Тёмный

"ጥልቅ የትዳር የህመም ፈተና በሚስት ትጋት ተሸነፈ"!ክፍል 60። 

Kesis Henok Tefera
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 157   
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 Год назад
ቀጣይ ጉባኤ 3 ሳምንት በኋላ ጥር 28 እሁድ ይቀጥላል። አድራሻ፦ጀሞ 3 ኮንዶሚኒየም ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Год назад
አሜን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ እሽ አባታችን ይሰበስብ በሰላም የዛ ቀን ይበላል
@biritu9939
@biritu9939 Год назад
Amennnnnnn
@bertukanyoutube7870
@bertukanyoutube7870 Год назад
Silke quxuri
@beamlaky.g275
@beamlaky.g275 Год назад
Ine ina bale linfata tinsh kertonal. Esu aytseliyim ine tsely nber ahun tesfa korche tichewalew. 2 lijoch alun . Esum inem lay kifu menfes endale awukalew. Metche endalitemek demo yalewut Europe new .
@leyutube414
@leyutube414 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በ እርሶ ጉባኤ በህልሜ የዛር መንፈስ ተይዞልኝ ሳጓራ እና ስለፈልፈ በመቁጠርያም እየገረፉልኝ መንፈሱን ታየኝ በህልሜ እርሶ በሚያገለጉልበት ጉበሰኤ ተሳክቶልኝ እንድገኝ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ገወርጊስ በለው አይርሱኝ።
@melshumelshu9118
@melshumelshu9118 Год назад
ቀሲስ የመምህ ግርማ ፉሬወች ድንግል መሪያምልጅ ፀጋውን ያብዛልወት አሜን
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g Год назад
አቤቱ እግዚአብሔር ይቅር በለን ማርን ማስተዋሉን ይስጠን እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ከስደት መልሰሽኝ ለንስሀ ሞት እንድበቃ ጥበቃሽ አይለየኝ
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 Год назад
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ይጠብቆት አሜን 🙏
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 Год назад
ፀጋውን ይብዛልዋት ቅሲስ በእውነት ይህ ችግር ሁላችንንም በየቤታችን የምንኖረው ነው እህቴ ለአንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን በየቤታችን ሰላም ከጠፍ ቆየ እግዚአብሔር ሆይ እንደነዚህ አይነቶችን አገልጋዮች ስለሰጠኸን ተመስገን ወንድሜ ቀሲስ ቃለሒወት ያሰማዋት እድሜና ጤና ይስጥዋት
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Год назад
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😭😭😭አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅድሰ ይደረሰበኝ
@mulu5487
@mulu5487 Год назад
አንካን በሰላም መጡልን ባባየ የተዋህዶ አንቁ ፈጣሪ የተባረከ ተትዳር ይስጠን ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️ ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
@mariyamawit747
@mariyamawit747 Год назад
Amen yisten
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d Год назад
አሜን
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Год назад
በዕውነቱ ቃለ ህወት ያሠማልን አባታችን የኔ ታርክ ነው ይሄ 😥😥😥
@BizuBirhan
@BizuBirhan 21 день назад
እኔ ላይም የገባ የትዳር መፍረስ መንፈስ ፈጣሪ ነቅለክ አውጣልኝ አደራክን ፈጥነ ድረስልን ቅድስ ገብርኤል አባቴ
@fenettesema
@fenettesema Год назад
Abatachin rejim edme ketena gar yihunelot ... egzihabher fewusun yilakenl ketasernbet kidus giorgis telatachinin keteketo yatefalen amen
@hdhdhdjdjd1320
@hdhdhdjdjd1320 Год назад
አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አቤቱ ቅዱስ ገብረኤል እኛቤት ያለውን መንፈስ አውጣልን
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላአባታችን ጸጋዎን ያብዛልዎት አባ በጸሎት አስቡኝ
@lumibasha8696
@lumibasha8696 Год назад
Abatachi barakatachu idaribini 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍😍😢😢😢😢😢
@user-kp9ps9bd3x
@user-kp9ps9bd3x Год назад
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ክፉ አይንካዎት
@ashumoke7656
@ashumoke7656 12 дней назад
አባቴ እኔንም ያስበኝ ፀሎቶ
@user-kp9ps9bd3x
@user-kp9ps9bd3x Год назад
ጠንቋይና ደብተራ አስጠንቋዮ እግዚያብሄር ይፍረድባቹ የት ነው የምንኖረው
@rayanabdallah5512
@rayanabdallah5512 Год назад
እዉነት ነው አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሁት እመቤቴ ትርዳሁ በጅሁ ለመባረክ ያብቃኝ እግዚአብሔር ይርዳሽበሉኝ አሜን አሜን አሜን
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Год назад
አባታችን ልኡል እግዚአብሄር ያገልግሎዎትን ዘመን ያስርዝምልዎት
@sigredasigreda595
@sigredasigreda595 Год назад
እውነት ነው የእኔም የትዳሬ ችግር ነው እግዛብሄር ይድረስልኝ እመብርሃን ከልጇ ጋር መታ ትገላግልሽ በሉኝ ወለተሚካኤል ነኝ በፅሎት አስቡኝ እባካችሁ ወገኖቼ
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Год назад
እረጅም እድሜ ከቴና ጋር ያድልልን አባታችን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 Год назад
የአባታችን የመምህር ግርማ ፍሬዎች ተባረኩ አሁንም ብዙልን ለአባታችን ለመምህር ግርማ እረጅም እድሜ ለመምህራችን ገጠመኝ ተስፋዬ አበራ ለምታደርጉልን ሁሉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@aynalemaynalem212
@aynalemaynalem212 Год назад
እግዚአብሔር ይማረን አባታች ይፍቱን
@abeabt-hs2wx
@abeabt-hs2wx Год назад
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ። እኔ እርሶ ጋር ልመጣ ሲል የሆነ ነገር ይከለክለኛል ። ቀኝ እጄ በጣም ነው የሚያመኝ ፀልዩልኝ ወለተ ምካኤል ነኝ
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 Год назад
መምህራችን መጀመሪያላይ ያለው የመዝሙር ክላሢክ ምን እንደሆነ አንጀቴን ይበላኛል አልቅሥ አልቅሥ ይለኛል እባኮትን ትንሽ ረዘም አርጉት አባታችን እድሜ ከጤና ይሥጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው
@world12384
@world12384 Год назад
እኔም ድምፁ ደስ ይለኛል ውስጥን የሚነካ ነው
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Год назад
እኔም በጣም ነው ውስጤን የሚነካው የተለየ ስሜት ነው የሚስማኝ....አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁ::
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 Год назад
ሙሉውን ዳውሎድ አርገሽ ሁሌ ስሚው እማ የዝማሬ ገብረ ዮሐንስ ብልሽ ታገኘዋልሽ ሙሉውን
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 ❤ Egeziabher yemasegin Kal hiwot yasemalen lahulachehum
@elias0829
@elias0829 Год назад
አንተ የእስራኤል አምላክ የእስራኤል ቅዱስ እኛ ደካማ ልጆችህን በቸርነትህ አስበን🙏 ይቅርም በለን🙏 የሰዉ ትዳር የምታበጣብጡ ትዳር እንዲበታተን በየጠንቋይ ቤቱ በየደብተራዉ የምትሮጡ እግዚአብሔር ይገስፃቹ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የናንተ አሰራር ይፍረስ🙏 ትዳራቹ በመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ስም በሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል የተጠበቀ ይሁን አሜን🙏
@feneta2332
@feneta2332 Год назад
የመምህር ግርማ ተረካቢ እግዚአብሔር ይመስገን ዕርሶን በዚህ መልክ ስላየሄት ::
@yektashefrewa2003
@yektashefrewa2003 Год назад
አባታችን ፅጋ በርከቱን እግዚአብሔር ይስጠውት በርቱልን እድሜና ጤናውን ይስጠውት ፃሎት በርከትው ይደርብን አሜን
@user-kq9hk2dl4u
@user-kq9hk2dl4u 7 месяцев назад
እደእርሦኦ ላሉ እና ለርሦ እግዛብሔር እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልን ይማረን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማሬያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አቡነ ሠልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ አትናቱወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ከባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ጳዉሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድ ሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥትሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ለሁልግዜዉም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Год назад
እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ትዳርሽን ይባርክልሽ ጣላትሽ እግርሽ ስር የጠላልሽ አሚን አሚን
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ሲፈወሱ ማየት
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 Год назад
አባ በረከቶዎ ይድረሰን
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Год назад
ቅዱሰ ሚካኤል ቅዱሰሚካኤል ይጣብቅን አሜን አሜን አሜን
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Год назад
እንኳን ደና መጡልን የኛ ዕንቁ መምህር
@biritu9939
@biritu9939 Год назад
AGAZITI ALEMI SILASE EYINANEMI YEFITUNI AMENNNNNNN
@ruthina1927
@ruthina1927 Год назад
መ ምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የእያንዳንዳችን ቤት ውስጥ ያለው ታሪክ ይሄ ነው አውቀን መንቃት አለብን ስላሴዎች ይሰሩልን ወደ ጥልቁ ይጣልልን
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@lidacall9142
@lidacall9142 Год назад
Egziyhberh yemesegen
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Год назад
አባታችን ዕድሜ እና ጤናይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 Год назад
መምህር እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ አረረረረረረረ እኛቤት በዝቷል ስቃይ ነው እፍችን ላይ ቁጭ ብሎ ያፍጀናል እያስተዛዝነንም ጭራሽ ምናወራው እንጣጣምም ውይይይይይ እረ ፅልዮልን ወለተማርያም ብላቹል
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተ ማር ያም አሜን አሜን አሜን ጎዶልያስ
@tirunashtruye
@tirunashtruye Год назад
አምአአቤትእግዛቡሄሬይድረሰንለኔምከሁለትየወደቀዛፈ
@user-jo1jl7fj8l
@user-jo1jl7fj8l Год назад
erejim edime le abatachin abet tiyizenaliko aba uuffeyyy
@ashumoke7656
@ashumoke7656 12 дней назад
አባቴ እድሜ ይስጥልን
@world12384
@world12384 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 11 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 7 месяцев назад
መምራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🏿🙏🏿
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Год назад
በእውነትከባድነውበፀሎትአስቡኝ አፀደማርያምየኔምህወትአደጋላይነውየሚያግዘኝያስፈልገኛል
@Tamsgen-qu4eo
@Tamsgen-qu4eo 19 дней назад
ለአባታችን ፀጋውን ያብዛልን
@birktisysay6313
@birktisysay6313 Год назад
የኔንም ትዳር አፍርሶ ቁጭ አለ ልጆቼንም በትኖ እኔንም በስው አገር ወርውሮ በፀሎታቹ አስቡኝ መምህር እኔ በችግር ውስጥ ነኝ ደካማ ነኝ
@kadesa1652
@kadesa1652 Год назад
መምህር እረዝም የአገልግሎት ዘመን ጤና ይስጥዎት ትክክል እውነተኛ ትምህርት በቤታችን ያለ ነው በጸሎት አስብን
@genetshibeshigenet9517
@genetshibeshigenet9517 Год назад
Qalheyot yasemalen xegawun yabzalen
@eyrusi
@eyrusi Год назад
አቤቱ መረን አምለክ ሆይ መረን🙏🙏🙏
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ለስደተኞች በረከታችሁ ይድረሰን መምህር በፆለትዉ ያስብን😢😢
@helinamisker9084
@helinamisker9084 Год назад
አባ እbኮትን እጅግ በጣም ውስብስብ ህይወት ነው የምኖረውና ከኔበላይ የሚያሰቃየን የአንድ ወንድሜ ጉዳይ ስለሆነ ስለ እመቤቴ ብለው ይርዱኝ፡፡ ይህ አንድ ወንድሜ ሰልሞ ዝብርቅርቅ ያለ ህይወት ይኖራል ፡፡ከማገኛት ላይ ነው የማካፍለው ምን ላድርግ
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@ashug8590
@ashug8590 Год назад
Fetari Enda Enanta Abaat Yabizalin... Beselotachu Asibuun!!!...
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 Год назад
እንደዜ ምክሮልን ተቸግረናል ❤እባቴ ጭካኔ በዝቷል
@fasikaergete1373
@fasikaergete1373 Год назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ከዚህ ሁሉ ፈተና አንተው ጠብቀን አንተ ሠውረን አንተው ድረሥልን መምህር ቃለሂወት ያሠማልን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ቀሲስ 👏
@hsznjd4044
@hsznjd4044 8 месяцев назад
ትክክል አባታችን ይፍትቁን ይባርክ
@getnettadesse6578
@getnettadesse6578 Год назад
ቀሲስ ሔኖክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወለተ ተንሳይ ነኝ በፀሎትክ አስበኝ ባለቤቴ ቁርባኑን ሶስቀን ብቻ ነው የቆረበው ግን ለፀሎት ይነሳል ይፀልያል የአምልኮ ስግደቱን ሰግዶ ወደ ስራ ይወጣል እኔግን ፀሎት አቁሜ ነበር እንደምንም አልፎ አልፎ እፀልያለሁ ንሰሃ እየገባሁ እቆርባለሁ ሁለት አመት ብቻዬን እየቆረብኩ ነው
@asyiahmuhamad8488
@asyiahmuhamad8488 Год назад
አባ እባክዎን በፀሎት አስቡኝ
@emuyetube2107
@emuyetube2107 Год назад
እግዝአብሄር ሆይ እንደነዝህ አባቶችን አብዛልን ለእትዮጵያ😭👐👐
@bizubizu3221
@bizubizu3221 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@hsznjd4044
@hsznjd4044 8 месяцев назад
ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል እኔም አንድ ቀን እፍስልው
@burtuqandaneel2677
@burtuqandaneel2677 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስል ቸሩ መዳኒያለም
@taybaa8158
@taybaa8158 Год назад
ቃለህወት ያሰማልን
@evanaasefa5603
@evanaasefa5603 Год назад
እግዚአብሄር ይመሥገን አሜን አባታችን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን እግዚአብሄር አሜን አሜን አምሜን
@tirsitabera
@tirsitabera Год назад
abatacene rjeme edemy yesetelene
@eyuelgetachew4847
@eyuelgetachew4847 Год назад
መምህር የእኔም ችግር ነው ።
@abzegonder4256
@abzegonder4256 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደርስላችሁ ብስራዓታው ገብርኢል ለእኛም ይድርስልን። መምህር ለእርስዎም ልዑል እግዚአብሔር ርዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለአግልግሎተዎ የተስጠዎት ፀጋና በርከት በውስጣችን ይደር
@centralcodingethiopia
@centralcodingethiopia Год назад
ቃላት የለኝም። እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
@yeselaselijnegn8246
@yeselaselijnegn8246 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@shbsjabsjbsjsbsjbsjs9068
@shbsjabsjbsjsbsjbsjs9068 Год назад
ቀሲስ ዘመንህን መድሃኒያለም ይባርከዉ በእዉነት
@user-tx5dj4zu4j
@user-tx5dj4zu4j Год назад
አይ እንኳን ፈታሪ እርዳሽ እሄ የኔ ሄወት ነው አይይይ ከየት ላግኛችሁ ፈታሪ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ !!!
@mariyamawit747
@mariyamawit747 Год назад
Lay comment. Lay. Alelish
@weinihannes869
@weinihannes869 Год назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋ ይስጥህ በጸሎታችሁ አስቡኝ እኔ Haregu weini ነኝ🙏🍀
@SsAa-ez7cu
@SsAa-ez7cu Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ ጸጋውን ያብዛልዎት አሜን
@user-zv3ff4we3u
@user-zv3ff4we3u 24 дня назад
Ebakachihu asitewilu kezih min timaralachihu .wishet new be tsebel yaldane esachew endezih bekelal maskid yichilalu bilachihu tasibalachihi?....
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Год назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልን
@xxff7686
@xxff7686 Год назад
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት
@ashenafikabeda7917
@ashenafikabeda7917 Год назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን ሰላም ለሀገራችን
@semayt5514
@semayt5514 Год назад
መድሀኒአለም ላንቺ የደረሠ ለኛም የድረስ
@derebebotach8159
@derebebotach8159 Год назад
God bless you what you teached
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Год назад
Tekarawochin . Fetaryi ybezalin bertulin.
@biritu9939
@biritu9939 Год назад
ABATACHINI XEGAWUNI YABIZALOTI FETAREYACHINNNNNNN
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 4 месяца назад
Ameuameuameu❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amiraomar8754
@amiraomar8754 3 месяца назад
ሁሉም ይዳን መያዠን ሰለማቀዉ
@temesgentemie1573
@temesgentemie1573 Год назад
ቅዱስ ሚካኤል ሁሉግዜ ይደግፍህ።
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 Год назад
Enkan beslam metih memher
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 Год назад
እባካቹ ስልካቸውን ስጡኝ በስደት ነኝ ያለውት ያበርቱኝ እባካቹ
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 Год назад
Tekekl new
@user-nu3dg1kt1b
@user-nu3dg1kt1b Год назад
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን በዉነት እኔ ጨቆኛል ቤታችን ሠላም የለነም በተለይ እናትና አባቴ እኔ ያለሁት በስደትነኛ ግራ ገበኛ እነሱም ገጠር አካባቢነዉ ያሉት ምን ማድረግ አለብኝ በዉነት አባታችን ምክርህ እፈልጋለሁ🙏
@GjGj-ng4uo
@GjGj-ng4uo 11 месяцев назад
እግዚአብሔርፀጋውንያብዛለወትመምህራችንድንግልማርያምትጠብቅህ❤❤❤
@branisaboca87
@branisaboca87 11 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Год назад
Emebete edmena Tena yistot nurulin
@aberashshemelis-mt4fg
@aberashshemelis-mt4fg Год назад
Kalewt yesmaln
@user-xw6sl6eq9i
@user-xw6sl6eq9i 8 месяцев назад
እግዜብሆር ይመስገን ቃል ህወት ያሰመዐና አሜን አሜን አሜን ኩብር አባቻን 🙏❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
እና ምንድን ነው መልሱ ሁሉም የሀበሻ ትዳር የተተበተበ ነው የራሴን ጨምሮ ለምን?? ቤተክርስቲያን ይሄዳል ይቆረባል ወይ ፍንክች ጥምቀት መንከራተት የሆነማ ችግር አለ በደንብ መፈተሽ ያስፈልጋል። ግነትና ማስፈራሪያ አዘል ነው ትምህርቶች ሁሉ።
Далее
"አንተ በጣም ደፈርከኝ"ክፍል 68።
20:04