Тёмный

ትቦዋን አስወጥተው በእድል መተት ወለዱበት ገንዘባችን አለቀ የደብተራና የሰው ክፋት ጫፍ ደረሰ!የጀግናዋ እህት ታሪክ በጥንካሬዋ የተሸነፈው መንፈስ ክፍል 94። 

Kesis Henok Tefera
Подписаться 118 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 106   
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 Год назад
የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦ t.me/kesishenokLive የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ ትምህርቶች፣መልእክቶች፣ስግደቶች የሚተላለፉበት የቻናል ሊንክ፦ t.me/kesishenoktefera
@wakeargawe7357
@wakeargawe7357 Год назад
የት ቤተ ክርስቲያን ነው። በስላሴ
@የኔወርቅተስፋዮ
አባ እኔ አሁን ሰለ አለሁበት ችግር ምንም አይመስለኝም ማለት አረብ አገር ነው የምኖረው ከቤት እድወጣ አይፈቀድልኝም ስልክም ለሰአታት ነው የሚሰጠኝ ይሄን እደ ችግር አልቆጥረውም ግን እዲፀልዮልኝ የምፈልገው እግሬ ላይና ከእብርቴ በታች የሚቀሳቀስ ነገር አለ ግራና ቀኝ እግሬ ላይ ድገት ይቀሳቀስብኛል እና በፀሎት አስቡኝ እዲታሰርልኝ ይፀልዮልኝ ወለተ ማርያም ብለው እና በህልሜ ጨለማና ሰይጣን ሆነው ግን የሰው ሰውነት ያላቸው ይታዮኛል በፀሎት አስቡኝ የራሴ የስልክ ቁጥር የለኝም በዮቱብ ብቻነው የምከታተለው ❤❤❤
@Tsedalemariyam
@Tsedalemariyam Год назад
Abatachin tsedale mariyam belachu betselotachu asbugn babuda menefasi ina bamatet iyeteseqayu new 😢😢😢😢😢😢
@bestlyrics3226
@bestlyrics3226 Год назад
አባታችን እንዴት ነዎት አሁን አገልግሎት የሚሰጡት የት ነው ቀኑስ?
@rffycell2830
@rffycell2830 Год назад
Him
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Год назад
እንደው እኽቴ አስቀናሽኝ መንፈሳዊ ቅናት ላንቺ የደረሱ ስላሴዎች ለእኛም ይድረስልን አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥዎት
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Год назад
በእውነት መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ የኔ ጅግና በረከትሽ ይደርብኝ ቡዙ ተምረናል ካንቺ እግዚአብሔር ላንቺ ከማእሰረቲ ድያብሎስ የፈታ ለኛም ስደታችን ኣሳጥሮ ለመዳን ያብቃን ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏♥️
@fafi2887
@fafi2887 9 месяцев назад
አሜን ፫
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን, በእዉነት በርቱ መንፈሳዊ ሴት, ለአንቺ የድርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን. አባታችን ሽ ዓመት ኑርልን ❤
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Год назад
እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🙏🙏🙏ጠላታችንን ዲያቢሎስን ይሰርልን አሜን🙏🙏🙏
@YoubyYouby-k4r
@YoubyYouby-k4r Год назад
አባይዬ ፀጋውን ያብዛልዎ እድሜ ማቱሳላን ያድልዎ ጠላትዎን የእግርዎ መረገጫ ያድርግልዎ ብዙልን እልፍ አእላፍ ሁኑልን በእውነት የብርቅዬውና የምወዳቸው የማከብራቸው ውድ የመንፈስ ቅዱስ አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ፍሬዎች ኑሩልን ለዘላለም❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@seifealigaz3048
@seifealigaz3048 Год назад
አዎ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ያንቺን ብርታት ይስጠን ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ላይ በ ቪዲዮ አውቅሻለሁ ባልሳሳት ካንድም ሁለት ሶስቴ ጊዜ በ እድሳት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን ❤❤❤
@walteamanuale324
@walteamanuale324 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በረከትሽ ይደርብኝ እህት አለም
@brkti2123
@brkti2123 Год назад
እሰይ እንዲ ነው ጥንካሬ ቸሩ መድኃኒአለም አንቺን የፈታ እኛንም ይፍታን ክብር ምስጋና ለቅድስት ሥላሴ ይሁን አሜን
@astertube8785
@astertube8785 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
አረየ ካህን ናቸው እኮ ካህን አተየ አይባልም አቱው ነው የሚባለው
@astertube8785
@astertube8785 Год назад
@@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ እሺ 🙏
@rozirozi8091
@rozirozi8091 Год назад
ክብር ለእግዛብሄር ይሁን አባታችንእድሜና ጤና ይስጥልን
@ትግራይዓደይመዓረይ
እሰይይይ አንበሳ ታድለሽ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ። እኔም ደካማ ፀሎታችሁ ይርዳኝ
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Год назад
አባታችን ለኔም ቤት እሄ በከት አንድ ቀን ይዱርሰኛል😢❤
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 Год назад
የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦ t.me/kesishenokLive የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ ትምህርቶች፣መልእክቶች፣ስግደቶች የሚተላለፉበት የቻናል ሊንክ፦ t.me/kesishenoktefera
@Werkneh24
@Werkneh24 11 месяцев назад
ሰላም እንዴትነው የምናገኞት
@bresa-i3o
@bresa-i3o 10 месяцев назад
አባ እንዴት ማግኘት እንችላልን
@bresa-i3o
@bresa-i3o 10 месяцев назад
ስልክ ቁጥር
@AsenakechrBeza
@AsenakechrBeza Год назад
ለአንች የደረሰች እመብረሀን ለኔ ም ትድረስልኝ
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 9 месяцев назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@betelhemdemek766
@betelhemdemek766 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ቸርነት ፀጋ ፍቅርና ተስፋ እስካለ ድረስ እንደታሰርን አልቀረንም ተፈተናል። እግዚአብሔር ይመስገን ።
@aynitakale2378
@aynitakale2378 Год назад
እድሜና ጤናን ፀጋዉን ያብዛሎት
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Год назад
እግዚያብሔር ይመስገነው ላባታችን ለቀሲስ ሄኖክ ፀጋ ሞገሱን ያብዘላቸው አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
አሜን አሜን አሜን
@dawitwondosen4809
@dawitwondosen4809 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏 ፀጋውን ያብዛለን አባታችን 🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል መልአክ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን ላአባታችን እግዚአቢሄር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስቡኝ
@wudinehfiseha8973
@wudinehfiseha8973 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና እህቻን በአንቺ እኔ በረታለው እኔንም አድክሞኛል እኔም አድክሜዋለው በእግዚአብሔር
@bateaddis5792
@bateaddis5792 Год назад
የኔ ውድ አባት ❤❤❤❤እግዚሐብሔር የተመሰገነ ይሁን
@TigistTigist7
@TigistTigist7 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል ጀግኒት እህቴ በረከትሽ ይደርብን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አቤት እህቴ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ
@ሰላምየማርያምልጅ21
እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ቀሲስ 🥰🥰🥰
@zemedgitahaw9790
@zemedgitahaw9790 Год назад
አባታችን እግዛቢሆር ፀጋው ያብዛላችሁ
@taybaa8158
@taybaa8158 Год назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ Год назад
አብርሃሙ ሰላም ላስ ለኛም ድርስልንንንንንን
@wakeargawe7357
@wakeargawe7357 Год назад
የት ቤተሰብ ክርስቲያን ነው።በስላሴ
@mitikiemunye
@mitikiemunye Год назад
በማራም የምታዉቁ አትለፉኝ በመቁጠራ ምግብ ተበልቶ ይቀጠቀጣል ወይ የምታዉቁ መልሱልኝ
@bateaddis5792
@bateaddis5792 Год назад
አዎ ይጠቀማል እናት
@mitikiemunye
@mitikiemunye Год назад
አሺ አመሠግናለሁ
@habesha9941
@habesha9941 Год назад
አባታችን እንኳን በደህና መጡሉን። በፀሎትዏ አስብኝ።
@hayhay9005
@hayhay9005 Год назад
የኔ እቁ በረከትሽ ይደርብን
@ababasufaraw5806
@ababasufaraw5806 Год назад
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@Tgendsoul
@Tgendsoul 9 месяцев назад
አረ መምህር እኔንም በፆሎት እርዱኝ ሰልካቸዉን ይምታቁ በማርያም
@konjitkonjit5562
@konjitkonjit5562 Год назад
እኔስ ማቼ ነው እዝ ቦታ ምደርሶ 😢😢😢አምላኬ ሆይ ይርዳን W/ሃና እባላሎ በፀሎት አስቡኝ🙏🙏🙏
@kalkidantefera8091
@kalkidantefera8091 Месяц назад
አቤት የሰው ልጅ ክፋት የሰውን ዕድል ዕውቀት መስለብ 😢 እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን ፀጋቸውን እጥፍ ድርብ ያድርግላቹ!
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋዎት ይብዛልን
@Geditech22
@Geditech22 5 месяцев назад
abate endew lenem bigeztulgn bebezu fetnawest negn yalobet eskemtaemkoa
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Год назад
እህታችን ያንች የደርሰ የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም በስደት ያለነውን ከስራታችን ይፍታን አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልዎት
@hayhay9005
@hayhay9005 Год назад
ላች የደረሰ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ የመብርሀን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኔም ለቤተሰቦቼም ድረስልን አሜን
@eftahbelegngetaye
@eftahbelegngetaye Год назад
Kibirina misgana leserawit geta le egiziabher yihun amen 🙏 Enkuwan aderesewoti aderesen le kidus rufael ametawi kibire beali 🙏
@solataacra6797
@solataacra6797 5 месяцев назад
አባቴ፡ጤና፡እድሜ፡ይስጦት፡ፀጋዉን፡ያብዛሎት
@tuemfaldainomhaile-bl6pi
@tuemfaldainomhaile-bl6pi Год назад
Yet now mgenow aba ebakachu ngerunnn
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 Год назад
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN ❤❤❤❤❤❤❤
@kidanemhretnatey
@kidanemhretnatey Год назад
Ebakachu memhr yet bota new yemiyageleglut ngerugn ebakachu
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን ❤❤❤❤
@WodiyMarey
@WodiyMarey Год назад
Aseyyyyy egzaabher ymesgen ehtye endeat aynet brtat setesh fetari ehte lanchi yabereta ena yereda amlak le egnam ydresln lesbatschn demo yehen tsega yesetachu fetari ymesgen beedme ena betsega yanurulun yaagelglot zemenachu yarzmln gn abatachn bereketachu lnkafel felgen neber endeat lnagegnachu enchlalen
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Год назад
.እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ ለአቺ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ ለአባቶቻችን ከእድሜ ላይ እድሜ ይስጣቸዉ
@ساره-ه2ن
@ساره-ه2ن 9 месяцев назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 Год назад
አባታችን ፀጋውን ያብዘሎት 🙏አሜን
@mitikiemunye
@mitikiemunye Год назад
መምህር እኔ መጠየቅ የፍለኩት በመቁጠራ ምግብ ተበልቶ መቀጥቀጥ ይቻላል ዉይ
@እግዚአብሔርይመስገን-ቸ6ደ
አዎ ይቻላል አህታችን
@bresa-i3o
@bresa-i3o 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አባ በፀሎት አስቡኝ
@netsanetAbreh-ql8yq
@netsanetAbreh-ql8yq 10 месяцев назад
እንካን ደስስስስስ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል
@tuemfaldainomhaile-bl6pi
@tuemfaldainomhaile-bl6pi Год назад
Be maryam abay yet now mgnow ngeeun teshegre alow
@Yeshimamma
@Yeshimamma Год назад
ላንቺ የደረሱ ስላሴዋች ለኛም ይድረሱልን
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 Год назад
ቸሩ መድኅንዓለም ይርዳኝ እኔንም🙏
@merhawitkidanemariam3617
@merhawitkidanemariam3617 5 месяцев назад
እግዚኣብሔር ይመስገን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Год назад
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean❤❤❤.
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 Год назад
Amenn Amenn Amenn Amenn 💒👏🏻👏🏻🤲🕊️🕊️🥰🥰🕊️🕊️🕊️
@wensht1459
@wensht1459 Год назад
❤❤❤🎉🎉🎉 እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@kiyaadamasie188
@kiyaadamasie188 Год назад
Abate yamegna betslot yasbugn
@mahelatetesfayemahelatetes1651
Eru aba yetameme lije allegn ebakwo bemin lagegno
@eyerusm721
@eyerusm721 Год назад
እኔም መዳን ፣መፈውስ እፈልጋለሁ
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 Год назад
ሼር እያረግን እናዳርስ
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Год назад
ክብርና.ምስጋና.ለድንግል.ለጅ.ይሁን መምህረችነ.በእድሜ.በጸጋ.ያኑረልን እህታችነ.እንክዋን.ደስ.አለሽ.እልልልልልልልልልለኘመ.ብርታ.ሆነሻለ ትእግስትሽ
@tawakasu1815
@tawakasu1815 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 😥
@dedebit33
@dedebit33 Месяц назад
ሁሉ ይመልሳሉ
@fafi2887
@fafi2887 9 месяцев назад
እልልልልልልልልልልል
@bresa-i3o
@bresa-i3o 10 месяцев назад
ስልክ ቁጥር
@hannadesta382
@hannadesta382 Год назад
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ❤
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 11 месяцев назад
Amen Amen kale Hiwot yasemalene Amen
@elsabetgebeyehu3744
@elsabetgebeyehu3744 Год назад
Abate Endet senebtu Askalemariam negn dimtse. Yetefabiwot. Lijwo ke usa Silke teftoo new yihin. Qefo yeminaqew menfesawi wendime gezto sisetegn demo service planu wud hone esum megodat silelelebet enem mekfel silemalchil lelawin cheap yemikefilew. Kesew lemige silehone. Lettansport kemjsetugn lay bus lay bicha new miseraw Lela gin sew yesetegn whatsapp download karegikubet connected silemihon. Biye new download arige maldewililot Ene Egziabher yimesgen ke metetu edisatu ...beteqarani betam dehina negn atasibu lela adis metet madesha fetrew silamitatugn ahun wedehig mehedu lay sayshal ayqerim gin 1dit yeteyazech guday silalech tileq bilen new
@Eyob797
@Eyob797 Год назад
እግዚአብሔር ሁልጊዜም ተመስገን የሚሉትን ይወዳል:: እግዚአብሔርን ተመስገን ስንል በየቀኑ ዲያብሎስ ይቃጠላል::
@Tigis-g1k
@Tigis-g1k 10 месяцев назад
Amenities❤❤❤❤❤❤
@adanuabebaw
@adanuabebaw Год назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ፀጋውን ያብዛላቹህ አባቴ እንዴት ላግኛቹህ ህይወት መራራ ሁናብኛለች ፀልዩልኝ ወለተ ገብርኤል ❤❤❤
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
ኪዳነምህረት
@ካሰችየተዋህዶልጅ
ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ሰላም ለአለም ይፍቱን እንኳን ደና መጡ መምህር ቀሲስ ሆኖክ የኔ የማንቂያ ደውሌ ኖት ክብር ይፍስፋው የድንግል ማርያም ልጅ ዛሬ ላይ ሳይገባኝ የአምላኬን ክቡር ስጋ ክብር ደም እየተቀበልኩ አገኛለሁ 😢❤
@rogiebongcalon7496
@rogiebongcalon7496 Год назад
የትነው አድራሻው እኛምተቸግረናል እባካችሁ ንገሩን
@HamidaHamida-cy4ou
@HamidaHamida-cy4ou 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbebeBekele-zp3lw
@AbebeBekele-zp3lw 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏
@Biniamfutsum6861
@Biniamfutsum6861 Месяц назад
❤❤❤
@AdisuDibaba
@AdisuDibaba 11 месяцев назад
Yet naw botaw Banatachu
@udhjsb4015
@udhjsb4015 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Год назад
እዱስ ሚካኤል ክሁላችንም. ጋር ይሁን
@mitikiemunye
@mitikiemunye Год назад
ግን ለምንድን እደሆነ በቴሌግራም ገብቻ ኮመት መፀፍ አልቻልኩም እሰኪ ይከፍትልን
@HgU-l6l
@HgU-l6l Год назад
ዬመግቢየ መዙሙር ዴስስል
@helengeb.2484
@helengeb.2484 Год назад
አባ የት ነው አሁን ያሉት
@sinafiktekola-ij9yu
@sinafiktekola-ij9yu Год назад
አገልግሎቱ መቼ መቼ ነዉ
@lemlemtesfaye4064
@lemlemtesfaye4064 Год назад
Далее
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 402 тыс.
የአሁን መረጃዎች DHNews Oct 3,2024
12:02
Просмотров 4,1 тыс.