Тёмный

ትልቅ የአገር ውለታ የዋለው ቤተሰብ | ባለውለታዬ | ጦቢያ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2024 Arts Tv World

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@tesfahunayalew7398
@tesfahunayalew7398 7 месяцев назад
መልካም ቤተሰብ መልካም ዘር ተክቶ ያልፋል ይህ ቤተሰብ የኢትዮጵያ ተምሳሌት የሆነ ቤተሰብ እግዛብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@tesfahunayalew7398
@tesfahunayalew7398 7 месяцев назад
የናቅፋው ጀግና እረጅምእድሜ ይስጠወት ፈጣሪ
@musealemayehu6734
@musealemayehu6734 7 месяцев назад
Very happy to see these national heros and their family!
@nunu7353
@nunu7353 7 месяцев назад
These are the same Oromos you insult. Anyways, I’m proud of my people, my Oromos have contributed so much for the country.
@musealemayehu6734
@musealemayehu6734 7 месяцев назад
​​@@nunu7353 I never insult Oromos. I myself is Oromo . I am also proud of my people Oromos. My families(father and uncle) died for this country. I know general Merid Negussie starting from my child time. I will not compromise whoever is, as to this country.
@nunu7353
@nunu7353 7 месяцев назад
I’m not talking about you personally but I know a group who does.
@nemerajorgo3372
@nemerajorgo3372 7 месяцев назад
እጅግ የተወደዱና የተከበሩ ሜጄር ጄኔራል መር እድ ንጉሴ የሃረርጌ ክ/ፍለሀገር ዋና አስተዳዳሪ በነበሩ ግዜ የቅርብ አለቃየ ነበሩ ምንግዜም የማይረሱ ምርጥ የህዘብ አስተዳዳሪ ናቸው እግዝብሄር ነብሳቸውን ይማር ለመሆኑ ያኔ ከአባትዋ ጋር ሀረር የነበረችው ተወዳጅዋ ልጃቸው መታገስ መርእድ ንጉሴንም በዝህ አጋጣሚ ለማስታወስ ወደድኩ በስተመጨረሻም ቢሮየ ጫነጮ ከተማ ሆኖ የሱሉልታ ወረዳ አስተዳዳሪ በነበርኩ ግዜም የጄኔራል መርእድን አባት አባባ ንጉሴ ቦሩንም በአካል በደንብ አወቃቸዋለሁ ለአለቃየ ቤተሰብ መልካም የተውስታ ገዜ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
@Abiselom8
@Abiselom8 7 месяцев назад
Salute sir!
@anbessiemulate8693
@anbessiemulate8693 7 месяцев назад
የጀግና ዘሮች ። ዘራችሁ ይባረክ።
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 7 месяцев назад
I'm lucky to watch this history ❤ God bless this huge tree of family members ❤❤❤❤❤❤
@woine123
@woine123 7 месяцев назад
ክቡራን የሀገር ባለታሪኮች ለኢትዮጵያውያን አባቶቻችን እናቶቻችን ሞገሳችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ::ዘራችሁ በእናንተ ፀጋ ይባረክ:: ክብር ይገባችኃል::
@GoshuNurye
@GoshuNurye 7 месяцев назад
ሰለጀኔራል፣መሪድ፣በዝች፣ኮሜንት፣ተፅፎ፣ምን፣ሌባል፣ቤሰቦቻቸወ፣የፃፉት፣መፅሐፍ፣ፅፈው፣ከሆነ፣ባገኘው፣ደስ፣ይለኛደ
@GoshuNurye
@GoshuNurye 7 месяцев назад
ሰለጀኔራል፣ተስፋዬ፣ጋዚጠኛዋ፣ጠቀስ፣ጠቀስ፣አርገሻል፣እስኬ፣ለትውታ፣ያክል፣አንድ፣ሁለት፣ቦታዎች፣ላሰታውሳቸው፣ከናቅፋ፣ጥሶ፣መውጣትን፣ከዛም፣የ500ለ፣ግብረሐይል፣አዛዥ፣በገበሩበት፣ግዜ፣ኤላበረድን፣ከዛም፣የመሳሌትን፣የጠላት፣መሸግ፣በቻቸውን፣ከታች፣እሰከላይ፣ቅኝት፣ቃኜተው፣ለጀኒራል፣መረድ፣ሪቦርት፣የደረጉበት፣የ1971?አ፣ም፣አዛዠ፣ሰለነበሩ፣በቅረብ፣አወቃቸውአለሁ፣አረዧም፣እድሜ፣እመኜላቸወ፣አለሁ።
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 7 месяцев назад
አሁን እግዜኣብሔር ይባርካችሁ ብዙ ተባዙ ገና ይስጣችሁ❤❤❤❤
@davidteklehaimanot4377
@davidteklehaimanot4377 7 месяцев назад
Irso yejegnoch Ethiopiawiyan (yenebelai zeleke) yesiga zemedina jegna newot; inem, indesiwo ye Ras Alula ihit amistegna tiwlidina, jegnanetun balwersim betimhirte ina beEthoopiawinete Jegina yeJegnoch yequanqua bicha salhon yesiga zemed negn. Irswon tikikilegna zemed agegnehu ilalehu. Thank you again, from Los Angeles, U.S. of A.
@TigestTigest-nc3ph
@TigestTigest-nc3ph 7 месяцев назад
የሚድያ ባለቤቶች እባካቹ የመንግስት ሚድያ የሰሩ ጋዜጠኞችን አትቅጠሩ የሆነ ጥላ አለው እሚተላለፈው መልዕክት እውነተኝነት ወይም የሚያምኑበትን ነገር እየተናገሩ እዳሉ ለመቀበል እንቸገራለን እኔ አርቲስትና ጋዜጠኛ ለእንጀራ ከሰራ ሰው አይመስለኝ ከታላቅ ይቅርታጋ።
@bahranmulugeta8437
@bahranmulugeta8437 7 месяцев назад
እኔ እኮ መገርመኝ የዚን የጨፍጫፊ ሰርአት ወታደሮች ማምጣት ምንድነዉ ትርጉሙ እስቲ ንገሩኝ ስንት ወጣት ነዉ የገለዉ ስንት የተማረ የገደለዉ ገድሎ ከጨረሰ ቡሃላ ድሞ የጥይት እያስከፈለ ጠዋት ጠዋት ደግሞ በየ በሩ ሬሳ ይጥልና የሚያለቅሱ በተሰብ ካለ በጥይት የሚገድል ሰርአት ማምጣት ምን ሚሉት ነዉ ስምንተኛው ሺ ሰባል ዉሸት ይመስለኝ ነበር ለካ እዉንት ነዉ እግዛቤር የስራቹን ይስጣቹ ምንም አይባልም
@hreetabebe3979
@hreetabebe3979 7 месяцев назад
አተያይህን አስተካክል! እዚህ የቀረቡት ለአገር አንድነት የታገሉ ጀኔራሎች ናቸው እንጂ ወጣቱን የጨረሱት አብዮት ጥበቃና ሕዝብ ድርጅት አባላት ብቻ ናቸው። የቀይ ሽብር ተዋናይ የሚባሉቱ እነርሱ ናቸው።
@bahranmulugeta8437
@bahranmulugeta8437 7 месяцев назад
አይ አንቺ እንዲ እያልሽ ራስሽን ባትሸዉጅ ጥሩ ነዉ ሲጀመር የዛ ሰርአት ወታደር በሙሉ ተጠያቂ ነዉ ሲቀጥል ከነዚህ የመጣ ትእዛዝ ወደ ታሽ ሚወርደዉ
@gebruhabiye2574
@gebruhabiye2574 7 месяцев назад
እስቲ ማን ነበር እጁ ንፁህ የሚባል? ሁሉን ወቃሽ ሆነን ታሪክ አድበስብሰን ማለፍ እስከመቼ? ወታደራዊ ግዳጅን ከፖለቲካ ልዩነቶች ብንለይ!
@bahranmulugeta8437
@bahranmulugeta8437 7 месяцев назад
@@gebruhabiye2574 የሞተበት አዎ ይወቅሳል ሲወቅስ ይኖራል መዉቀሱን እነደ ክፉ አትቁጠሩት
@Ismael-isa
@Ismael-isa 7 месяцев назад
ይሄ ጀግና ብላችሁ ያመጣችሁት ሰውዬ በትግራይ ዘንድ ደሞ ጨካኝ አረመኔ ናችው።እንዴት ነው ለትግራይ ህዝብ ጀግና ሚሆኑት?ደርግ ሲጨፈጭፍ ዝም ብለው አይተው እንዴት ጀግና ይባላሉ ?ሚኒስተሮች ሲረሸኑ ዝም ብለው አይተው ሳይቃወሙ እንዴት ጀግና ሊባሉ ይችላሉ?
@asebetekeste4542
@asebetekeste4542 7 месяцев назад
መቼም የጉድ ሀገር ነው ፣እነኚህ ጎምቱ የሀገር ባለውለታዎች የሚለኩት በአነስተኛው የትግራይ ጠባብ ብሄርተኛ የዘረኝነት መለኪያ ሚዛን ነው ወይስ እንደ አጠቃላይ ለኢትዮጵያ ህዝብ በከፈሉት መስዋዕትነት ነው?፣ይልቁንም ዛሬ ላይ ሆነን ደግሞ በተለይም ደግሞ ላለፉት 27 አመታት በወያኔ የተጨማለቀ ዘረኛና ከፋፋይ አገዛዝ የደረሰውን በደልና ጭቆና ደግሞ ስንጨምርበት እነዚህ ባለውለታዎች ውለታቸውን በተገቢው ሁኔታ እንድንዘክረው የተገባ ነውና እና ዘረኛው የትግራይ ሚዛን ልክህን አውቀህ ተቀመጥ!!!!!
@ethiopiafirst6885
@ethiopiafirst6885 7 месяцев назад
ሰውየ የባንዳ መድሀኒት ጀግኖች ናቸው ። የወያኔን ሸረኝነትና ባንዳነት የተጋፈጡ ጀግና ናቸው ። ያንተ ወያኔዎችማ የሻብያ ቅጥረኛ ሆነው አገር ያፈረሱ ማፍረስ ደናቁርት ናቸው ። በትግራይ ህዝብ መነገድ ይበቃል ።
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u 7 месяцев назад
Minchgr ale wurre bicha aqleshlisho mitlut endayhon enji ymtowm ale ymahbubochem...ale..bzemdum....babattiwwqm..moltonala..enanten..bicha..aderahn..bruqu...eziyaw..bruqu...endaynekan..ebbqu..til..nber...my..mother..allah..yerhamha...ameeeeeeen
@selomedamte1960
@selomedamte1960 7 месяцев назад
ምስራቅ ክንንብሽን አውልቂ::ሴት ልጅየምትከናነብ ቤተክርስቲያን ስትገባ ብቻ ነው:: ከይቅርታ ጋር በጣም አከብርሻለሁ::
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 7 месяцев назад
ቤተክርስቲያን ስትገባ ብቻ የሚል ሕግ ከየት አመጣሽው? መገላለጥ በመሠረቱ ኢክርስቲያናዊ ነው የትም ይሁን መቼም።
@antenehbelay7296
@antenehbelay7296 7 месяцев назад
ተሳስተሃልፐሴት ልጅ መኮረናነብ የነበረ ባህል ወግ ሥርዓት ነው
Далее
Китайка нашла Новый Дом😂😆
00:20
Интересный наборчик 😀
00:12
Просмотров 13 тыс.
አረንጓዴውን አስፖልት ፍለጋ
25:00