Тёмный

የኢሉማናቲ......ጉዳይ ! ዶክተር መስከረም ለቼሳ (የ "ፀሐይ ከተማ" ጸሐፊ) ክፍል ሶስት 

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 103 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

22 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 234   
@fitsumeshetu4269
@fitsumeshetu4269 2 года назад
በእውነት ልቤ የረካበት ውይይት ነው ለመድረኩ አዘጋጅ ታላቅ ምስጋና አለኝ ። ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር እንደ አንቺ ያሉ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ምሁራንን ያብዛልን ።
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 2 года назад
የኔ ሴት❤️🙏 ድንቅ ውይይት እግዚአብሔር ያክብርልን!
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 года назад
ዶር መስከረም በጣም የምወድሽ እና የማከብርሽ የተዋህዶ እንቁ ኑሪልን
@fasilsamson2056
@fasilsamson2056 2 года назад
ምርጥ እንግዳ ዶ/ር መስከረም የእውነት አክባሪሽ እና አድናቂሽ ነኝ!
@eliyaskinde2378
@eliyaskinde2378 2 года назад
"አናዶኛል በማለቁ" ፍቅር ይስጥልኝ ያክብርልኝ።
@nazarethketema4220
@nazarethketema4220 2 года назад
እንዲህ ያሉ የ እውቀት ሰዎች ሲጋበዙ የዓየር ሰዓቱ ለምን ይገደባል፥፥ኁለት ሰዓት ብዙ ጊዜ በቂ ነው ግን ሁልጊዜ በቂ አይደለምና ህግ እንዳይሆንብን ዶ/ር እንዳለጌታ ያጥናልን፥፥ትሰማናለህ ብለን አስበን ነው፥፥፥ዶ/ር ዓለማየሁ በሁለት ሰዓት ተገደበ መስከረምንም ተደገምን፥፥ሁለት ቀን ውይይት ለሚያንሳቸው ሰዎች ሁለት ሰዓት ኢምንት ነውና አንዳንዴ የሰዓት ገደብ አጥሩን አፍርሱልን ይበልጥ እንድንማር፥፥
@solkin5542
@solkin5542 2 года назад
ባለው እንዲጨምርልሽ እንደ ዐይን ብሌን እንዲጠብቅሽ ጸሎታችን ነው ዶክተር ጸጋውን ጥበቃውን ያብዛልሽ
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 2 года назад
ወይኔ...አምላኬ ሆይ ሀይማኖት ፣ስነምግባር፣እውቀት አቤት ኦርቶዶክስ እንዴት ደስ አሰኝሽኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ።
@RozaJ-ui9iu
@RozaJ-ui9iu 2 года назад
OMG I can't explain how full of spirit she is. የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። ከዛም ጥበብ ከኛው ጋር ትሆናለች! "እኛ ከአውሮፓውያን ጋር የተለያየነው የት ነው?"
@girmatilahun3858
@girmatilahun3858 2 года назад
ውዶቻችን 'እንዳለገጌታ ከበደ እና ዶከተር መሥከረም ለቺሳ' ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ። አይንገላጭ ውይይት ነበር እናመሰግናለን !!
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 2 года назад
የምትገርም ምሁር ናት ተባረኪልን
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 года назад
በእውነት ሄደ ሻል እና መደነቅ ይገባሻል የሚያስ ቀድሱ የተቀደሱ ናቸው ማስተዋል አላቸው ሁሉም በፊታቸው የተገለፀ ነው ።ትህትና ፀሎት ሁሉም በቤታቸው በመጀመሪያ (እግዚአብሔር) ነበረ ።
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 года назад
አክባሪሽ ነኝ በእውነት ብዙ እየተማርንብሽ ነው ድጋሜ ብትጋብዝልን💚💛❤🙏🌺
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን እውቀቱን ፣ ጥበቡን ያብዛልሽ ለዘላለም ኑርሊን ለትውልድ ትውልድ ታስፈሊጊናለሽ በእውነት ሺ ዓመት ኑርሊን ኑሮሽን ቤተስቦችሽን በፀጋ ያኑርልን ። ለምን አጠረ ጥሩ ፕሮግራም ነው ። ዶክተር መስከረም በእግዚአብሔር ስም የማሳስብሽ ነገር ቢኖር የራስሽ ተከታታይ ትምህርት ብታስተሚርን በሳምንት አንድ ቀን እንኩዋን ብቅ ብትይልን የቤተስቦቼ ጥያቄ ነው እማምላክ ትባርክሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመስግናለን።
@ymekuria1375
@ymekuria1375 2 года назад
She is so brilliant. Thank you!
@merontedi7120
@merontedi7120 2 года назад
ዶ/መሰከረም አቦ ተባረኪ ላመንሽበት ከንቃት ጋር
@martiasmamaw6168
@martiasmamaw6168 2 года назад
ድንቅ ኢትዮጵያዊት ሴት እህቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@ermagodolias
@ermagodolias 2 года назад
ምርጥ ውይይት እና ምርጥ እንግዳ ዶ/ር መስከረም የእውነት አክባሪሽ እና አድናቂሽ ነኝ፡፡ የአንቺ አይነት አስር ቢኖራት ይች ሀገር በተለይም ስልጣን ላይ ብትሆኑ ሀገራችን ታላቅ የማትሆንበት ምክንያት አይታየኝም፡፡ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ግን እንዳለጌታ መንፈሳዊ መረዳትህን ቀሽም መሆኑንና አስታማ ጥያቄዎችህን የመለሰችበት መንገድ እሱዋን ሲያስመሰግናት አንተን ትዝብት ከቶሃል፡፡ መስኪ በርችልን በአካል ተገናኝተን የምናወራበትን ቀን አስባለው፡፡ አክባሪሽ፡፡
@asmaregete4250
@asmaregete4250 11 месяцев назад
ሠላምሽ ይብዛ ዶክተር መስከረም ሊችሳ በጣም እማከብርሽና እምንወድሽ የኢትዮጵያ እንስት እንቁ የሆንሽ እህታችን በዚህ ዘመን የሴክሬት ሶሳይቲ እንደ አሸን በበዙበት ዘመን የነዚህን ሴራ ተጋፍጠሽ ትውልድን ለመታደግ የምታደሪጊው ውጊያ እጅግ አድናቂሽ ነኝ እና እግዚአብሔር እደበትሽን ይባርክ ሁሌም በመንገድሽ ይቁም ፀጋውን ያልብሽ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ።
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 Год назад
በቅድሚያ ለዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ትልቅ አክብሮቴን መግለፅ እፈልጋለሁ፡፡ በመቀጠል ዶ/ር መስከረም ነፍሴን ነው የምታድሻት እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡ ፍፁም ጤንነትን እና ረዥም እድሜን ይስጥልን፡፡ እባክሽ ዶ/ር የምታውቂያቸውን አባቶች ይህችን ምድር ይባርካት ዘንድ እንዲፀልዩ ለምኝ፡፡
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንቺን የፈጠረ 🙏❤️😇
@masreshatemesgen4393
@masreshatemesgen4393 2 года назад
አምላክ ይባርክሽ እድሜሽ ይርዘም!! ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ!!
@NBJ810
@NBJ810 2 года назад
Wow Ethiopia needs such a person like Dr. Meskerm.. I know this since the passed 18 years. great research but a lot and vast to know detail. Better to focus on our bible.
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 Год назад
ዶክተር እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-br7vl7xl1v
@user-br7vl7xl1v 2 года назад
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ጌታ ይባርክህ።
@temesgenalemu3111
@temesgenalemu3111 Год назад
እግዚአብሔር ያክብርልን!
@selamlalem3040
@selamlalem3040 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እኛ ግን እነሱን የምንዋጋበት እቅድ ሊኖረን ይገባል ልክ እነሱ ነጮቹ የራሳቸዉን ሀሳብ ለማስረፅ የራሳቸዉ ሰዎች በሚስጥር እንደሚያስገቡ አንድ ልብ ኖሮን የራሳችንን ሰዎች ብናስገባ ቤተሰበብም ከልጆቹ ጋር ጥልቅ ቅርርቦሽ ቢኖረዉ ከፈጣሪ ጋር እናሸነፋለን
@gideondemissie7309
@gideondemissie7309 2 года назад
ዶክተር መስከርም በጣም እናመሰግናለሁ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ በርችልኝ
@haregawamedia4880
@haregawamedia4880 Год назад
እግዛብሔር በጣም ይወደናል አሳፋሪዎች ሰውች ተፈጥረዋል ኦርቶዶክስን ተዋህዶ ለማጥፋት የተነሱት ለዚህ ነው ዶክተር ምስክርነትሽ ሰተሻል ቃል ያሰማልን ።
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@Eyob797
@Eyob797 2 года назад
እየሡሥ መሢሕ የድንግል ማርያም ልጅ እግር ያጠበው ለሰው ልጅ ትህትናን ለማስተማር ነው። እስራአል የምትባለው ሀገር የሐገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ክፍለ ሀገር እንደነበረች ልብ እንበል።
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 11 месяцев назад
ድንቅዬ ብርቅዬ ምሁር ናት ዶክተር መስከረም ናት የኢትዮጵያ ልጆች ትውልድ ተስፍ ናት ወላጆች ለልጆቻቸው ማስተማር አለባቸው ❤❤❤❤❤
@meazaheterat7201
@meazaheterat7201 2 года назад
እግዚያብሔር ያክብርልኝ ዶክተር ብዙ እውቀት ካንቺ አግኝቻለው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ገና ካንቺ ብዙ እንማራለን እናመሰግናለን።
@searklemhilae8925
@searklemhilae8925 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ሰው አለው ቢዘገይም የሚቀድመው የለም መጨረሻው ይመር የሀገሬ🙏
@freshmantube7592
@freshmantube7592 2 года назад
ሁሌ ብሰማሽ አልጠግብሽም ዶ/ር❤
@sabrinahassen1835
@sabrinahassen1835 11 месяцев назад
በጣም ደስ የምትይ ክብርት የሴት ጀግና በርቺ።❤❤❤
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 2 года назад
ዶ/ር መስከረም አንቼ የዉስጥ አይንሽን መድሀኒአለም አብርቶልሻል ግን ይሄ ትዉልድ ልቦናዉ ታዉሯል በእዉነት እንደወሬ አዳምጠህ እንዳታልፍ በአሁን ሰአተት ሰለፈጠረን አምላክ ማዉራት ሞኝነት ሆንዋል ወጣት ንቃ የኔ እህት ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አአጅሬ ነቃ ያሉትን ሊያጠፋ ይሮጠጣልና
@meseretmengistu6492
@meseretmengistu6492 2 года назад
መስኪዬ በርቺ፣ ... ድንግል አትለይሽ። በትንሣኤው (ኢትዮጵያ) ያገናኘን።
@bayakebe9698
@bayakebe9698 2 года назад
ምን አይነት ሰዉ ነው የተሰጠን አንድንጠቀምብሽ እግዚአብሔር ይርዳን
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 2 месяца назад
በታም እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤
@amaretizazu1040
@amaretizazu1040 2 года назад
ስለ ሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ብታወሩበት ደስ ይለኛል
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 2 года назад
o my God this woman is hilarious and educated!
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 2 года назад
ዶክተር እግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜና ጤና ፀጋ ጥበቡን ይስጥሽ። አከብርሻለሁ ❤🙏
@Nathanbiniyam1545
@Nathanbiniyam1545 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ትውልድን ለመታደግ የምታደርጊውን ነገር ብዙ ነገርም እንጠብቃለን የፕሮግራሙን አቅራቢ ክብረት ይስጥልኝ
@emmanueltefera9268
@emmanueltefera9268 2 года назад
በ orthodox ቤተ ክርስቲያን ጎልቶ የሚታየዉ ባህል ወግ ስርዓት እንጂ መንፈሳዊነት አይደለም. ዓለምን የሚያሸንፈው ሃይማኖት ሳይሆን እምነታችን ነዉ (የወንጌል ብርሃን )
@hiyat4386
@hiyat4386 11 месяцев назад
እህታችን መልካም ትምህርት ን ለገስሽከብራለሁ
@wondiyeali3721
@wondiyeali3721 2 года назад
ዶ/ር መስከረም፡- አንብቤሻለሁ፤ ደጋግሜም አድምጨሽማለሁ፡፡ ለጊዜው እንደ መጥምቁ ዮሐንስ ‹‹በምድረበዳ የሚጮህ ድምፅ›› ዓይነት ነሽ፡፡ የዘራሺው ሲበቅል ግን፣ አዝመራሽ እንደ አደባባይ ሐውልት ለሁሉ የሚታይ ይሆናል፡፡ ክብረት ይስጥልን፡፡
@firewyilma2096
@firewyilma2096 5 месяцев назад
"እነሱ እንዴት እንደሚያዩን ማወቅ" ቁልፍ ቃል።
@yimer2543
@yimer2543 2 года назад
ዶር እናመሰግናለን !
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 года назад
እውነትም መስከረም ሥምን መልአክ ይወጣዋል ። ከሳቅሽ ጭምር ሲያልቅ አዘንኩ በርቺ 💕 💚💛❤ 💕
@alemerge6434
@alemerge6434 2 года назад
Thanks doc I learn a lot from you Ethiopia forever ❤️❤️❤️
@zagolsarya5161
@zagolsarya5161 2 года назад
እውነትሽን ነው ኦርቶዶክስ ሁነው ህዝቡን ወደገደል እርስ በእርሱ እንዲጋደል ሊያደርጉ የሚጥሩ public speakers ሰባኪወች እስከመመለክ የደረሱ አሉ ህዝቡ ግለሰብን ባያመልክ መልካም ነው።
@beyenealemubeyene3826
@beyenealemubeyene3826 2 года назад
Tesfa alegn be Fetari 🙏 Lifatish fire yaferal Berchi Tebareki ehite
@asnakewmamyue2210
@asnakewmamyue2210 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብርሺ።እህታችን ብዙ ነገር እኔነቴን ቀይረሺኛል።።
@nebiyudaniel1571
@nebiyudaniel1571 2 года назад
እግዝአብሔር ይስጥልንን አዘጋጅኑም ኤፍሬምን እና ዶክተር መስከረም ከዚህ በላይ እንደምትሰሩ ተአለኝ እግዝአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ
@makitaye4111
@makitaye4111 2 года назад
Impressive, wow she’s Awesome 😍😍😍😍learn a lot , thank you 🙏🏽
@abbayabichuu6309
@abbayabichuu6309 Год назад
ዶክተር በጣም እናመሠግናለን
@kukushaa950
@kukushaa950 Год назад
One thing I noticed when she start talking... Balaleke new milew. What's amazing speech
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 года назад
ዶክተር መስከረም ለቺሳ ቡጣም ኑው ይምወድሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ይህሮግራም በሰፊው ቢቀጥል ትውልድ ይድናል ኢትዬጵያንም ያድናል አንድነታችንን ያጠነክራል በጣም እናመሰግናለን በርቱልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@solomebereket3373
@solomebereket3373 2 года назад
ዶክተር መስከረም ምን እንደምልሽ አላውቅም እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ
@zementube9358
@zementube9358 2 года назад
Egziabher yistilin.
@Mekdisha
@Mekdisha 2 года назад
Meskiye Egziabeher abzeto yebarekesh !
@eyobabayneh9169
@eyobabayneh9169 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
@gemechistekaye2268
@gemechistekaye2268 2 года назад
YOU ARE MASTERMINDED, GOD BLESS YOU!
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 года назад
I appreciate highly the presenter his intention to bring people together on philosophy literature .Dr meskerem doing good job she is opening the eyes of many telling the truth about religion and sun worshipping for years
@wubitteklu815
@wubitteklu815 2 года назад
ዶ/ር ባለንበት ወቅት ሰዎች ስሜ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ነው ብለሽ ብትነግሪው አገላለጿ አለተመቸኝም የሚል መንፈስ ያለበት አካል ያለ ይመስለኛል።የምትነግረን በድጋሚ ልበለው ያነበብሽውንና ያየሽውን ይመስለኛል አለመታደል ሆኖ በመጥፎ ጎን ሲረዱት ምን ማለት ነው።
@solomonjima2097
@solomonjima2097 2 года назад
you need a translator brother.
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 года назад
@@solomonjima2097 on which subject ?
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 года назад
@@solomonjima2097 bro .I respect your idea .but what is wrong if I appreciate the gusts and interviewer .she gave detail that kings worship sun
@woldealebeza3807
@woldealebeza3807 2 года назад
የዘመኑ መስከረሞቾ አቦ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏
@mulugetatadesse9690
@mulugetatadesse9690 2 года назад
I learn a lot, Thanks!
@felekeshebeta3756
@felekeshebeta3756 2 года назад
ባያልቅ ጥሩ ነበረ
@fekadeselassieashenafi7536
@fekadeselassieashenafi7536 2 года назад
እንዴት ላድርግሽ እንደው በስመ አብ። እሄንን እመትይውን ነገር እኔ አውቀዋለው ህሊናዬ ይነግረኛል ከድሮ ጀመሮ ማለት ገና 14 እና 15 ዓመቴ ጀምሬ። እና የማስበውን በሙሉ ማን ባወቀልኝ እል ነበር መጽሃፍትን ብጽፍ ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር ኝ ከየት አመጣሀው በሎ ሰው ቢጠይቀኝ ከየት እላለው አንድም ልጅ ነኝ ተነበይኩ ልል ነው? ብቻ እግዚአብሄር አንቺን አንቅቶ ጥበቡን ገልጾ ለዚህ ቅብር አበቃሽ ምክኛቱም ለትውልድ መብራት መሆን ክብር ከክብረም በላይ ነው። እና ዘመኑ የLED መብራት ዘመን ነውና እንደሻማ ሳትቀልጪ እግዚአብሄር እስከመጨረሻው ብርሃን ያድርግሽ። 😊😉
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 года назад
ዶክተር እናመሰግናለን
@ermiasayele7111
@ermiasayele7111 2 года назад
ረጅም እድሜ ይስጥሽ በዚህ ቪድዮ ብዙ ጥያቄዎች ነዉ የተመለሰልኝ ፡፡
@betelhembalkew8295
@betelhembalkew8295 2 года назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥለኝ ያንቺ አይነቱን ያብዛልን
@tameralechsinaga268
@tameralechsinaga268 2 года назад
Enamesegnalen docter ! Edemena tena yistesh🙏🙏🙏🙏🥰
@meheretgebretsadik8400
@meheretgebretsadik8400 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ በዚ ውስጥ አንቺ ብዙ ነፍስ እንደምታድኚ ምንም ጥርጥር የለኝም
@ermiyasassefa5958
@ermiyasassefa5958 2 года назад
wawwww she is so Amazing really we are proud of you.
@fekadeselassieashenafi7536
@fekadeselassieashenafi7536 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እና I wish i would be there, ትልቅ hagerawi yehone merha geber lay endameletegn nw yetesemagn kuch belo kendih yale mehur gar meweyayet menegager.
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 2 года назад
እህታችን በረቺ መሰናክሎች ሊኖሩ ይችላሉ ቀጥይበት
@alexender5983
@alexender5983 2 года назад
በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ነሽ በርቺ
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Год назад
በእውነትእቺንድንቅ የምወዳትንሴት ስላቀረብካት ፈጣሪይባርክህ ትልቅሰው ትልቅን ያቀርባል❤❤❤
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Год назад
ለሀገሯ ለትውልዷ የቆመች ሴት በራሷ ንግስት ነች ዬኔ ንግስት እግዚአብሔር ሚሊዮን ያድርግሽ ያድርግልን
@eskadmasalemayew3962
@eskadmasalemayew3962 2 года назад
ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@Atede9383
@Atede9383 2 года назад
ብዙ ኢንተቨዮችሸን ተመልክቻለሁ በጣም ነው የማደንቅሽ
@ruthmime73
@ruthmime73 2 года назад
ዶ/ር መስከረም❤👍
@yared1624
@yared1624 Год назад
አንቺን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዶ/ር ብሎ ለመጥራት እንደ አንቺ አይነቱን ሰው አይቸግረም።
@ytilahune
@ytilahune 2 года назад
I am impressed the greet program and i appreciate that your(leader) objective and go head...!!!
@nebiyatteruzer79
@nebiyatteruzer79 2 года назад
Kalehywaten yasemalen.
@solomonjima2097
@solomonjima2097 2 года назад
Egziabher yitebikish D/ Meskerem betam des yemil milash ketitegnana Egiziabhern yakebere nigiger. Endanchi giltse hono lehibretesebu yemikomina hasabun bedifiret yeminager sew Egiziabher sileseten simu yikiber yimesgen. Dingil Emebetachin eske hiwotish fitsame milijawana fikrua yitebkish amen.
@merd24
@merd24 2 года назад
Dr.Meski በርቺ
@henokab1493
@henokab1493 2 года назад
Real woman God bless u more doctor
@asternegasi2928
@asternegasi2928 2 года назад
መስክዬ የኛ ወርቅ የምወድሽ ተማሪዬ የምታኮሪ ንግግሮችሽን ስሰማ ነፍሴ ትረካለች የማልወደውን ታሪክ እንዳዳምጥ አድርገሽኛልና አመሰግናለሁ ተባረኪ!!!
@jamboandu3402
@jamboandu3402 Год назад
ዋው !! ተማሪሽ ነበረች ? አስተማሪዎች ተማሪዎቻቸው ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሰው ሲያዩ ውስጣቸው የሚኖረውን ስሜት ባየው ብዬ እመኛለሁ ። የትኛው የትምህርት ደረጃ ላይ ነበር ተማሪሽ የነበረችው ?
@chloesarabi806
@chloesarabi806 2 года назад
meski yene ariaya nesh betam new emiwedish
@biruk7810
@biruk7810 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 года назад
እግዚአብሔር አብ ያክብርልን ዶክተር መስከረም መፅሐፊን የት እናገኘዋለን በውጭ የምንኖር አማዞን ላይ ይገኛል እባካችሁ አሳውቁን ። እናመስግናለን
@nataniummekonnen8138
@nataniummekonnen8138 2 года назад
God bless you dear.
@girmamang3797
@girmamang3797 2 года назад
she is a gift for us.
@lieletfiseha102
@lieletfiseha102 2 года назад
Really. I proud of her. you are my role model. I thank you the media.
@tameneworku5996
@tameneworku5996 2 года назад
Great Woman!
@estegnetastaw70
@estegnetastaw70 2 года назад
ውድ ኢትዮጵያዊ ነሽ
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 2 года назад
wey yene ehet anchi betam yetemeretesh nesh fetsameshen yasamerelesh
@sindubelayneh1071
@sindubelayneh1071 2 года назад
I wonder this woman , my God bless you.
@mulugetaa722
@mulugetaa722 2 года назад
ችግራችን ባልሆነ ነገር ላይ መታከት። ልክ በልጅነታችን ጭራቅ መጣልህ እንደተባልነው አይነት።
Далее
Как выжить на 1000 рублей?
13:01
Просмотров 607 тыс.
Respect 🤯💯 || Look This 👰🏻#shorts
0:29
Просмотров 17 млн
Сосед а твоя жена.,..
0:33
Просмотров 3,7 млн