Тёмный

የፀሐይ ከተማ ማን ናት? | ከዶክተር መስከረም ለቼሳ ጋር | ክፍል 1 | መልክአ ሕይወት | ሀገሬ ቴቪ 

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

ዶ/ር መስከረም ለቺሣ፡ በሕፃናት ትምህርት፥ በመምህራን ሥልጠና፥ በትምህርት ቴክኖሎጂ አጠቃቀም፥ በአካባቢ ሳይንስ፥ በአውሮፓውያን የሰብአዊነት (Classical Humanism) ፍልስፍናና በተያያዥ ርእሰ ጉዳዮች ላይ፡ ከ 15 በላይ ጥናቶችን፡ በተለያዩ የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ጥናታዊ መጽሔቶች (Journals) ላይ አሳትማለች። እንዲሁም፡ ከተለያዩ ፀሓፊዎችና ማኅበራት ጋር በመተባበር፡ ለሕፃናት ማስተማሪያነት መዋል የሚችሉ የአማርኛና የእንግሊዝኛ ጥራዞችን፡ በበጐ ፈቃደኝነት ሠርታ አሳትማለች። ዶ/ር መስከረም ለቺሣ፡ በመምህርነት ዘርፍ፡ የ2011 ዓ. ም “የዓመቱ በጎ ሰው” ሽልማት፡ ዕጩ ተሸላሚ ነች።
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerietv.com

Опубликовано:

 

14 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@asterzewdie-pz9ud
@asterzewdie-pz9ud 11 месяцев назад
እንዴት መስለሽ ደስ ብሎኝ የምስማሽ እርጋታሽ አስተዋይነትሽ ከጥያቄሽ ስለማትወጭ ነገሮችን እንድአስተውል አርገሽኝእኝአል ጏበዝነሽ ለኢትዬፅያ የምትቀሚ ስለሆንሽ እስየው በዚህ ቀጥይልን
@zinashtesfaye653
@zinashtesfaye653 Год назад
ኃይለማርያም!የምታቀርባቸው እንግዶች በጣም የተከበሩ በእውቀት የተዠሞሉ ናቸውና በርታ!!!
@bethlehemgetenet423
@bethlehemgetenet423 Год назад
Dr meskerem..I can't believe...you just happened in this generation....for me ...I learned physics...you..are one of a kind..ho..
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Год назад
አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ
@dmulugeta
@dmulugeta Год назад
መስኪ ነፍሴ
@kassa4882
@kassa4882 11 месяцев назад
❤❤❤
@hewanderbew800
@hewanderbew800 Год назад
🙏🏻🌸🌕🌸
@demeremekonen-mu7rv
@demeremekonen-mu7rv 5 месяцев назад
ሰለ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ምን ማለት ይቻላል? እኔ ዶ/ርን ለማድነቅም ለማመስገንም ምንም ዕውቀትም ቃልም የለኝም። ግን እንደው ባዶ እጄን እንዳልሆን ዶ/ር የዘመኑ የኢትዮጵያና የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በረከት /ስጦታ/ ናት ።ነሽ ኬዲኤም
@gideyberihu6383
@gideyberihu6383 18 дней назад
Yemr yetemare denez set nsh, gena tkateyalesh yenante teret teret meronal. Chaw.
@hayleyesusabebe4949
@hayleyesusabebe4949 Год назад
፩፪፫ እልፍ
@senubedru9914
@senubedru9914 Год назад
ድንቄም ሀገሬ ቲቪ ለምን ማህበረ ቅዱሳን ቲቪ ብላቹ አሰይሙትም ሁሌ ለአንድ ሀይማኖት የሚወግን ፕሮግራም ታቀርባላቹ ኢትዮጵያኮ የሁሉም ናት የሙስሊሙም የክርስቲያኑም ለዛ ሁሌ ወገንተኛ አትሁኑ
@hayleyesusabebe4949
@hayleyesusabebe4949 Год назад
በስራው ነው ሁሉም የሚወሣው ።
@senubedru9914
@senubedru9914 Год назад
@@hayleyesusabebe4949 እኮ ያለፈዉ አለፈ አሁን። በታሪክ ደሞ እንኮራለን አንገታችንን ቀና አርገን እንድንሄድ አርጎናል በዚ አስተዋፆ ደሞ የሁሉም ድርሻ ነበረበት እንጂ የአንድ ሀይማኖት ተከታይ ሰዉ ብቻ አይደለም ነገስታቱም ቢሆኑ ሙስሊሙም ጭምር በገበረዉ ግብር ነዉ ሀገር እያሳደጉ እስከዚም ያቆዩልን ኢሄን መዘንጋት የለብህም ሁሌ ክርስቲያኑ ብቻ አትበሉ።ሀገራችን እስካሁን የቆየቹ የሁላችንም ተሳትፎ ስለነበራት ነዉ።አሁንም አሏህ ሀገራችንን ሰላም አርጎ ያሳድግ ያበልፅግልን እሱን የምንፈራ ህዝብ ያርገን።
@simenwasfaw
@simenwasfaw Год назад
ምን አቀለለህ ወንድም ? አትቅለል ከፈለግህ ባለማየት ራስህን ነጻ መውጣት እኮ ትችላለህ፡ እንጅ ማን ስም ሰጭ አደረገህ ። ?!
@dmulugeta
@dmulugeta Год назад
አልተስማማሽም?
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 11 месяцев назад
ቢመርህም ተቀበለው። እውነቱ ይህ ነው።
@tibebemenkir2893
@tibebemenkir2893 Год назад
ምነው በኢትዮጵያዊ ወግ ቸኮል ቸኮል ባንል እና ረጋ ብለን በኢትዮጵያዊ አክብሮት አንቱ የሚል ንግግርን ብንጠቀም? እንህ ምሁር እኮ በሥራቸው አንቱ ኡሚባሉ ናቸው። እድሚያቸው ሳይሆን በሥራቸው አንቱ መባልን ያተረፋ ናቸው እና ዝም ብለን እንደስልጣኔ ቆጥረን አንዘርጥጥ!!! መታሰብ ያለበት ይመስለኛል። መዘርጠጥ ማወቅ አይደለም። ኢትዮጵያዊ አክብሮት ትህትና ነው እና አንቱ የሚለውን ወግ እንጠቀመው ለሚገባቸው ብቻ።
@hailetilahun-mt2mp
@hailetilahun-mt2mp 4 дня назад
አች ግም ነሽ በሰው ሀዘን የምትደሰች ሰው ነሽ ኮቲባ አጺዋ ዜብል ሀራ
Далее
Dr  Meskerem Lechissa   On Enlightenment
22:50
Просмотров 21 тыс.