Тёмный

ቴን ሃግ ኦክቶበርን የማያልፉባቸው ምክንያቶች | | Bisrat sport | ብስራት ስፖርት 

Mensur Abdulkeni Official
Подписаться 274 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@mebrieeyob9991
@mebrieeyob9991 15 часов назад
መንሱሬ ምርጡ ዘዴ መሆን ያለበት ቴንሄግ የሚባል ሰውዬ ማባረር ነው የሚያዋጣው አለቀ ደቀቀ ሰውዬው እያቃጠለን ነው
@Jhonhabesha
@Jhonhabesha 15 часов назад
ቼልሲን የቀየርክ አላህ ሆይ እኛንም እየን
@jemilanuri-qr2ij
@jemilanuri-qr2ij 11 часов назад
aminn
@mikiasgebre2601
@mikiasgebre2601 14 часов назад
መንሱሬ ሰውዬው የሀሳብ እጥረት ይታይባቸዋል። ፕርሚየሊግ ላይ ካሉ አሰልጣኞች ጋር ማሸነፍ አይደለም መፎካከር አይችልም።
@FarisErdado
@FarisErdado 14 часов назад
መንሱሬ የዩናይትድ በሽታ/ችግር/ ኤሪክ ቴን ሃግ ብቻ ነው:: 3 ዓመት ሙሉ አንገታችንን አስደፋ እኮ
@frehiwotasfaw4122
@frehiwotasfaw4122 13 часов назад
ኢትዮጵያ እና ማን.ዩናይትድ አንድ ናቸዉ ሁለቱም የማያሻግር ወደ ትልቅ ደረጃ የማያደርስ መሪ ባለቤቶች ናቸዉ ኡፍኤጭ
@saudisaudi1203
@saudisaudi1203 14 часов назад
በጣም አሳፋሪ አሰልጣኝ አሳፋሪ ሽንፈት ወራዳ ሰው ነው ይሙት
@ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ 11 часов назад
እኔ ግን በቴንሃግ እምነት አለኝ ተጫዋቾችን አትመለከቱም እንዴ እስኪ ተመልከት ከበረኛው ጀምረክ ኦናና እኮ እየመራን እንጂ እየተመራን አይመስልም ኳስ ይዞ እንደሚመራ ክለብ ይተኛል ደጋፊው እንኳን ሲጮህበት ምንም አይመስለውም በቃ ተጫዋቾቹ ለማንችስተርም ለቴሃግም ብለው አይጫወቱም እንዴት ነው በሁለት ጫዋታ ከተቃራኒ ግብ ክልል ሶስት አራት ተጫዋች አልፎ የሚሄደው ከቲዌንቲ ጋር እራሱ አምስት ተጫዋች አልፎ ጎል ድረስ ሲሄድ ዝም ብለው የሚያዩት የትላንቱንም ጫወታ ተመልከት የመጀመርያው ጎል ሲገባ ስንት ተጫዋች አልፎ እንደሄደ ሁሌም አሰልጣኝ ላይ ጣት መቀሰር ይከብዳል
@kangmoabel
@kangmoabel 15 часов назад
የከሸፈ አሰልጣኝ ነው ይባረር ቶሎ
@hewanletay
@hewanletay 11 часов назад
Ebakh mensure yh sewuye wettewu gen enay yhon errrrrrrrrrr Meqeyer balebet seat kalqeyere mnu tadya aseltagn hone ere tewugn slet asgebalehu ahuns ybeqal lela wurdet saychemerben lelasewu metekat tru new bay negn
@MiftaaArsii
@MiftaaArsii 6 часов назад
ያመንቺስታሪን ጫዋታ ካማየት ማንሱሪን መዳማጥ ዪሻላል
@AbdilkadirMekura
@AbdilkadirMekura 8 часов назад
እሄ ሰዉዬ ስለ ሊቨርፑል አየወራም😎😎☹️☹️
@MubshawGunner
@MubshawGunner 10 часов назад
በዩናይትድ ደጋፊዎች እንድዝናና የፈቀድክልኝ እኔ ማን ነኝ?🙌😂
@jud2121
@jud2121 9 часов назад
🎉😂
@hermonabreha571
@hermonabreha571 3 часа назад
ወያላ!
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 13 часов назад
ሰውየው ምንም አይመሥላቸውም እንደውምእንደሮማ የአንበሣእናየሰው ፊልሚያ የሚያዩነውየሚመሥሉት😂😂
@DesalegnDesu-d8t
@DesalegnDesu-d8t 12 часов назад
ከዚህ በኋላ ይህ ሰው የተሻለ ነገር ሰርቶ ማሳየት አይችልም ። በሰላም ቢሰነባበቱ የተሻለ ነው ። አንድ አሸንፎ ሁለት ወይም ሶስት መሸነፍ ነው የሁልጊዜ ተግባሩ ።
@biniamsolomon45
@biniamsolomon45 13 часов назад
Mnm tiyake na negeger ayasfelegem.chegru Ten Haag new .3 amet mulu 1 budun kene tekeyarew lezawm bewed waga geztewal keahun bohala wetet bicha new mitebekebachew kalhons mebarer new mnm wede negeger mehed ayasfelegem
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 12 часов назад
አሁን እንኳን ሰከንዶች ነው የቀሩዋቸው ዩናይትድ የተጠራቀመ ውጥንቅጥ የብዙ አመት ግሳንግስ ቢኖርበትም ከዚህ በኋላ ግዜ ያላቸው አይመስለኝ ከሳቸው ጐን ብቆም ቢያንስ ትንንሾችን የሚባሉትን ወረቀት ላይ እንኳን አሸንፈው የሳቸውን መባረር ቋምጠው ሲፈልጉ እና ሲመኙ የነበሩትን እንኳን ማረጋጋት አልቻሉም አሁን ሁሉ ነገር እሳቸው ላይ አነጣጥሯል ለዛም ብዙውን ድርሻ ራሳቸው እየወሰዱ ነው
@BekamuBalcha
@BekamuBalcha 12 часов назад
የቡዱኑን መንፈስ ማነሳሳት አልቻለም እና ቋሚ 11 የሌለው ቡድን አረገው ። ምን ይሻላል
@Faya4ever
@Faya4ever 8 часов назад
How U doing Mensure. An inform player right now, Palmer, deserves a program.
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 8 часов назад
THANHAG YELALAWN WSANA SAYTEBQ BEGIZA BIWESEN YSHALAL LE UNITD!!!!!
@ethiohabesha635
@ethiohabesha635 6 часов назад
Bright early means.... wogeg sil 'endemalet new or ' bemaledaw ' endemalet new
@abidan2755
@abidan2755 Час назад
Am really sorry to hear bad News about united 😢😢😢😢 mensure
@abdrazk7105
@abdrazk7105 Час назад
አረ ቴን ሃግን ሞት ያንሳው ደነዝ የሆነ አሰልጣኝ ነው
@nahomkinfenahomkinfe5209
@nahomkinfenahomkinfe5209 8 часов назад
Ugarten chekulewbetal gn yachuakelew budnu ena degafiw new tenhag endetenagerew ugarten kes bilo kelal chewarawoch lay eyacyawetu malamed neber hasabu
@TheHornaffairs
@TheHornaffairs 15 часов назад
Bright መላጣውን ነው 😂😂😂
@dejenehunde4112
@dejenehunde4112 15 часов назад
Long Live To Ten Manche 🤗🤗🤗😀😀😀
@SamuelYosef-y2q
@SamuelYosef-y2q 12 часов назад
ይሄ ሰውዬ እኮ ያንተ ጀግና ነው
@teshomeHaile-ex6cv
@teshomeHaile-ex6cv 11 часов назад
ቢቻ የዚህ ሠውዬ ሽኝት ያሠማኝ
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 14 часов назад
A dominant spurs win
@EtalemBogale-d7j
@EtalemBogale-d7j 7 часов назад
እንኳን ደስ አለህ !!
@teshomeHaile-ex6cv
@teshomeHaile-ex6cv 11 часов назад
አልገባኝም
@AbduWolloo
@AbduWolloo 12 часов назад
❤❤
@danimihretu5515
@danimihretu5515 13 часов назад
በጋርዲዮላ ስር ሰርቶ ያልተሳካለት አሰልጣኝ 7 - up
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 15 часов назад
መንሱሬ እመነኝ ቴን ሃግ አሁን ካሉበት ችግር ወጥተው ምርጥ ቡድን ገንብተው ዩናይትድን ዳግም ወደ ታላቅነት ይመልሱታል! Mark my word! Trust the process!
@dejenehunde4112
@dejenehunde4112 15 часов назад
ያዝልቅላችሁ
@alxijaz1847
@alxijaz1847 15 часов назад
Go visit mental health center
@Heyaw_homes
@Heyaw_homes 15 часов назад
No sign of process, he is repeating the same mistakes always. Why should we trust in the process?
@mikiyaskassa2894
@mikiyaskassa2894 15 часов назад
Yeshermuta lij afhn zga
@EndalkAmbachew
@EndalkAmbachew 15 часов назад
እንዳፍህ ያርግልን
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 15 часов назад
⭕️Dead man talking ስትላቸውም አልነበር .. ተስፋቸው የታል?! ዋሽተሃልና.. አሰልጣኙ ብቻ ሳይሆኑ የዩናይትድ ደጋፊዎች አንተንም# Block ና unsubscribe በማድረግ ማባረር አለባቸው👌
Далее