Тёмный

ትረካ - ከዘመናት በኃላ የተጋለጠው ደርግ በአቡኑ ላይ የፈፀማቸው ሚስጥራዊ ድርጊቶች - |  

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@amharicbooks
@amharicbooks 11 дней назад
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 14 дней назад
ይህ ታሪክ በእኛ ዕድሜ ነው ታሪካቸውን በደንብ እናውቃለን እውነተኛ አባት ነበሩ መንግስቱን እባክህን ሰው አትግደል ይህንን ማስቆም ካልቻልኩ ምኑን የሀይማኖት አባት ሆንኩ ይህንን ከማይ ሞት እመርጣለሁ ብለው ምግብ አልበላም ብለው ነው የሞቱት ፣ሌላው ደግሞ የሚያገኙት ደሞዝ አንዱንም አይወስዱም ነበር ደሞዛቸው ለገዳም ሙሉ በሙሉ ሲሰጡ ነበር እንኳን ደሞዝ ሊከለክሉ ይህ ነጭ ወሬ ነው ፣ሌላው አለማዊ ሰው አልነበሩም ለእግራቸው እንኳን ጫማ የላቸውም ።መቼም እንዲህ ዓይነት አባት በአሁን ሰዓት አይገኝም ለሀይማኖታቸው የተጋደሉ ሰማዕት የሆኑ ሰው ናቸው ።ይህንን የፃፍክ ውሸታም ፀረ ኦርቶዶክስ ነህ ታሪክ አታውቅም እንዳንተ አድር ባይ አይደሉም
@girmawongele
@girmawongele 4 дня назад
በግፍ በደርግ ከመገደላቸው የጸሃፊው ውንጀላና ክስ ያው የደርግ ቡችላ ይመስላል:: ግን ለምን ?
@shalom744
@shalom744 2 часа назад
Wishetttttt
@02dakota1
@02dakota1 4 часа назад
እንደዚህ ያለ የማይረባ ፅሁፍ ሰምቼም አላውቅ::ፀሃፊው ራሱ ድሮ እገርና ህዝብን ከሚበጠብጡ ተሪማጆች መሃል ይመስለኛል::
@MikruTessema
@MikruTessema 5 дней назад
መንግሥቱ ኃ/ማሪያም ሁሌም መወገዝ ያለበት፣ ሽብርና ጦርነት ተክሎ የሄደ አልባሌ ሰው ነው። በርሱ ዘመን አልፈናል፣ አንዳች የሚናፈቅ ነገር የለውም።
@likukebede8440
@likukebede8440 14 дней назад
ታሪካችን ሁሉ በጦርነት እና እርስ በእርስ በስልጣን ጥማት መጠፋፋት መሆኑ እጅግ ያሳዝናል
@BezuAtnafu
@BezuAtnafu 3 дня назад
ስማቸውን እንኳን በትክክል መጥራት ያልቻለ ሀሰተኛ ዘገባ ነው፡፡ መጀመሪያ ታሪካቸውን አንብብ፡፡
@girmawongele
@girmawongele 4 дня назад
በግፍ በደርግ ከመገደላቸው የጸሃፊው ውንጀላ እና ክስ ይገርማል:: ደግሞ መስካሪዎች አድርጎ ለመረጃ የተጠቀመው ገዳዩቻቸውደርጎችን ወይ ጉድ
@DejeneDelelegn
@DejeneDelelegn 4 дня назад
ዲያብሎስ በአካል እሱ ነበር እንጅ እንዴት ሰው በፍርድ ይጠየቅ ሲባል እርምጃ ይወስዳል? በሱ ምክንያት እስከአሁን ፍርድ እየተጓደለ ቀጥሏል ።
@meselumengistu8108
@meselumengistu8108 10 часов назад
You don't have to mention the father's name of the pope's.
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 14 дней назад
አቡነ ቴዎፍሎስ በረከትዎ ይደርብን ነፍስዎ በገነት ያኑርዎ ።ታላቅ አባት ነበሩ ታሪኩ ይህአይደለም ውሸታም ታሪክ አታበላሽ
@EliasKedir-qu2yp
@EliasKedir-qu2yp 14 дней назад
ደርግ 1ኛ
@girmawongele
@girmawongele 4 дня назад
አንተ የፋሽስት ገረድ
Далее