Тёмный

ታናሽ ወንድሙ መሳይ ተፈራ ካሳ ላይ አፋልጉኝ ማስታወቂያ የለጠፈው ድምጻዊ ግርማ ተፈራ ካሳ አዲስ አልበሙን መታሰቢያነቱን ለማዲንጎ አደረገው Seifu onEBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 300 тыс.
50% 1

ታናሽ ወንድሙ መሳይ ተፈራ ካሳ ላይ አፋልጉኝ ማስታወቂያ የለጠፈው ድምጻዊ ግርማ ተፈራ ካሳ አዲስ አልበሙን መታሰቢያነቱን ለማዲንጎ አደረገው Seifu onEBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 379   
@teshomekebedewondimu2453
@teshomekebedewondimu2453 Год назад
ግርምሽ ምስኪን ሰው እግዛብሄር ያበርታህ በደንብ ነው የማውቀህ ልብህንም ስለማውቀውነው መልካሙ ይግጠምህ 🙏
@hayu684
@hayu684 Год назад
Place subscribe adergegn teshi
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
ደምሩኝ ወገኖቸ
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 Год назад
አሜን❤
@Powerof7
@Powerof7 Год назад
@@sebletube7412 Endamamer
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Год назад
ግርምሽ የኔ አንደኛ ማነው እንደኔ ውድድድ የሚያደርገው እሚገርም ስራ መቼም የማይጠገብ ድምፅ 👌👌የልጅሕንም የማዲዬንም ነፍስ ይማር መቼም አይረሱም 😭😭😭😭
@frehiwettesfaye5685
@frehiwettesfaye5685 Год назад
ግርማ ተፈራ ድምፅ ብሎ ዝም ነዉ ለኔ አንደኛ ድምፃዊ ነህ የሚገርም ተስረቅራቂ ድምፅ!! የዋህ ሰዉ ነህ ሆደ ባሻ እግዚአብሔር ያበርታህ የሟቾችን ነፍስ ይማር!!
@hayu684
@hayu684 Год назад
Fri demerign wudi
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 Год назад
ድምፁን የምወድለት ዘፋኝ.... ከልጅህ ሞት በኋላ ተፅናንተህ እንደገና ሙዚቃ ማውጣትህ ደስ ብሎኞል.
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
የልጅህን ልጅ እንድታሳድገው እድሜና ጤና ይስጥህ እኛም አዝናል ያሳድግልህ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 Год назад
መቸም ሞት ለማንም አቀርም የማዲጎና የታሪኩ ባባ ሞት እንዲሁም የልጅህ ሞት በጣም ያሳዝናል ነብሳቸው በገነት ትንገስ
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Год назад
ስይፉ ለምንድነው ሶፍት ደብቀህ የምታስቀምጠው?
@greateview.4366
@greateview.4366 Год назад
ሲጀመር ሁልጊዜ ሠውን ቆስቁሶ ማስለቀስ ይወዳል።
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Год назад
እኔም እህቴን ያጣኋት በወሊድ ምክንያት ነው ነፍሷን ይማርልኝ 😥😥😥😥😥
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Год назад
"ከትልቁ ጥላሁን ገሰሰ እስከ ትንሹ እኔ ድረስ" ዋው ትህትና እንዲህ ነው እንጂ:: ድምፃዊ ግርማ ተፈራ can sing phone book and I would still be able to hear him. What a voice he has! With manner 👏👌🙏
@getachewgadissa6825
@getachewgadissa6825 Год назад
*** ግርምሽ ሁሌም እግዚአብሔር ዓምላክ ይጠብቅህ ። ብርታትና ፅናቱን ይስጥህ ። የክቡር ዘበኛን ድንቅ ስራ ዛሬ ላይ ዳግም እንድናይ በመስቻልህ አክብሮቴ ከፍተኛ ነው ። ***
@رةىىاةوةا
@رةىىاةوةا Год назад
ሰይፍሻ ለምን ታላቁን የሙዚቃ አቀናባሪ አበጋዝ ክብረ አብን ጋብዘው :: 😍😍
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
የኔ አባት የማዲጎ እለቅሶ ጌዜ እዴት እዳስለቀሱኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦዎት አሜን አሜን አሜን መሳይ ወድሙ መሆኑን ዛሬ ገና መስማቴነዉ🥰
@gethab2306
@gethab2306 Год назад
ሰብዕና, ድምፅ ችሎታ ተሰጥኦ, ፍቅርና የአቋም መግለጫ ፅናትና አንድነትን የታደለ ተወዳጅ ድምፃዊ ሁሌም ሰላም፣ ጤንነት፣እድሜና ፍቅር ካንተና ከቤተሰቦችህ ጋር ጋር ይሁኑ!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
ግርማ ተፈራ ካሳ የዋህ ሆደ ቡቡ ስው የወታደር ልጅ ምንግዜም ሀገር ወዳድና ደግ ነው ያስብከው ሁሉ ይሳካልህ 🙏🏾❤️
@leylatube7153
@leylatube7153 Год назад
እኔ መቼ ነው አንተጋ ቀርቤ ሰለማዳም ቅመሞች ታሪክ የማወራው ያልተነገረላት ያልተወራላት ያቺ ንግስት ሰለማዳም ቅመም የማዳም ቅመሞች 💪💪💪❤❤❤👈
@ashenafiteka0244
@ashenafiteka0244 Год назад
ግርማ ተፈራ ካሳ በምን ምክንያት በጣም እንደምወደው አላውቅም ግን ዘፍኖ ብቻ ሳይሆን ዝም ብዬ ባየሁት ቁጥር እንደ እሱ ነፍሴን የሚያረካ ሰው እስካሁንም የለም ለቀጣይም አይኖርም ብሎ ውስጤ የተቀበለው ሰው ነው። እሱ ሞቶ እኔ እንዳልጎዳ አምላክ እረጅም እድሜ ይስጠው ።
@zaromadams4966
@zaromadams4966 Год назад
ሰይፍ ሶፍቱ ዳይመድነውዴ ? ደብቀህ ምታወጣው ጉድ በል ያገርሠው
@rawdaabdella9657
@rawdaabdella9657 Год назад
🤣🤣🤣
@smms6004
@smms6004 10 месяцев назад
😂😂😂😂
@mqw544
@mqw544 Год назад
ጋሸ ልጅህን ሁልጊዜ አረሳትም አቅፌ እንዳሳደግኳት ከፊቴ አትሄድም ማድየን አልቅሰን እንባችን ሳይደርስ ታሪኩ ባባን አላህ በቃይበለን አላህ ፍቅሩን ይስጠን ያረብ
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Год назад
አየህ ሰው እራሱን እንዴት ዝቅ ዝቅ እንደሚያደርግ ፐ የሚገርም ግርምዬ ለኛ ለወጣቶች በጣም ትልቅ ትምህርትቶችን መማር አለብን ክበርልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከድሮም አክባሪህ ነኝ ለወደፊትም አከብርሃለው አደንቅሀለው እንዳንተ ማንስ የሚያዜምስ አለ
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 Год назад
በጣም ቀና ሰው ነው ካነጋገሩ ያስታውቃል
@et5819
@et5819 Год назад
በስራዎችህ ሁሌም ብሰማህ የማልጠገብህ ፤ የማልሰለችህ ፤ሰላምና፣ ፍቅር ጤና ለመላ ቤተሰብህ፤ አክብሮቴና አድናቆቴ ባለህበት ይድረስህ 👍👍🙏🙏🙏
@hareggebre
@hareggebre Год назад
በጣም አሪፍ አልበም ነው ምርጥ ስራ ነው ፈረንሳዮች ኮርተናል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን 💯🙏🙏🙏
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Год назад
ልዩ ልዩ ነው ተባረክ ክቡር ዘበኛ አነሳሀቸው!! በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፉ ሁሉ ከ ልብ እናመሰግናለን!! እድግ ይበልላችሁ!!
@amentube9168
@amentube9168 Год назад
በቃ ባባዬ ታረሳማለት ነብስ ይማር ባባዬ
@adu-genet
@adu-genet Год назад
ሰይፍሻ ለምንድነው ሶፍት ጠረቤዛ ላይ የማታደርገው ሰው ሲየለቅስ በእጅህ እያዉጣህ የምትሰጠው ነገር ተስማምቶሀል እንዴ 🙈🙈🙈 ትንሽ ለ ሾው ኳሊቲውን ያወርደዋል ብዬ ነው በጀት የለም እንዳትል ያንተ ሾው እንኳን ብዙውን ግዜ ሳቅ ነው ባይሆን ኢቢኤስ ላይ አፋልጉኝ የሚለው ፕሮግራም ነው ሶፍት ጨርሰው የኛንም ሶፍት ያጫረሱን 😃😃😃
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
ግርምሺ ምርጥ ሰው ነክ የዋህ ማዲ የሞተ ግዜ እንዴት እዳዘነ ነበር😭😭😭😭😭ማዲ ነፍስህን ይማረው😭😭😭😭
@selamselamselamawit6994
@selamselamselamawit6994 Год назад
በጣም የምወደው አርቲስት ስነስራቱ እርጋታው ድምፁ ለየት ያለ ሰው
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
በኔ ወቶ ነው ከድምጹ በቀር
@akuye910
@akuye910 Год назад
ከባድ ነው የሚአቀው ያቀዋል እኔ እምወዳት እምሳሳላት ሙታ በእሷ ሀዘን ልቧ ተስብሮ መፅናናት ባለመቻሏ እናቴ በአራት ወሯ ተከተለቻት እኔም በስው ሀገር ሁሉንም በመርዶ ስምቸ ሌትም ቀንም አልቅሽ አልቅሽ አሁን እራሴን ዳሜጅ ከማድረግ ውጭ ሌላ የቀየርኩት ነገር የልምና እግዚአብሔር ያመታውን በፀጋ መቀበል ነው 🙏🏽
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
የኔ እናት ኡፍፍፍ አላህ ያፅናሽ💔💔💔😭😭😭😭
@ያሬድቱዩብ
@ያሬድቱዩብ Год назад
ሰይፍሻ ሁልግዜ የድሮ ዘፈኖችን ጋብዘን 🤣🤣🤣ፈታ ነው ያረጋችሁኝ 😂😂
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Год назад
በጣም ከልቤ የማይወጡ ማዲንጎ እና ባባዬ ታሜ ነው ያማል ሰው መረሳት እንዴት እንደሚያም የማዲ የምርምር ውጤት የማይነገረን ለምንድነው ውስጤ ነው የሚሰማኝ ሁሌም እወዳቸዋለሁ ዘላለም ታሜ ባባዬ ማዲ
@zzzzz4193
@zzzzz4193 Год назад
እኔም በጣም ነው ምወዳቸው
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Год назад
ke allah sila hone ayinagerum
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 Год назад
❤ ስለ እውነት እንነገገር ከተበላ ከሞት የሚቀር ማንም የለም ። ይህ ለአደም የተሰጠ ፀጋ ነው ። ነገር ግን የእናዚህ የውድ ወንድሞቻችን አባት ተፈረ ካሣ ሞቷል የሚል ሰው ከአለ ታላለ በቁሙ የሞተ ብቻ ነው እለለሁ ። በልጆቹ ልብ ውስጥ ገብቶ እየተዋደሰ የሚኖር ያለ የሚኖር ድንቅ አባት ቢኖር ለእኔ ተፈራ ካሣ ብቻ ነው ። ❤ ተማኝ ሚስት ባሏን ትዋልደሌች ይበል የለም ። ❤ ያ ማለት ግርማ ተፈራ እና መሳይ ተፈራ ማለት ተፈራ ካሣ በህይወት አለ የሚያስብል ውድ የአባቱ ልጅ ማለት እናዚህ ድንቅ ወንድሞቻችን ናቸው ብዬ አምናለሁ ። በሥራዎቻችሁ ፣ በመንገደችሁ ሁሉ የእግዚአብሔር በጎናት ፣ ምሪት ፣ ሥኬት ሁሉ ይከታለችሁ እለለሁ ። አክባሪያችሁ ! ደረጀ አበበ ከሰሜን አሜሪካ ።
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Год назад
መሣይን ሣይ ባባ ትዝ ይለኛል
@getachewdegu6082
@getachewdegu6082 Год назад
እንደ ግርማ ተፈራ ከልቤ የማዳምጠውም የምወደውም አርቲስት የለም❗️ ግርማን በጣም እወደዋለው❗️
@ababumeshasha1445
@ababumeshasha1445 Год назад
የተወዳጅ ድምፃዊ የተፈራካሳልጅ አይዞህ በርታ እኔ በአባትህ ሙዚቃነዉ ያደኩት እናንተንም ጤናና አድሜ ይስጥልኝ ልጅህንም ፈጣሪ ይባርክልህ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ኧረ በእግዚአብሔር ብለህ ሰይፍሻ ሶፍት ጠረጴዛው ላይ አስቀምጥ ቆይ ትልቅ ነገር ነውዴ ? ያሳፍራል ሰው እባ እየተናነቅው አንተ ገና ጎበስ ብለህ ትቆነጥራለህ ኤጭ
@umbilal7482
@umbilal7482 Год назад
ይገርማል ችጋራም
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
​@@umbilal7482 ቀላል ሆሆይ
@salam_love
@salam_love Год назад
ሴፉ ግን አንድ ቀን አቶ ግራም ተፈራን መተዋወቅ እፈልጋለው እባክህን አድራሻውን ንገረኝ
@born2Bekind
@born2Bekind Год назад
መኳንንት ቤት (ባር) ሂጂ እዛ ይዘፍናል።
@beleteeshet2185
@beleteeshet2185 Год назад
ግርምሽየ የኔ ጌታ ወንድማችንን አባታችንን💚💛❤️
@rahelasefa3598
@rahelasefa3598 Год назад
ግርምሸ ድምፅህ ዋው ምንም የሚወድቅ ዘፈን የለህም ትህትናህ ከወንድምህ ጋር ያለህ ፍቅር ያሰቀናል❤❤
@roseawk6631
@roseawk6631 Год назад
#ለክቡር_ውዳችን_ ሙሐሙድ_አሕመድና #ግርማ_ነጋሽ #ክብረወርቅ_ሺዎታ እንዲሑም ሌሎች የጥበብ ባለውለታዎች ካልተዘመረላቸው መካከል ናቸውና እስቲ እነርሱንና የመሳሰሉትን ሳያልፉ የሆነ በሕይወት እያሉ የሚወደሱበትን የምናመሠግንበትን የሆነ ቋሚ መድረክና ያንን ቀርፆ ወደፊልምና ወደመፅሐፍ የሚቀይር የሆነ ታሪክ ይኼ ትውልድ ቢሰራ እንዴት መልካም ነበረ???!
@zdeeshetu7972
@zdeeshetu7972 Год назад
ደግነት ጥግ ድረስ ማዲጎ አፈወርቅ ለሱ ያላዘነ ሰው የለም ከአይምሮ እማይጠፋ ልጅ ብርታቱን ይስጣችሁ።
@tarikuaklilu562
@tarikuaklilu562 Год назад
አይ ሰይፉ አንተ ምላስህን የወረስከው እንጀራ የሆነህን ከአባትህ አይደል
@Emuti83
@Emuti83 Год назад
የፈረንሳይ የሰፈሬ ልጆች እወዳችዋለሁ ኑሩልኝ ❤
@belentubea7309
@belentubea7309 Год назад
ግርማ በጣም በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኔ አባት 😍😍😍
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz Год назад
እባክህ ሴፉ ፋንታሁን መምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ የሚስተላልፈዉን አቅርቡልን እባክህ
@mimia7202
@mimia7202 Год назад
አይዞኝ ወንድሜ ፈጣሪ የልጅህንም የማዲንም ነፍስ ይማር🙏 በጣም ልብ ይነካል
@fatimaharoon4752
@fatimaharoon4752 Год назад
Girmsh hobz berta ahun chaleng wed menfesawu mezmur zemr
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
ግርምሽ ቀንስ ቀንስ ቀንስ በጣም ወፍረሀል ለጤናህ!! ድምፀ ድምፀ መረዋ በስመአም ቆንጆ ድምፅ ነው ያለው!!! እነ መሀሙድ እነጥላሁን አባቶችህ ናቸው!!!! ምንም ጥያቄ የለውም የአባትህ ባቾች!!!
@azebe858
@azebe858 Год назад
የማዲንጎ አዘን ለኛም የእግር እሳትነው ከልባችን መቼም አይጠፋም
@maeritube21
@maeritube21 Год назад
ግርምሽ እንደዚህ ለጀሮ የሚበቃ ለስለስ ያለ ሙዚቃ ስላሰማህን እናመስግናለን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ🙏😍
@netsanetmolla4828
@netsanetmolla4828 Год назад
ጨዋወልዶ ጨዋ ያሳደገው ስው ዘመንህ ይይባረክ አገራችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛላት
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Год назад
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለወንድማችን ማዲ ነፍስ ይማር የልጅህንም ነፍስ ይማርልን
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Год назад
ግርምሽ እንውድሃለን ጊልዶ ካላቀናበረው እኔም በይቱብ አያለሁ የጊልዶ ቅንብር የሰለቸው ሰው እስኪ በላይክ አሳዩኝ
@hayu684
@hayu684 Год назад
ደምሪኝ ዘሀራ
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Год назад
ሚድየ መቸም አናራሳህም ፍጣሪ ነብስን በሰላም🙏 ተረፍ 😭😭😭😭ሁሉም ሰዎችን ስሰሚ አብሮኛ ያል ያህል ነዉ የሚስመኝ በቃ የሞት አይመስለኝም 😭😭😭🙏
@freedomermi5190
@freedomermi5190 Год назад
ግርምሽየ የኔ ሆደ ባሻ ፍጣሪ ፅናቱን ይስጥህ🙌🙌
@weyniweynua9461
@weyniweynua9461 Год назад
Sifisha please rophnan akirbelgn Eshi yikrebi yemitlu
@salam_love
@salam_love Год назад
አይዞኝ የኔ የዋ ሰው💔💔😥
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Год назад
ማዲ ነብስ ይማር😭😭😭💔💔💔
@Betesfa
@Betesfa Год назад
የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ ወደ ነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል ዮሐንስ.5:28,29 , የሀዋርያት ሥራ.24:15 ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል ኢሳያስ.26:19 በትንሳኤ እንድናምን ከሚያደርጉን ምክንያቶች አንዱ አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ ስለሚነግረን ነው አልአዛር ከሞት ሲነሳ በህይወት የነበሩት ሰዎች አይተውታል በድጋሚ እስከ ሞተበት ጊዜ ድረስ በዚሁ ምድር ላይ ይኖር ነበር ዮሐንስ.11:44 ከፊታችን የምንጠብቀው ትንሳኤም በትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ እንደሚገልፀው የሞቱት ሰዎች ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይለናል ታዲያ እኛ እዴት ልናገኛቸው እንችላለን?ብለን እንጠይቅ ይሆናል ምክንያቱም የሞቱ ሰዎች የሚነሱት አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው መዝሙር.36 (37) 9-11, 29 ዮሐንስ ራዕይ.7:9-17 ከታላቁ ጥፋት ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀላቸው የዘላለም ህይወት የሚሻገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ በሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች ፈውስም በክንፎቿ ይጋርዳችሗል እንደ ሰባ እንቦሳም ትፈነጫላችሁ በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ይገልፃል አሁን ያሉት አብዛኞቹ የአምላክ ቃል የሆነውን መፅሀፍ ቅዱስን ለመማር ፈቃደኛ ስላልሆኑ ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደሚጠፉ ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን በድንገት እንደሚመጣባቸው 2ጴጥሮስ.3:5-7 ላይ ይናገራል ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች በህይወት ስለማይኖሩ የሞቱት ሰዎች ሲነሱ ማየት አይችሉም ሁኔታውን በአይነ ህሊናችን እንየው እኔ በቁጣው ቀን ብጠፋ እናቴ እና ሌሎች የሚያውቁኝ ሰዎች ከሞት ሲነሱ እኔን ሲፈልጉኝ አያገኙኝም በዚያን ጊዜ እኛን ሲያጡን እኛ አልቅሰን እንደቀበርናቸው እነሱም ሀዘን ይቀመጣሉ ማለት ነው ስለዚህ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች አግኝተናቸው አምላክ ያዘጋጀልንን የዘላለም ህይወት ለማግኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ እና በክርስቶስ መንግስት ስር ለዘላለም ለመኖር የሚያስችሉንን መስፈርቶች ለማወቅ ጥረት በማድረግ የቀረንን አጭር ጊዜ የዚህ ተስፋ ተካፋዮች ከሆኑት ከክርስቲያን የይሆዋ ምስክሮች ጋር መፅሐፍ ቅዱስን መማራችንን መቀጠል አለብን ምክንያቱም አምላክ በሰጠው የዘላለም ህይወት ተስፋ የሚያምኑት ክርስቲያን የይሆዋ ምስክሮች ብቻ ስለሆኑ ነው ከፊታችን የሚጠብቀን የዘላለም ህይወት ተስፋ ምን እንደሚመስል ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ጥቅሶች ግልፅ ያደርጉልናል ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግርም በዚያን ጊዜ አይኖርም ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን በፅድቅ ይፈርዳል እና እንስሳት ከአራዊት ጋር ተስማምተው ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረ በዳው ለሰው ልጆች ምቹ መኖሪያ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 Год назад
ይህ የአባቱ ልጅ ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን ግብረገብ ጥንቅቅ አርጎ የያዘ ሰው ገና የአባታችሁን የጥበብ ሰይፍ እሰገባው መመለስ ይጠበቅባችኃል
@sosinaashenafi7720
@sosinaashenafi7720 Год назад
ግርምሽዬ እንዳስጠበከን ክሰኸናል ወደነዋል👌👌👌👌ሰምተነዋል amazing album keep it up👏👏👏
@Youtubeacc1hdhdidijejeo
@Youtubeacc1hdhdidijejeo Год назад
My Favorite Artist
@mathitilachew7644
@mathitilachew7644 Год назад
እስካሁን ካስማሰን ለምን እንዳላቀረብከው ለኔ በጣም ይገርመኝ ነበር።ምናልባትም ጠብ ነገር ይኖራቸው ይሆን ብየ ሁሉ አስቤ አውቃለሁ።ምክንያቱም እንኳን እሱን የመሰለ ድንቅ ልጅ ስንት መድረኩን እማይመጥን ሰውም ቀርቦ አይቻለሁና።ያም ሆነ ይህ አሁን ግን እሱን በአንተ ሾው እንደማየው አምናለሁ።
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 Год назад
እኛ ሀገር ስው ከሞተ በኋላ ጥሩ ነበር እዲህ ነበር ብለን እናወራለን ምናለ በህወት እያለ ብናወራ ማዲየ ክብር ሳንስጥህ ይህ ሁሉ ህዝብ ፍቅሩን ሳይገልፅልህ ሄዲክ 💔💔🖤🖤🇪🇹🇪🇹
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
እኔ የሱና የባባ ሞት እስካሁን ከህልናየ አልወጣልኝም ትዝ ሲሉኝ በቃ እነሱም ተርሰዉ እላለሁ በተለይ ባባ አሞሞቱ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 Год назад
@@arsamarsam2222 የሁለቱም ሞት ያሳዝናል እህት እናም ማዲን ሳላስበው ውየ አዲሬ አላውቅም በፈጣር ስራ መቸም ስው አይገባ 💔😭
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Год назад
ወንድማማቾች ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ያዝልላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሚዋደዱ እህትማማቾችና ወንድማማቾች ሲዋደዱ ደስ ይለኛል ምክንያቱም በሚድያም በምንም በምቀኝነት በተንኮል በመጠፋፋት ነው የምሰማው በአሁን ዘመን እናም እንደናንተ ያለውን ያብዛልን
@fikeryibeltal4394
@fikeryibeltal4394 Год назад
ሰይፋ እናትህን አቅርብልን
@nesrelahmohammed7860
@nesrelahmohammed7860 Год назад
ግርማ ተፈራ መልካም ሰው መሆንህን አውቄያለሁ ፈጣሪ ያበርታህ
@toopee5been706
@toopee5been706 Год назад
የማድየንአልበምአውጡለትግርምየበርታየኔአባት።
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Год назад
ሁለት ወድማማቾች ስወዳቹሁ❤❤
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Год назад
ባለ ማህተቦቼ እግዛብሄር ፍቅሩን ይጨምርላቹ ፍቅራቹ ያስቀናል
@mobileplayerbedwars
@mobileplayerbedwars Год назад
ግርምሽ ጠንከር በል አይዞህ ሀዘንን ለቀቅ ሲያረጉት ነው ጥሩ። ያንተን ሙዚቃ እና ኢንተርቪው እኔም ባላለቀ ብዬ ነው የማዳምጠው አሪፍ ስራ
@mikiyaslegesse3919
@mikiyaslegesse3919 Год назад
የሰይፉ show ችግር ምንድን ነዉ,የሰዎች ስም ሲነሳ አብሮ ፎቶ አያመጣም።ስለማን እንደሚወራ እንዲታወቅ ፎቶ መዘጋጀት አለበት
@kassahun1985
@kassahun1985 Год назад
ግርምሽ ሁሌም እግዚአብሔር ዓምላክ ይጠብቅህ ። ብርታትና ፅናቱን ይስጥህ የልጅሕንም የማዲዬንም ነፍስ ይማር መቼም አይረሱም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Год назад
Tefera Kassa yeWuchale lij new. eiante gin andim ken silehageru atawerum.
@sasi849
@sasi849 Год назад
You can clearly see the respect he has for his brother wowowow...
@nunat6047
@nunat6047 Год назад
ግርምሽ እኛም እንወድሃለን። ፈረንሳዮች ፍቅር ነን።
@hanaworku2006
@hanaworku2006 Год назад
ስፎ ብሮግራም ስታቀርብ ቅድመዝግጅት ማድረግ ያለብክ ነገር ቢኖር የመጀመርያው ሶፍት ነው አንድም ቀን ዝግጁ ሆነክ አታቅምና ሁሌም ዝግጁ ሁን ስው ስሜታዊ ሲሆን በምን አይኑን ይጥረግ መቼም በልብሱ አይጠርግ እንባው ከወረደ በሃላ ብትሰጠው ምን ዋጋ አለው ሁልጊዜ ከወንበር ስር አስቀምጥ
@dawiteyob6548
@dawiteyob6548 Год назад
The way he said "ke teleku telahun eske ene" Egzabeher yakbireh
@naqafxr168
@naqafxr168 Год назад
ይሄን ምርጥ ሰው እየገባችሁ እዩለት ምርጥ ሙዚቃ ነው
@Ethio_instrument
@Ethio_instrument Год назад
ድምፃዊ መሆን ምትፈልጉ የተመረጡ ሙዚቃዎችን instrument ሰርተንላችኃል። ወደ ቤታችን ጎራ በሉ
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Год назад
እኔ ግርም ሚለኝ ሰው ሲያለቅስ ሚያጨበጭቡት ነገር ምን ማለት ነው😥😥😥😥
@thomastewelde9088
@thomastewelde9088 Год назад
Siefu betam tegeremegn aleh lengru amara neh yedefah egzabeher auhn endezi yebalal lijh kalefech ante baregh😂
@hlwyaawle7708
@hlwyaawle7708 Год назад
ወላሂ ማየት ያልፈለኩት ኢንተርቢው የጨረስኩት ስለባባዬዬዬ ዬዬዬ ካነሱ ብየ ነበር
@zed9732
@zed9732 Год назад
እኳን ሢያለቅሡ አይቼ እደዉም ሖድ ይብሠኛል ኡፍፍፍፍ😭
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Год назад
ማስታወቂያ ምናምን የሚል ሳይ ደንግጬ ነበር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@Methiopia11
@Methiopia11 Год назад
ግርምሽ የኔ አንደኛ እግዚአብሔር እድሜ ና ፀጋውን ያድልህ
@frafan
@frafan Год назад
ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤❤
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 Год назад
ግርምሽ እንግሊዝ ስትመጣ አሪፍ ክራቫት ስጦታ እሰጥሃለው። ምክንያቱም ክራቫቱ አጥሮብህ በጣም ሲያስቸግርህ ነበር። ድምፅህ አንደኛ ። አሁን ያወጣኸው ሙሉ ዘፈን አንደኛ ነው።
@zed9732
@zed9732 Год назад
ወይ ጉድ ወድም አማች መሖናቸዉን አሥተዉዬዉ አለዉቅም!💝💝
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
አይዞህ ግርምሽ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥህ ማዲ መቸም አንርሳውም
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Год назад
🤣🤣🤣🤣ስለ ድሮ ዘፈን በጣም ደስ ይላል
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
ግርማ ተፍራ እጅግ ጨዋ ስው ነው
@isakali5761
@isakali5761 Год назад
ግርምሽ ከዘፋኞች ሁሉ አንደኛ ሰው ነው ለእኔ ከማንም በላይ አደንቃለሁ ። ግን ለምንድነው የግርምሽ ዘፈን ሁሉ በዩትብ የማትለቁት
@hannahelias6590
@hannahelias6590 Год назад
Artist Angafa deg sew girma Tefera Enakebrihaln yne geta Enwedhaln !!!!!!!!
@mikimiki1951
@mikimiki1951 Год назад
ለሁለቱም ነፍስ ይማር ጽናቱን ይስጥህ ድምጸ መረዋው ግርምሽ
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Год назад
ግርማ በጣም ጠንካራ ሠው ነው ያችን የመሠለች ልጂ አቶ እደዝህ በጥንካሬ መቆሙ ደሥ ይላል
@ረድኤት
@ረድኤት Год назад
ማዲማ አስቀሩት 😢😢😢😪😓😓😓
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Год назад
የአባቱ ሥራዎች ግን በሁለቱም ለዛ መምረጥ እስኪያቅተኝ እንዴት እንደሚመቹኝ በተለይ በመጠኑ
@samar119woowegezeabeharyeb2
betam yemakebereh gerema kehazen weteh lezih bemebekateh Des belognal
@azebkebede4509
@azebkebede4509 Год назад
በጣም የምወደው አርቲስት ስነስራቱ እርጋታው ድምፁ ለየት ያለ ሰው
@zekirahayat2384
@zekirahayat2384 Год назад
ደስ ትላላችሁ የእውነት በተለያ መሳይ በጣም ቆንጆ ልጅ ነው በእምነትህ ግን ጀግና መሆን አለብህ
Далее
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 391 тыс.
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
0:36
Просмотров 2 млн
ОТ НЕЕ НЕ СКРЫТЬ😂😂
0:43
Просмотров 3,4 млн
Городская в деревне 😂
1:00
Просмотров 2,2 млн