Тёмный

ተራራው ልቤ - Ethiopian Movie Teraraw Lebe 2020 Full Length Ethiopian Film Teraraw Libe 2020 

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Подписаться 897 тыс.
Просмотров 515 тыс.
50% 1

ተራራው ልቤ - Ethiopian Movie Teraraw Lebe 2020 Full Length Ethiopian Film Teraraw Libe 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Развлечения

Опубликовано:

 

4 апр 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 733   
@argobbatube2232
@argobbatube2232 4 года назад
እስቲ እንዴ እኔ በኮመንት የታጀበ ፊልም ለማየት የሚጓጓ ብቻ ላይክ ይበለኝ😍
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247 3 года назад
🇧🇴🇧🇴
@zeynbayalew6517
@zeynbayalew6517 3 года назад
እኔ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
ኮማት ማንበብ ውሰጤ ነው😍😍😍😂😂😂 የኔ ብጤ ሱሰኞች የት ናችሁ😉😉😉😀
@genatemebire8648
@genatemebire8648 4 года назад
እኔም እወድ ነበር አሁን ግን ይቅርብኝ ኮረና
@halimaahmed1884
@halimaahmed1884 4 года назад
እኔ 🌶🌶🌶🌶
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
@@halimaahmed1884 😆😆😆😆😆
@kN-wl2pq
@kN-wl2pq 4 года назад
እኔ እወዳለሁ ግን ስለ ኮረና ነው እሚፅፉት
@halimaahmed1884
@halimaahmed1884 4 года назад
@@user-sb8st7yu9y 👏👏👏👏ማንበብ ውስጤ ነው
@hermalakk4505
@hermalakk4505 4 года назад
እሰኪ ኮረናን ያጥፍልን ፈጣሪ በየእምነታችን እንፀልይ።
@maserat1616
@maserat1616 4 года назад
አሜን
@samrawit2485
@samrawit2485 4 года назад
አሜን
@user-ko5qz8nm3g
@user-ko5qz8nm3g 4 года назад
corona arif nw yalen y mistochchin tebay awekn ko
@mimimimi1535
@mimimimi1535 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@zausandebebe6944
@zausandebebe6944 3 года назад
Amen
@LS-sl1nz
@LS-sl1nz 4 года назад
እወድሃለሁ እወድሻለሁ ሲባባሉ ትዝታው ይጨምራል ያረብ ይሄን በሽታ ከምድረ ገፅ አጥፋልን ከምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን ጋር አገናኘን ያረብ
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 года назад
አሚንንንንንን ያረብ
@tsagatsaga7676
@tsagatsaga7676 4 года назад
aman aman aman
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 года назад
አሚንያርበ
@bin_dalmook2528
@bin_dalmook2528 4 года назад
Amen
@sahaichanie3156
@sahaichanie3156 4 года назад
እኔ በጣም ገራግባኝ
@AbdiMuktar
@AbdiMuktar 4 года назад
አሪፍ ሰዓት ላይ በጣም ደብሮኝ ነበር Thank You🙏
@galglesidetyawyedingilmari3961
@galglesidetyawyedingilmari3961 4 года назад
Ayidebiri abdo zena bal🖒🖒
@aschumedia
@aschumedia 4 года назад
ufff enem
@mamelove1845
@mamelove1845 4 года назад
ዋው ይሄን ሁለት ቀን ደብሮኝ ነበር በነካ እጃችሁ አክቲቪስቱን ልቀቁልን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
😍ልመረቃችሁ እሰትፍሰ ላለው ሁሉ እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰውረን🙏 የማታ እንጀራ ይሰጠን 🙏 ፍቅረ ይሰጠን ሰይጣን ፈልጎ ይጣን🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 በተረፈ ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን የዛሬው አማኑኤል 👉💒💒 በያላችሁበት ሠላም ጤና ተመኝሁ😍 ኮረናን እሳት እንደገባ ቅቤ ያጥፈልን
@user-ls9gl4wj3x
@user-ls9gl4wj3x 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@sameeranasser4543
@sameeranasser4543 4 года назад
አሚንንን ለሁላችንም
@aishamhamadali9785
@aishamhamadali9785 4 года назад
Amen 3
@user-cf2ss2rb1u
@user-cf2ss2rb1u 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ritayemaryamlijeyes2981
@ritayemaryamlijeyes2981 4 года назад
Amen amen amen
@Injera-tube
@Injera-tube 4 года назад
ውድ የሃገሬ ልጆች ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃቹ
@nouhayerga9437
@nouhayerga9437 4 года назад
የኔ ምርጦች ተቀደምኩ ምንም አይደል ኮሜት እያየው ማየትም ደስለሚለኝ ሀገራችንን ከክፉ ዘመን ያውጣት የምር
@mhammedyusuf7239
@mhammedyusuf7239 4 года назад
ስለኮሮና እዛው ቤታችሁ ፀልዩ አሁን ፊልሙን እንይበት።
@user-yp6lv8hn4b
@user-yp6lv8hn4b 4 года назад
ክክክክክ እውነትም በገባንበት ሁሉ ኮሮና እውይይይ
@user-nw1ij8mn4n
@user-nw1ij8mn4n 4 года назад
ክክክክክ
@sosenalove9177
@sosenalove9177 4 года назад
ማሚሻው ማሜ Tebarek
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 4 года назад
ክክክክክክክክክ አደጋ አላው
@gjkbvjhl8955
@gjkbvjhl8955 4 года назад
ክክክክክክክክ ትክክል ነሀ ወይኔ እሱን የመልሰማባት ዬት ልህዲ በዘዉም ሲጋበ ኮሮና በዘዉም ሲዎጠ ኮሮና የሰወች መዝናኛ እሱን ሆኖ ቃራራራራራራ ኡኡኡኡኡይ አለሃ ዩስቱር
@user-sp3pc3iw1c
@user-sp3pc3iw1c 4 года назад
ሰለም እና ጤና በመላው ለሰው ልጆች ይሁን አይዞን ይመ በሽታ ጠፍቶ ደስተኛ የምንሆንበት ቀን ይመጣል እግዚአብሄር ያውቃል
@LoveLove-lu4nm
@LoveLove-lu4nm 4 года назад
እዴት አደራችሁ ያገሬ ልጆች በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቀን ከዚህ ከጉድ ኮረና
@hawaali1121
@hawaali1121 4 года назад
ዌል ነፀብራቆች ኮረናን ከምድረ ገፅ ጠፋ የሚል መልካም ዜና ያሰማን በተርፈ አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም አሚን
@bestebeste448
@bestebeste448 4 года назад
አሚንንንንን
@user-xs7no8pt3c
@user-xs7no8pt3c 4 года назад
አሚንንንን
@kariyachankariyachan3731
@kariyachankariyachan3731 4 года назад
ሠላም አደራቹ የሀገሬ ልጆች በያለንበ ከዚህ ከወረርሽኝ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቀን ጠፋየሚል ዜና ያሠማን ሀገራችንን. ፈጣሪ ይጠብቅልን. አሜን አሜን
@yeneworkenkuanhone6832
@yeneworkenkuanhone6832 4 года назад
ኦኦ ነፀብራቆች ውስጤ ናችሁ በጣም ነው ቸምከታተላችሁ
@binitube7699
@binitube7699 4 года назад
*ሰላም ውድ የሀገሬ ሰወች በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ከቤት አትውጡ እባካችሁ እባካችሁ*
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 года назад
በእውነት መጨረሻው ደሥ ይላል ፊልም ሠሪወች ውስጥ አባቷን የገደለው ልጅ ሁሌም አሎደውም
@user-io9qx1gr9x
@user-io9qx1gr9x 4 года назад
ገለል በሉ አንድ ግዜ ፊልሙን ልይበት ወይስ የኮሮናን እሮሮ ምነው ግን አዳሜ ኮሮና ዘመዳችን ነው አላችሁ በቃ እጃችሁን ወደ ፈጣሪ ዘርጉ
@gjkbvjhl8955
@gjkbvjhl8955 4 года назад
ትክክል ኢዝ ቤት የፊልሙን ኮምት መሰጨ እንጂ ሲለ ኮሮና የምፀፊበት አይደለም
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 4 года назад
ደህና አደራችሁ በቃ ፊልሙ ከስራ ብሀላ እንሾፈዋለን መልካም ቀን ይሁንላችሁ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 года назад
ቅዱሰ አማኑኤል ሆይ እባክህ ተለመነን ታረቀን!!
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 года назад
አሜን
@user-oi3ng4xf6b
@user-oi3ng4xf6b 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@zausandebebe6944
@zausandebebe6944 3 года назад
Amen
@user-sv2pq7zt5z
@user-sv2pq7zt5z 4 года назад
አቤቱ የሰራዊት አምላክ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ እንደ በደላችን እንደ ሀጥያታችን ሳትቆጥርብን እባክህን ታረቀን ማረን ይቅር በለን 🤲🕯 አቤቱ ምድርና ሰማይ የዘረጋህ ሁሉ ቻይ ኤልሻዳይ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን🤲🕯 አቤቱ ከመጣብን መአት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ምረቱን ላክልን አቤቱ ምረትህን ይቅርታህን እንሻለን ማረን ይቅር በለን 🕯🤲 ቸሩ መድሀኒአለም ሆይ እባክህን ህዝብህን አድን🤲🕯 ለዘላለሙ አሜን፫ 🕯🤲
@mesiyaalamatalije9548
@mesiyaalamatalije9548 4 года назад
Amani amani amani 👏👏🙏🙏
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 года назад
አሜን
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-uq2rg3yb8k
@user-uq2rg3yb8k 4 года назад
ያአላህ ክፉም ደጉ ባአገራች አሣየን በሠው አገር አትቅጣን🙏ያመጣህብን በሽታ አንሳልን🙏🙏🙏❤
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 года назад
አሚን ያረብ
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 года назад
አሚን ያረቢ
@mahifkrtube9102
@mahifkrtube9102 4 года назад
በዚህ አጋጣሚ እረ ባካችሁ እረባካችሁ አላሀችሁን ፍሩ በሠዉ ኮሜንት እና በተለቀቀ ዜና እየገባችሁ የምትሣዴቡ አንዳንድ ልብ የሌላችሁ ሙሥሊሞች ልብ ግዙ የኦርተዶክሥ ሀይማኖት ፆለት ለሁገራችን ሢያዴርጉ ሥድብ ምን አገባችሁ ካልፈለጋችሁ ገብታችሁ አትሥሙ የኡነት አሥጠላችሁኝ ሁላችሁም እያልኩ አይዴለም አንዳንድ ፈጣሪያቼውን የማያቁት ነው ለሥሙ ብቻ ሙሥሊም
@mahifkrtube9102
@mahifkrtube9102 4 года назад
እግዚአብሄር ይሄን በሽታ ያንሣልን ብላ ጡሩ ነገር አሥባ ኮሜን ከሠጠች አንድት ክርሥቲያን ከታች ገብታ ፈጣሪ አይዴለም ትላላችሁ ሁሉም በየራሡ እምነት ፆለት ዱአ ያድርጉ ምን አገባችሁ ሀፂያተኛ ማን እንዴሆነ አንድ ፈጣሪ ብቻ ያውቃል አትፍረድ ይፈረድብሀል እኔ በጣም ይቅርታ ይሄንን የምታነቡ ሙሥሊሞች ሁሉ በአላህ አትሣዴቡ እምነታችሁን ለራሣችሁ በሽታው አይመርጥም ሙሥሊም ክርሥቲያን ሀብታም ድሀ አላለም በያለኔበት ወዴ ፈጣሪ እንጩህ አሁንም እንዴምትሠድቡኝ አውቃለሁ ግን መልካምነት ለራሥ ነው።
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 года назад
@@mahifkrtube9102 ልክ ነሽ ሙስሊም ነኝ ሀይማኖት የግል ነው ይመችሽ አንሰድብሽም ማማዬ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 года назад
ከማንዴላ ቀጥሎ በጣም የሚያዝናናኝ አክተር ቢኖር ተራራው ሆኖ የሰራው ልጅ ነው👌👍በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን😘😍💚💛❤
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 2 года назад
በጣም ተራራው በጣም ነው የሚወደው
@user-nm5jz8hq8j
@user-nm5jz8hq8j 4 года назад
ሁሉም ሰው ስለ ብዙ ነገር ያስባል ነገር ግን ከአላህ የመጣብን በሽታ ጠለቅ ብለን አላስተዋልም አብዛኞቻችን እንዘፍናለን እንገጥማለን ከቶ ለምንድነው በበሽታ መቀለድ የብዙ ሰው ሂይወት አለፈኮ ሞት መጣኮ ለምንድነው የዘነጋነው ጥሩ ስራ ለራስ ነው አዱኒያ ላይ ብዙ አመት አንኖሮም ስለዚህ ዱአ እናድርግ
@user-tg4iu6mn1b
@user-tg4iu6mn1b 4 года назад
ይህን የጨለማ ዘመን ፈጣሪ በቸርነቱ ያሳልፈን ሁላችንም ወደ ፈጣሪ እንጩህ ከፍቶዋል ዘመኑ በያለንበት ሁላችንንም ፈጣሪ ይጠብቀን ሀገራችን ኢትዬጵያን እና ህዝቦቿን ጠብቅልን እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሰይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን
@bestebeste448
@bestebeste448 4 года назад
ወዉ ደስ ስል በተለይ መጨረሸዉ
@senait3323
@senait3323 4 года назад
😢😢ቤተሰቦቼጋር መሄድ ናፈቀኝ እድሜ ለኮሮና አስሮን ቁጭ አረገን
@hayaatahmeda2552
@hayaatahmeda2552 4 года назад
Ayizosha. Enema. Eqayeen retibe qerewa. Edimee lekoranaa
@senait3323
@senait3323 4 года назад
@@hayaatahmeda2552 እግዚአብሔር ያክብርልኝ👍👍
@user-ln1st6dm3m
@user-ln1st6dm3m 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@wadeemahalmansoori4257
@wadeemahalmansoori4257 4 года назад
እመቤቴ ከመጣብን ከዚህ ክፉ በሽታ ትሰውረን ሀገራችንንም ትጠብቅልን
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 года назад
Amen Amen Amen
@albadr666
@albadr666 4 года назад
አሜን አሜን አምን
@fikermulugeta5187
@fikermulugeta5187 4 года назад
አሜን ፫
@user-vx4mf9qy9y
@user-vx4mf9qy9y 4 года назад
በጣም ጨንቆኛል እስኪ ድዋ አድርጉልኝ ውድ እህት ወንድሞቸ የወደፊት ህልሜ አልሳካልኝ ብሏል እስኪ በላይክ አፅናኑኝ
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 года назад
አይዞሽ ማማዬ ፈጣሪ ያሳካልሽ
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 4 года назад
ነገር ሁሉ ለቨጉነው
@user-vx4mf9qy9y
@user-vx4mf9qy9y 4 года назад
@@haniyifatewalovenewmirchay4789 አሚን
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 3 года назад
አች ተሥፍ አትቁርጭ የነገውንመቸአየሺና ቀኖችሁሉ አድሥናቸው አይባልም ሠማይና መሪትን የፍጠርጌታ ምንም አይሳነው ይሳካልጠብቄ
@user-vx4mf9qy9y
@user-vx4mf9qy9y 3 года назад
@@haniyifatewalovenewmirchay4789 አሚን
@wollo4264
@wollo4264 4 года назад
አብረን እንመልከት ወደ የኢትዮጵያ ልጆች ፈጣሪ ከኮሮና በሸታ ይጠብቃቹ 👐👐👐👐👐👐ይቅር በለን አምላካችን ሆይ
@user-habeshawit
@user-habeshawit 4 года назад
ነፀብራቆችዬ ተባረኩልን ትንሽ ተዝናናን ኣትጥፉብን ሰላማቹ ብዝትትትት ይበልልኝ
@ruhamaruhama8840
@ruhamaruhama8840 4 года назад
ፈጣሪዬ ሆይ እንደወጣው እንዳልቀር እርዳኝ ቤተሰብ + ኢትዮጵያ ሀገሬን ጠብቅልኝ እኔን ብቻ ሳይሆን በ4ቱም ማዕዘን ያሉ እህት ወንድሞቼን አደራ ሁሉን ከድንገተኝ ሞት መቅሰፍት ከድንጋጤ ሁሉ ጠብቀን በሰው ሀገር ምንም አያምርም 😭በእውነት ፈጣሪዬ አደራህን ላንተው ነው ምነግርህ ወገኖቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ::ፊልሙ ምንም አይልም
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 4 года назад
አሜን
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 года назад
ቨዳየ ወይኔ ስወድሽ ለማንኛዉም ያምራል የሞተ ተጎዳ. ነዉ የሚባለዉ ለማንኛዉም በሰረግ ማለቁ. ያስደስታል
@mazaeshetie762
@mazaeshetie762 4 года назад
በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነው ያላያችሁ እዮት
@habshihabshi2943
@habshihabshi2943 4 года назад
እናመሰግናለን የዚህ ኮሮና የሚባል ዜና ሰልችቶኝ ነበር ፈጣሪ ሆይ ከዚህ ምድር ላይ ይሄን አስከፊ የሆነ በሽታ አጥፋልን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
አያዝኑ ... ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል ፣ ሕይወት አስደሳች በሆኑ ጊዜያት የተሞላ ነው! አያዝኑ እና አያዝኑ! ምርጡ ሁሉ ከፊት ነው! በመጨረሻ ሁሉም ነገር ደህና ይሆናል ፡፡ አሁንም ጥሩ ካልሆነ ፣ መጨረሻው ይህ አይደለም። ልክ እንደ ሕልምዎ ሁሉም ነገር ይሆናሉ ፣ ይጠብቁ ፡፡ ከስኳር በታች ያለውን ስኳር አስታውሱ ፡
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 4 года назад
የት ሀግረ ነሽ እህቴ ልክ እንደኔ ዩትቭ ትክታተያለሽ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅ ባለሽበት
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
@@user-cx5zz3fz2s አሜንንን ኩዌት ነኝ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
ዛሬ አማኑኤል ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ያበደ ፊልም ነው በማስታወቂያ ምን ዋጋ አለው ህዝቤን ኮሮና ቫይረስ በሽታ ፈጀው ጨረሰው እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልስልን ይሄን ክፉ በሽታ
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 4 года назад
ኧረ ምን ነካኝ ኡኡኡ ፀይም ልጅ ሳይ የሩቅ ሰዉ ትዝታ ዉስጤን ይረብሸኛል ተብታባዉን አየሁት
@KhanBhai-br6dh
@KhanBhai-br6dh 4 года назад
Wow Des yamil film new enamesaginalen 😍 netsebraq
@user-tj3rr3qy6k
@user-tj3rr3qy6k 4 года назад
ዊ ከራጎ(የመን) ያሉ እህት ዎንድማችን ፈጣሪ ምህረት ያውርድላቸው ፈጣሪ እንደ ሃጣታችን ሳይሆን እንደ ይቅር ባይነቱ ኣሜን🙏እስኪ እንደ እኔ ሰላም የናፈቀው👍
@senayt8606
@senayt8606 4 года назад
እውነት ነው እህቴ በጣም ነው እሚያሳዝኑት
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የኔም ወንድም እዛው እግዚአብሔር በሰላም ያገናኚኝ ኡፍፍፍ ጨነቀኝ ሰሞኑን አወራው ነበር አሁን ግን ጠፋብኝ
@user-tj3rr3qy6k
@user-tj3rr3qy6k 4 года назад
@@haniyifatewalovenewmirchay4789 ኣይዞሽ ፈጣሪ ኣለ እኔማ ከኣመት በፊት እዛ7 ወር ኑሪያለው እማቃቸው ሰዎች ኣሉ ሲደውሉ ኣርጎው የሚያሳዙኑኝ 😥😥😥
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 года назад
@@user-tj3rr3qy6k በጣም ያሳዝናሉ አራጎ ትደዋወያለሽ እህት የኔ የመን ነው ያለው ግን እያባሮሮቸው የትም ጫካ ነው ያሉት አለኝ ደላላው በጣም ግራ ገብቶኛል
@user-tj3rr3qy6k
@user-tj3rr3qy6k 4 года назад
@@haniyifatewalovenewmirchay4789 ኣው እደውላለው የመን ኮ ሁሉም ወደ ራጎም ዳይርም መጥተዋል ኣው ተባረሩ😥😥
@zinetmahamed7812
@zinetmahamed7812 4 года назад
ረመዳን ዳርሷል ኢንሻ አላህ ረመዳን ሲመጣ ኮሮና ይሄዳል ዱአ አርጉ
@semutiove6671
@semutiove6671 4 года назад
ኢሻአላህ
@temimaajbe3062
@temimaajbe3062 4 года назад
ኢሻላህ
@FhgsZhdj
@FhgsZhdj 4 года назад
Inshaa allah
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d 4 года назад
ኢንሻአሏህ ቢኢዝኒላህ እህትየ
@user-iw9bl8oo3e
@user-iw9bl8oo3e 4 года назад
inshaa Allah
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 года назад
እንዴት አደራችሑ ውድ የሀገሬ ልጆችነፀብራቅ እንኳን በስላም መጣችሑ እግዚአብሔር ሀግራችንን ሕዝቦችን ይጠብቅልን የቤትስቦቻችን ክፍ አያስማን
@emuemu1993
@emuemu1993 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 4 года назад
አሜን(3)❤❤
@roozkiros6065
@roozkiros6065 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 года назад
@@user-if7pf4xj2u አሜን አሜን አሜን🙇🙇🙇
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 года назад
@@roozkiros6065 አሜን አሜን አሜን🙇🙇🙇
@musaabdo6446
@musaabdo6446 4 года назад
ደስይላል ምንም አይልም እናመሰግናለን
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 года назад
ይህበሽታ ጠፍቶ የናፈኮት እናቴን እማገኝበት ቀን ነው የናፈቀኝ
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭እኔም
@argweargwe8701
@argweargwe8701 4 года назад
ename enata nafkaglch betame
@newkw4753
@newkw4753 4 года назад
እኔምበጣምከዚህከሰደትበሰላምወደሀገራችንበገባን
@newkw4753
@newkw4753 4 года назад
😭
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 года назад
😭😭😭😭😭😭እስኪ ተይኝ እማ
@LijTofik
@LijTofik 4 года назад
👉ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቸር ቸሩን ያሰማችሁ ያሰማን ይህ አስከፊ ቫይረስ ከምድረገፅ ያጥፋልን 🤲🤲እስኪ ሁላችንም በየ እምነታችን እፀልይ ዱአ እናድርግ ፈጣሪ ይህንን በላአ ቢያነሳልን 🤲🤲🤲🤲🤲 ምርጦችየ እኔም እደናተዉ ስደተኛ ነኝ ካገሬ ገብቸ መስራት እፈልጋለሁ እስኪ ገብታችሁ ሰብስክራይ በማድረግ አበረታቱኝ አበረታቱኝ ኢትዮጲያዊነት መልካምነት
@user-ok9cs6vq8r
@user-ok9cs6vq8r 4 года назад
እግዚአብሔር ምረትህን አውረድልን የህዝብ ግን ልብ እንደ ቆሰለ አውቀህ አሜን(፫)
@djhdhhjk8634
@djhdhhjk8634 4 года назад
አሪፍ ነው እዮት ማንም ስለ ፊልሙ አያወራም ስለ ችግሩ ብቻ ነው ሲያስጠሉ
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 4 года назад
ህልም አየው ማታ #corona ጠፍቶ የእዉነት ይሁንልሽ በሉኝ🙇‍
@TeddyAsmamaw
@TeddyAsmamaw 4 года назад
ከኮሮና ቫይርስ ይልቅ የገደለን ፍራቱ ነው ከዚህ አስፍሪ ውጥንቅጥ ፈጣሪ ይጠብቀን
@mohammad5957
@mohammad5957 4 года назад
በፍርሀት ምክኒያት ገረጣው እር ይህንን በሽታ ያንሳልን አምላክ 🙏🙏🙏
@abdurazak7862
@abdurazak7862 4 года назад
ሀይ ሊድየ ሙሐማድ ሰለምነው
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 года назад
እኔስ በዚህ በሽታ ጨንቀት ፊልሙ ሁሉ አስጠላኝ ፈጣሪ ይብቃ ይበለን
@ryhhgghv2350
@ryhhgghv2350 4 года назад
በጣም ደስይላል ሀገራችነን ፈጣሪ ይባርክልን
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w 4 года назад
ከዚህ በሽታ አልፍን አዴስ ዘመን የሚጠብቅ እንደኔይ ማናው እመቤታችን ከዚህ በሽታ ይሰውርን በተለይ በስደት ይለነው ከቤተሰቦቻችን ጋር አይን ስጋ ያብቃን በቃልኪዳናዋ አገራችን ኪዳነ ምህርት ከጉናችን ትሁን አሜን
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 года назад
አሜን
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 года назад
አሜን
@assefakassa4615
@assefakassa4615 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-nz1rs9jj6i
@user-nz1rs9jj6i 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው ሶሊያና ስወድሽ
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 4 года назад
እባክህ ፈጣሪያችን እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዴ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ያረብ 🤲 ፊልሙ አሪፍ ነው እዩት
@shuhadafamily8714
@shuhadafamily8714 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው እይት አላህ ኮሮናን ያጥፍልን
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ጠብቃት አሚን
@sofiya4969
@sofiya4969 4 года назад
ፊልም እየዬው ኮመንት ማንበብ በጣም ነር ምወዳው አሁን ግን ስልችት ነው የላኝ በሄድክርበት ሁሉ ኮሮነ ኮሮነ ኡፍፍፍ
@user-uc3fv4qi5l
@user-uc3fv4qi5l 4 года назад
እንየም
@lailamohammed8263
@lailamohammed8263 4 года назад
እኔም አስጠላኝ
@yaash3095
@yaash3095 4 года назад
ጥሩ ነው።
@mehireteyeenato6974
@mehireteyeenato6974 4 года назад
Enkone dena mexachuhe 🙏enameseginalene arife new beritu amilake 😢🙏marene
@hayattube798
@hayattube798 4 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል በሀይሉ አደናቂህ ነኝ 👍👍
@user-jp8cz3jl2y
@user-jp8cz3jl2y 4 года назад
መልካም ጋብቺ ይሁንላቺሁ እልልልልልልልል ደስሶትል
@adamcell1527
@adamcell1527 4 года назад
የኢሉ እህት ፊልም ትሰሪያለሽ እንዴ ያገሬ የቡሬ ልጅ በርችልን
@destamamo4895
@destamamo4895 4 года назад
በእውነት በጠም ደስ የምል ድራማ ነው
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 года назад
ዋውውውውው ልዮ ነው በተለይ ሻሩክ
@samira6797
@samira6797 4 года назад
ዋው መጨረሻው ያምራል በጣም
@sintahiyuethiopia8606
@sintahiyuethiopia8606 4 года назад
እናመሰግናለን
@vucuc5260
@vucuc5260 4 года назад
ውይይይይ በጣም ደስ ይላል ኡፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ይሄን ኮረና አጥፍልን
@user-od3qw1dc1b
@user-od3qw1dc1b 4 года назад
በጣም ያምራል
@user-cg3wh4bg4n
@user-cg3wh4bg4n 4 года назад
ሰበር ዜና ኮሮና ጠፋ እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ሰበርዜናኮሮናጠፋእንኳንደስአላችሁምርጥፊልም
@hayathussine602
@hayathussine602 4 года назад
ውደ ያድርገው በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጌኝ
@user-ec1nm9hd9u
@user-ec1nm9hd9u 4 года назад
ሶኒያ ምርጥ ሠው አድናቂሽ ነኝ
@sebliyehirut3599
@sebliyehirut3599 4 года назад
ሶኒየ ካለችበት ምንም ይሁን ይመቸኛል የኔ ቆንጆ ያምራል
@tglove2848
@tglove2848 4 года назад
አሪፌ ነው ተርቱ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 года назад
ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ኮሮና በሽታን ከምድር ገጽ ያጥፋልን ቸሩ መድሀኒአለም አሜን
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@AliAli-cu9dw
@AliAli-cu9dw 4 года назад
Amen amen
@gosgosh4313
@gosgosh4313 4 года назад
ዋው ሀሪፋ ነው
@memebakla378
@memebakla378 4 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል
@magifikr1324
@magifikr1324 4 года назад
ሻሩክ ተብታባው እረ እየፈመስሽ ነው ይመችህ ደስ እሚል ሚልም ነው👌👌👌👌👌
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 года назад
448.ኮሜንት አለ. ሁሉም ኮሜንት ኮረና ኮረና እጭ ወሬ አታብዙ. በዱአ በጾሎት በረቱ. ወሬ የለዉ ፍሬ ይባላል
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 4 года назад
ካካካካካካካካካካካ
@foryou6142
@foryou6142 4 года назад
በናታቺሁ እንደኔ ትዳር ያማረው ብዘቸኝነት ከባድነው ወገኖቸ
@LS-sl1nz
@LS-sl1nz 4 года назад
ብቸኝነት ከባድ ቢሆንም ነፃነት አለው
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 года назад
*በህይወቴ ትዳር በጣም እፈራለሁ I love You ብቸኝነት*
@LS-sl1nz
@LS-sl1nz 4 года назад
@@user-yt7bc3qg4l ሲገቡበት ደስ ይላል ትዳር ሀላፊነት ይጠይቃል
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 4 года назад
😘💞🇪🇹ቢያንስ ከምትወዱት ጋር ኑሩ(ፍጠሩ) ራስ ሳይጠና ጉተና አያስፈልግም፡፡
@user-xs7no8pt3c
@user-xs7no8pt3c 4 года назад
@@user-yt7bc3qg4l እኔም ልክ እንዳንቺ ትዳርን በጣም ነበር ዬምፍራው።አልሀምዱሊላአ አሁን ትዳር ውስጥነኝ ያንድ ልጅም እናት ነኝ አልሀምዱሊላአ ትዳር ጥሩነው ግቢበት በሩቅ ያስፍራል ልክ ነሽ
@Selamtube02
@Selamtube02 4 года назад
Arife movie new enamsegnale
@alemfikir4412
@alemfikir4412 4 года назад
አሪፍ ነው ሰላማችሁ ብዝት ይበል ያሀገሬ ልጆች.
@tube5863
@tube5863 4 года назад
ፈጣሪ ሆይ ይሄንን አስጊ በሽታ አንተው አጥፋልን አሚን ሳትሉ እዳታልፉ ውድ እህት ወንድሞቼ በየሀይማኖታችን ፈጣሪያችንን እንለምን😢😢 እኔስ ጭንቀቱንም አልቻልኩም
@selamsalam3480
@selamsalam3480 4 года назад
አሜን(3)
@haniyifatewalovenewmirchay4789
@haniyifatewalovenewmirchay4789 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tube5863
@tube5863 4 года назад
በቅንነት ቤተሠብ አድርጉኝ🙋
@rutatube8848
@rutatube8848 4 года назад
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እዴት ናቹ ምንድነው ኮሮና እያላቹ የምን ሴጣን ታነግሣላቹ በእግዛቤርስም ፀልዩ በተረፈ እራሣቹን ጠብቁ
@user-dt1lo1fe9k
@user-dt1lo1fe9k 4 года назад
ruta tube እሺ ያገራችን ልጅ እፀልያለን እናመሰግናለን
@habunicefashionmodel5493
@habunicefashionmodel5493 4 года назад
Wowwwww I really like it yetechawetshiw character tinish wedene ymesaselal ena akstish qurt yenew esat nat
@user-gl1ow6cn6o
@user-gl1ow6cn6o 4 года назад
አሪፍና ቀለል ያለነው ያለያችሁት ሹፉት ይሄንን በላ ያዝልን ያረቢ
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 4 года назад
Ameen
@tarikuwoldegiorgis8734
@tarikuwoldegiorgis8734 4 года назад
Betam betam arif new beteley teraraw drom ewedewalehu ahun degmo chemre berta
@ahlamsaud8411
@ahlamsaud8411 4 года назад
ሶሊዬ አድናቂሽ ነኝ ምርጥ ነው በርቱ
@sisay2793
@sisay2793 4 года назад
ምኑም ቀርቶብኝ ሀገሬ መግቢያ መንገድ ባገኘሁ እና ጭንቀታቸውን በተጋራሁ
@hiwottedla1189
@hiwottedla1189 4 года назад
Egziyabuher yawukal enem enidanichi new yasibew be egziyabuher Hulu yichalal
@user-nw1ij8mn4n
@user-nw1ij8mn4n 4 года назад
ማር ምን ሆናው ነው
@ahlammohammed4902
@ahlammohammed4902 4 года назад
አይዞን እህት እኔ መግባት እፈልጋለሁ በጣም ቆየሁ ወይ አይሞላ አይጎድል አንድ ቀን ብቻ አይቀርም
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 года назад
የሁላችን ምኞት ይህ ነው
@edenyegeta9077
@edenyegeta9077 4 года назад
አሪፍ ነዉ 😘
@meazalegesse2534
@meazalegesse2534 4 года назад
Betam yedekeme movie newe.
@candyholic1118
@candyholic1118 4 года назад
ምርጥ ስራ ነው
@zinetyimam8373
@zinetyimam8373 4 года назад
ሙዚቃው ተመችቶኛል
@vucuc4324
@vucuc4324 4 года назад
ቆይ ወንዶች በጣም ስፍናችሁ ስትናደዱ መጠጥ ቤት ነው መደበቂአችሁ ሰነፎች
@kalkidantekle1214
@kalkidantekle1214 4 года назад
Wowowo betam arif New 👌👌👌😘😘👈
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 года назад
ፈጣሪ ዘረኝነት እና ኮሮና ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ። ፋልሙን ኑ በጋራ እንይ አድስ ነው ።
@mohammad5957
@mohammad5957 4 года назад
አሁንማ ዘረኝየት ጠፋ እኮ ሁሉም አንድ ሆኑ እድሜ ለኮሮና አንድ አደረገን ኮሮና ሲያራሩጠው ዘሩን ረሳው
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
Kedir Seid ameeen
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
Lediya Mohammad Tikikil😂😍
@kurfaabadi9685
@kurfaabadi9685 4 года назад
ፈጣሪ ሆይ ኮረና ከአልማችን አጥፋልን ተራራው ስወድህ አንተ ያልሀበት በጣም ይመቸኛን
@molymoly7822
@molymoly7822 4 года назад
Arife film new
@sweetloumi3017
@sweetloumi3017 4 года назад
Wowwwww baxam das yamil filim naw
@onof8033
@onof8033 4 года назад
አሪፍ ነው
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 года назад
ሰላም እንዴት አደራችሁ እናመሰግናለን ነፀብራቅ ከስራ ቡሃላ ይታያል መልካም ቀን
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 4 года назад
Adise konjo
Далее
He turned a baseball into a stylish shoe😱
00:59
Просмотров 689 тыс.
КВН 2024 Высшая лига Четвертая 1/4
1:52:57
በአንተ አይወሰንም
1:12
Просмотров 2,6 тыс.