Тёмный

ተስፋ የተጣለበት የሳሙና ማምረቻ ማሽን 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 31 тыс.
50% 1

#ጳጉሜን, #ሥራና_ክህሎት_ሚኒስቴር
ተስፋ የተጣለበት የሳሙና ማምረቻ ማሽን

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@user-un6xk6yg8h
@user-un6xk6yg8h 5 месяцев назад
Betam arif new proposalun add btadergulun arf neber
@ahmedhussen6909
@ahmedhussen6909 2 года назад
Hello fellow friends I really like your effort goon some day you will be successful don’t loose hope thanks ❤
@SH-bd7bv
@SH-bd7bv 2 года назад
እሰይ የኢትዬጲያ ልጆች በርቱ!
@krn9643
@krn9643 3 месяца назад
ማሽኑ ስንት ነዉ የት ነዉ የሚገኘኘዉ ግብአቶቹስ የት ይገኛሉ በአጠቃላይ ስራዉን ለመጀመር ስንት ያስፈልጋል የልብስ ሳሙናስ ይሰራል ወይ እናም የፈሳሽ ሳሙና አሰራርስ በዚሁ ይቻላል ወይስ ሌላ ማሽን ነዉ አትለፈኝ በጣም ስለምፈልገዉ ነዉ
@demeremekonen-mu7rv
@demeremekonen-mu7rv Год назад
በርግጥም ተስፋ የተጣለበት መሰኘቱ ይገባው ይመስለኛል። ነገር ግን ስራችሁን መግለፃችሁ መልካም ሆኖ መገኛችሁንና የማሽኖቻችሁን የመሸጫ ዋጋዎች አለመጥቀሳችሁ ለምን ይሆን። አስኪ ድጋሜ እነዚህን መረጃዎች ጨምራችሁ ብትመለሱ። ደረጀ መ .ከአዋሳ
@yitagesumelis2513
@yitagesumelis2513 Год назад
Great job wonderful
@kedijjamo9277
@kedijjamo9277 Год назад
በሪታ ወንድም
@israeldegaga371
@israeldegaga371 5 месяцев назад
you so hopeful man follow other digital technology
@hidayadetamo7396
@hidayadetamo7396 Год назад
gena nw yekrwal gn gemarow betam ture nw ya hagera bal seltanoch k metzerfut yetwsen birr la endzi aynet sera fetarowch or reaschoch awelu la seltnachu edmi setlu
@selmtwtube8458
@selmtwtube8458 Год назад
ስትነው ዋጋው ግን
@tadessemanore9169
@tadessemanore9169 Год назад
ጥራት ያንሳል
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 Год назад
where r u?
@birukabate5455
@birukabate5455 Год назад
INANTE NACHIHU YENIE INGINEEROCHI,OK.
@emebattadese7156
@emebattadese7156 Год назад
ምን ያክል ወጭ ይወስዳል
@tulukuma2735
@tulukuma2735 Год назад
ወዳጄ፡ ሐይሌ፡ ወርቁ፡ ለምን፡ ታበሳጨኛለህ፡ አንተ፡ ሀብት፡አይወድልህም፡ እንዴ? ምን፡ ማለት፡ ነው፡ አንተ፡ ከአምዕሮህ፡ አምጠህ፡ የወለድከውን፡ የፈጠራ፡ ስራ፡ ኑ ፡ በነፃ፡ አባዝታቹህ፡ ተጠቀሙ፡ ትላለህ፡ እንዴ፡ አዋ፡ የምለው፡ ካልገባህ፡ ቴዲ፡ አፍሮ፡ ኑ፡ ግጥሜን፡ ዘፈኔን፡ ኮፒ፡ አርጉና፡ ሀብት፡ አፍሩበት፡ ይልሀል፡ እንዴ? ለዚህ፡ ነው፡ አሜሪካኖች፡ ለፈጠራ፡ ስው፡ ትልቅ፡ ክብር፡ ያላቸው፡ ደራሲ፡ ከሆንክ፡ በሕይወት፡ ካለህ፡70 ዓመት፡ ስራህ፡ ይጠበቅልሀል፡ ከሞትክ፡ በኋላ፡ ደግሞ፡ ሌላ፡ 70ዓመት፡ ይስጥሀል፡ ይህ፡ ኮፒራይት፡ ነው፡ ግን፡ እንዳንተ ፡ ያሉ፡ የፈጠራ፡ ባለቤቱ፡ 20 ከለላ፡ ይስጥሀል፡ ለዚህ፡ ከው፡ አሜሪካ፡ ሐገሮች፡ የፈጠራ፡ ስዎች፡ በጣም፡ሀብታሞች፡ የሚሆኑት፡ ሰለዚህ፡ አንተ፡ እና፡ ጎደኞችህ፡ ፈጠራውን፡ ይዛቹህ፡ የራሳችሁን፡ ስራ፡ እንድትስሩ፡ ግን፡ ለምስጋነቢስ፡ ነጋዴዎች፡ ለመሽጥ፡ ከሞከርክ፡ በነፃ፡ ነው፡ የሚፈልጉት፡ አውቋለሁኝ፡ ወንጌት፡ ለትርፍ፡ የቆሙ፡ ስላልሆኑ፡ ለነሱ፡ ወይም፡ ለማንም፡ ለማስረዳት፡ አትሞክር፡ ክብር፡ ሞፍርያት፡ ጋ፡ ሄደህ፡ ሌላው፡ ቢቀምር፡ መሬት፡ ስጭኝ፡ በል፡ ይህንን፡ መሬት፡ ይዘህ፡ ቪድዬህን፡ በተጨማሪ፡ በደንብ፡ ተነስተህ፡ ማሽኑንን፡ በክሎዛፕ፡ አንስተህ፡ የተመረቱትን፡ ሳምፕሎች፡ ይዘህ፡ ባንክ፡ ቤት፡ ዙር፡ አንዳቸው፡ እሺ፡ እስከሚልኸ፡ እንጂ፡ ጥሩ፡ እድሜ፡ ላይ፡ ነው፡ ያለኸው፡ ቋራጥና፡ ትክክለኛ፡ ውሳኔ፡ መውስን፡ ያለብህ፡ ነገ፡ ሳይሆን፡ በፍፁም፡ በፍፁም፡ ማንንም፡ ጨለምተኛ፡ አትስማ፡ ስራህን፡ በቀስታ፡ ጀምር፡ ማስተማርህን፡ በጎን፡ እያካሄድክ፡ የማይሆን፡ ገደልም፡ ዝም፡ ብለህ፡ መግባት፡ የለብህም፡ የምትወስናቸው፡ ውሳኒዎች፡ ከፍራት፡ ብቻ፡ ክሆነ፡ ተሳስተካል፡ ግን፡ በግዜው፡ ይሻላል፡ የምትለው፡ ክሆነ፡ ብቻ፡ ነው፡ ያለበለዝያ፡ አንድን፡ አማራጭ፡ safe or risk free ሰለሆነ፡ ከመረጥከው፡ ስተት፡ ነው፡ ብቻ፡ ውሳኔው፡ ያንተ፡ ነው። ወንድም፡ እህት፡ ሚስት፡ እናት፡ ጋራ፡ ተማከር፡ካስፈለገህ፡ግን፡ ሁልግዜ፡ እነሱን፡ ለማስደስት፡ ሳይሆን፡ አንተ ብቻህን፡ መውስን፡ አለብህ፡ ይህ፡ ውሳኔህ፡ ያነሳሀል፡ ውይ፡ ይጥልሀል፡ ለትምህርትቤትህ፡ ለቅብርጥዬስ፡ ብለህ፡ የተሳሳተ፡ ወሳኔ፡ እንዳትውስን፡ ማሽንህን፡ እንዳየሁት stainless steel food grade 304 or aluminum ይመስላል፡ የሚዝግ፡ ባለመሆኑ፡ በጣም፡ ያምራል፡ ሲያዩት፡ በሚቀጥለው፡ ግን በstainless steel food grade 304 ብቻ፡ ስራ፡ የፈለገው፡ ይቅር፡እንጂ፡ ጥራትህን፡ ከጠበቅህ፡ ወዳንተ፡ መምጣታቸው፡ አይቀርም፡ ዋጋም፡ ስታወጣ፡ በድንብ፡ የሚያተፍህና፡ ስራውን፡ ስትሰራ፡ ብዙ፡ ገንዘብ፡ በማዳን፡ ለገዥዎች፡ ይህንን፡ ትርፍ፡ አሻግርላቸው፡ በክፍል፡ ሁለት፡ እመለሳለሁኝ
@MelkieNibret
@MelkieNibret Год назад
the amount of materials used for making soap is not stated
@abvac6874
@abvac6874 Год назад
ስር ነው ዋጋው
@mesiganawhabtamu-qk4jl
@mesiganawhabtamu-qk4jl Год назад
አድራሻችሁን ላክልኝ
@birhan3282
@birhan3282 Год назад
ስልክ ብትልክልን
@miftasiraj1113
@miftasiraj1113 Год назад
Aedrasa yetnw weym slk aeskemtu
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 года назад
ሳሙናው አብይ አህመድ የት ጠፋ የአማራን ደም ለማፍሰስ ሴራ እየጎነጎነ ይሆናል
@mohammedkasim57
@mohammedkasim57 2 года назад
ጁንታው
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 Год назад
ጂል እንጂ አታስቡ ያላችሁ ጉዕዞች
@ahimeedhuseen8258
@ahimeedhuseen8258 Год назад
አብቹዬ የኛ የባዳ አሥጨኔናቂ ሺዓመትኑረልን🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏
Далее
ጥቁሩ የአቪዬሽን ፈርጥ
20:57
Просмотров 5 тыс.
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 1,5 млн
Amazing Bath Soap Making Technique
9:40
Просмотров 4,7 млн