስ አመት መዝሙር ሰለ ቡሄ ምንም አላቅም ነበር ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ክብር አምላክን ለወለደች ለድንግል ማረያም ይሁን አሜን አሜን አሜን 😍😍😍
@dygjhs1462
@dygjhs1462 3 года назад
kal hewate yasemalen ehite wendemche.
@petternasvall1456
@petternasvall1456 3 года назад
Kalhywt yasemaleg memhyrchen🎁🤗🤗🤗
@muzamuza4351
@muzamuza4351 3 года назад
ጌታሁይየተዋሕዶንክፉአታስማኙ፣⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💓💓🇧🇴
@user-ed4vx3oy6n
@user-ed4vx3oy6n 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
@godolyasasgedom2154
@godolyasasgedom2154 3 года назад
Amen amen amen kale Hewet yasemalen
@user-qb2ib8ts6z
@user-qb2ib8ts6z 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጣፋጭ አንደበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ እህታችንም እግዚአብሔር ከአንቺጋር ይሁን በርቺ
@user-uv3zs1wk1n
@user-uv3zs1wk1n 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@bisratkidane5898
@bisratkidane5898 3 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱልን።
@user-wh8zv9qv9t
@user-wh8zv9qv9t 3 года назад
ቃለህወት ያሰማልን ሜሊዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የእውነት የተዋህዶ ልጂነሽ ሰለ ተዋህዶ ብዙነገር እንድማር እየአረግሽነው ጥሩነው በርች መምህራች ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን የተዋህዶ ልጆች ተዋህዶ ለዘላለም ቱኑር አሜን
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll 3 года назад
amen amen amen
@kidestyigzaw6256
@kidestyigzaw6256 3 года назад
አወ እውነት ነው በናታችን ቀን ነው መሆን ያለበት ተባረኩ እንዴት ደስ ይላል
@zxc836
@zxc836 3 года назад
ግሩም ነው በእውነት
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጣችሁ ያድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን
@user-rg2qj9gm3l
@user-rg2qj9gm3l 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ጸጋውን ያብዛላችሁ ለመምህራችንም ይሄንን ፕሮግራም ላዘጋጁልን ለሁሉም እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን።እህታችን ሜሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርችልን 👏👏👏የእመቤታችን ምልጃ ፀሎት አይለየን አሜን
@hanatesfazghi1772
@hanatesfazghi1772 3 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna
@user-jk3uc1gn5t
@user-jk3uc1gn5t 3 года назад
እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ቀለህይወትን ያሰማልን አሜን
@kongomiry3693
@kongomiry3693 3 года назад
ሜሉዬ የኔ አስተዋይ ጥያቄዎችሽ በጣም ወሳኝ ወሳኝ ጥያቄ ናቸው ቀጥይበት የኔ ውብ
@user-gh2ln5jv8x
@user-gh2ln5jv8x 3 года назад
አሽንድዬ ሙሴ ስንል ትርጉምን አናውቀውም ነበር ግጥሙ ስንቀጥም በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ሄኖክ
@agyemariyam6725
@agyemariyam6725 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሄኖክ ፀጋውን ያብዛልህ ሜሉዬ ተባረኪ
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫ እህታችነንም እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን መጨረሻሺን ያሳምርልን አሜን፫
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 года назад
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንዴት እንደምወደው!❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ!
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@user-zk3zi5gd6z
@user-zk3zi5gd6z 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እህት እና ወድሞቸ💐💐 ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር😍😍
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 3 года назад
ሜሊየ በርች ምርጥ እኮሽ ምርጥ ልጅ ነሽ በርች መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
@Abenezer653
@Abenezer653 3 года назад
ተዋህዶ ጨዋነት ነው ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም እንወዳችሀለን
@hibstkidane6681
@hibstkidane6681 3 года назад
በርች እህታችን ግን እባክሽን ውብ ሴት ነሽ ሜካፕ አትጠቀሚ አባቶችን መንገዱን አሳዩኣት ሜካፕ ኩል መኳል ቅንድብ መቀንደብ እሶስላ ወይም ሂና መሞቅ መጽሃፈ ሄኖክ ምዕራፍ 2 ላይ አለልሽ ከማን ወገን እንደሆነ እናም አንች አምላክ ምንም ሳያጎል ቅመም አድርጎ ነው የፈጠረሽ ሳያት ደምሴን ተመልከቻት አምላክ በሰጣት ውበት ነው የምትጠቀመው ታዲያ አንች አምላክ ምን አጉሎብሽ ነው ምናምን የምትጬምሪው ውብ ነሽ አደራ ወደ ስህተት አንምራ እንበርታ
@JohnnyKumsa
@JohnnyKumsa 3 года назад
Ke Anget Be-Lie Mugesa Newe Gedel Miketen. Manew Yalew Le Geta Atemeru?? Orthodox Lijoch Honene Wanaw Kumneger Eyale Gudif Yemenfelg Gudoch Alen. Hibest Kidane Ke Lebe Mugesa Wuchi Lay Lawun Teyiw. Ehetachen Betam Betam Letemesegen Yemetegeba Ehte Nat. Geta Yasebshewun Yasaka Lemtseriw Sera.
@hibstkidane6681
@hibstkidane6681 3 года назад
@@JohnnyKumsa እኔምኮ ለምትሰሪው በርች ለጎደለው አስተካክየ ነው ያልኩት ግማሹን ከዲያብሎስ ግማሹን ከአምላክ አንሁን ነው ያልኩት የምትገርሙ ናችሁ እንደ እናንተ አይነት ሁለት ቤት የሚረግጥ ነው የዲያቢሎስ መጠቀሚያ እየሆነ ያለው
@user-oe1dg9hs2s
@user-oe1dg9hs2s 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@solyanaasfaw4423
@solyanaasfaw4423 3 года назад
ትክክል ብለሻል አሻንክታብ አያስፈልግም
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 3 года назад
Egzihabher ymesgen wendmachin Ehetachin Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher wendmachinin Ehetachinin ytebkiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 3 года назад
ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችንእራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🕊🕊🕊🕊
@emuyetd5861
@emuyetd5861 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን
@adisutube2827
@adisutube2827 3 года назад
አቤት ትርጓሜ ከአዋቂ አንደበት ስትሰማ እንዴት ደስ ይላል
@user-xy8if6dy3j
@user-xy8if6dy3j 3 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ሜሉየ ምነው ተሰምት የማይጠገበውን መምህራችን ጋብዘሽ አሳጠርሽ ለእንግዲው አስቢበት እግዚአብሄር ያክብርልን
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 года назад
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QLhyl2ObruY.html
@alemsigo9245
@alemsigo9245 3 года назад
የማላቀውን ነገር ስላሳወቃችሁኝ እግዚሐብኤር ይባርካችሁ
@astedeastede8124
@astedeastede8124 3 года назад
ቃል ህወትን ያስማልን
@mahiyeamanuellij8134
@mahiyeamanuellij8134 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን💔🙏🙏🙏
@martakasaye7055
@martakasaye7055 3 года назад
Egzabire amelke kall hiwot yesmaln wenmechen💚💛❤
@samsonbeyene7989
@samsonbeyene7989 3 года назад
ይድንግል ማርይም ፍቅር ልዩ ነው በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 года назад
Kalhiwet yesemalen abatachen orthodox lezelealem tenur enamsgenalen ehitachen emeberhan kegna tehun amen amen amen
@hdhghvfgsh6342
@hdhghvfgsh6342 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምሽ ይብዛልን እኅታችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ለመምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን እረዴቷ በረከቷ ፍቅሯ አማላጅነቷ አይለየን በእውነት አሜን አሜን አሜን
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 года назад
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን, ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QLhyl2ObruY.html
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 3 года назад
memerachin kalaheiwote yesmalen amen amen amen wedi eheta malye berchi yene konjo enamsegenalen 😍😘😘😘🙇
@geremechgetach
@geremechgetach 3 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏በረችልን
@user-sf2eb4qu9o
@user-sf2eb4qu9o 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መሌየ እናመሰግናለን በርችልን ማማየ እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሞቻችን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 3 года назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aster696
@aster696 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 3 года назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ከልብ እናመሰግናለን ቀጥይበት ሌሎችም መምህራንን አቅርቢልን ልጅሽ ታድላ እንዳንች ያለች እናት አለቻት በሃይማኖቷ ጠንካራ እንድትሆን አስተምሪያት
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው ፣ በጣም አመሰግናለሁ ።
@oneloveethiopia7941
@oneloveethiopia7941 3 года назад
በርች ውዴ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@yared1624
@yared1624 3 года назад
ፀጋውን ያብዛልክ ሜሉዬ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@natydagher3422
@natydagher3422 3 года назад
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 3 года назад
ቃለህይወትን ያሰማለን ለመምህራችን እንድሁም ዝግጅቱን ላቀረበሽልን ሜሉየ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 3 года назад
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ሄኖክ ኃይሌ
Далее
когда мучает жажда // EVA mash
00:58
Просмотров 989 тыс.
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Просмотров 830 тыс.
Stray Kids <ATE> Mashup Video
2:17
Просмотров 912 тыс.
Big Baby Tape, Aarne - Supersonic
2:44
Просмотров 835 тыс.