Тёмный

ተንኮለኛዉ ዉሽማ !! አዲስ አስቂኝ ኮሜዲ የገጠር ድራማ ( tenkolegnaw Wushima adis comedi drama) 

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Подписаться 126 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Год назад
አየ የኢትዬጵያ ሰው ምንም ሳያውቀው ሳይሰማው አሚን ማለት ማጨብጨብ ልምድ ሆናል 🤣😃🤣😃🤣😃🤣🤣
@user-fm1yp3gn7q
@user-fm1yp3gn7q 5 месяцев назад
እውነት
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 Год назад
ስማችሁን እንዳትቀይሩ ደስ ይላል ደግሞ ተከታታይ ድራማውን አድርጉት ታምራላችሁ በጣም በርቱ
@adagnutech
@adagnutech Год назад
wow wow wow delishase በርቱ ወንድም እህቶቼ
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e Год назад
ተከታታይ ድራማ ብታደርጉት ሀሪፍ ነዉ
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Год назад
አሁንማ ሱስ ሆናቹህብኝ💗እስኪ ትክክለኛ ማንነታቸውን ያሳዩን ምትሉ👍👍👍
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 Год назад
ካየናቸው ጥሩ አይሆንም 😂😂
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Год назад
አስነኪኝ አላለም😂😂😂😂
@manetamiru7990
@manetamiru7990 9 месяцев назад
ትበይን ግንስንቶነው የምታግባ😂😂
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Год назад
እስኪ ከውሽማ ውጡ
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 4 месяца назад
ለማይረባ ገንዘብ ብላችሁ ስልጣኔ መስሏችሁ የአማራን እሴትና መልካም ባህል አቅልላችሁ ተራ ባለጌና የሰዉ ሚስትን የሚመኝ ሥራዉን ዉሽምነትና ሽርሙጥና አድርጋችሁ ማቅረባችሁ በጣም በጣም ያሳዝናል። የአማራ ብሔር ስንት ዉብ ባህል ቱባ አስተምህሮት የሃይማኖትና ሊቅነት ጠበብትነት ሙስሊሙም ከክርስቲያን ወንድሙ ጋ ተዋዶ ተግባብቶ የሚኖርበት የሚናፈቅ መግባባት እያለዉ ለናንተ ተራ ገንዘብ ሲባል ቋንቋዉንና አነጋገር ዘይቤዉን ወስዳችሁ ዉሽምነትንና ጥንቆላን የምትነዙት ነገር በጣም ያስተዛዝባል።ያስጠይቃችሁማል ሌላዉ ብሔር የራሱን ብሔር እንደዚህ አያቋሽሽም። ለመሆኑ ህፃናቶችሽ ያዩታል ይህን???
@misganawtsegaye2381
@misganawtsegaye2381 Год назад
አይ ጠበቀው ""ትበይንን ካገስኩት አላለም
@user-iw7zd7lw6c
@user-iw7zd7lw6c 7 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@umerhenok4498
@umerhenok4498 Год назад
እኔን ከሁሉም ነገር የምገማኝ የልብሶ መሀል ታፏ ለይ ውቲፍ የምያደርጉ ነገር ነው
@balewtadese483
@balewtadese483 Год назад
ሰጥቆይጣልህ ደስግንይጥልሀል
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 Год назад
በጣም ነው የምወዳቹ ጭቃ ይልበስ!😀
@JamaDegolo
@JamaDegolo Год назад
ምን አለበት የአንዱ ሚስት ሆና ብትሰሩ በየሳምንቱ የምትቀያይሩብን
@gdggmvvj
@gdggmvvj Год назад
ማድጎ
@samrisamrithabeshawit
@samrisamrithabeshawit 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@honefekadu4806
@honefekadu4806 Год назад
የትበየንን የደምሴን ሰም አና የመሰሩበትን ቤት ቀይሩ ሁልጊዜ አንድ አይነት ሰም አንድ አይነት ቤት የሰለቻል
@Hana-jz2wo
@Hana-jz2wo Год назад
👍👍👍👍👍
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Год назад
አይ ሌባ ቅብጥርጥር አረገው ባል ሳይጠረጥር ውሽማ በራሱ ሊጋለጥ ነው አውደልዳይ
@emu4249
@emu4249 Год назад
😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌
@yenedz7264
@yenedz7264 Год назад
ካካካካካ ትበይን በሳቅ ልትገይኝ ነው ዘንድሮ
@alamirdessie7956
@alamirdessie7956 Год назад
ባህላችንን አታበላሹ ኤጭ
@mahletberhan7005
@mahletberhan7005 Год назад
👍👍👍👍
@honefekadu4806
@honefekadu4806 Год назад
ጥሩ ነበር ግን ሰማችሁን እና ቤት ቀይሩ
Далее