Тёмный

ተዘጋጅተው ያለቀላቸው የሀበሻ ቀሚሶች | habesha kemis price |habesha kemis 

Tedi & Tig - መባቻ ቲቪ
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

ተዘጋጅተው ያለቀላቸው ምርጥ ሀበሻ ቀሚሶች | habesha kemis price | habesha kemis
We are ethiopian best couple youtubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
#ethiopia
#habeshakemis
#የጥበብልብስዋጋ
#timket
#amhara
#gonder
#ethiopiantraditionaldress
#traditional
#የባህልልብስ
#ጥምቀትበጎንደር
#tediandtig
#የልብስዋጋ
#timketgondar
#forwedding
RU-vid ( ዩቲዩብ )
👇
/ @teditig-መባቻቲቪ
Facebook ( ፌስቡክ )
👇 profile.php?...
Tiktok ( ቲክቶክ )
👇 tiktok.com/@teditigst
Telegram ( ቴሌግራም )
👇 t.me/TediXTig
ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756

Развлечения

Опубликовано:

 

4 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@TigistGetachew-fd9cp
@TigistGetachew-fd9cp 5 месяцев назад
በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ በዛላይ የልብሶችሽ ጥራት ድንቅ ነዉ የትነበርሽ
@jrethio8618
@jrethio8618 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ቆንጆ ነገር ነው የምታሳየን ቦተሰቦቻችንን ሳናስቸግር በቀጥታ እንድናዝ ስራ አቀለልክ በተለይ ያገሬን ልጆች እንዳዝ ስላደረከኝ ከልብ አመሰግንሀለሁ ጥሩ የሚሰራን ማበረታታት ባህላችን ይሁን
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 7 месяцев назад
ፕሮግራማችንን ስለወደዱት በጣም እናመሰግናለን። ክብር ይስጥልን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 7 месяцев назад
በጣምያምራል:ብቻአገርልግባ:እናተናችሁ:ምርጫዬ:❤❤❤
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 5 месяцев назад
አንቺም ቆንጆ ጌታ እየሱስ ይባርክሺ የምታስይውም ልብሶቺ ቆንጆ ተባረኪ❤
@zinashnegash761
@zinashnegash761 7 месяцев назад
ያቀረብሻቸው ብሶች በሙሉ ደስ ይላሉ !ነጭ ጥለትና ጥራት ያላቸውን ልብሶች ብታሳይኝ አመሰግናለሁ!
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 7 месяцев назад
እሽ እናቀርባለን።... እናመሰግናለን
@genetnecho1109
@genetnecho1109 3 месяца назад
ሰላም ሰላም ሰላም በጣም ጥሩ ልብስ ነው ግን ስልካችሁ ቱ ፋስት ሆነብኝ ።
@user-re5ob4ws6h
@user-re5ob4ws6h 6 месяцев назад
ሁሉም በጣም ነው የሚያምረው ትያለሽ የትኛው ነው በጣም የማይባል የለሽም
@user-ns1bz4eo7p
@user-ns1bz4eo7p 4 месяца назад
37 ኮድ ያምራል
@samrawitbedada3051
@samrawitbedada3051 7 месяцев назад
አዲስ አበባ አድራሻ ኡትነው
@genetzewdie1198
@genetzewdie1198 8 месяцев назад
አንቺ የለበስሽውን ነው የወደድኩት ዋጋውን ብቻ???
@user-bl8id5fh9z
@user-bl8id5fh9z 7 месяцев назад
5000
@genetnegasi7556
@genetnegasi7556 7 месяцев назад
ANCH YELEBESHIEW YET ENAGEGALEN EBAKISH
@user-bl8id5fh9z
@user-bl8id5fh9z 7 месяцев назад
ደዉይልኝ
@gebeyeenanu2217
@gebeyeenanu2217 8 месяцев назад
ሊላ ቦታ አሳይን
Далее
Rope climb tutorial !! 😱😱
00:22
Просмотров 4,1 млн