Тёмный
No video :(

ትዕግሰት አስማረ የማሪቱ ለገሰን መዚቃ በሚያስገርም ሁኔታ ተጫወተች/ Tigist Asmare 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 66 тыс.
50% 1

#ፋና_ላምሮት #fana_lamrot #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

18 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@qxwil7296
@qxwil7296 Год назад
ማነው እንደኔ በትዕግስት የተደሰተ ❤❤
@tsigehayile330
@tsigehayile330 3 месяца назад
ትግሰት 8222
@user-nf8mo7xb9v
@user-nf8mo7xb9v 6 месяцев назад
Very Great Achievement-Amare
@AntenehMehari-il6em
@AntenehMehari-il6em Год назад
ተፈትነው ማለፈ እና ውጤት መግዛት አይገናኝም ፈና እና ተወዳዳሪዎች ጎበዘች ናቹህ በርቱ ጠንክሩ እኛም ተምረንበታል ።ትግስት አስማረ ግን ትለያለች ከየዋህነቶ ባሻገር ደግሞ ኦዲንስ ሰታይ ትንሽ ደንጋጤ አለባት አይዞሽ ልመጅ ደፈር በይ እሺ።
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 Год назад
God bless 65 million Amhara Fano❤❤️💪💪❤️❤️
@amelebirehanu1422
@amelebirehanu1422 Год назад
ቲጂ የኔ የዋህ ሰወድሽ ጀግናዬ የዳኞችን አሰተያዬት እያዳዱን እየስመሽ መጨረሻሽ ይመር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@s0lomon150
@s0lomon150 Год назад
ትችያለሽ ቲጅዬ ❤❤❤👌👌🙏🙏🙏
@Tube-kg5ue
@Tube-kg5ue 11 месяцев назад
ትግስትየ ስወድሽ እኮ የኔ ፈገግተኛ❤❤
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 11 месяцев назад
ፋና ቲሌቨዝን እጅግ በጣም እናመሰግናለን የሙዚቃን ጣእም በእናንተ ስላየሁ በድጋሜ TNX ትግስት አስማረ በአንደኛ ደረጃ ታጠናቅቃለች ብየ በትልቅ ተስፋ ውስጥ ነበርኮኝ ሁሉም ጌታ በፈቀደው ነው ሜሆነው ለእኔ ግን ሁሌም አንደኛየ ናት እኔ ምኖረው አሜሪካ ሲያትል ነው ቲጅየን የትዳር አጋሪ አድርጌ አብሪያት ለመኖር እፈልጋለሁ ስልኮዋን ሆነ ማንኛውንም ምትጠቀምበት ነገር ካለ ፕሊስ በኢሜል ፃፎልኝ!!!!
@hiwotanemut9582
@hiwotanemut9582 Год назад
ቲጂየ የኔ ማር ምን እንደምልሽ አላቅም ሁሌም ልዩ ነው
@user-nm9dp6yk4n
@user-nm9dp6yk4n 8 месяцев назад
Azoshe tashenfalc❤❤❤❤
@quralewtube9806
@quralewtube9806 Год назад
በጣም ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ
@user-yb4sq6oi7v
@user-yb4sq6oi7v Год назад
አንደኛ
@ayuethio5539
@ayuethio5539 Год назад
ድንቅ ብቃት❤❤❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
ትግስት የሚገርም ስራ ነው ይዘሽ የቀረብሺው በጣም ቆንጆ ድምፅ አለሽ በርቺ ብዙ ለውጥ ነው ያመጣሽው ቴክኒክ ነበር ችግርሽ እሱን ፈተሻል በርቺ ጎበዝ ❤
@bright9185
@bright9185 Год назад
ዋው
@Emnetfekertesfadan
@Emnetfekertesfadan 9 месяцев назад
tigesteye we love you astewawkiwa gin mindenew tertet metabelashewe ye ambasel zenjero sihed agonbeso new enji ye Anbasel gebere aydelem..minekat..
@abayneshfekadu9091
@abayneshfekadu9091 Год назад
ይህችን ልጅ እንደቀላል አትዩዋት የምለው በምክንያት ነው በየጊዜው የሚሠጣትን አሥተያየት ተቀብላ እየተለወጠች የመጣች ልጅ ናት ከዚ በላይ የተሻለ ነገር እንዲገጥማት እመኛለሁ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
በጣም ጎበዝ እኮ ነች የሰራቻቸው ስራ አማራ አለወይ አለው ፋኖ የሚለውን ስራ የሰራች ጀግና ዩቱብ ላይ ስራዋን እይላት ትግስት አስማረ ብለሽ ወደ አራት ስራዎች አሉዋት ጎበዝ ናት አማራ ክልል ደንደ ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ቢኖር ብዙ ሰው ይወጣል
@user-bs1mh2vm7h
@user-bs1mh2vm7h 11 месяцев назад
በጣም በጣም ጀግና ሴት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 Год назад
❤ትዕግስት አማረ ትልቅ ለውጥ ነው❤
@yahwehsynagogue
@yahwehsynagogue Год назад
Bravo FBC management! Fana television is really a media of people! Praud of FBC! Egnam yefelegnewu yiheninun newu. Ene protestant emnet teketay bihonm sile zefen bizu awkalehu, eyesemahu sladeku. bemehonum egre mengeden ye fana lamrot wudidr simeleket be Rahel Teressa lay yederesewu ye dagninet bedel ejg betam asazinogn neber, ahun be FBC management wusane bemalefuwa ejig betam tedesichalehu. FBC ewunetm ye hizb media mehonun be tegbar asmeskruwal! Raheliye demo zefen titesh wode mezmur and ken endemtmeleshi tesfa adergalehu. Wish you all the best!
@AmanuelAmanuel-uw7je
@AmanuelAmanuel-uw7je 4 месяца назад
በፋና ባይሆን ኖሮ አንደኛ ትወጣ ነበር ልዩ ናት
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Год назад
I love these song so much. I have a huge memory of Ambasel Wuchale. so lovely.
@abanduntlife
@abanduntlife Год назад
OMG she rocked it🎉❤
@zufetube1981
@zufetube1981 Год назад
Wow, she did it❤❤❤
@user-tq5sc8dy9r
@user-tq5sc8dy9r Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 11 месяцев назад
አቤት ድምፅ አቤት ፀጉር ስታምሪ 😍🥰✌🏽💋💋💋⭐️⭐️⭐️
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 8 месяцев назад
ዊግ ነው ፀጉሩ😂
@Korebgosplemedia
@Korebgosplemedia Месяц назад
😅😅😅😅ፀጉሩን ለባለፀጉሯ
@milanabood5582
@milanabood5582 Год назад
❤❤
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g Год назад
እስካሁን የማሪቱ ለገሰን አምባሰል ከነ ወዘናውና ከወርጅናሊቲ ቀለሙ ጋር አዋህዳ ለመዝፈን ከሞከሩት እንስት ይች የመጀመሪያዋ ናት❤❤❤
@abanduntlife
@abanduntlife Год назад
I wish I was there to see her live
@user-yp3lq7lu7p
@user-yp3lq7lu7p 11 месяцев назад
ቲጂ በርቺ ትልቅ ቦታ አንቺን ማየት እንፈልጋን
@user-el5hl5ko5v
@user-el5hl5ko5v Год назад
እድሜ ለወሎ ድልበድል አደርጋችው ዘፈኞቹን
@AnaNato
@AnaNato Год назад
የአርትን ሞያ ብዙዎች በሀይማኖት ሽፋን በየአደራሹ በመዝፈን ለኪስ መደለብያ አድርገውት በራከሱበት እንዲህ ያሉት አዲስ ሞየተኛ ሲወጣ መበረታታት ያስፈልጋል ።
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@frygfg4848
@frygfg4848 Год назад
Tg ❤❤❤👌👌👌👌👌👍
@KalkidanFekade-ne8fo
@KalkidanFekade-ne8fo 9 месяцев назад
አችንለመግለጥቃላትያጥረኛል
@abiyadane1863
@abiyadane1863 4 месяца назад
tigist ewnten nw yefisamewn yemaritun ena ye hamelmalin ketechawtish yashafiwch ashanafi kanch wich manim lihon ayichlm asbibet
@fassilhailu3939
@fassilhailu3939 Год назад
LM2
@user-el5hl5ko5v
@user-el5hl5ko5v Год назад
ወላሂ ቆንጆ አድርጋ ተጫውታለች ምንም አይጎላት
@BirukberihunBerihun
@BirukberihunBerihun 3 месяца назад
Menm enken yeleleat lij nech tg 1dega mewetata neberbat medelo alew kebad music neber kehulu yeswa
@hmgraphics2077
@hmgraphics2077 Год назад
1gna nesh
@derejeyirgu
@derejeyirgu Год назад
የዘፈኑ መጨረሻ ግን ሣም አርጉ ሣይሆን ሣማ አርጉ ነው።
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 Год назад
denkoro kalehoneke besetekere bedenb adamete yalechewun shokaka atehun..😁
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Год назад
ሣማ ማጥበቅና ማላላት ነው አታካብድ
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Год назад
ድምፅሽ ሻካራነቱ በጣም ያምራአል ኢትዬ ውስጥ ይሔድምፅ በቁጥርነው ያለው
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x Год назад
Juggernaut is not fair
@EvaLeje-bt3vx
@EvaLeje-bt3vx 5 месяцев назад
Emigerm bikat
@fassilhailu3939
@fassilhailu3939 Год назад
LM4
Далее
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
Просмотров 70 млн