Тёмный

ትውልድ እንዴት ይሰራል | ከዶክተር መስከረም ለቼሳ ጋር | ክፍል 4 | መልክአ ሕይወት | ሀገሬ ቴቪ 

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Подписаться 113 тыс.
Просмотров 4,2 тыс.
50% 1

ዶ/ር መስከረም ለቺሣ፡ በሕፃናት ትምህርት፥ በመምህራን ሥልጠና፥ በትምህርት ቴክኖሎጂ አጠቃቀም፥ በአካባቢ ሳይንስ፥ በአውሮፓውያን የሰብአዊነት (Classical Humanism) ፍልስፍናና በተያያዥ ርእሰ ጉዳዮች ላይ፡ ከ 15 በላይ ጥናቶችን፡ በተለያዩ የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ጥናታዊ መጽሔቶች (Journals) ላይ አሳትማለች። እንዲሁም፡ ከተለያዩ ፀሓፊዎችና ማኅበራት ጋር በመተባበር፡ ለሕፃናት ማስተማሪያነት መዋል የሚችሉ የአማርኛና የእንግሊዝኛ ጥራዞችን፡ በበጐ ፈቃደኝነት ሠርታ አሳትማለች። ዶ/ር መስከረም ለቺሣ፡ በመምህርነት ዘርፍ፡ የ2011 ዓ. ም “የዓመቱ በጎ ሰው” ሽልማት፡ ዕጩ ተሸላሚ ነች።
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerietv.com

Опубликовано:

 

21 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 11 месяцев назад
እጅግ የማከብርሽ የምወድሽ እህቴ ዶ /ር መሰከረም ሊቺሳ ኑሪልኝ
@tutugebre696
@tutugebre696 Год назад
ዶክተር መስከረም ለቺሳ በጣም ነው የማከብርሽ ሀሳቦችሽንም የምወደው ስለ ስርዓተ ትምህርት ስትነጋገሩ አንድ ነገር ትዝ አለኝ በአንድ ወቅት ከአሰሪዬ ጋር ስንነጋገር እሱ ህንዳዊ ነበር የእኛ ስርዓተ ትምህርታችን ደካማ እንደሆነ እና የእነሱ ጥሩ እንደሆነ ይሞግተኝ ነበር እኔ የ 90ዎቹ የፕላዝማ ተማሪ ነበርኩኝ እነ እርሻ, ግብረ ገብ, እደጥበብ, የመሳሰሉ ትምህርቶች ከስርዓተ ትምህርቱ ከወጡ በኃላ ነበር እነዚህ ትምህርቶች ቢኖሩ እኛነታችንን ኢትዮጵያን እንኖራት እናገኛት ነበር ብዬ አስባለው ጠፍተናል እንዳንቺ አይነት ብዙ ሰዎች ያስፈልጉናል በርቺልን እግዚሐብኤር ካንቺ ጋር ከሁላችንም ጋር ይሁን🙏💚💛❤
@misrakbereka3075
@misrakbereka3075 11 месяцев назад
Dr Meskerem you are great person. Human labor is always going to American and Europe.
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 Год назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ አንዲ ሀገሩን የሚወድ ችግሯን ችግሬ የሚል ሰው ስላሳየኝ አምላክ ሆይ ተመስገን ዶክተር አድሜና ጤና ይስጥልን አንዳቺ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን
@muletahailu3583
@muletahailu3583 10 месяцев назад
Thank you !
@altijohn5
@altijohn5 Год назад
አመሰግናለው ዶ/ር። ጥበቡን ያብዛልሽ። እድሜና ጤናን ተመኘው። አምላክ እንደርስዎ አይነት ባለ ቅን ልቡናን ያብዛልን።
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Год назад
በጣም በጣም ብዙ ሰፉ እውቀትና ግንዛቤ ነው ያገኘሁት !! ግራ ያጋቡኝ የነበሩ ፥ ስርዓተ ትምህርት ኣይቸዋለሁ!!
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 Год назад
እውነት ነው ብዙ ትምህርት ነው ያገኝሁት
@user-iy9wy8pz5e
@user-iy9wy8pz5e Год назад
❤❤❤❤❤
@yebiowoldemariam8103
@yebiowoldemariam8103 Год назад
Your statements carry a lot of truth.
@Lionface19
@Lionface19 6 месяцев назад
worq yehonch lij enqu
@hayleyesusabebe4949
@hayleyesusabebe4949 Год назад
ተስፋ አንቆርጥም ፩፪፫ እልፍ
@woldetewolde7029
@woldetewolde7029 Год назад
ቤተ ክህነት ጥበብዋን መከላከል አለባት እያልሽ ከእንደገና ደግሞ ቤተክህነት የራሷ ጆግራፊ፣ ሳይንስ የመሳሰሉት መፍጠር አለባት ስትዪ ሀሳቡ አይጻረርም?
Далее
I Built 100 Houses And Gave Them Away!
09:36
Просмотров 59 млн
😍😂❤️ #shorts
00:12
Просмотров 588 тыс.
GHLU  ተስፋ ያላት ሴት
44:32
Просмотров 261
I Built 100 Houses And Gave Them Away!
09:36
Просмотров 59 млн