Тёмный

ታገቢኛለሽ? || አዝናኝ ወግ || ፈይሰል አሚን || የኔ ሚና ||  

Minber TV
Подписаться 570 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 266   
@zuzuhabeshawit7920
@zuzuhabeshawit7920 4 года назад
ገራሚ ነው ማሻአላህ እኔ እንዴተረዳሁት ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች ብሎም ለመላው ኢትዮ ሙስሊሞች
@user-pu5ys3uy9e
@user-pu5ys3uy9e 4 года назад
ሁሉም በእምነቱ ሠላምን ቢያስተምሩ ሀገር ሠላም ትሆናለች በርታ
@habeshawit1738
@habeshawit1738 4 года назад
I love musilm I am chrstan
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 года назад
እኛም እንወድሻለን
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 4 года назад
እናመሰግናለን
@rebubintbilal4678
@rebubintbilal4678 4 года назад
Allah ketgwen menged yemrach weda
@seadiquranmedia8037
@seadiquranmedia8037 4 года назад
አላህ ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት ይመልስሽ ውዴ ማሻ አላህ
@user-nz8qk8qz1g
@user-nz8qk8qz1g 4 года назад
ፈጣሪ ይውደድሽ እነ ከኛ ይቀለቅልሽ
@user-rk2mx7fg8h
@user-rk2mx7fg8h 4 года назад
አስላሙአለይኩም ወረህመቱላሂወበረካቱ ውድ የኢስላም በየአላችሁበት የአላህ ሰላም አይለያችሁ ሀገራችንን አላህሰላም ያረግልን
@user-pp6dd4di2w
@user-pp6dd4di2w 4 года назад
አሚን የረብ
@sofiyakeder8906
@sofiyakeder8906 4 года назад
አሜንአሜን ያረብ
@rhammu3249
@rhammu3249 4 года назад
የኔ ጀግኖች በርቱልኝ ለማጀማሪየ ግዜ ነው ኮማንት ሲሳጥ ሁለቹንም እወዳቹዋለዉ ❤❤❤
@sullivanalvin6014
@sullivanalvin6014 3 года назад
sorry to be off topic but does any of you know of a trick to get back into an Instagram account..? I stupidly lost the account password. I love any help you can give me.
@mubaethiopa9740
@mubaethiopa9740 4 года назад
ያራሱል ፣ሶ አ ወ፣ የህይወት ታርከቻዉን ከዝህ በፊት ከተፀፈዉ ና ከተነገራዉ በታሸላ አቃራራብ በትራካ መልክ ለኡማዉ ብተቀርቡ ተደራሽና የለዎቅነዉን ለማዎቅ ይጠቅመል በተለይ በሀገራችን የለዉ የንበብ ልምድ በጣም አነስተኛ ስለሆነ በትራካ መልክ ብቀራብ የራሱልን ሰ አ ወ ሙሉ የህይወት ተርከቻዉን እንድነቅ ይራደነል
@user-gf7lg9ue5p
@user-gf7lg9ue5p 8 дней назад
ሳህ የዚህ ልጅ ንግግር ያደማል
@user-lf3jh2jm1x
@user-lf3jh2jm1x 4 года назад
አህሌን ምርኩዞች ፈይሰል ስወድህ ሁሉ ነገርህ ይመቸኛል
@user-iz6pl2id8f
@user-iz6pl2id8f 4 года назад
ክክክክክክክክ ማሽአላህ ጥሩ ትምርትነዉ ፈገግ እያልኩነዉ የሰማሁት ባረከላሁ ፊኩም በርቱ ጀዛኩም አላህ ህይር
@Khan-lf6bs
@Khan-lf6bs 4 года назад
የኔ ምርኮዞች ጀግኖች በረቱ አላህ ያሳካላቹ ሰኬታማ ሁኑልን አብሽሩ
@user-pn8st3se8x
@user-pn8st3se8x 4 года назад
ክክክክክክክክክክ ማሽአላህ ጀዛከላህ ህይር አኩይ
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 4 года назад
አላህ ይፈርጃቸው የአክሱም ወንድሞቻችን
@yusraadam1725
@yusraadam1725 4 года назад
የሙስሊም አለኝታወች ኑሩሉኝ በርቱልኝ
@user-xv6fr2tt7t
@user-xv6fr2tt7t 4 года назад
አልሀምዱሊላሂ ሁለተኛ ነኝ የኢሳም ሀበሽ አዲስ ነገር እጠብቃለን ደስብሎኛል አላህ የአንተን አይቶ ለብዙ ሰው ምክንያት እንደምትሆን አልጠራጠርም አላህይውደድህ H ነኝ ባሌ ናፈቀኝኝኝኝኝ
@bintmuhammed9885
@bintmuhammed9885 3 года назад
ማ ሻአ አላህ የምታቀርባቸውነገሮች በጣም ደስይላሉ አሪፍ ትምህርቶች አሉት አላህ ይጨምርልህ
@fatumalove1421
@fatumalove1421 4 года назад
ማሻ አላህ ጀዛኩመላህ ህይረን
@nejuyebilalzr8171
@nejuyebilalzr8171 4 года назад
ኢስማኤል ሀሰንን እንደማይ ተስፋ አደርጋለሁ ምርኩዝ ስንት እንደሆነ ግን ሲቀርብ
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 4 года назад
ኢሻአላህ
@user-mm9ej1dp2n
@user-mm9ej1dp2n 4 года назад
ማሻ አላህ ሱብሀነክ በጣም አስተማሪ ትምህርት ያዘለ መልእክት ነው ቀጥልበት
@keriyaseid7567
@keriyaseid7567 4 года назад
ሀቂቃ እያዝናና ቁምነገርም ያስተምራል በርቱ
@sulthansultan5966
@sulthansultan5966 4 года назад
ሀቅ ውይ ዝግ ይው ድንች ንግግር ልቤንነውየረካኝአላህይጠብቅህ
@onelove1345
@onelove1345 4 года назад
Mashallah
@zyenbmuhamde7765
@zyenbmuhamde7765 4 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ውድ የኢስላም ልጆች አላህ በያላችሁበት አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ። አላሁመ ዙድኒ ኢልም
@jdjfjg8147
@jdjfjg8147 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወንድም ፈይሰል በርታልን ሚበሮች ወጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ ውዶች
@user-bz8fm4vc6h
@user-bz8fm4vc6h 4 года назад
ማሻ አላህ አሪፍ አይገልፀውም ልክ ልክ ነግረሀል ጥበባዊ አገላለፅ
@khedja127
@khedja127 4 года назад
ማሻአላህ ደስ የሚል እና አስተማር ነው
@user-pd1xb5qq3p
@user-pd1xb5qq3p 4 года назад
ክክክክ ማሻአላህ እያዝናና አስተማሪ ነው በርቱልን ጀዛኩምአላህ ኸይር
@user-ux8gu4ut1r
@user-ux8gu4ut1r 4 года назад
ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ
@aliaalia2079
@aliaalia2079 4 года назад
ማሻላህ
@meremmerem204
@meremmerem204 4 года назад
ማሻአላህ
@green2984
@green2984 8 месяцев назад
That's my cousin! I am so happy to see you on minber tube after 9 years!
@ሩታሊቨርፑላዊት0472
@ሩታሊቨርፑላዊት0472 3 года назад
የኔ ምርጦች አላህ ይጨምርላቹሁ በጣም ነው ምወዳቹሁ ❤️❤️😘 በርቱ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 4 года назад
ማሻ አላህ ደስ ያምል ፕረግረም ነው
@mesudozil3516
@mesudozil3516 3 года назад
ሚንበር ቲቪ ማሻአላህ በተለይ ኀሚስ ምሽት በርቱ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@ameralnahdi227
@ameralnahdi227 4 года назад
መሻአላህ ስብስባችሁደስይላል።ወድማችንአላህይጨምርልህ።
@oneday9545
@oneday9545 4 года назад
mashallah lamuslimoch hullu selam benante lay yihun
@zuzuseid6022
@zuzuseid6022 4 года назад
ማሻአሏህ በርቱልን ምርኩዞች
@sameraaa725
@sameraaa725 4 года назад
ማሻ አላህህህህ አላህ ይጠብቅልን አላህ ያብዛልን አሪፍ ግጥም ነው
@user-nr7rh9eh1w
@user-nr7rh9eh1w 9 месяцев назад
Masha.allah.yana.wonidim.barita👍🌷🌷🌷🌷🌷
@sadahidam9130
@sadahidam9130 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአላ ፈታ አደረጋችሁን ጀዛሁሏሁ ኸይረን ❤❤❤❤
@sadasadaa4186
@sadasadaa4186 4 года назад
በትኩረት ላዳመጠው በጣም ትምህርት አለው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@mohammeduae1754
@mohammeduae1754 4 года назад
ክክበርታ ግጥሙመሻአላህ ግንየጁህጌጥአዉልቀዉ ሀራምነዉ ለወዱልጁጌጥከቀለበትዉጨ
@Fatima-wh8ic
@Fatima-wh8ic 4 года назад
የመጀመሪያ ተመልካች ነኝ
@emaewedshalew2397
@emaewedshalew2397 4 года назад
Enim
@user-fi9qk7vd7l
@user-fi9qk7vd7l 10 месяцев назад
ማሻአለህ በጣም ደስየሚል ኘሮግራም ነው
@user-mn4cu1jn5w
@user-mn4cu1jn5w 4 года назад
ማሻ አላህ ደስ የሚል እያዝናና ትምህርት በርቱ
@t.a.mt.a.m8350
@t.a.mt.a.m8350 4 года назад
Masha allah
@user-nz8qk8qz1g
@user-nz8qk8qz1g 4 года назад
ማሸአለህ አሪፊ ወግ ነው የዚ ልጅ ወግ አየልቅም በጣም ነው ሚየዝነነኝ በርታ
@zeharage8302
@zeharage8302 4 года назад
አሰላም ወአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ድንቅ ሃሳብ
@user-mf5gn1go5p
@user-mf5gn1go5p 4 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ማሻ አላህ
@user-wg7yb7jq6i
@user-wg7yb7jq6i 4 года назад
ማሻአላህ ጡሩትምህርትነው የጥርሥ እመም ሊገለኝነው ምንድነው ሚዳኔቱ እህቶቺ
@Zehara-oi7lf
@Zehara-oi7lf 4 года назад
ቁሩንፍድ ያዢበት ሀቢብቲ
@ianestor1944
@ianestor1944 4 года назад
ነጭ ሽንኩርት ንከሽበት ከቻልሽ ሽታውን ከሆመሙ አይብስም
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 года назад
ቅርንፉድ አሪፍ ነው አላህ ያሽርሽ አይዞሽ እህት
@user-rj5zs3kp7z
@user-rj5zs3kp7z 4 года назад
አሏህ ያሽርሽ እህቴ
@shadiyahetopia2946
@shadiyahetopia2946 4 года назад
እሕት፡አላሕ፡ያሺርሽ፡እኔም ፡በጣም ፡ያመኚ፡ነበር፡ነጪ፡ሽንኩት፡ቁርፍድም፡ሞከርኩት ፡ምንም ፡ሊያሥታግስልኚ፡አልቻለም ፡እናም ፡ሐኪም፡ቤት ፡ሒጀ፡አሥወጣሁት፡ብቻ ፡ጥርስ ፡ሕመም ፡ከባድ ፡ነዉ ፡አላሕ፡መደሐኒቱን፡የላክልሽ፡
@sumayabentkadiirsumaya9978
@sumayabentkadiirsumaya9978 4 года назад
mashaallah wondime
@yeallahberiye460
@yeallahberiye460 4 года назад
MashA allah bertu
@SamsungJ-zw3pp
@SamsungJ-zw3pp 4 года назад
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለህ ሼክ ኢብራሂም ኢንዴት ናቸው
@user-zf5rt2nf4y
@user-zf5rt2nf4y 4 года назад
አልሀምዱሊላ ተሽሏቸዋል ብለው አስተላለፍኮ በሀሩን ቲይብ አላህ ጨርሶ አፊያ ያድርጋቸው ዱአ እናድርግለወት እሳቸውም ዱአ አድርጉልኝ ብለዋል
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 4 года назад
አልሀምድሊላ
@rerergg1512
@rerergg1512 4 года назад
አሠለመለይኩም ወራህመቱሊለሂ ወበረከቱሁ መሸአለህ ጥሩ ትምህርት አለው ጀዘኩሙለህ ከይር
@zabura9603
@zabura9603 4 года назад
ማሻአላ በጣም ደስ ይላል
@rose11parie16
@rose11parie16 4 года назад
መሻአላህ
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 года назад
ማሻአላህ ሰምተን በትክክል የምንጠቀም ያድርገን እንጂ ጥሩ ትምህርት ነው በርቱለን
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 4 года назад
ማሻ አላህ እጂግ መሳጭ የሆነ መልእክት ነው ውድ ኢትዬጺያውያን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሙስሊሙ ድልን ያጎናፅፍልን
@emuabdurohmanmohammed9746
@emuabdurohmanmohammed9746 4 года назад
ማሻአላህ በጣም ጡሩ ትምህርት ነው
@MominaMomina88
@MominaMomina88 2 месяца назад
አልሀምዱሊላሂ እረቢል አለሚን
@zabeba5936
@zabeba5936 4 года назад
ማሽ አለህ ማሽ አለህ አሪፍ ፕሮግርም ነው ጃዛኩም አለሁ ኻይርን
@user-gp5oh1su4b
@user-gp5oh1su4b 4 года назад
mashallahmshallah mashallah
@ahlamtube5596
@ahlamtube5596 4 года назад
ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብርቱ የኔ ጀግኖች አላህ ይጨምርላችሁ ሚበሮች🌹🌹🌹
@maryamkawtharany4860
@maryamkawtharany4860 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ
@saliyaabanega9537
@saliyaabanega9537 4 года назад
ማሻአላሃ ደስ የሚል ሽሙጥ ነው። አላሃ ይጨምርልህ
@user-mp3hd8qu1s
@user-mp3hd8qu1s 4 года назад
መሻአላህ በጣም አስተማሪነው አላህ ይጨምርልህ
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 года назад
ማሸአላህ በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው
@user-qk3gs9db2t
@user-qk3gs9db2t 4 года назад
ማሻ አላህ አሪፍ አገላለፅ ጃዛክ እላህ ኸይረን
@fafemudiser3207
@fafemudiser3207 4 года назад
Mashallah des yemel getem Allah yechemerelik broyy
@user-mi9ve1mv1d
@user-mi9ve1mv1d 4 года назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል መልከቱ በርታ ውንድም
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 4 года назад
ማሻኣላህ ስንሰበሰብ ሲያምርብን ሀገር ገብቼ ሙርኩዝ ላይ መሣተፍ አምሮት ሊደፋኝ ነው
@younisrakaza6512
@younisrakaza6512 3 года назад
ክክክክክክበጣም ደሥ የሚል አስተማሪነው።👍👍
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 года назад
ማሻአላህ አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱልን
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 4 года назад
ማሸአላህ ማሸአላህ በጣም ጥሩ ትምረት አለው ቀጥሉበት ያጀመአ እናመሰግናለን የዛሬው ደሙ ባለ ሂጃቧ ልጂ ነው የቀረበው ወይኔ የዝህን ልጂ ግጥም ሰውድለት
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 4 года назад
Meshallah
@misramudesirmohammed5927
@misramudesirmohammed5927 4 года назад
ምርኩዞች እኖዳቹሀለን ግን ጥያቄ አለኝ ለምን ግን የአክሱም ሙስሊሞች ጉዳይ ዝም ተባለ?
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 4 года назад
Wawwwwww mesha allah
@umunabel7583
@umunabel7583 4 года назад
ማሻ አላህ የዚህን ልጅ አነባነብ ስወድለት
@demamhammed9569
@demamhammed9569 4 года назад
Masallah berta Bero .desse emele meleket
@bintseidomar7856
@bintseidomar7856 4 года назад
እሄ ልጂ ጎበዝ ነዉ በርታ
@youtbe6113
@youtbe6113 4 года назад
😂😂 ማሻ አላህ ደስስስ ይላል 👍
@islamispeace2452
@islamispeace2452 4 года назад
በርቱ
@kokobiafentakokobiafenta6528
@kokobiafentakokobiafenta6528 4 года назад
መሻ አላህ ክክክክክ እያዝናና የማያስተምር 😀😀😀
@tayba1611
@tayba1611 Год назад
በርቱ አሪፍ ብሮግራም ነው
@user-wt8mn4rs2e
@user-wt8mn4rs2e 4 года назад
Mashallha allha beza iaregachu ketlubet betam des blognale
@user-uu2bd4bq4m
@user-uu2bd4bq4m 4 года назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ
@mdfatia1216
@mdfatia1216 4 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላህ
@saidmohemmed5596
@saidmohemmed5596 4 года назад
MashaAlah Allah yichemrlh
@sofiamahmoud7088
@sofiamahmoud7088 Год назад
Allah ytebiken.
@maiy3764
@maiy3764 4 года назад
አሠላሙ አለይኩም ማሻ አላህ ያጀማኣ ዱኣ አድርጉልኝ በጣም ነው የጨነቀኝ ያረብ
@user-sc7cc1qm1r
@user-sc7cc1qm1r 4 года назад
አይዞሽ አላህ ሰላሙን ይስጥሽ
@maiy3764
@maiy3764 4 года назад
@@user-sc7cc1qm1r አሚን እህቴ
@hayatshifa8859
@hayatshifa8859 Год назад
ማሸአላኣ
@user-kb6hm6hv4q
@user-kb6hm6hv4q Год назад
አላህ ይጠብቃቹው የኔ ውዶች
@dahab7484
@dahab7484 4 года назад
Kkkkk ቦለፒካ ህ ትፕመችቶኛል ;p ሁሌም ወጎችህ ደስ ይላሉ በርታ
@khadijaa6655
@khadijaa6655 4 года назад
መሸ አለህ
@aminatmuhammad4448
@aminatmuhammad4448 4 года назад
መሽ አላህ ሚበር በርቱ ልን
@user-ic7qv2cw2n
@user-ic7qv2cw2n 4 года назад
Kkkkkkkk Gezkelahu Hiyren Menbroche Bertu
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 года назад
አስተናጋጁ የውሃ ሽታ ሆነ ክክክክክክ አላህ ይጠብቅህ ወንድም
@rizwanzaheer1220
@rizwanzaheer1220 4 года назад
ማሻአላህ በርታ ወድሜ ማሻአላህ
@hananredwan4291
@hananredwan4291 4 года назад
ማሻ አለህ ደስ ይላል ፕሮግራማችሁ
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 4 года назад
ማሻ አሏህ
@user-kz4fu5tl8b
@user-kz4fu5tl8b 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@halimatoyibiammusilmalmd5647
@halimatoyibiammusilmalmd5647 4 года назад
Mashalleh ❤️❤️❤️👍💯
@user-ik9oy1dg4d
@user-ik9oy1dg4d 4 года назад
ደስ የሚል ወግ
@fatiafatia8328
@fatiafatia8328 4 года назад
ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ዉዶች
Далее
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 4,9 млн
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
Просмотров 1,6 млн
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 4,9 млн