Тёмный
No video :(

እየተባላሸ ያለ የፍቅር ግንኙነት 9 ምልክቶች ምንድን ናቸው? 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

የፍቅር ግንኙነት እጅ እጅ ሊል (ሊቀይር) ይችላል?? ፍቅር ሊታመምስ ይችላል?
#Fikeryibeltal #Woman #Addisababa
#Relationship

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 232   
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 4 года назад
ፍቅር እባክሽ ማህተብሽን ልክ እንደ ጌጥ አታወልቂ አንዴ ካደረግሽ ማውለቅ ተገቢ አይደለም ለጌጥ አይደለም እኮ ሚደረገው። በተረፈ ምክርሽ መልካም ነው በርቺ
@wegf6808
@wegf6808 4 года назад
(Mariami Enate) mahitebin yetemelekete asiteyayet kezhi befiti tedegagimo ayichewalehu azegagi ena akirabiwa (fikri) satayewi yekerchi ayimesilegnimi be edimemi yihuni bealemawi ewiketi tinish ayidelechichim selezhi wisanewani linakebrilati yigebali biye aminalehu. Hasabishi kekinineti yemeta endehone yigebagnali. Lesomegnochi melikami yesomi gize lematsomumi melikami gize.
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 4 года назад
Weg F አው ግን ማህተባችን እንደማንኛወም ጌጥ ስንፈለረግ የምናወልቀው ስንፈልግ የምናሰረረው አይደለም።ማህተብህን በአንገትህ እሰረው ስትሔድ ይመራሃል ስትተኛ ይጠብቅሃል ምሳ 6÷21
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 4 года назад
Weg F አሜን ለሁላችን መልካም ፆም
@wegf6808
@wegf6808 4 года назад
@@user-vu6qn1qh2f yeseteshiwi milashi yigebagnali kiristina yeminawerawi bicha sayihoni yemininorewimi hiwoti newi mehoni yalebeti besewi fiti yemesekeriligni babate fiti emesekiriletalehu. Be matebachin kristinani newi yeminimesekirewi. Yelela haimanoti teketayochi keyikirta gari kiristinani eyesebeku ayidelemi. Melikami gize.
@fozeyob2813
@fozeyob2813 4 года назад
Yene mar i l o v e u
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 года назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ያለሽን የተሰጠሽን መክልትሽን እየተጠቀምሽ ስለሆነ በርች ጎበዝ ፀሎት እንዳይረሳ!
@jonkan8948
@jonkan8948 4 года назад
ይቅሪታጅ መናፍቅ ትመስለኝነበር ውይይይይይለጌጥነው እምታወልቅው ወይ ጊዜ
@user-vx7so6kl2d
@user-vx7so6kl2d 4 года назад
ፍቅር ያልሽው ሁሉ አድርጎብኝ ታገልኩ በጣም አሁን ላይ ግን ደከመኝ ተውኩት ስለምክርሽ እናመሰግናለን በጣም እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አሜን!! አመሰግናለሁ
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад
እንኳን ደሕና መጣሽ ፈቅር ይበልጣል አሪፍ ምክር ነው አምላክ ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጠን አሜን በርቺልን አመሰግናለው
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 года назад
የኔ ቅመም በጣም ጡሩ ምክር ነው እናመሰግናለን በርቻልኝ አይዞሽ 💖
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ ገኒ
@user-ed2jy9pk4p
@user-ed2jy9pk4p 4 года назад
እንዴት ደስ እንደሚል ትምህርትሽ ስወድሽ
@truyejabbour1819
@truyejabbour1819 4 года назад
ፍቅር ቆንጅየ ♥የአለም ደክተር እንኳን ደህና መጣሽ በቃ ምን ልበልሽ በትምህርቱ ከመመሰጤ የተነሳ አንችን የምገልፅበት ፊደልት አጠረኝ
@user-kl8sf4fu8f
@user-kl8sf4fu8f 4 года назад
በጣም ትክክል ነሽ የኔ አስተዋይ ዘመንሽ ይባረክ አቦ !!!
@bdb6783
@bdb6783 3 года назад
ትክክል
@natytube3604
@natytube3604 4 года назад
ሁሉም እያንዳንዷ ምትናገሪያት ቃላት ዉስጤ አለ እና ሰምቸሽ አልጠግብም ክበሪልኝ የኔ ቆንጆ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@user-uh6te1uu5x
@user-uh6te1uu5x Год назад
በጣም ነዉ የወደድኩሽ እንዳች አይነት ሚሥት ቢኖረኝ ደስ ይለኛል
@fatimafatimaahmed2177
@fatimafatimaahmed2177 4 года назад
ሙሉ ሒወቴን ተነተንሽዉ አይይይ ፈጣሪ እዉነተኛ አፍቃሪንይስጠን ለሁላችንም ዉስጤንነካሽኝ
@yimammahamed489
@yimammahamed489 4 года назад
አሚን
@aloyaaloya1860
@aloyaaloya1860 4 года назад
ፍቅርዬ. ቀጢይበት. በጣም ምርጥ. መረጃ ነው. ከዚህ. ወረርሽኝ ም. ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ.
@solomontesfayesolomontesfa4986
@solomontesfayesolomontesfa4986 4 года назад
God bless you You are beautiful Thanku for tich
@fatmahfatoom1140
@fatmahfatoom1140 4 года назад
እንዴት ነሽ ማር ለትምህርትሽ. አመሰግናለው
@user-ye8px1dn8g
@user-ye8px1dn8g 4 года назад
ፍቅርዬ በርቀት ላለነዉ መሰለቻቸት እንዳይመጣ ምን ብናረግ ጥሩነዉ ሁሌ በቀን ቶሎቶሎ መገናኘት ያሰለቻቻል ብለሽ ታምንያለሽ
@user-ss6bm3py6f
@user-ss6bm3py6f 4 года назад
አዎ
@user-ss6bm3py6f
@user-ss6bm3py6f 4 года назад
ሙዳይ ዩቱብ አለ ተከታተይ
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 4 года назад
ዋውው ቆንጆ ምክር እናመሠግናለን በርችልን👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@livesinusa7116
@livesinusa7116 4 года назад
Keep up the good work we always watching you sweet From Atlanta Georgia. USA
@hanagerma9528
@hanagerma9528 4 года назад
የኔ ቆንጆ ሰወድሽ ማር ሁሌም እከታተልሻለዉ በርቺልኝ ግን የርቀት ፍቅር ሊደፋኝ ነዉ ግን ላለመሠለቻቸት ምን ላድርግ online ሆኖ ካላወራኝ እቀናለዉ ???????
@yveshxbcnchchch4097
@yveshxbcnchchch4097 4 года назад
እናመስግናለን ጥሩ ሀሰብ ነው
@mahab2704
@mahab2704 4 года назад
አሪፍ ትምህርት ነው ከልብ እናመሠግናል ምርጦዋ ቀጥይበት።
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@obaawalini7796
@obaawalini7796 4 года назад
Galatomi bayye barnoota dabarsita jabaadhu Rabbi si haa qarqaru bareeddu
@yordanosasrat8932
@yordanosasrat8932 4 года назад
አገላለፅሽን ስወደው 😍😘
@meidihanit3161
@meidihanit3161 4 года назад
እውነት ብለሻል ፍቅር
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 года назад
እናመሰግናል የኔ ዉዷ ቅመም ጡሮ ትምህርት ነዉ።
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 года назад
💘♥️
@aggyhattar9760
@aggyhattar9760 4 года назад
ፍቅር ይበልጣል ስምሽ ነው ስምሽ ከሆነ በጣም ያምራል ስለመርጃሽ አመስግናለሁ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አዎ ስሜ ነው፡፡ አመሰግናለሁ
@hayu1167
@hayu1167 4 года назад
@@fikeryibeltal ማር ሥወድሽ
@dagniyetsegaye1555
@dagniyetsegaye1555 Год назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ቅን ልብ አለሽ በርችልን።
@jesusislord1569
@jesusislord1569 4 года назад
የኔ ማር ስወድሽ 🌹♥️ ጥሩ ትምህርት ነው
@ethio3300
@ethio3300 4 года назад
በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው።
@serkalem5976
@serkalem5976 4 года назад
Tabareki thank you so much every day
@user-kv5cr5gs5x
@user-kv5cr5gs5x 4 года назад
ጎበዝ በርች
@tigistadungna7770
@tigistadungna7770 2 года назад
አንድ f bየተዋወኩት ጓድኛ ነበረኝ እና አሁንም እናወራለን በጣም ብዙ ግዜ ይደዉላል አሁን ግን አይደዉልም
@otebeoo875
@otebeoo875 Год назад
አቺ ምርጥ ልጅ
@TUBE-cy1fb
@TUBE-cy1fb 4 года назад
ምርጥ ሰው እንኳንም አወኩሽ
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 3 года назад
ትክክል ነሽ እውነት ነው ሁሉም በተለይ ወንዶ ለመሸሽ ሲጀምሩ ይሄንን ያደርጋሉ
@user-bt9ig3ml6x
@user-bt9ig3ml6x 2 года назад
የኔዉዴ ትምርትሽን ጥሩ ነዉ በርችልን
@user-iq3xh7hu8v
@user-iq3xh7hu8v 6 дней назад
የሆሽ ቅመምነገር ትክክልነሽ❤❤❤❤❤
@eyerusm721
@eyerusm721 4 года назад
Tnx fikir.....gobez berchi.👌 If u can let's discuss about z topic [why men's fears educated women? or why they don't like or discomfort if she earned good income especially in marriage. .....pls eski yehyen topic akerebelegne.
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
Yes, that's a great point. I will have a video about the issue. Thank you Eyerus.
@fatuma1126
@fatuma1126 4 года назад
ትክክል ነሽ ውዴ
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 4 года назад
በእናትሽ ፍቅር መላ ብይኝ እኔ ያላዉት ስደት ነው እናም እጮኛየ ካልመጣሽ እያለ እየጨቀጨቀኝ ነው እኔ ደግሞ የጀመርኩት ቤት ስላለ እሱን ካልጨርስኩ አልመጣም አልኩት 4 አመት ሆነን ካልተገናኘን እሱ ግን ገንዘብ ወዳጂ ነሽ ይለኛል እኔ ግን ማሪያምን ቤቴን ጨርሸ እመጣለው አልኩት አልያ ግን ግዚህን ማባከን አልፈልግም የራስህን ህይወት ጀምር ስለው አይፈልግም ምን ላድርግ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
ብዙ ጊዜ ነው 4 አመት ሙሉ አለመተያየት፡፡ ከዚህ በሁዋላስ ለምን ያህል ጊዜ ለመቆየት አሰብሽ? ምን አልባት ቤት እሰራለው ብለሽ ትዳር የሚሆንሽን ሰው ብታጪስ?
@samrialemnew5360
@samrialemnew5360 4 года назад
ፍቅር አስቸጋሪ ነው እኔ እና አንች እድ አይነት ላይፍ ላይ ነን እኔም ቤት እየስረው ነው ታገስ በይው ያስብሽውን አስክተሽ ግቢ ምክንያቱም ኢትዩ ውስጥ ሆኖ ቤት መስራት ህልም ነው በሆላ ይጠጥትሻል እሱንም አስርጂው
@eyerusalemkeder2138
@eyerusalemkeder2138 4 года назад
የኔም እንዳችው ነው በፊት ካልመጣሽ ወይም መጥቼ ካላየሁሽ ይለኝ ነበር ቤቴን ጨርሼ እምገባበትን ግዜ አሳምኜው ተስማምተናል እምትገቢበትን ግዜ ወስኚና ተስማሙ አላማሽን ይደግፍልሻል
@truyejabbour1819
@truyejabbour1819 4 года назад
እህቴ እሱ ማጣጥ የማትፈልጊ ከሆነና የጠነከረ ግንኙነት ካላችሁ እደኔ ሀሳብ አግኝተሽው ተጋግዝልችሁ የምጨርሱት ከሆነ የሚልሽን ብትሰሚ ይሻልሻል ስለፍቅረኛሽ ስለኑሮች የፍቅር ይባልጣል ትምህርት በደንብ ተከታተይ ምን ማድርግ እዳለብሽ ይገባሻል እህቴ ወደ ሞቀበት እዳይሄድ አስቢበት እህቴ
@wegf6808
@wegf6808 4 года назад
@@truyejabbour1819 negerochi tinishi woyimi bizu yemibaluti hulemi beansarawineti newi(in relative terms) 4 Ameti bizu yemibali ayidelmi le misale 1 sewi lemejemeriya digriwi wichiageri bihedi betinishu arati ameti yifejibetali timihirtuni cheriso lememelsi. Kezihi behola betuni lemechershi minyahili mekoyeti endalebishi tenegageru yegna ageri nuro ke eji wedafi mehonuni atrisu. Huletachihumi ye alana sinati linorachu yigebali anchimi seti mehonishini atershi ke edime gari teyayizo yalutini yesetineti segawochi malete newi. Gira ena kegnuni (advantage, disadvantage, opportunity cost) ayito mewseni Yanchi fanta newi. Melikami gize
@user-qq6xv5xt1e
@user-qq6xv5xt1e 4 года назад
እናመሠግናለን ዉደ
@eyerusalemkeder2138
@eyerusalemkeder2138 4 года назад
ትምህርትሽ ልዪ ነው ቅመም
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ ከልብ
@seidmohammed2442
@seidmohammed2442 4 года назад
ጥሩ ነው በርች
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@rahwagebremicaal3670
@rahwagebremicaal3670 3 года назад
Ewnet fkrye beastesaseb betam yetekeyersh sew nesh betam gobez nesh.
@derejebedasa7419
@derejebedasa7419 4 года назад
መብራት ሲጠፋ " ናፍቆአቹህ ይሆናል ፀሀዩ"
@lulpearl6166
@lulpearl6166 4 года назад
U r so right gobji
@NewNew-hj9vx
@NewNew-hj9vx 4 года назад
እውነት በጣም ቆንጆ ነዉ ወድድድድድድ ጣፋጭ ነሸ ማርርርር
@cell8632
@cell8632 4 года назад
እናመሰግናለን እህታችን በርቺ
@lubabaawolu3830
@lubabaawolu3830 3 года назад
የኔምህይወትነዉ።
@paradisephotostudio2863
@paradisephotostudio2863 4 года назад
Txs sister all are correct
@fouziafouzi6560
@fouziafouzi6560 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔ በግል ላናግርሽ እፍልጋለሁ ስልክሺን ሴፕ አደርኩት ግን ዋሳብ ወይም ኢሞአልወጥልኝም
@mlnews7635
@mlnews7635 Год назад
ፍቅር ይበልጣል? ኖርማል የሴት ጓደኛ ነበረችኝ የሷ የፍቅር ሕይወት ትንሽ እየተሸረሸረ እንደሆነ ትነግረኛለች ምክንያቱንም ስትረግረኝ ፦ ብዙ ጊዜ ይጠፋብኛል ይህ ነገር ሲሆን ደጋግሞ ካልደወለ የጠላኝ ይመስለኛል አብዛኛውን ጊዜ እኔ ነኝ ደውዬ የሚጠይቀው እሱን ሳገኘው በጣም ደስ ይለኛል ጥፋቶቹን ሁሉ ያስረሳኛል ሪስኩን እራሱ ይወስዳል። ነገር ግን በግንኙነት የመጀመሪያው ሰሞን በጣም ይቀርበኝ ነበር ብዙ ጊዜ ይደውልልኝ ነበር ከጊዜ በኋላ ያመጣው ባህሪ አስቀድሞ ነግሮኛል እንደሚጠፋብኝ ግን አሁን አልቻልኩም ። ደግሞ ሁለታችንም ቀድሞ ከመገናኘታችን በፊት የፍቅር ሕይወት ነበርን ሁሌ ስናወራ ''ስለወደፊቱ ማውራት የለብንም እኔ የአሁኑን ነው ከአንቺ ጋር የሚኖረው'' ይለኛል ስለዚህ እኔም እርሱም ስለወደፊቱ አናወራም'' ትለኛለች። እኔ ደግሞ ፍቅር ይበልጣል አንቺን ስለሚከታተል እስኪ የሚትይው ነገር ካለ።
@user-qx9yn1ue8c
@user-qx9yn1ue8c 4 года назад
እህት እን ኳንደህና መጣሽ በዋስታብ የጠየኩሽን ጥያቂ ሁሉንም ህይዉ ተረዲተሽዉ መልስ ብሰጭኝ ደስ ይለኛል
@sarahsorita4346
@sarahsorita4346 4 года назад
ፍቅርዬ ስወድሽ ስላምሽ ይብዛ ልክ ነሽ የኔ ፍቅርም ታሟል መግባባት አልቻልንም
@tinakorabi5631
@tinakorabi5631 4 года назад
Lik nesh ema edhum yastawkal
@masreshalegesse1450
@masreshalegesse1450 4 года назад
Thanks sis ...sometimes i say to my self that i wish i got your advices earlier thus i can manage a lot in my life 😔
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
Thank you...Its never too late
@wegf6808
@wegf6808 4 года назад
Dear sister don't give up. Yesterday is history, get a good lesson. Today is a cash on hand use it. Tomorrow is a promissory note. If zr is a possibility to repair ur relationships do whatever u can to bring back. If it is damaged beyond repair open ur heart fr a new relationship. Don't forget relationship is a two way street; it requires the commitment of 2 people to grow up and become fruitful. U hv to know what do u expect from a relationship and set a goal u can achieve it not a wish list. I wish u good luck and sucess!!
@abdu2255
@abdu2255 3 года назад
አሰድስ ለማኚ ነኚ ሰብክራይብ አደርጊኚ ጀማሪ ነኚ አበረታቱኚ?
@user-ye8px1dn8g
@user-ye8px1dn8g 4 года назад
እናመሰግናለን ዉዴ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 4 года назад
Ay tedari new yawrashu yene bet dgemo hulu lene lene betam asekyami nero arrr
@user-qb7dy1fz6f
@user-qb7dy1fz6f 4 года назад
በትክክል ማሬ እና አመሰግናለሁ
@user-xh7oo4qg1z
@user-xh7oo4qg1z 4 года назад
የኔ ዉድ እናመሰግናለን ማር
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 4 года назад
ውይ ኢትዮጵያ አትመስይኝም ነበር
@madntahmed5835
@madntahmed5835 4 года назад
ትክክል ነሽ እኔ በጣም ታጋሽ ነኝ ግን ሲበዛ በጣም ከባዲ ነዉ አሁን ያልሽዉ ሁሉ እኔጋ አለ ስለዝህ በግዜ ማሰናበት አለብኝ አበዛዉ አሁን እማ ጪራሽ በሰላም ልንለያይ ነዉ
@richnengenatennafakaa7409
@richnengenatennafakaa7409 4 года назад
Thank you so much beautiful
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
You're welcome
@user-ug9ex1yz2j
@user-ug9ex1yz2j 4 года назад
ፍቅርየ እናመሰግናለን
@elsabetberhe5079
@elsabetberhe5079 4 года назад
መፍትሄ ውን ስሪልን ፍቅር
@abcabc.2139
@abcabc.2139 4 года назад
በጣም ትመቺኛለሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@user-gp6tz8hg8s
@user-gp6tz8hg8s 3 года назад
Fiker yaleshiwun hulu fikregnaye lay eyayehu new.....lemastekakel mn laderg? erjign pls!
@meronyemareyimlij415
@meronyemareyimlij415 4 года назад
thank u fkr konjo❤❤
@user-cx6fl1nx8r
@user-cx6fl1nx8r 4 года назад
Teru mekare(asetemare)nish berchi demo mekeran semetish keafignchash lay gatun(werkun)selanesash amerobishal yemichish abo
@toyibaseid118
@toyibaseid118 4 года назад
ንግግርሽ ሁሉ ማር ነው ይመችሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@foziamohammed7918
@foziamohammed7918 4 года назад
Thank you yene Konjo ❤️
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
You're welcome
@sulemanmohamed9151
@sulemanmohamed9151 3 года назад
Tnkiyo konjo
@wurkuhatsege6629
@wurkuhatsege6629 4 года назад
የኔጆ መጨረሻላይ ያልሽው አድ እኔነኝ በርች
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@zekeriajibrael7607
@zekeriajibrael7607 2 года назад
Betam aref timihrt nw barchi ehitachin
@kalkidank5867
@kalkidank5867 4 года назад
Thank you
@toyibaseid118
@toyibaseid118 4 года назад
የኛ ችግር እልህ ነው እሱ ካልፃፈ አልፅፍም እሱም እደዛው እኔ ካልፃፍኩለት አይፅፍም ፀጥ ካልኩት ከሁለት ከሶት ቀን በሆላ እራሱ ይፅፋል ግን ሰልችቶኛል ኡፍ ምን ላድርግ አንድ በሉኛ አፈቅረዋለሁ
@user-cs4vp8em5k
@user-cs4vp8em5k 4 года назад
ልክ እንደኛ ጋደኛም ካለን ይሻላል
@toyibaseid118
@toyibaseid118 4 года назад
@@user-cs4vp8em5k ክክክ መፍትሄ ፈልጊ
@adf8774
@adf8774 4 года назад
እፍፍፍልክነሽ ልክእንደኔህይወት
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 4 года назад
#fiker yene kmeme wel🌹🌷
@hamudhussen7246
@hamudhussen7246 3 года назад
ፍቅር የግል ላወራሽ እፈልጋለሁ ምክርሽ ያስፈልገኛል
@gomerayanda4139
@gomerayanda4139 4 года назад
አሰተማሪ ነው
@danashewa6399
@danashewa6399 2 года назад
Tadya endat nw makem menchelew?????
@yenusali5415
@yenusali5415 4 года назад
ማር ነሽ
@user-tq7ty5el6o
@user-tq7ty5el6o 4 года назад
ፍቅርዬ የኔ ቅመም
@selamselam9032
@selamselam9032 4 года назад
Betame like neshi Egizabiher yibarikishe
@tigisttigist8445
@tigisttigist8445 4 года назад
Tadilesh Ethiopia new ende yaleshiw marr endihem menor ale gin atemesim gobez berich
@user-df9gq4jc9h
@user-df9gq4jc9h 4 года назад
ስወድሽ የኔ ማር እባክሽ እህቴ እርጅኝ ፍቅረኛዬ ካልመጣይ ይለኛል ግን ብሄድም ሌላነገር ዉስጥ መግባት አልፈልግም እሱ ግን ከሰርግ በፊት ይለኛል መፍቴ ካለሽ ሹክ በይኝ እባክሽ
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 4 года назад
ቤትሽም አንቺም ታምርለሽ
@lubabaawolu3830
@lubabaawolu3830 3 года назад
እናመስግናለነ
@masaratchreif4249
@masaratchreif4249 4 года назад
በትክክክል
@masaratchreif4249
@masaratchreif4249 4 года назад
ኢዉነት
@HA-yb1nj
@HA-yb1nj 4 года назад
My favorite love you sister
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
Thanks dear
@tigisteshate3555
@tigisteshate3555 4 года назад
የኔ ፍቅርኛ ይሄን ሰሞን ተቀይሮብኛል ምን እንደሆነ አላቅም እና ቢተወኝ ብንጣላ ምን እንደማደርግ እሱን ለመርሳት ምን ማድርግ እንዳለብኝ እየተዘጋጀሁ ነው 🤣😂
@user-ih6mg4hr4z
@user-ih6mg4hr4z 3 года назад
ጭራሽ ለመርሳት
@user-ih6mg4hr4z
@user-ih6mg4hr4z 3 года назад
ክክክክክክ
@tigisteshate3555
@tigisteshate3555 3 года назад
@@user-ih6mg4hr4z ለመመለስ እሞክራለሁ ግን ካልቻልኩ ምንም ማድርግ አይቻልም ግድ ነው መተው
@didamatano5204
@didamatano5204 Год назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ለአንች ካለዉ የሡ መቀየር ወይም በትንሹም ነገር ለመቀየር ቢሞክር ጸሎት ጸልየ በተሻለሽ አቅም ጸልየ ፀሎት ሁሉንም ነገር ያሰጣል ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ብለሽ ያዥዉ
@fanamaryam3970
@fanamaryam3970 4 года назад
Wesete eyawkew mwesen akatgn Men yishalale eski mela byign
@Addistoday
@Addistoday 4 года назад
"የፍቅር ሃኪም" የክብር ዶክትሬት ሰጥቼሻለሁ👏👏👏👏
@wegf6808
@wegf6808 4 года назад
Addis yekibiri digree zimi tebelo yemitadele yebuna kursi ayidelemi weridewi yawaraduti kefitegna yitimhirti tekoamati ena TPLF nachewi. Tiwlidi teshagari sira leseru sewochi yemiseti ewikina ena akibiroti newi. Fikri lemitiserawi sira akibiroti alemi anchi lalishiwi kibri lemediresi bizu mesirati yitebekibatali. Melikami gize
@myisbooom1203
@myisbooom1203 2 года назад
fikerye amesegnalhu gen begel guday mawurat kechalshi erdatashi yasfelgegnal
@tijilove5418
@tijilove5418 4 года назад
Benatish yene konjo yemxayaqish teyak aleny lemin telegram atigabi🙏
@fikertemihiret2746
@fikertemihiret2746 2 года назад
Tiru meker new Fiker yenewud
@tigistadungna7770
@tigistadungna7770 2 года назад
ሰላም ፍቅር እንዴትነሽ
@zeharayoutube3864
@zeharayoutube3864 4 года назад
የምወድሽ ተናፍቀሻል ዋትሳብ ላገኝሽ እፈልጋለሁ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 года назад
Wel come
@munamuna1698
@munamuna1698 2 года назад
Ewntshn naw yene mar yemsgn ❤❤❤
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 года назад
ምን ልበለው ጠዋት ማታ ነይ ይለኛል
@user-ru8lb2uf2l
@user-ru8lb2uf2l 4 года назад
Mkerochsh das yelalu mketatel kejmrku kerb gizaya nw ngerochn endastwl selrdashignj amsgenalw❤🙏 yemamakrsh ngr nbr minalbat mfteja kagegniw...ye telegram address magegnit kchalku ngrigni?
@Doctor-Alle
@Doctor-Alle 2 года назад
እርዳታሽ ያስፈልገኛል ፍቅር እንዴት ላወራሽ እችላለው በዋሳፕ በቴሌግራም ወይም ቀጥታ መደወልም እችላለው እባክሽን
@azas5914
@azas5914 4 года назад
Achi Foka Yehonshi Lji Sus Honshibኝko Lerejim ጊze Abereshi Yenorku Yakl Eskisemaኝ Ewodshalehu Ehtshi Fatuma Neኝ kesaudi
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ ፋጡማዬ
@azas5914
@azas5914 4 года назад
@@fikeryibeltal Be Alah Fkad Ethio Semeta Aeገኝshalehu Mar
@abcabc.2139
@abcabc.2139 4 года назад
ሰላም
Далее
ወንዶች ምን አይነት ሴት ይሸሻሉ
18:36
ወንድ ሲያፈቅር። Kesis Ashenafi G.mariam
13:46