Тёмный
No video :(

ቴቄል | Teqel | ክፍል 10 | በማርያም ጉዳይ የተደረገ ከባድ ክርክር | 2022 - Mehreteab Asefa 

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Подписаться 470 тыс.
Просмотров 144 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ቴቄል | Teqel | ክፍል 10 | በማርያም ጉዳይ የተደረገ ከባድ ክርክር - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2022
Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
Facebook: / yemankiyadew. .
Instagram: / yemankiya_d. .
Flickr: www.flickr.com....
Website: www.yemankiyad...
Subscribe: www.youtube.co....
#Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching_ቴቄል_Teqel_2022 #New_Sibket_2022 #Mihreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ
Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w Год назад
እኔስ ድግልን እወዳታለሑ የምትወዷት በላይክ 👍👍👍👍
@alemyerosan8816
@alemyerosan8816 Год назад
እኔሥ ማርያምን ወዳታል እሕ ወዳታለው እመቤቴ እላታለው
@adeneyasue5304
@adeneyasue5304 Год назад
እኔም እወዳታለሁ
@adeneyasue5304
@adeneyasue5304 Год назад
በሀይማኖታችን ይጥናን ፈጣሪ
@yanaedsanaat282
@yanaedsanaat282 Год назад
እኔም እንዳችው እወዳታለው
@Samrawit27
@Samrawit27 Год назад
እማይዬን ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ ❤❤❤❤
@abe_worku
@abe_worku Год назад
ማርያም እወዳታለሁ 💙
@hermontekle1418
@hermontekle1418 Год назад
እኔም በታም እወዳታሎው
@hermontekle1418
@hermontekle1418 Год назад
እኔም በታም እወዳታሎው
@nafikotfikade1641
@nafikotfikade1641 Год назад
enyam ewudatalew betam
@zecharias.f6063
@zecharias.f6063 Год назад
እኛም እንዳንተ እንዎዳታለን 😍
@rahelyalew6830
@rahelyalew6830 Год назад
Einem ewdatlhu
@itsmeageri
@itsmeageri Год назад
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን,እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን😍🙏
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Год назад
@@naniyoutube-iq9tu በርቺ
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በማሪያም ደምሪኝ
@debb1863
@debb1863 Год назад
እመቤቴ የአምላክ እናት ክብር ለአንቺ ይሁን🙏🏻 እንወድሻለን እናከብርሻለን🙏🏻🙏🏻
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በማሪያም ደምሪኝ ዉዴ
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 2 месяца назад
የኛ እንቁ መምህር ቸሩ መዳኒያለም ከፊት ከዋላ ይጥብቅ ❤❤❤❤❤❤
@alem2334
@alem2334 Год назад
እኛም ትውልድ ነንና ብፅኢት እንልሻለን እንወድሻለን እናከብርሻለን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የእምላክ እናት የመዳኒት እናት የአስራት ሀገርሽን በምልጃሽ አስቢ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
ደምሪኝ በማሪያም
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Год назад
ማርያም ማርያም ማርያም ይላታለሁ በዘመኔ ሁሉ ስሟን እጠራለሁ እናቴ ናት ለዘላለም በሷስ አላፍርም 😢😢 እናትችን የኪዳኗ እመቤት ያድስ ኪዳን ፅሃይ ሆይ የዘወትር ጥበቃሽ አይለየን አሜን ፫🙏🙏🙏
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Год назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ምህረታብ የተዋህዶ እቁ❤❤❤❤❤❤
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በማሪያም ደምሪኝ እማ
@atinkutayalewsema5875
@atinkutayalewsema5875 Год назад
መምህራች ሽህ አመት ኑርልን
@shibrechinku1933
@shibrechinku1933 Год назад
እመብርሐን ልቦና ስጫቸዉ??
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
Amen
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Год назад
እኔ የማርያም ነኝ እኔ የማርያም ነኝ እኔ የማርያም ነኝ እኔ የማርያም ነኝ እኔ የማርያም ነኝ እናቴ ኪዳነ ምህረት
@firasanaytnegusa1268
@firasanaytnegusa1268 Год назад
የማርያም ወዳጆች አዳምጣቹ ስትወጡ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም በሉ ዳቢሎስ ይቃጠል
@Samrawit27
@Samrawit27 Год назад
እሺ እማ ❤❤❤❤❤
@asniit1199
@asniit1199 Год назад
አጋጋንንት ቢንጫጫ እኛ እመቤታችንን ከመውደድ ወደኋላ አንልም ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው ተዋህዶ አድርገህ የፈጠርከኝ ጌታዬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ምስጋና ላንተ ይህችን ንፅህት የሆነች እመብዙሀን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ጣዕሟ በአንደበቴ ፍቅሯበልቤ የመላህልኝ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Год назад
*_እንካን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራችን የማርያም ወዳጅ እምትወዳት እናትህ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ_*
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በመቤቴ ደምሪኝ
@zecharias.f6063
@zecharias.f6063 Год назад
እኔ እናታችን እመብርሃንን በበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም አይቻታለሁ። አንድ ሰከንድ እንኳ ብትታያቸዉ እንደ በድን በሆኑ ነበር። አቤት ክብርሽ አመቤቴ 😍 ለኛ ኦርቶዶክስ ልጆች ልዩ ስጦታችን። ብርሀን የሆነችላችሁ ምዕመናን በላይክ ግለጹልኝ 😍
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@samrawitgetachew3144
@samrawitgetachew3144 Год назад
Wey wendme endet ye tadelk sew meh.
@seblead820
@seblead820 Год назад
ታድለሽ እኔንም ለዚያ ቀን ያድርሰኝ
@zecharias.f6063
@zecharias.f6063 Год назад
@@samrawitgetachew3144 😇😇😇
@zecharias.f6063
@zecharias.f6063 Год назад
@@seblead820 😇😇😇
@winniea9803
@winniea9803 Год назад
የኛ ጀግናችን እመቤርአን ታበርታ የእኛ የተዋእዶ አርበኛ መምህራችን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@Danafuller777
@Danafuller777 Год назад
አንጀት አርስ መምህራችን ኡፍፍፍፍፍፍ የበረሀ ንዳድ አንድዶኝ ውሃን የጠጣሁ ያክል ረካሁ እመቤቴ አሁንም ነገም ሁሌም ከዘርፋፋ ቀሚሷ ውስጥ እንደሸከፈችህ ኑርልን ውዳችን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@zewdutolossa2836
@zewdutolossa2836 Год назад
If Orthodox teaches like this, not only Ethiopian but also African and whole world will shine ✨️ again.
@mekdibayu1874
@mekdibayu1874 Год назад
መምህሬ ስትጠፍ ጨንቆኝ ነበር እንኳን ደና መጣህልን ፀረ ማሪያሞች ደሞ ብዙም አትትልፉ የኛ እናት የጌታዬ እናት እመብዙሀን እመብርሀን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ዝቅ ቢያደርጉ የኛ እናት መቼም ዝቅ አትልም ክብር ምስጋና ይግባት እኛ ለወደድናት የነሱ መቃጠል ምንም ሊገባኝ አልቻለም የተዋህዶ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ🙏
@rahelyalew6830
@rahelyalew6830 Год назад
amennnn
@qaws7708
@qaws7708 Год назад
ወላድተ አምላክ የኛናት የአምላክእናት እኖድሻለን እናከብርሻለን
@fitsumbet5920
@fitsumbet5920 Год назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q Год назад
በርታ መምህር የኛ ጀግና የመናፍቃን የእራስ ምታት የማርያም ስም ሰይጣንን እንዲ ያስጨንቃል ዲያብሎ ይጨነቅ ማርያም ሆይ እንወድሻለን እናከብርሻለን እናቴ ማርያም የመስቀል ስር ስጦታዬ ውድድድድ ❤
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Год назад
በቅንንነት ደምሪኝ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Год назад
የኛ እንቁ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን እግዚአብሔር ፀጋውን ሰላሙን እንዲሜ ከጤናጋር ይስጥሕ ❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@sebsebetenkir5520
@sebsebetenkir5520 Год назад
በእምነታችን ገፍቶ ከመጡብን መክፈል ያለብን ሁሉ መስዋትነት ዝግጁ ነን የተዋህዶ ልጆች ቀልዱ ይበቃል ማርያምን ማርያምን ማርያምን
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 10 месяцев назад
ትክክል❤❤
@user-qo2sv6lu9x
@user-qo2sv6lu9x Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒✝️🙏🥰እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ውድ መምህራችን ሺአመት ኑርልኝ💒💒💒✝️✝️✝️💜🇧🇯🇧🇯🇧🇯💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰💔💔💔💔
@saabcell8668
@saabcell8668 Год назад
ማርያም ማርያም ማርያም 🙏🙏🙏⛪️💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️100%
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@user-zg9mz5pg7k
@user-zg9mz5pg7k Год назад
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ በይ የሚያዋጣሽ እሱ ነው። ፍጡርን አታምልኩ ፍጡርን መምላክ ኃጢያት ነው። ሮሜ 1፥24-25 ይሄ ሰውዬ ኢየሱስ ኢየሱስ ማለትን በጣም ይፈራል ስሙ ሀይል ስላለሁ !!! በፍጡር ነው የተለከፈው ደገረማል !!!
@afrotimes3246
@afrotimes3246 Год назад
@@user-zg9mz5pg7k አማርኛ አትሰማም እንዴ? ቅድስት ማርያምን እናምልካት ወይም አምልኳት የሚል ቃል ወጣው እንዴ? በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን፦ "ማርያም አምላክ ነች ወይም ትመለካለች" የሚል ትምህርት የለም!!! አለ ካልክ እስኪ ማስረጃ አምጣልኝ! ባልተጻፈ እና ባልተነገረ ነገር ላይ ዝም ብለህ አትቀደድ! !! የናንተ ድንቁርና ደሞ ቀንድ አወጣ! ሰው እንዴት በበጎ ፈቃደኝነት ይደነቁራል?! ቲሽ!
@user-zg9mz5pg7k
@user-zg9mz5pg7k Год назад
@Afiro Time:- እስት አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ/ሽ በእናንተ orthodox እምነት መሠረት :- አንድ ሴት ልጅ ስትወስድ እንኳ እግዚአብሔር ረዳሽ ነው ወይስ እንኳን ማሪያም ማረች ነው የሚባለው ? እንኳን ማርያም ማረች ከታባለ እሱ" መንፈስ ነች" ማለት ነው !!!! መንፈስ ማለት ደግሞ በሁሉ ቦታ በሁሉ ስፍራ በአንዴ የሚገኘ ማለት በአንድ ጊዜ በሁሉ ቦታ ና በሁሉ ስፍራ የሚገኘ እግዚአብሔር ብቻ ና ብቻ ነው። ማርያም በሕይወት በነበራች ጊዜ ኢየሱስን ጌታዬና መድኃንቴ ብለ አክብረላች አሁን ደግሞ ሞተለች ክርስቶስ ኢየሱስ ስመጣ ክርስቶስን ሊተቀበል ከሞተችበት ትነሳለች ። ማርያም ፍጡር ነች አታምልኳት ማርያም ማርያም በምትሉት አፋችሁ ኢየሱስ ኢየሱስ በሉት ትድናላችሁ በኢየሱስ ስም ።
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በማሪያም ደምሪኝ ዉዴ
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Год назад
እናቴ እመቤቴ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሐን እመ አምላክ የጌታዬ እናት አንችን አይንኩብን ክብርና ምስጋና ይድረስሽ ከፍጥረታት ሁሉ ሰይጣን ብቻ አንችን ይጠላል መምህራችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን✝️💒✝️✅✅✅👍👍👍👍👍👍
@weletemaryamkedejshadershnafek
በእውነቱ ነገር አባታችን ካይን ይጠብቅልን አሜን እደናተ ያለ አባት እያሳጣን አሚን
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f Год назад
የኛ ጀግና 💪💪 የወንጌል አረበኛ በርታልኝ 🥰🥰🥰🥰
@user-qe6ub1wt4i
@user-qe6ub1wt4i Год назад
ክብሪ ን እግዚኣብሄር ክብሪ ን ድንግል ማርያም ኣደ ጎይታይ ኣደ ክርስቶስ ኣደ ኣምላኽ
@zenebeayalwe2671
@zenebeayalwe2671 Год назад
የኛ ንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ካትጋር የሆን ሺ ዓምት ያኑርልን ❤️❤️❤️🥰🥰🥰💒💒💒💒
@tsionabera17
@tsionabera17 Год назад
ወድሜ የጌታዬ የመዳኒቴ የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ወላዲተ አምላክ ማርያም ድግል ጸጋውን ታብዛልህ አሜን!!!!
@YaDi-ln1vz
@YaDi-ln1vz Год назад
ከዚህ በላይ ምን ታምር አለ ! ❤️ ❤️❤️❤️❤️ጌትን ከመውለድ❤️❤️ 👏🏼ማሪያም ማሪያም👏🏼
@adeneyasue5304
@adeneyasue5304 Год назад
በጣም ማስተዋሉን ይስጠን
@mekonnenalemahu1076
@mekonnenalemahu1076 Год назад
አምላክን የወለድሽ: አምላክን የተሽከምሽ ቅድስት ድንግል ማርያም እንወድሽአለን::💚💛❤️
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Год назад
መምህር እኮን ደናመጣ ህ የኛ ውድ ሺር ሺር ሺር የተዋህዶ ፍሪወች
@binyam8407
@binyam8407 Год назад
ቅድስት ድንግል ማርያምን የሰጠን አምላክ ዘላለም ይክበር
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኖቶን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪ
@ShewaFano544
@ShewaFano544 Год назад
ረጅም እድሜ መምህራችን የቡዶች መድሀኒቱ የእመብርሀን ዘብ ተባረክልን
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v Год назад
መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ❤️🙏 ለሌሎችም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው😢 ✝️እመ ብዙሀን ✝️እመ አምላክ✝️ ቅድስተ ቅዱሳን✝️ የአምላክ እናት✝️ ድንግል ማሪያም ናት።አለቀ ደቀቀ 🙏🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን 🤲👏
@seblegebre3125
@seblegebre3125 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛♥️🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅ የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ከካናዳ ቶሮንቶ እመቤቴ ማርያም ከልጄ ከወዳጇ ታማልደን አሜን አሜን አሜን ፍረድባቸው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@newaytekahu425
@newaytekahu425 Год назад
ጌታዬ ምህረተአብ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ኑርልን ቃልህ ጴንጤን ብቻ ሳይሆን ሰይጣንንም ደምስሶ ይጥላል።
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 10 месяцев назад
እመብረሀን እናቴ ምልጃና ፆለትሽ አይለየን አችን እሚያቋሽሽቱን ሁሉ ልቦና ስጫቸዉ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴ እመብረሀን እድሻለሁሁሁሁሁ እማ ምልጃሽ አይለየኝ❤❤❤❤❤
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Год назад
መምህራችን የኛ እንቁ አባት አንተ ለኛ ልዩ ነክ እማ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰዉሮት
@yonasgerezgiher1998
@yonasgerezgiher1998 Год назад
ኣምላከ ቅዱሳን ጸጉኡ የብዝሓልካ መምህርና ምሕረትኣብ እንተ ንመናፍቃን እሞ ዓይነ ልብንኦም እግዝኣብሔር ይኽፈተሎም ኣሜን!!!
@qaws7708
@qaws7708 Год назад
የእውነት የተዋህዶ እቁመምህራቺን እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ የመቤታቺን ምልጃ ርድኤት በረከት ከሁላቺጋይሁን
@LeltiHailetsion
@LeltiHailetsion 22 часа назад
እሰይ የተዋህዶ ልጅ ምምሂር ምህረት ኣብ እግዝኣብሀር እድመ ማቱሳላ ኣብዝቶ ይስጥህ ቃለ ህውት ይሰማልን እምብይቲ ማርያም ኣማላጅነትዋ ኣትለይህ እምብትይ እንወድሻለን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sosimelaku3330
@sosimelaku3330 Год назад
የኛ እንቁ መምህር እንኳን ሠላም መጣህልን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ መታደል ነው እናታችን እመቤታችን ድንግል ማርያምን እንወዳታለን 💗💗💗🙏🙏🙏
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Год назад
ቃለህወትን ያሠማልን መምህራችን ኑርልን የኛ አንበሳ👍💚💛❤
@Finoterama
@Finoterama Год назад
*መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእመቤታችን እንሰግዳለን እንዘምራለን እነሱ የሚያመልኩት ከማርያም ያለውን ያልተወለደው ሀሰተኛ ጣኦት አምላኪ ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን*
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Год назад
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብህ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Год назад
በቅንነትደምሪኝ
@Mekdi-tq3vv
@Mekdi-tq3vv Год назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤🙏 የመናፍቃን እራስ ምታት ሺ አመት ኑርልን እመብረሀን ትጠብቅህ🙏😘😘
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 2 месяца назад
እውነት ነው እናናችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታአሕርሽ ብዙነው አማላጃችን የአምላክየ እናት ወለላይቱ መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን
@emebetbekele2826
@emebetbekele2826 Год назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እናታችን ድንግል ማርያም ሆይ እንወድሻለን እናከብርሻለን።
@teshagerbelayneh2015
@teshagerbelayneh2015 Год назад
የምንወድህ መምህራችን እግዚአብሄር ሽ አመት ያኑርልን
@asterfekadu7233
@asterfekadu7233 Год назад
እባካችሁ እናታችን እመቤታችንን አትንኳት
@tsiyonzarehun4089
@tsiyonzarehun4089 Год назад
በውነት ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yeshidesalegn
@yeshidesalegn Год назад
እመብርሀን እናታች እመቤታችን ወላዲት አምላክ እምብዙሀን እንወዳታለን እናከብራታለ እንስግዶላታለን እሙየ ከሚት ያዳነችን ስላም ልክ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
የምንወድህ ና የምናከብርህ ወንድማችን መምህራችን መምህር ምህረተአብ ድንግል ማርያም ከፊትህ ትቅደም 🙏🏿❤
@kalkidasamsung9873
@kalkidasamsung9873 Год назад
እመቤቴ የአምላክ ላመስግንሽ ቀን ከሌሊት ዲያቢሎስ ይጨርጨር እኛ የተዋህዶ ልጆች ድንግል ማርያምን እንወዳታለን። ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እቁ መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ
@mafibaba9776
@mafibaba9776 Год назад
መምህር እ/ር እረጅም እድሜና ጤኔ ይስጥህ ለእንደነዚህ አይነት ለማያውቁ ባዶ ሰው እንዲታስተምራቸው
@user-ui2pn6ff7w
@user-ui2pn6ff7w Год назад
እውነት ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስ በሎኛ እናንተን የሰጠን እግዛብሔር ክብር ይስፋው
@norasesa1384
@norasesa1384 Год назад
እመቤታችን ድንግድ ማርያም የኦርቶዶክስ መብራት አይናችን ነሽ ማርያም ጌታችንን መዳህኒያለምን የምናይብሽ ምልጃሽ በረከትሽ አይለየን አሜን🙏🙏🙏
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
Amen
@user-rt7ri7xd3w
@user-rt7ri7xd3w Год назад
ቃላት የለኝም መምህራችን ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ❤️🙏🙏
@mastewslanmaw5562
@mastewslanmaw5562 Год назад
የድንግልማርያምልጅ የእናንተን የአባቶቻችንን እድሜናጤናይስጣችሁ በእናንተ መካከል ነው ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@alemzmengesa3327
@alemzmengesa3327 Год назад
እድሜ ከጠናጋ ይስጥልን መሄምህራችን ድንግል ማርያም እወድሻለሁ ፍቅርሽ ይብዛልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MiliiMk
@MiliiMk Год назад
መምህር ቃል ህይወት ይስጥልን! ሳንጠራጠር በሙሉ ልባችን በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም እናምናታለን እንወዳታለን
@makedashabtamu2647
@makedashabtamu2647 Год назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ይወት ያሰማልን ሻአመት ኑርልን
@tesfetesfe6527
@tesfetesfe6527 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህር ቃልሂወት የስምኣልና እመብርሃን እናቴናት
@nardosmandefro6192
@nardosmandefro6192 Год назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔስ ያለድንግል ማርያም መተንፈስም አልችልም ክብር ምስጋና ይግባሽ ቅድስት ድንግል ማርያም
@meseytbarek692
@meseytbarek692 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር💜💚💛💜 ለነሱም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ👏
@user-oh6rc3mv6w
@user-oh6rc3mv6w Год назад
እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆዩልን 💐👏🕊
@netsanetttesfaye1184
@netsanetttesfaye1184 Год назад
አሜንንን ቃለህዎት ያሰማልን መምህር ሺ ዓመት ኑርልን አማምላክን አነዎዳታለን አናከብራታለ ❤️❤️❤️
@samrikendalem7231
@samrikendalem7231 Год назад
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ መሆኔን ወደድኩት አማላጀ ድንግል ማርያም ናት አልሰለችም ስሟን ጠርቸ ማርያም ማርያም ማርያ
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Год назад
እመብርሃን የኛ እናት እመብርሀን የኛ መሰላል እመብርሀን የኛ መመኪያ ወላድተ አምላክ እመብርሀን እመቤታችንን እንወዳታለን
@gmeentertainment137
@gmeentertainment137 Год назад
እመብርሃን ትጠብቅህ መምህሬ ///ማርያምን እወዳታለሁ😍😍😍🙏
@debedesta835
@debedesta835 Год назад
መምህር ምህረት አብ እግዚያብሔር አምላክ በእድሜ እና በፀጋ ያኑርህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@getutube6678
@getutube6678 Год назад
ለማምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 Год назад
የእኛ እንቁ መምህራችን ድንግል ማረያም ከአዉሬዎች ትጠብቅህ እሜን እንወድካለን ማረያምን 🥺❤️
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Год назад
አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የማንም ልቅምቅም የሰውልክ አያውቅም እናትቤተክርስትያን ስንዱነች ለጥያቄዎችበሙሉ ከበቂበላይ መልስ አላት እንደናንተ አይነት ልጆች አምጣየወለደች ናት በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን
@hiwotandarge5649
@hiwotandarge5649 Год назад
በርታ ወንድማችን
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Год назад
Bewunet mamerachen Kal hiwot yasemalen emabetachen netset kedest Dengel mariyam hoye keber mesgana yedarasesh enwodishalen ema feker hoye yee tamasegensh yetebareksh nesh Ena kedest hoye des ebelesh🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@Tewaedo-aymanote
@Tewaedo-aymanote 6 месяцев назад
አምላክን በመዋለዶ አንወዳታለን💚💚💚💚
@birhanmosisa3570
@birhanmosisa3570 Год назад
እመብርሃን ❤️ወላዲተ አምላክ ❤️እመብዙሃን ❤️ ንፂተ ንፁሃን ❤️እናቴ እመቤቴ ❤️ ኡፍ ስሟ ሲጣፍጠኝ 🥰🥰🥰🥰 እሷን የሚጠላ ዳቢሎስ ብቻ ነው ።
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Год назад
ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሦ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥሀ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት መፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@user-bp3go3cl2r
@user-bp3go3cl2r 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወይት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤እመብርሀን እድሜና ጤና ትስጥህ❤❤❤ምህምራችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Samrawit27
@Samrawit27 Год назад
የጌታዬ እናት የመስቀሉ ስር ስጦታዬ እመብርሀን ያላንቺ አይሆንልኝም 🥺🥺🥺የጭንቅ አማላጇ 😍😍😍😍😍
@mehb1047
@mehb1047 Год назад
እመቤቴ ያምላክ እናት ላመስግንሽ ቀን ከለሊት ለልጅሽም ክብር ውዳሴ ታቀርባለች ዘውትር ነፍሴ ታቀርባለች ዘውትር ነፍሴ(3)🙏🙏🙏
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Год назад
🎚ታ ቀ ር ባ ለ ች 🤲ዘውትር ነፍሴ👏👏👏👏👏👏👏
@hannaderas1395
@hannaderas1395 Год назад
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቃል💐💚💛❤🙏
@hanatelahun8474
@hanatelahun8474 Год назад
እኛ የተዋህዶ ልጆች ስለተመረጥን ነው እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የምናመሰግናት እናታችን አማላጃችን የምንላት ድግግል ማርያምን ለማመስገን መመረጥ ያስፈልጋል የምንለው እመአምላክ እንወድሻለን እናመሰግንሻለን አማላጃችን እንልሻለን ማርያም ማርያም ማርያም
@user-tg3fn1gw4o
@user-tg3fn1gw4o Год назад
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yb6yv9nb3g
@user-yb6yv9nb3g Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ። የአገልግሎት ዘመንዎ የተቃና ያድርግልዎ ።
@hareg373
@hareg373 Год назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣክልን በጣም ናፍቀኸን ነበር 🙏🙏🙏
@wasumamuye6399
@wasumamuye6399 Год назад
አሜን
@wasumamuye6399
@wasumamuye6399 Год назад
አሜን
@getahunbelay7083
@getahunbelay7083 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-gm5wt2gz2x
@user-gm5wt2gz2x Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር አወ ማርያምን እንወዳታለን
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Год назад
ድንግል ሆይ ንጉስ ከወደደሽ የሚጠላሽ ማነዉ ድንግል ሆይ ንጉስ ከአከበረሽ የሚንቅሽ ማነዉ እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ሰአሊለነ ቅድስት እንልሻለን ሲመሽም ሲነጋ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu Год назад
በቅንነት ደምሪኝ
@edentilahun2408
@edentilahun2408 Год назад
ድንግል ማርያም ሁሌም እንወድሻለን የጌታችን እናት ከልጅሽ ዘንድ ለምኝልን ለሀገራችን ሰላም እንዲያወርድልን
@emebat9947
@emebat9947 Год назад
Kale heywot yasrmalen memirachn tewaido lezelalem tinur menafikanen libona yestilen
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@sofoniasazarias857
@sofoniasazarias857 Год назад
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@alexhabitu8418
@alexhabitu8418 Год назад
Eyesus adagnnet enidanite bado afe sayihon betegibar ke bluy kedan gemiro Tekebilenal ye enanite hasetegna nebiyat ena achiberibare pastrochu Bali sayihone be ewunetegna abatoch newu.. I am proud orthodox all aspects spiritual manner in bible
@tsehayyemaryamlij2299
@tsehayyemaryamlij2299 Год назад
እንካን ዳና ማጡ ማምራቺን ቃለህይወትን ያሰማልን ፃጋውን ያብዛላችሁ ማርያም ትጥብቃቹ ባርቱ ⛪️🌹❤️
@genihabeshawit8260
@genihabeshawit8260 Год назад
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ብዬ ሰምሽን ልጥራዉ አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤ እናታች ቅድስት ድንግል ማርያም እራሷ ትአምር ናት ትክክል መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መድሀኒአለም 🙏❤
@abebawwwendm3334
@abebawwwendm3334 Год назад
መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ።
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Год назад
ድንግል ሆይ የናቁሽ ሁሉ ወደእግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ🙏🙏🙏
Далее
😭Телеграм УДАЛЯЮТ❌
00:50
Просмотров 70 тыс.
I Built a WATERPARK In My House!
26:28
Просмотров 20 млн