Тёмный

ትረካ - አንድ ሺ አንድ ሌሊት - የነቃው እንቅልፋም- (የአቡሀሰን ታሪክ)/ And Shi And Lelit- Yeneqaw Enkilfam 

Enkoy Media እንኮይ ሚዲያ
Подписаться 1,4 тыс.
Просмотров 4 тыс.
50% 1

#narration#እንኮይሚዲያ#ትረካ_#ትረካ_አማርኛ_የታሪክ_የልቦለድ_መፅሃፍ
/ @enkoymedia7842
t.me/enkoymedia
በዚህ ክፍል አንድ ሺ አንድ ለሊት ከተሰኘው ታዋቂ የተረት መፅሐፍ ውስጥ የነቃው እንቅልፋም
(የአቡሀሰን ታሪክ) የሚለውን ተረት ይዘን የቀረብን ሲሆን በቀጣይም እዚሁ መጽሐፍ ውስጥ የተካተቱ ሌሎች ተረቶችን የምንተርክ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ቆየት ካሉ መፅሔቶች ላይ የምናገኛቸውን ወጎች፣ መጣጥፎች፣ አጭር ልቦለዶች እንዲሁም ከተለያዩ መጽሐፎች የምንመርጣቸውን ቅንጭብ ታሪኮች የምናደርሳችሁ ይሆናል፡:
ቻናሉን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑን የወደዳችኋቻን ታሪኮች ላይክ ሼር እንድታደርጉልን ማንኛውንም አስተያየታችሁን ደግሞ በኮሜንት እንድትገልፁልን በትህትና እንጠይቃለን፡፡

Развлечения

Опубликовано:

 

26 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1   
Далее
የታንጉት ምስጢር | ክፍል 2
1:50:24
Просмотров 21 тыс.