Тёмный

ትዳርና ጣልቃ ገብነት - "እዛም ቤት እሳት አለ" አሉ አለቃ ገብርሃና 

ምቹ ቤት Michu Bet
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

አስቀድሜ ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ ። የዛሬውን ዝግጅት አስረዝሜዋለሁና። ምንም አድምጣችሁ ትጨርሱታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሀ።
ከታላቅ አክብሮት ጋር
የምቹ ቤት አዘጋጅ ማን ናት?
/ @michubet

Опубликовано:

 

21 окт 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 128   
@michubet
@michubet 5 лет назад
ሁለት ሦስት መልክ መፅሕፕፍ ሊንክ Check this out: holet sost melk: lij weldo masadeg (Amharic Edition) CreateSpace ... www.amazon.com/dp/1985660075/ref=cm_sw_r_wa_awdb_t1_.S6PBbV274EAB
@lhelen6213
@lhelen6213 5 лет назад
በርቺ ጌታም ይረዳሻል ጥረትሸን ሁሉ አደንቃለዉ እንኳን ደሰ አለሸ ህልምሸ እዉን ሰለሆነልሸ ጎበዝ እናት ምሳሌ ናት ለሌሎች ሴት እህቶች 💕
@umuziram8556
@umuziram8556 5 лет назад
Lanagrish felge neber ibaksh
@faditube2674
@faditube2674 5 лет назад
ለምክርሽ እነመሰግናለን የትደርን ምንነት ገብተችሁ የለያችሁ ላጤ ሴቶች በወንድማቹ ትደር ውስጥ ገብተችው ሚስትህ እንዲነት እንደዛነት ፍተት እየለችው አትረብሹ ዛሬ የሰረችሁት ስራ ነገ እናንተም ቤት ይገበል።በሰሞኑ አንድ የአረብኛ ፕሮግራም የሰማሁት የሚገርም ነገር ልንገረችሁ በትደር መሃል ደስታም ሀዛንም ያለ ነው ሁል ቀን ደስታ ዬለም ባልና ምስት ስጫቀጨቁ እህቱ ፍታት ከእሷ የተሸለች እናመጣልሃለን እየለች ሚስቱን አስፍታችው ይህች ባለታሪክ ረሷ እህቱ ነት እየተነገረች የነበረው እነም ትደሯን የጣችው ልጅ በጣም አዘነች የባል እህትም ጌታዬ ሆይ ይህችን ሴት እኔ በድያት ከሆነ ምልክት አሰያኝ አልኩኝ አለች የእሷም ጊዜ ደርሶ አገበች ሁለት ልጆችን ወለደች ሁለቱም ልጆቿ የአእምሮ ዘገምታኛ ናቸው አሁን ምንድነው ማድረግ ያለብኝ ያዛች ልጅ ግፍ እንደሆና ተወቀኝ እደበደልኩዋትም ገበኝ የትደርን ምንነት የወኩት ከገበሁኝ በዋለ ነው እየለች እየለቀሰች ለፕሮግራሙ መሪ ትነግራዋለች ።እሱም ማንም ሰው በባለ ትደሮች መሃል ማንም ጠልቃ መግበት ዬለበትም ከለችበት ሄደሽ ይቅርታ መጠያቅ አለብሽ አለት ።እናም ላጤ ሴቶች በባለ ትደሮች መሃል ጥልቅ ከማለት ተቆጠቡ ባይ ነኝ
@hiwot.tilaye-lifelessons
@hiwot.tilaye-lifelessons 5 лет назад
ሌላ ተጨማሪ ምክንያት- ብዙ ወንድ ሚስት ሳያገባ ቤተሰቡን በገንዘብ ሲደግፍ ይኖር እና ሚስት ካገባ በኋላ ያ የገንዘብ ድጋፍ ሲቀንስ የወንዱ ቤተሰብ ሚስቱን ለዚህ ምክንያት እንደሆነች ሊቆጥሩዋትና ሊጣሉዋት ይችላሉ (አውጥተው ባይናገሩትም)፡፡ የድህነት ተፅእኖ ከፍ ባለበት እና ባብዛኛው ወንዶች የቤተሰቡ ዋነኛ የገቢ ምንጭ በሆኑበት እንደእኛ ያለ ሃገር ውስጥ ይሔ ምክንያት በቀላሉ የሚታይ አይደለም፡፡
@michubet
@michubet 5 лет назад
እጅግ ዋነኛውን ነገር ነው ያነሳሽው። በጣም እናመሰግናለን
@uaeuae9255
@uaeuae9255 5 лет назад
ትክክል
@michubet
@michubet 5 лет назад
አስቀድሜ ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ ። የዛሬውን ዝግጅት አስረዝሜዋለሁና። ምንም አድምጣችሁ ትጨርሱታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሀ። ከታላቅ አክብሮት ጋር
@meshealeduos1909
@meshealeduos1909 5 лет назад
ጥሩነዉ ምክርሽ
@mar7131
@mar7131 5 лет назад
አራ ምንም አራዛማም ምርጥ ምክር በጣም ነው ምነማሰግነው ማር በርችልን
@hiwot.tilaye-lifelessons
@hiwot.tilaye-lifelessons 5 лет назад
በጣም ጥሩ ነው
@user-ld1fd5xk9l
@user-ld1fd5xk9l 5 лет назад
በጣም ደስ የሜል ትምህርት ነው እኔ እንኮን ሰሞኑን ነው ያየውሽ ይምታቀረቤቸው በጣም የሜጠቅሙ ነገሮች ናቸው እኔ እንኮን የባሌ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የሜወዱኝ እኔም በጣም ነው ምወዳቸው የኔ ቤተሰቦች ግን ትዳሬንም ልጆቸንም ጥሩ ነገር የላቸውም በጣም ይከፍኛል ባለቤቴ ደግሞ ትዳሮን ልጆቹን የሜወድ ጎደኛ እንኮን የለውም ወጣ ገባ ስራ ቤት ነው
@yordanosteshome3910
@yordanosteshome3910 5 лет назад
ትክክል ነው በርቺ ብዙን ሰዎች ትታደጋቸዋለሽ
@Umitube
@Umitube 5 лет назад
እኔን ጣልቃ ገብተው ለጥቂት አላህ አወጣኝ ግን በመቻል አሸነፍኩ እና ብዙነገር አለ ግን አትቾክሉ በእርጋታ ማለፍ ጥሩነው በነገራችን ላይ ክባለቤት ጋር ነው የማዳምጥሽ ያከብርሻል በርቺ
@michubet
@michubet 5 лет назад
በጣም አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን ልምድ ደስ ብሎኛል ከባለቤትሽ ጋር ሆነሽ ስለምታዳምጭኝ። ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Umitube
@Umitube 5 лет назад
Amen
@konjotube4817
@konjotube4817 5 лет назад
ውዶች ቻናሌን subscribe ላደረጋችሁ አመሰግናለሁ ያላደረጋችሁ አድርጋችሁ ሙያየን እዩልኝ ቤተሰብም እንሁን አመሰግናለሁ
@ethiopianewnew3763
@ethiopianewnew3763 5 лет назад
MOMMMY TUBE እናት TUBE bravo
@fozifqr4527
@fozifqr4527 5 лет назад
የታል ሊንኩ እህት ጥሩ ትምህርት ነዉ የሴት ቤተሰቦችን ግን ጣልቃ የማይገቡት የሴቷን ፍላጎትና ደስታ ስለሚያስቀድሙም ጭምር ነዉ ከወደደችዉ እንደፍላጎቷ ልጆቿን አትበትን በሚልም ነዉ የወንዱ ግን ይህ አያስቡም ልክ ነሺ የሚፈልጉትን ሴት ብቻ እንዲያገባ ነዉ የሚፈልጉት
@michubet
@michubet 5 лет назад
Check this out: holet sost melk: lij weldo masadeg (Amharic Edition) CreateSpace ... www.amazon.com/dp/1985660075/ref=cm_sw_r_wa_awdb_t1_.S6PBbV274EAB አመስግናለሁ ።
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 5 лет назад
አመሰግናለው ጥሩ ትምርት ነው
@tinaetenish4552
@tinaetenish4552 3 года назад
ጥሩ ምክር ነዉ
@tigisttigistymariyamlije2394
@tigisttigistymariyamlije2394 5 лет назад
በስማም ከጠበኩት በላይ ነው ትምህርትሽ እግዛብሔር እስከነቤተሰብሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ መልካሟ ፉሬ ነሽ
@michubet
@michubet 5 лет назад
አሜን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@selam8844
@selam8844 5 лет назад
I have no words you write
@user-bg2iu7bd2e
@user-bg2iu7bd2e 5 лет назад
አዲስ ገባ ነኝ ትምህርቱ ጥሩ ነው
@NinaTadesse
@NinaTadesse 5 лет назад
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ቤተስብ የሁለቱም ቤተስብ ጣልቃ ይገባል ግን የባል ዘመድ በ አይን አመድ ይባላል እግዛብህር በሚውቀው የባለቤቴ ቤተስቦች ለኔ ጥሩ ናችው ለምን ይቅርባቸው ምስጋና አመስግናለሁ እኔም
@yordanosberhe1320
@yordanosberhe1320 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@medinajamila3614
@medinajamila3614 5 лет назад
እናመሠግናል ማማየ ትምህርትሽ በጣም ሀሪፍ ነዉ ቀጥይበት
@hikmaawel6977
@hikmaawel6977 5 лет назад
ለሰጠሽን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን
@ASTUTUBE21
@ASTUTUBE21 5 лет назад
እናመሰግናለን ማርዬ ጥሩ ትምህርት ነው
@hiruthirut671
@hiruthirut671 5 лет назад
ተባረኪልኝ የኔ መልካም አንደበት ብዙ ካንቺ ተምራለሁ
@user-un1kx7cz1b
@user-un1kx7cz1b 5 лет назад
በርችልን ጎበዝ ጀግና አስተዋይ እናት ነሽ
@born2Bekind
@born2Bekind 5 лет назад
Thanks Rose, I couldn't agree more.
@honeymoges8686
@honeymoges8686 5 лет назад
Thank you yenemelkam!!!
@melatTUBE
@melatTUBE 5 лет назад
Betam enamsgnalen dear
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 5 лет назад
ብርቺ የኔ ቆንጆ ቀጥይበት 😘😘😘
@betelethiopiawit1313
@betelethiopiawit1313 5 лет назад
ትክክል። እናመሰግናለን ሮዝ!
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 5 лет назад
እናመሠግናለን ማማዬ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 лет назад
የምኖረው አሜሪካ ነው አማቼ ኢትዮጵያ እያለን በደንብ ነበር ምትንከባከበኝ ለካስ ልጇ አሜሪካ እስከሚያመጣት ነበር ። እሷ ስትመጣ ዘመዶቹ ሁሉ ጠሉኝ እኔን ፈቶ እህቱን እንዲያመጣ ይፈልጋሉ ። አይገርምም ።
@michubet
@michubet 5 лет назад
በጣም ይገርማል። ከዚያ እህቱን ካመጣ በኋላ እንደገና ሊድሩት ነው? የባለቤትሽ ሀሳብስ? ይህን ሁኔታ ያውቃል?
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 лет назад
@@michubet@ እሱ የተባረከ ሰው ነው ሁሉንም ይነግረኝ ነበር ከመጣ 14 አመት ሆኖታል እኔ ደሞ 7 አመት ሆነኝ እነዚ ባመጣቸውም ትዳሬን ያፋቱኛል ብሎ ትቶታል 2 እህቶች 1ወንድም አለው በዚህ ጉዳይ የተነሳ ከተዘጋጉ 7 አመት ሆናቸው አይደዋወሉም እሱም ኢትዮ ሄዶ አያውቅም
@user-kd4yn8dp8f
@user-kd4yn8dp8f 5 лет назад
አልሚ Tub አይዞሽ ፀልይ ከባለቤትሽ ጋር በግልፅ ተወያዩ የባለቤትሽ ልቦና እግዚአብሔር ይመልስልሽ በቤተሰቦቹ አትዘኚ በእነሱ ላይ አድሮ አንቺን የሚዋጋሽ ጠላት ዲያብሎስ ነው አንቺ በቅን ልቦና ሆነሽ ወደ ፈጣሪሽ ከጮህሽ ሁሉም ታሪክ ሆኖ ይቀራል እመኚኝ ፀሎት ትልቅ ሃይል አለው አለቤተሰብ ሚሆን ነገር የለም ሁሉም የሚያምረው ከቤተሰብ ጋር ነው አንቺ በፍቅር ቅረባቸው እግዚአብሔር ደግሞ ይረዳሻል አይዞሽ እህቴ እመአምላክ ትዳርሽን ትታደግልሽ፡፡
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 лет назад
@@user-kd4yn8dp8fበጣም ጎድተውኛል በብስጭት ብዛት ፊቴ ተበላሽቶዋል አሁን በፀሎት እየበረታሁ ስመጣ እየተሻለኝ ነው ይሄን ስድስት ወር ደህና ነኝ ።
@michubet
@michubet 5 лет назад
@@Azeb-ru1rf እሱ መልካም ከሆነ ሌላው ቀላል ነው። ብስጭት ውስጥ አትግቢ ከአንቺ አልፎ ትዳርሽን ትጎጃለሽ።
@melkamkassa5721
@melkamkassa5721 5 лет назад
Thank you so much sister
@Zeweter1
@Zeweter1 5 лет назад
እናመሰግናለን እንደተለመደው ምክርሽ በጣም ጥሩና ጠቃሚ ነው መፅሀፍሽን እስካነበው ቸኩያለው በርቺልኝ እህቴ
@michubet
@michubet 5 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@user-cl3wq7hj3u
@user-cl3wq7hj3u 5 лет назад
እናመሰግናለን
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 5 лет назад
betam teru Meker New TKU Yehen teru mekereshen share selaregeshegh
@safasafa8186
@safasafa8186 5 лет назад
በጣም አስፈላጊ ምክር ነው የሰጠሺን እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥሺ ከነቤተሰቦቺሺ
@michubet
@michubet 5 лет назад
አሜን
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 5 лет назад
በጣም አሪፍ ምክር ነው
@user-kd4yn8dp8f
@user-kd4yn8dp8f 5 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን፡፡ ጥሎብኝ እኔ ደግሞ ስለትዳር ህይወት ማወቅ እወዳለሁ ለወደፊት ህይወቴ እንዲረዳኝ😃
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 5 лет назад
Ega setoch betam belet nene gemenachen awteten mawerat anfelegem lalaw asmeselen menore enchelalen thank you God bless you anyway I don't have word for you you're amazing
@michubet
@michubet 5 лет назад
Egziabher yistlign. Gin gemenachinin sinishefin ketinikake gar mehon alebet eyetegodan yebalachin gud endayiweta bilen medebek yinoribinal? Asmeslo mentor endet kebad endehone awikewalehu. Lemon yimeslishal asmeslen yemininorew?
@YeHaniTube
@YeHaniTube 5 лет назад
በሰላም መጣሽ ምቹ ቤት
@michubet
@michubet 5 лет назад
ከገበያው ነው? አዎ በሰላም ተመልሻለሁ።
@hanitube405
@hanitube405 5 лет назад
Enamesgnalen yna konjo
@mahletdagne44
@mahletdagne44 5 лет назад
I have no words yene konjo
@denigelemariameenatenate1045
@denigelemariameenatenate1045 5 лет назад
Betam enemsegenalen
@negistitegafaw1491
@negistitegafaw1491 2 года назад
Very true
@bethanytemesgen2133
@bethanytemesgen2133 5 лет назад
yebal beteseb nawu talka yemigebawu betam betam
@hikmaawel6977
@hikmaawel6977 5 лет назад
እንዲሁም ከነተረቱ የባል ዘመድ በአይንህ አመድ ይባላል
@user-hy5un5nd9j
@user-hy5un5nd9j 5 лет назад
ከከከከከከከ አይደል ዉዴ እኔ እካን አልሀምዱሊላ በጣም ጥሩ ናቸው
@hikmaawel6977
@hikmaawel6977 5 лет назад
@አለም 9 ናት ያው ዞሮ ዞሮ ጥሩዎችም አሉ መጥፎዎችም አሉ የባል ዘመዶች ይብሳልውይይይ
@rozaketema4170
@rozaketema4170 4 года назад
ምን ልበልሽ ተባረኪ
@michubet
@michubet 4 года назад
አሜን የእኔ እህት
@user-hy5un5nd9j
@user-hy5un5nd9j 5 лет назад
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ለምክርሽ እናመሠግናለን
@user-kh8tf3um5j
@user-kh8tf3um5j 5 лет назад
እኔም ተመችታኛለች
@user-qk7wg7gi9f
@user-qk7wg7gi9f 5 лет назад
ምክርሺ አሪፍነው በጣምነው የተመቸኚ ግን ኔቴን ጨረስኩ የአንቺን መክር ሳዳምጥ
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 5 лет назад
Betame teru meker new ewnte lemnager ene ybale enatena abate leke endrase betsbe nachew betame teru nachew amesgenachwalwe
@user-ep4fg2wc2q
@user-ep4fg2wc2q 5 лет назад
ትክክል
@elschdayelschday1668
@elschdayelschday1668 5 лет назад
Betam arf
@user-db1zf4vl6n
@user-db1zf4vl6n 5 лет назад
ጥሩ ትምህርት ነው እኔ የባለቤቴ ቤተሰቦች ይወዱኛል እወዳቸዋለሁ ከሇላዬ ያላቸው እይታ አላውቅም
@martayourhome2191
@martayourhome2191 3 года назад
1. ሥራ እኔ በግሌ ሥራዬ በጣም ጣልቃ ይገባል ግን ሁለታችንም ተርድተነዋል የስራው ባህርይ ነው አንድ ላይ እየተጋገዝን እንሰራለን ብችኝነት እንዳይኖር 2. ቤተሰብ: ሚስት: ሁሉም አይደለም ብዙ ጊዜ ሚስት ቤተሰቦቼ እና ባለቤቴን እንዴት ላግባባ ብላ ከመጀመሪያው ጀምራ ስለምትጥር ባለቤቷን ገና ሳታገባው ቤተሰቦቿ እንዲያውቁት እንዲወዱት አድርጋ መንገድ ጠርጋ ነው ትዳር ውስጥ የምትገባው ያ በጣም ይረዳል ከጋብቻ በኃላ ችግር ሲመጣ ለባሏ ጠበቃ ትሆናለች :: ቤተሰብ ለማጥቃት አይችልም ሁሉም አይደለም ባል: ብዙ ጊዜ ቤተሰቦቹ ሚስቱን እንዲያውቁ ከጋብቻ በፊት ጥረት አያረግም እሷን መውደዱን ማግባቱን ብቻ እንጂ ከቤተሰብ ጋር ማግባባቱን አያስበውም ከጋብቻ በኃላ ችግሮች ሲመጡም ችግሮች በራሳቸው የሚፈቱ ይመስለዋል በዚህ ላይ በሁለቱም ተጋቢዎች በኩል ቤተሰቡን ለመናገር የሚከብደውም የሚፈራም ሞልቷል ዋናው ትዳር ድንበር አለው ልክ እንደ አገር ከጎረቤት አገር ጋር መጣላትም መፋቀርም በልክ ነው አለበለዚያ መጠፋፋት ይሆናል ስለዚህ እኔ በግሌ ከድንበር አላሳልፍም እኔም ከድንበር አላልፍም ሮዝዬ ታድለሻል መልካም ቤተሰብ ስለገጠመሽ በጣም ትልቅ ሰላም ነው አለበለዚያ በየምዕራፉ እንቅፋት ይሆናል ችግር ላለባቸው ሰዎች ግን በማክበር ድንበር ማበጀት ግድ ነው ጥሩ ኖ ማለት እያከበሩ ኖ ማለት ራስን ያስከብራል ብዙ ዓመት አግብቼ ኖሪያለው አምላክ ይመስገን ፈተና ከየአቅጣጫው በተደጋጋሚ ሊመጣ ይችላል ግን አድበልብለው የላኩትን ኳስ አለመምታት ወይም በኳሱም አለመመታት የእኔ ምርጫ ስለሆነ ተመስገን ነው መጠቃት ግዴታ አይደለም ስለዚህ በቀና አስተሳሰብ ሆኖ ራስን በድንበር በልክ መያዝ ነው በሕይወት የሚያጋጥሙን መልካም ያልሆኑ ሰዎች አይወዱንም ግን ራሳችንን ካስከበርን ያከብሩናል በመጣላት አይደለም በውሸት ማንነትም አይደለም በመሸንገል አይደለም ራሳችንን እንዳለ ማቅረብ በጋብቻ አዲሶቹ ቤተሰቦቻችንን በእውነት በልክ በድንበር በማክበር እንቅረባችው የእነርሱን እኛን መቀበል ተስፋ አናድርግ ቢቀበሉ መልካም ካልሆነ ግን እኔን ለመሆን ከሌላ ሰዉ ማህተም ያስፈልገኛል ብሎ ራስን መፈጥፈጥ ተገቢ አይደለም
@michubet
@michubet 3 года назад
እህቴ ማርታ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልሽኝ። "... አድበልብልው የላኩትን ኳስ አለመምታት ወይም በኳሰ አለመመታት..."❤ እንዴት አገላለፁን እንደወደድኩት? በዚያ ላይ ጥልቅ ቁምነገር አለው። ይልመድብሽ። እባክሽ እንዲህ አስተያየትሽን ሁልጊዜም ስጭን።
@user-ql1mb8ik5u
@user-ql1mb8ik5u 5 лет назад
Trwu temert nwu amesegnalhu
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 5 лет назад
Thanks yanam wanawocu motawal ehat wandmocu nacw batam tru nacw yanam lasu tru nacw gadaga kaweldku bahala gadnoca ljoca nacw leknash dnam wada ljoca naw yamazenablaw ersan eskmegarmag dras
@munanuru2032
@munanuru2032 5 лет назад
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ግን ወንዶች(ባሎች) ቢያዳምጡ ጥሩ ነበር ፡፡
@michubet
@michubet 5 лет назад
Munaye esti lemtawikiyachew wendoch share adrigiew. Amesegnushalehu
@munanuru2032
@munanuru2032 5 лет назад
SHARE ADREGALWE BIYANSE 1 BATASAB LEWET BIMTA 10q
@michubet
@michubet 5 лет назад
Amesegnalehu
@user-yk5xw3cu3k
@user-yk5xw3cu3k 5 лет назад
ውይ የባል ቤተሰብ የስራቸውን ይስጣቸው እኔን እንደሂወቴ ከማየው ባሌ ነው የለዩኝ የውስጤን ነው የተናገርሽው
@michubet
@michubet 5 лет назад
በጣም ያሳዝናል። አይዞሽ ሶፊ
@user-yk5xw3cu3k
@user-yk5xw3cu3k 5 лет назад
@@michubet እሺ እህት አላህ ሶብሩን ይስጠኝ ግን ልረሳው አልቻልኩም
@user-gf4ck2jm6z
@user-gf4ck2jm6z 5 лет назад
በተለይ.የመግስት.ሰራተኛ.ካልሆነችማ.የባል.ቤተሰብ.በስማም.እደሰውም.አይቆጥርዋት
@rahelnoreyi3413
@rahelnoreyi3413 5 лет назад
የሁለቱም ቤተሰብ ጣልቃ ይገባል
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 5 лет назад
Very true ❤
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 5 лет назад
አሪፍ ትምህርት ነው ምቹየ ሰላምየምቹ ቤተሰቦች ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
@meshealeduos1909
@meshealeduos1909 5 лет назад
ጥሩ
@feizamohammed3165
@feizamohammed3165 5 лет назад
እኔ ለቻላንሽ አድስ ነኝ እህት በርች ገዳፊሽ ነኝ በመቀጠል ዋስታብ ላይ በሆን ለባለ እልክለት ነበር
@meronbelay4828
@meronbelay4828 5 лет назад
tikikil new beteseb ena godegna talka yigebal
@seadaet2104
@seadaet2104 5 лет назад
Gobazzz
@user-yc2uc3lk1d
@user-yc2uc3lk1d 5 лет назад
is Tuer
@habetamtam7754
@habetamtam7754 5 лет назад
ይቅርታ አድርጊልኛና እህቴ ከሴቶች በጣም ትልቅ ችግር አለ እሱ ምንድነው የወንድ ቤተስብን አያቀርበልም የኔ ቤተስቦች በጣም ፍቅር ናቸው አጎቴ እሷ እንዲያገባ በስንት መከራ ነውሽያጋቡት እናንተን መርዳት እፈልጋለሁ እያለ አላገባም ብሎ አሁን ግን እሷ ለኛ ቤተስብ ምንም ፍቅር የላትም እንደውም አጎቴ ከኛ ቤት ሲመጣ ታኮርፋለች እናትና አባቴ አያቶቼ ደም አስለቅሳቸዋለች አሁንም እነሱ እንዲትቀርባቸው ይፈልጋሉ እሷ ግን የጓደኛ ወሬ እየስማች ለየዋሁ አለሜናት ለሚላት አያቴም ክብር የሚባል የላትም ሴቶች ለባል እናትና አባት ፍቅር መስጠት ከቻሉ ባለቸው ስቀው ከተቀበሏቸው ደውለው ከጠየቋቸው እናትና አባት የዋሆች ናችው ብየ አስባለሁ የራሴ ሀሳብ ነው በቤተስቦቼ እና በአጎቴ ሚስት ያለውን ሁኔታ ስለማይ ነው
@michubet
@michubet 5 лет назад
እስማማለሁ በሀሳብሽ። የአጎትሽም ሚስት በጊዜ ነቅታ ከአማቶቿ ጋር እንደምትስማማ ተስፋ አደርጋለሁ
@habetamtam7754
@habetamtam7754 5 лет назад
+ምቹ ቤት አትስማማም እህቴ አትቀየርም ከ10 አመት በላይ ሆናት 2 ልጆች ወልደዋል ብቻ መጥፎ ጓደኛ እና ልጁን የማይቆጣ ቤተስብ በትዳር ውስጥ ከባድ ነው እናትየዋም ጣልቃ ይገባሉ ብቻ እኔ ለአጎቴም ለማንም አልናገርም ፀሎት አደርጋለሁ ልጆቹ እንዳይበተኑ ሁሌ አሁን ግን አጎቴ ተስፋ ያቆርጠ ይመስላል እንደማላውቅ ዝም እለዋለሁ ከቤተስብ በውጭ ያሉ ስዎች ሲነግሩኝ አዝናለሁ
@user-ld9kr3lk9i
@user-ld9kr3lk9i 5 лет назад
አላገባሁም ግን ለወደፍቱ ይጠቅመኛል እኔ ሳላገባ በስደት አለቀ
@habetamtam7754
@habetamtam7754 5 лет назад
ለትምህርትሽ እናመስግናለን እህቴ ግን እስኪ መላ በይኝ በማህበራዊ ሚዲያ የተዋወቅኩት ልጅ አለ በፍቅር አሁን 4 አመት ሆኖናል እሱም እኔም ስደት ላይ ነን አሁን አንች ሀገር ከገባሽ እኔም ገብቼ የራሳችን ህይወት እንመስርታለን አለኝ ግን ገና ትዳር እንዳስብን እናቴን እና አባቴን እንዲታከብሪ እፈልጋለሁ ሳልማር ያስተማሩኝ ቤተስቦቼን ባለኝም እርዳቸዋለሁ አለኝ ደስ ብሎኝ እሽ አልኩት ግን ጣልቃ አይገቡሞይ በትዳራችን ስለው በጭራሽ ትዳርብየ2 ስው ነው አለኝ እንዳገባ ይፈልጋሉ አንች እና እኔ እንጂ ሌላ አካል በትዳራችን አይጋባም ሲለኝ አመንኩት እና ተስማማን እናቱን በጣምምምም ይወዳል በዚህ እኔም ደስተኛ ነኝ ግን ጣልቃ ከገቡ ብየ በውስጤ እፈራለሁ ነው ብቻ እኔም ከቤተስቡ በፍቅር እንድንኖር ነው የምፈልገው
@sadiyamohammed4824
@sadiyamohammed4824 5 лет назад
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ምክር ነዉ አድጥያቄ ልጠይቅሽ ከይቅርታጋር እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ አንድ ልጅ አለን ባሌ ኢትዮቢያ ነዉ እና የባሌ ቤተሰቦች ካልመጣሽ ይሉኛል እኔና ባሌ ጨምሬ እድሰራ ተመካክረናል ቤተሰቦቹ ግን ጭራሽ እድጨምር አይፈልጉም ነይ ና ዉለጅ ይሉኛል እዳልሄድ ምን ይዝ አልቀር ካባሌጋር ያለያዩኝ እንደሁ ብየ ፈረራሁ ኮሜቶችም አስተያየታችሁን ስጡኝ
@safasafa8186
@safasafa8186 5 лет назад
Sadiya Mohammed. የኔ ቆንጆ አይዞሺ እኔም እንዳቺ ባለቤቴ ተይዞ ከሄዴ6ወር ሆነው እና በጣም ተጎዳ ነይቶሎ ይሉኛል እኔና ባሌ ደግሞ የራሳቺን ፕሮግራም አለን ቤት ጀምረናል ያን መጨረስ አለብን ስለዚህ ይኸ ሂወት የሁለታቺን ነው ብለን በመሀል አትግቡ፣አልናቸው ይኸን ስልሺ በባልሺ መተማመን አለብሺ ሀሳቡን ቀይሮ ወደቤተሰቡ እንዳይገለበጥ ።
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 5 лет назад
Sadiya Mohammed edemashin dyena wasegi birr yamayeyaze kahona agareshi fekere lalejishi sechina nure yalaza gin birr yalagim addisaba kamatahu babere teradugalachu bayachau kasatushi arefashi agareshi nure
@user-un1kx7cz1b
@user-un1kx7cz1b 5 лет назад
ማሬዋ እኔም እዳችው ነኝ እናቱ ነይ ነይ እያሉ ብታይ እና በቃ እኔም ወስኜ በሳኡዲ 7 ተኛው ወር ላይ ልሄድ ነው አላህ ያስካልኝ ።ልጅ መውለድ ትልቅ ሀብት ነው ገብተን እንውለድ ማሬዋ ።
@sadiyamohammed4824
@sadiyamohammed4824 5 лет назад
@@safasafa8186 እሽ እህቴ ባሌ ቤተሰቦቹን ይፈራል አንተ አሳምናቸዉ እሽ እያለ እነሱ አጠገብ ሲደርስ አይ ናገርም ለኔ ግን እሄን ማድረግ አለብን እያለ እቅድ ያወጣል ቦታ እንድን ገዛ ይፈልጋል ቤተሰቦቹ ደግሞ ያለዉ ይበቃችሆል ይላሉ ልጃቸዉ አንድነዉ እሱን አትስሚ ይሉኛል ሀሳብሽን ስላካፈልሽኝ ከልብ ነዉ የማመሰግ ነዉ
@sadiyamohammed4824
@sadiyamohammed4824 5 лет назад
@@safasafa8186 እህቴ አንችም ሀሳብሽ ተሳክቶ ከባልሽ ከቤተሰቦችሽ በሰላም አላህ ያገናኝሽ ማር
@helengebre2820
@helengebre2820 5 лет назад
tru hasab new ihte.betdar wst mejemerya Egzeabher mefrat tru new agelaletsesh dess ylal
@elschdayelschday1668
@elschdayelschday1668 5 лет назад
Betedegagami bet West metefo sedeb yemisadeben ** Bal ** indet tastekakyewalsch ??????
@user-qu1nu3ci1q
@user-qu1nu3ci1q 5 лет назад
የእኔ ፍቅረኛ የእኔፍቅረኛ ማታ ማታ በኦላይን እድህ ነሽ እንድህ ነሽ ይለኛል ሀዳ ምን ልበለው
@bethanytemesgen2133
@bethanytemesgen2133 5 лет назад
yemigermish shibet eskaweta nawu dereskut yewunet OMG
@michubet
@michubet 5 лет назад
Enen yene ehit
@hlemahlema1671
@hlemahlema1671 5 лет назад
انا ما @@michubet
@ethiopiahoy8165
@ethiopiahoy8165 5 лет назад
ሮዚ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የአንዱ ጓደኛዬ ሚስት በጥቃቅን ነገሮች ማኩረፍ ይቀናታል በዚህ ምክንያት ባለቤቷ ከውጪ ደክሞት ወደ ቤቱ ሲገባ ፊቷን ባያት ቁጥር በጣም ይበሳጫል፡፡ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ይታይበታል፡፡ አንድ ሴት ሊደክማት ይችላል ነገር ግን እሱ የዋለበትን ሁኔታ ሳይረዱ በማኩረፍ የትዳግ አጋሯን በማበሳጨት ለውጥ ማምጣት ይቻል ይሆን ምን ትያለሽ በዚህ ጉዳይ ላይ
@michubet
@michubet 5 лет назад
@@ethiopiahoy8165 በማኩረፍ ወይም በመጨቃጨቅ ለውጥ አይመጣም። ይልቁንም ሌላ ችግር መፍጠር እንጂ። ማድረግ ያለበት በቀናነት እና በትህትና በመግባባት ነገሮችን መፍታት ይቀላል። ከሥራ ሲመጣ ጭቅጭቅ የሚጠብቀው ከሆነ ማምሸት እና ሌላ ህይወት ውስጥ ሊገባ ይችላል። ስለዚህ ይህን ልምድ ማቆም ይጠቅማል
@alah9386
@alah9386 5 лет назад
ጥሩ ነው
@hanacherenet8759
@hanacherenet8759 5 лет назад
Very true
Далее
ይህንን ጉደኛ ነገር  ስሙ!
4:01
Копия iPhone с WildBerries
01:00
Просмотров 368 тыс.
አርባ ሳይሞላን ቢታወቅ
47:40
እንዴት ነው የምናሳልፈው?
3:12