Тёмный

🔴የEBSTVዋ ሉላ ገዙ አዲስ ፍቅረኛና ኮሜዲያን እሸቱ በMaraki Weg ማይታመን ንግግር | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 318 тыс.
Просмотров 212 тыс.
50% 1

ዳሎል ገበያ የወንዶች ልብስ t.me/dallolgebeya
ዌብሳይት www.dallolgebeya.com
🔴የEBSTVዋ ሉላ ገዙ አዲስ ፍቅረኛና ኮሜዲያን እሸቱ በMaraki Weg አሳዛኝ ንግግር | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስ

Развлечения

Опубликовано:

 

4 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@user-lx5wk3km2r
@user-lx5wk3km2r Год назад
የሚገርም ነው😂😂😂😂😂 ሉላ እንኳን ብትጠየቅ የማታውቀው ታሪክ
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 Год назад
Hhhhh
@medi574
@medi574 Год назад
የዚ ልጅ ድምፅ ለቅዳሴ ቢሆን እንዴት እንደሚያምር ገምቱ❤
@Meklitmeklu494
@Meklitmeklu494 Год назад
እሱኮ ጴንጤ ነው
@ribka1449
@ribka1449 Год назад
@@Meklitmeklu494 bemn aweksh?
@AXUM13
@AXUM13 10 месяцев назад
​@@Meklitmeklu494ቤንጤ ነኝ አለ
@user-fv3ii7vy5u
@user-fv3ii7vy5u Год назад
የዚህ ልጅ ድምፅ ዋውውው ክምር አበርታቱት❤😊
@godisgreat3507
@godisgreat3507 Год назад
በራሴ ኮሜንት ላይ የሆነ ነገር ብያለሁ። ጌታ ኢየሱስ በበረከቱ ይባርክህ መልካሙን ሁሉ ያብዛልህ።
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 Год назад
ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርሰህ
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Год назад
ይቅርታ ከምንም በላይ ስትገባ ቅድሚያ የእግዚሐብሄር ሠላምታ አቅርብ ። ባህላችንን አታበላሹ😢
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Год назад
ትክክል
@rahelasmerinabelalifestyle5566
ትክክል ብለሻል መጥገብ ሲጀምሩ እኮ ነው ለኮመንቱም እኮ ማክት አይሰጥም አይቶ ቁርጥም ክክክ
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Год назад
ዘፈን ኮንዶም መጠቀምም ቢሆን ትውልዱን ያበላሸ እና በእግዚአብሔር የተጠላ አጋንታዊ ድርጊት ነው አቤቱ ማረን የቅስት ድንግል ማሪያም ልጅ እእየሱስ ክርስቶስ 🇪🇹🇪🇹
@MohamedSaid-yh6pj
@MohamedSaid-yh6pj Год назад
ለቅሶ ነዉ ምነው ኦዳገባነን
@qweqwe444
@qweqwe444 Год назад
ልጁ ድምፁ ሲያምር❤❤❤!!!!!!
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Год назад
ይኼንን ድምፅ ብትዘምርበት መልካም ነው
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ የ9 ሺ በዚህ ትውልድ የምናየው ጉድ የዘፍኞች ድልቂ አለባበስ ያሳዝናል ማርያምን ያሳዝናል ታድያ እግዚአብሔር እንዴት ይለመነን ?
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi 11 месяцев назад
እርጋታህ ማሻአሏህ, ጨዋታ አዋቂ ነህ!
@rahelregassa7819
@rahelregassa7819 11 месяцев назад
በጣም ነው ያዝናኑኝ ዋናው የሚችሉትንሞክረዋል አንዳንዴ የሚያስቅከሌለ ድምቀት አይኖርም
@nebilabdu6150
@nebilabdu6150 Год назад
ኑቲዬ አንተሥ ሀገርክ ላይ ነክ እንደው ቢያንሥ ገቢክንም ያያሉ አለን አይደል እኛ አረብ ሀገር በርሀ ላይ እየተቃጠልን የቤት ኪራይ ደረሠ አልደረሠ ቀን አይደለም ሠአት እየቆጠርን እየኖርን ሀገር ለቤተሠብ ቤት ካልሠራን እንደ ነውረኛ የምንቆጠር
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 Год назад
አብሺሪ ማማይ
@nebilabdu6150
@nebilabdu6150 Год назад
@@zamzamzamzam7194 ሹክረን ሀያቲ አላህ ለሁላችንም ከተሻለ ነገር ጋር ለሀገራችን ያብቃን
@nebilabdu6150
@nebilabdu6150 Год назад
@@TadiloNigussie አመሠግናለሁ በጣም
@mathiosaga386
@mathiosaga386 Год назад
Ant eraser weraga nehe Teese sirs kemtawera yetsehen fitere
@nebilabdu6150
@nebilabdu6150 Год назад
@@mathiosaga386 ፊደላትን አሥተካክለክ መፃፍ ሣትችል ኮሜንት ለመሥጠት ሥትሞክር አታፍርም
@user-wy6eu2ux1w
@user-wy6eu2ux1w Год назад
አስቴር አወቀ ላይክ አርጉኝ
@eskyasmarkos5269
@eskyasmarkos5269 Год назад
አስቴር አወቀ ነች ሌላ የለም
@askal6750
@askal6750 Год назад
በስማም የልጁ ድምፅ ገራሚ ነው ❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Год назад
ዛሬማ ቪድዮውን ትቼ ባንተ ሳቅ ነው ዘና ያልኩት😂😂😂😂😂😂ሁሌም ሳቅልን የኛ እርጎ😂❤❤
@haniali995
@haniali995 Год назад
Aster aweke with 250 songs and 26 albums....she's been the greatest of all time.
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Год назад
😂😂😂😂ስለ ሉላ ገዙ የለፈለፈቹ ጦጢት ምንአገባሽ ጉድእኮነው😅
@myownoasis
@myownoasis Год назад
I am your Eritrean brother. Always watch your show very entertaining and never disappointed of your contents. You are very wise and talent. Keep it up your good job. Peace, stability to our nations
@atm5614
@atm5614 Год назад
ሉላ ጉዷን አልሰማች😂😂😂😂 እኔ እኮ ድክም አረገችኝ ምን ጉድ ናት? ላሊበላ😂😂😂😂😂
@berrygigi-jl4sy
@berrygigi-jl4sy Год назад
ቀጥታ ሲተረጎም በገርዳሜው 😂😂😂 ይች RU-vid ትታገድልን ሚል 👊👊👊
@mikiyasmicogirma
@mikiyasmicogirma Год назад
ሀመልማል አባተ የዛሬው ደግሞ ምርጥ ነበር ዘና ነው ያረከኝ የኔ ሸሚዝ የኔ ጫማ ተመችቶኛል 😅😅😅
@lilegrema813
@lilegrema813 Год назад
ምን ችግር አለው አይ የኛ ህዝብ ደግ አደረገች እንደውም ህዝብን ከ ተለያዪ በሽታ ታደገችን
@daniyo1997
@daniyo1997 Год назад
አንቺም ስምንተኛ እኔም ስምንተኛ ፎቶ ሺን ላኪልኝ አቅፌ ልተኛ🤣😂😂👍🏽
@kal3435
@kal3435 Год назад
ሂሩት በቀለ❤ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Год назад
እሼ ግን አሳዘነኝ😢😢😢 ጀግና ነው ሁፍፍፍ😢
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 11 месяцев назад
The insider እንበላት ስለ ሉላ የተነችውን😂😂😂😂😂
@haymanot6897
@haymanot6897 Год назад
እሼእኮ ግልፀነትክ👏 ትለያለክ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Год назад
ዳሎልዬ የኔ ሱሪ የኔ ሸሚዝ የኔ ጫማ የኔ ካልሲ አሌህወዮዮ😂😂😂❤❤❤
@bona2318
@bona2318 Год назад
ቅቅ
@sphonetastic8719
@sphonetastic8719 Год назад
አይ ወንድም በጣም ደሰ የምትል ወንድም ነክ በርታ እናም ለኔ አመልማል አባተ
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 10 месяцев назад
ይህ ልጅ በዚህ ድምፅ መዝሙር ቢሆን ደስ ይላል
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
ዘፋኝነት የትም መድረስ አይደለም ከእግዚአብሔር መለየትና ጥፋት ነው እንጂ
@tadihasen
@tadihasen Год назад
በትክክል ልጆች እያለን እንደነሱ መሆን ነበር የምንመኘው ባለማወቅ
@ASSEB-268
@ASSEB-268 Год назад
ሰወች በብሄራቸው ምክኒያት በየቀኑ በጅምላ በሚገደሉባት ሃገር፣ ዘፈን ወንጀል ነው ማለት..! ብሎ ማለት ተገቢ ነው ወይዘሮ አበባ ? ባህሩ እያለ ምንጭን መቃወም!😂
@tadihasen
@tadihasen Год назад
@@ASSEB-268 አይ መከራከሪያ ለማድረግ አትሞክሩ እህታችን ከራሷ ተነስታ አይደለም ያለችው መፅሀፍቅዱስ ካለ አለ ነው አንተን መዝፈን የሚያስደስትህ ከሆነ ዝም ብለህ ዘፋኞችን መከተል ትችላለህ።
@samzhabesha
@samzhabesha Год назад
@@tadihasen ewnet ene nuti zefen miyadamet aymeslegnm neber then cherash teyakew.....not good ewnet gena le egzabiher mech zemeren cheresen nw mnzefnew!? ❤🇪🇹❤
@user-kr5my4oq9j
@user-kr5my4oq9j 8 месяцев назад
Demrign
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Год назад
እስካሁን እቤት አልገዛሽም የምትሉኝ ሰዎች እስቲ ቤት ግዙልኝና ሰርፕራይዝ አድርጉኝ ለራሳቹ ብዬ ነው እናንተም ከጥያቄ ታርፋላቹ
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Год назад
ክክክክክክክ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Год назад
😅😅😅😅
@werert2189
@werert2189 Год назад
​@@user-xw6or6wr9kእውነትነው በተላይ አርብ ሀገርያለንልጆችብር እምናፈስ ይመስላቸዋል😢
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Год назад
@@werert2189 የሆነ አመቱን ሙሉ ብር የሚዘንብልን ይመስላቸዋል በገዛ ጉልበታችን ደጅ ጠንተን ደሞዛችን እደሚሰጠን አያቁም ሳይሆን አይገባቸውም
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Год назад
@@werert2189 እንደምንም ብላችሁ መጄመሪያ በራሳችሁ ለመቆም ሞክሩ እህቶቼ ዘመድ ዘመድ እያላችሁ ራሳችሁን አትጉዱ ትናንት ከትናንት በፊት የሰጠሻቸው ሰወች ነገ ሌላ ስም ነው የሚሰጡኣችሁ ሁሉም በልክ ሲሆን ነው ።
@AbdiAli-yi3fs
@AbdiAli-yi3fs Год назад
Varonk love you በጣም. ድንቅ ነሽ
@zuzu-xo1zn
@zuzu-xo1zn Год назад
እኔ የሚገርመኝ. ስለ ሌሎች ሰወች ሂወት. መረጃ እምሰበስቡ እና እምያወሩት. ምን ጥቅም አለዉ... ሰማን... ከዛስ ምን እናድርግ.... ሥራ የላቺሁም.... የግላቺሁ... አይ የኛ ሕዝብ ወላሂ ገራሚ ናቺሁኮ
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 Год назад
የኔ አባት እሼ እግዚአብሔር ካተ ይሁን❤❤❤❤
@elsi_tesh2247
@elsi_tesh2247 Год назад
Aster Aweke arround 26 albums. She is so..... 🥲 amazing.
@alemyadagi8197
@alemyadagi8197 Год назад
😂😂😂😂አትፈታተኑኝ ደስ ይላል
@user-yh5pd2uj9j
@user-yh5pd2uj9j 10 месяцев назад
የልጁ ድምፅ ግን ዋው ኖ✍️
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f Год назад
እኔ ያተን ፕሮግራም በጣም ነው እምወደው ታስቀን አለህ ደሞ አስተማሬም ነገርም ታመጣልህለን love you bro😍😍
@meseretf1
@meseretf1 Год назад
የኛ ህዝብ አስተያየት ለመስጠት ለጋስ ነዉ።
@user-su6bo8in1d
@user-su6bo8in1d 9 месяцев назад
Hanna thank you yene merr goboz ♥️♥️❤️💘💘👍👍👍
@buzneshbuznesh5920
@buzneshbuznesh5920 Год назад
Good sis❤❤
@user-zd8wt3td7o
@user-zd8wt3td7o Год назад
Aster Aweke (አስቴር አወቀ) ነች ሽልማቱ ያስፈልገኛል ወይዘሮ ሸጊቱ የቤት ክራይ 30ላይ ላለው ከ28 ጀምራ መግቢያ መውጫ አሳጥታኛለች እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ብሩን ባገኝ ለዛ ነው የማደርገው መልካም እድል
@dagiw6094
@dagiw6094 Год назад
በነገርህ ላይ ስለሉላ የምትናገረው ትግስት ያገሬ ቲቪ ላይ ያለችው ናት።
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n Год назад
እሼ ማኛው ነ ትክክል አባባል ነዉ። ያለው የኔ ጀግና
@Respect-uc5zv
@Respect-uc5zv Год назад
Aster aweke 26 albums she is our legend 🙏🙏🙏🙏
@efnatfamilyhour251
@efnatfamilyhour251 Год назад
big respect for you
@Seife370
@Seife370 Год назад
ብሮ ዩትበር መሆንም ደፋርነት ነዉ ታለንት አይደለምና አይዞህ አትቅና
@user-yh5ym1hf3d
@user-yh5ym1hf3d Год назад
እውነት ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ameleworkbest4777
@ameleworkbest4777 Год назад
አመልማል አባተ
@minilikgebremariam6846
@minilikgebremariam6846 Год назад
Aster Aweke 🙏🙏🙏
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o Год назад
በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን አዝናኚ አስተማሪ ይቱበር 🙏🙏🙏💪🇲🇱💪🇲🇱👌👌👌
@kidistgebremichael3935
@kidistgebremichael3935 10 месяцев назад
ስወድክ
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl Год назад
እረ ወገን ከንፈር መሳሳም በቃ ሠይጣን አለማመደንና ይህው ምንም አይመስለንም ኢትዮጵያ ድሮ በአባቶቻችን ቀረ አምላክ ጠብቀን
@bsttr8846
@bsttr8846 Год назад
😂Lol 😂 that is so funny thank you
@Seni_ethio
@Seni_ethio Год назад
😂😂😂😂የሉሉ ትንታኔ ሞትኩ😂😂😂
@user-mu4be8ue2l
@user-mu4be8ue2l Год назад
ስወድህ ፈገግታህ ያምራል😍😍
@seyawfaris3594
@seyawfaris3594 10 месяцев назад
arif sera new
@YidneYidenkachew
@YidneYidenkachew Год назад
Hamelemale abate
@genetberhanu1797
@genetberhanu1797 Год назад
አስቴር አወቀ
@Fatima-jn8tk
@Fatima-jn8tk Год назад
የኔ ካልሲ አለይታዬ 😂😂
@rhametali1193
@rhametali1193 Год назад
እድህም አይዶል ተወዳድረዋል😂😂😂😂😂
@almaze214
@almaze214 Год назад
ዳኞች የቻሉት ጉድ አይ ዘፈን ክክክክክ
@Ahmed75168
@Ahmed75168 Год назад
Asteraweke
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
በእዉነት እንዴት እንደሳኩኝ 😂😂
@EfrataEfi-mp5gh
@EfrataEfi-mp5gh Год назад
Yene jegna Hanicho edme yistish Fetariye mirt Ethiopiawi❤❤❤❤❤❤❤
@adanechgobena8742
@adanechgobena8742 10 месяцев назад
❤❤❤እንዴት እኮ ደስ እንደሚል ስርአትህና ንግግር ±ፕሮግራምክ mert sew dise new የምትለው ወንድማችን😍👌
@mekatabess1690
@mekatabess1690 Год назад
እሪ ማን እደቡና እኔራሡ ቡና ይሻለኝል እንዶቅሜ 😂😂😂😂😂
@azeb9433
@azeb9433 11 месяцев назад
🙏🙏🙏
@user-yj2eu8rq2w
@user-yj2eu8rq2w Год назад
😂😂😂😂የምር እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂
@meme-jn6di
@meme-jn6di 11 месяцев назад
❤❤
@bezawit1148
@bezawit1148 Год назад
እውነትም የኔም ጥያቄ ነው አጭር ቀሚሰ ግዴታ ነው
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Год назад
እኮ😂
@mignotnaola1760
@mignotnaola1760 Год назад
አስቴር አወቀ ካልተሳሳትኩ 23 አልበሞች ናቸው
@sarasara-od9rh
@sarasara-od9rh Год назад
አይዶል ተወዳዳሪወቹ 😄😄😄😄
@tayechgmeskel9087
@tayechgmeskel9087 Год назад
አስቴር አወቀ ናት ።እረ ባክህ ዛሬ እንኳን ሸልመኝ ዳሎል የኮንዶምንየም ክፍያ አልቻልኩም ወንድሜ።
@HalanAbara
@HalanAbara 11 месяцев назад
አስቴር አወቀ 👌👌👌
@zamzamhassan7290
@zamzamhassan7290 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 Год назад
Yetewededk much respect ❤❤❤❤
@tenayedagne3951
@tenayedagne3951 Год назад
My ፋቦራይት ገርዳሜ 😂 by the way ዩቲ you made her famous
@UaeDxb-nt4qt
@UaeDxb-nt4qt Год назад
ዘሪቱ ከበደ ❤😂
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Год назад
አስቴር አወቀ ናት💚💛❤🙏💕🌺🌷
@JOSYjocy
@JOSYjocy Год назад
Aster aweke 250 songs and 26 albums ወንድ ካልከኝ ደግሞ ጥላሁን ገሰሰ ናቸው ትመቺኛለሽ man🙌
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Год назад
😂😂😂😂😂😂የኔ ሱሪ😅ወዮ ቀልድ ነዉ ወይስ የምር ነዉ😂😂😂
@sadorab7
@sadorab7 Год назад
አስቴር አወቀ❤
@fasilheilemeskel6619
@fasilheilemeskel6619 Год назад
Woow ❤❤❤❤
@kidhgs717
@kidhgs717 Год назад
Hanye chewa set love you my sis
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Год назад
ዳኖች ይገባቸዋል😂😂😂😂😂😂
@nsreenzain847
@nsreenzain847 Год назад
ብዙ አልበም ያላት አስቴር አወቀ ናት
@mulumulu9458
@mulumulu9458 Год назад
Aseter aweqe
@tigstabebe8126
@tigstabebe8126 Год назад
አሰቴረ አወቀ አረ ዛሬ እነኳን እስኪ ይድረሰኝ❤❤❤❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Год назад
አስቴር አወቀነች የዛሬዉ ይለያል🙏🙏🙏🙏
@seblegmariam9133
@seblegmariam9133 Год назад
ምን አገባት ግን ይሄን ይህል ስለአንድ ግለሠብ ወሬ
@hargeweyenmengeshamamo1043
@hargeweyenmengeshamamo1043 Год назад
😂😂😂😂😂እኔም የልብ ቅርፅ ከመላኬ ብዛት ያልቅ ነበት ስለላኩ የሁሉም አፍቃሪ ነኝ ማለት ነው መረጃ ግን የሌለ ነው 😂😂
@narditube4378
@narditube4378 Год назад
መረጃ አንበቢዋ ተመቻችኝ 😂😂😂
@kaletsidkfantaye6561
@kaletsidkfantaye6561 Год назад
ሀ😂😂😂 ትርጉም ጠላሁ😂
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 Год назад
አስቴር አወቀቀቀቀቀ
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh Год назад
Wey Gud cherash Yemender were be TikTok wey Hagere 😢about Lola ?? Sera Fet So what sent Feda Balebat Hager ?? Tefakeru minamin Hageresh banatesh Eyeferesech yesew Text Aweri ere min Gudoch nachu 😭😭tank you Dalol 💕
@aderajewzelalem
@aderajewzelalem Год назад
Aseter aweke❤
@user-px9ps8yh5h
@user-px9ps8yh5h Год назад
አስቴር አወቀ ነች ብዙ አልበም አላተ
Далее
Спецэффекты в Симс 4
00:36
Просмотров 24 тыс.
POP CHALLENGE 🎈
00:36
Просмотров 296 тыс.
🎙️А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?
3:12:39
ХАЛТУРЩИК
0:23
Просмотров 4,6 млн