Тёмный
No video :(

Ethiopia - የጠቅላዩና የጄኔራሉ የመኪና ውስጥ ንግግር፣ ስለ ናሁሰናይ ግድያ፣ የኢትዮጵያውያኑ ተማፅኖ፣ በ5 ቀን ይከፈል የተባለው 29.8 ቢልየን ብድር 

Feta Daily News
Подписаться 858 тыс.
Просмотров 118 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

4 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 127   
@masetewal6914
@masetewal6914 Месяц назад
ናሆሜ 😢❤️❤️❤️❤️ጅምሩ ይፈፀማል 💪ድል ለአማራ ፋኖ
@deresegnkebede3573
@deresegnkebede3573 Месяц назад
Okpp00pppoppoikkkjjjkkkjkiii88i8bpy
@habtam1846
@habtam1846 Месяц назад
😥😥😥ናሆሜ መቸም አንረሳህ የኔ ጀግና ድል ለፋኖ 💪💪💪👑👑👑👑💚💛❤💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-il8gu1ku9n
@user-il8gu1ku9n Месяц назад
😂😂
@zx9713
@zx9713 Месяц назад
እመኑኝ እነናሁ አልሞቱም ከሞቱ ለምን አስከሬን ከለከሉ አሉ በሂወት 😢😢😢😢😢
@AbduDemile-d5v
@AbduDemile-d5v Месяц назад
@@zx9713 kkkkkkkkkkkj
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car Месяц назад
እኔም
@Ra.com65
@Ra.com65 Месяц назад
Amen! yargw 🙏🙏🤲
@sosinayoni
@sosinayoni Месяц назад
በየትኛው ህግ ነው አሸባሪ የተባለ እሚሰጠው እውነቱን እማውቀው ያውቀዋል
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Месяц назад
ድል ብሶት ለወለደዉ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖኖኖ💚💛❤💪💪💪💪💪
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Месяц назад
ጀግናውናሁሠናይናአጋሮቹየጀግንነትሞትድልለፋኖ።
@sojooij7274
@sojooij7274 Месяц назад
የናሆሜ ስምን ታይ ልቤ ድነገጠ ወላሂ😢😢😢
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j Месяц назад
ናሁሜ የኔ ጀግና መቼም አንረሳህም 😢😢😢
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car Месяц назад
ናሁየ 😭💪 ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@jdjgsisi6871
@jdjgsisi6871 Месяц назад
ድል ለፋኖ
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u Месяц назад
ፋኖ ጀግና ነዉ ድል ለፋኖ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Месяц назад
ድል ለተገፋዉ ለአማራዉ ሕዝቦች
@user-lj5ft8rf3c
@user-lj5ft8rf3c Месяц назад
ፍሳም ጀግናው ናሁሰና አደናብሯቸዋል
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude Месяц назад
ድምፅ እና ፍትህ ለሚታፈኑ ተጠልፈው ደዝባቸው ለጠፋው ለሚደፈሩ ለሚገደሉ ለሚሰደዱና ተርበው እና ተጠምተው ለማወድቁ የግፈኞች ሰለባዎች ኢትዮጵያዊያን ሁሉ።
@AhmadSaid-cp1hi
@AhmadSaid-cp1hi Месяц назад
በጣም የሚገርመኝ ነገር የምታስተዋዉቀዉ አባርታማ ቤቶች የትኘኛወዉ አገር ነዉ እባክህ
@user-qz3do3cd6c
@user-qz3do3cd6c Месяц назад
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 Месяц назад
ድሉለፋኖ❤
@masetewal6914
@masetewal6914 Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ ❤️❤️❤️
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m Месяц назад
ድል ለአማራ ህዝብ ሀይል ፋኖ❤❤
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v Месяц назад
ብልጽግና የኢትዮጵያ ነቀርሶች ገዳይ አጥፊዎች ፈጣሪ ያጥፋችሁ ከብቶች
@zx9713
@zx9713 Месяц назад
ድል ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@NURADINBADRU
@NURADINBADRU Месяц назад
Dele La Ethiopia Sarawote
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u Месяц назад
አረ ባክህ እርምጃ ወሰደዴ አጨብጫቢ አትሁን ፈታሊ አዳዴ መረጃህ ይዘጋል ለባዳ አታሽቃብጥ ናሁሰናይ እና ባልደረባው አብሊዘር ጀግኖች ናቸው አስት ወር መግለጫ ይሰጣል ጀግና ያማራ እናት ወልዳለች ስት የጦር ኮለኔር ሳይቀር እየማረከ ባለበት ሰአት ፋኖ ያሸንፋል እራሱ አስታጥቆ በሚልከው ነው ድፍን አንድ አመት ሙሉ መዋጋት የያዘው ፋኖ ያሸንፋል ባዳ ይወድማል 💚💛❤️💪💪💪
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p Месяц назад
💚💛❤🐅💪💪🚦🚦🚦🚥🚥👌👌👌😘😘🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💚💛❤❤💋💋💋💪💪💪💪💪 ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ
@TeddyGiru
@TeddyGiru Месяц назад
መልካም ቅዳሜ
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Месяц назад
ዲል ለአማራ ህዝብ ዲል ለአማራ ሀይል ፋኖ 💚💛❤🐅🐅🐅🐅
@meduemam1535
@meduemam1535 Месяц назад
እንደት ያመቱ ምርጥ ስራ ነው አድዋን እራሱ እንድህ አላወራችሁም ወንድም ወንድሙን ስለገደ ጀብዱ ተሰራ
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Месяц назад
አብችዬ የሀገር ሽማግሌያችን🎉
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x Месяц назад
ሰላም ❤❤❤
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi Месяц назад
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት ፋኖ እንድህ ያርበደብዳል የነሱ ስንት ሺ ሰራዊት ማለቁን አላወቁም እንደ ለነገሩ ይህ ገለባ የሆነ ሰራዊታቸው ቦታ አይሰጡም ለሁለት ጀግኖች እማ እንደ ጀብድ ቆጥረውት አንደኛ እና ዋነኛ ድላቸው አደረጉት ድል ለፋኖ ሞት ለባንዳው
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co Месяц назад
የሀገሪቱን ጠባቂ የመከላከያ ሀይል "ገለባ "ማለትሽ ትልቅ ድፍረትና ማን አለብኝነት ነው ... የሀገሪቱ ህግ ይህን ጉዳይ ይከታተለዋል ብዬ አስባለሁ
@birhanutadele-lm9xv
@birhanutadele-lm9xv Месяц назад
እንደ ናሁ ሰናይ እና መሰሎቹ ሚዲያ የማያቃቸው የጎንደር ጀግኖች ለአማራነታቸው መሰዋትነት ከፍለዋል ብዙወቹን ማንሳት ይቻላል አንድ የአማራ አንቂ ነን ባዮች የጎንደርን ህዝብ ስትተቹ ይገርመኛል
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef Месяц назад
ድልልልልል FANOOOO
@user-me9tk8us5j
@user-me9tk8us5j Месяц назад
❤❤
@atsedeendalamaw3589
@atsedeendalamaw3589 Месяц назад
Adenech tikifelew
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw Месяц назад
💪💪💪💪💪
@AratAyena-v4j
@AratAyena-v4j Месяц назад
ፈታ ቀጣፊና የኣብዪ ኣሕመድ የጭን ገረዶች መሆናቹህ ኣሳምረን እናውቃለንና እዛው ኣብዪ ይለጥልጣቹሁ!
@amandimisse2339
@amandimisse2339 Месяц назад
#ETHIOPIA PRIME MINISTER AMAN WINS #CNN
@saratube8614
@saratube8614 Месяц назад
አሁን እሂ መንግሰትነወ የወረደ ጭራሸ የአመቱ ድል ይላል
@user-op8xm9bx4b
@user-op8xm9bx4b Месяц назад
አብቹ ጀግና ነው ፣ማንም ያውቃል ፣አስታራቂ፣ለሰላምና ለውይይት ቅድምያ የሚሰጥ ጀግናነው።😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg Месяц назад
😜😜😜😜😜😜😜😜😜
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw Месяц назад
ናሁ ሰናይ የዘመኑ ጀግና❤❤❤❤❤❤
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Месяц назад
Thanks Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ebrahimseid8672
@ebrahimseid8672 Месяц назад
አየርሐንገዱ ቸጌርቢኖርም ስላልደረሱበትነወዉ
@user-vx2ec8bs2h
@user-vx2ec8bs2h Месяц назад
Nahuye😭😭
@user-dc1qy3tq7f
@user-dc1qy3tq7f Месяц назад
እረአባክህፋኖግባአድሣባ
@SabaSara-sb1vo
@SabaSara-sb1vo Месяц назад
ሰው መግደል ድል ማስመዝገብ ነው ሲሉ አያፍርም ? ደነዞች የውጪ ጠላት የገደሉ መሰላቸው ? ማፈሪያዎች
@fizzy310
@fizzy310 Месяц назад
Please stop saying the same thing over and over like 3 or 4 times.
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 Месяц назад
ሁሉሰላምነው
@beretukanMeles
@beretukanMeles Месяц назад
ናሁሜ መቸም አንረሳህም😢🥰🥰🥰🥰
@ashebir24
@ashebir24 Месяц назад
እኔ ምለው የኢትዮጲያ አየር መንገድ የትኛው ፕላኒት ነው የሚኖረው
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co Месяц назад
እኔን አልነካኝም ማለቱ ቅር አሰኘህ እንዴ?
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi Месяц назад
ኮተታም ነህ ፈታ በጣም ነው ያስጠላህን ለአማራ ህዝብ ይህ ነው ውለታው አንተ ቆሻሻ አሁን ይህን ዜና ብለህ ታመጣለክ የመንግስትን ወሬ ለቃቅመክ አትቀደድ👎👎👎👎😷😷
@AbduDemile-d5v
@AbduDemile-d5v Месяц назад
ኤጭ አማራ ሁሉም ውሻ ናችሁ መጮህ ነውዴ ስራችሁ?አንች ደግሞ ጫካ ገብተሽ መዋጋት መብትሽ ነው ።ሽንታም ጥንብ
@user-ds6tx2tf4q
@user-ds6tx2tf4q Месяц назад
​@@AbduDemile-d5vቆሻሻ ዘረኛ አማራ መጮህ ሳይሆን ቅንድብህን ይላጭሀል ከብት ናችሁ የምንላችሁ በምክንያት ነው እንደሰው ስለማታስቡ 🤮🤮🤮🤮
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi Месяц назад
@@AbduDemile-d5v 😁የሆንክ ሴታሴት ጥንብ ስትል አታፍርም አንተ ቀሽም ቂጥ ላሽ
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi Месяц назад
@@AbduDemile-d5v 😁ስሙን የወንድ ስም ይዘሃል አንተ ቦቲ አማራ ያርበደብዳቹሀል አማራ ስሙ ስነሳ ልክፍ የያዘው ዶሮ ይመስል ያንደፋድፍካል ቅዘናም
@Nigist-h6z
@Nigist-h6z Месяц назад
ሚዳው የአብይ ነው የሚከተው ሁሉ ደሞ አማራ ነው ይገርማል የኛ ነገር
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Месяц назад
አተ የመግስት ደጋፊነህ ማፈሪያ እነናሁ ሰናይ ጀግኖቻችን ነቸዉ 😏😏😏😏😏
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j Месяц назад
ትክክል
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 Месяц назад
ለምን ስማችሁን ቀይራችሁ ፋና ነን አትሉም አለቅላቂዎች
@saved1580
@saved1580 Месяц назад
መዝሙር 150 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት። ² በችሎቱ አመስግኑት፤ በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት። ³ በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት። ⁴ በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤ በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት። ⁵ ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት። ⁶ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን፦ ሃሌ ሉያ።
@hussainmuhammad6572
@hussainmuhammad6572 Месяц назад
@እንተዋወቅ
@እንተዋወቅ Месяц назад
🙏🙏🙏
@user-hj6mf5dk4t
@user-hj6mf5dk4t Месяц назад
ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤ ምት ለብጸግና
@Teyboawlou
@Teyboawlou Месяц назад
ሱዳን ያላችሁ ወገኖቻችን አንድ አገር ሰላም ሲያጣ ሁሉም አገር ዜጎች እንዲወጡ ይመክራል ነገሩ ኩፋም ዜጎቹን ያስወጣል መሪያችን ፖርት ሱዳን ሄደው ችግኝ ተክለው ተመልሰዋል እናንተ የሚደርስላችሁ የለም ፈጣሪ ይርዳችሁ ሰላም ወዳለበት ተሰደዱ
@Seid-nv8vb
@Seid-nv8vb Месяц назад
ድል ለ ፋኖ
@fantahuntadesse3614
@fantahuntadesse3614 Месяц назад
ከራሱ ህዝብ ጋር ሳይታረቅ ሌላ ሰው ማስታረቅ? እንከፍ የሆነ መሪ😊
@Tybatube
@Tybatube Месяц назад
ሰላም የአግራችን የሁን ያርብ ወድየማደም ቅመሞችዬ በቅንነት ደምሩኝ እኔንም የሰደተ እህታችነናወዴች😢
@danielbekele5273
@danielbekele5273 Месяц назад
Eshe ...etv
@user-il8gu1ku9n
@user-il8gu1ku9n Месяц назад
King PM Dr Abiyi Ahmed Africa hero ❤❤❤❤🥰🥰🥰🇪🇹💯👌
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg Месяц назад
😜😜😜😜
@user-il8gu1ku9n
@user-il8gu1ku9n Месяц назад
@@DawaDawa-zz7vg 🇪🇹👌🥰
@sisaywube8466
@sisaywube8466 Месяц назад
የተጠቅማችሁት የፎቶ ሽፍን ምንም የማያገባቸው ሰዎች አሉ
@amandimisse2339
@amandimisse2339 Месяц назад
ETHIOPIA INSURANCE COMPANY TRUE GIVING BY TRUE JOB DONE WORK AMAN NEW ETHIOPIA PM WINS ABIY OUT AND IN AMAN ALEMYHOU DIMISSE WINS ETHIOPIA PRIME MINISTER AMAN WINS #ALJAZEERA ENGLSH NEWS
@ashebir24
@ashebir24 Месяц назад
ሰውየው አብይን ሳያባው አይቀርም
@Ha-Hager
@Ha-Hager Месяц назад
ወንድሞቻችንን መግደል እንደጥሩ ስኬት ከተናገረ አካል ጋር ሁሉም አማራ ምን አይነት ስሜት እንደሚኖረው አስባችሁታል? አብይ አህመድና ጄሌዎች ኦሮሚያን ሀገር አድርገው የሚቀጥሉት ኢትዮጵያ የሚለውን ቡድን በሀገሩ ላይ ቂም እንዲኖረውና ስለሀገሩ ግድ እንዳይሰጠው በማድረግ ነው
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 Месяц назад
ምንም አያመጡም
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 Месяц назад
በካርቱም ላሉ ወገኖቼ የምመክረው እንደ አብዲሳጋ ታጥቃችሁ ታገሉ።እንዴት እንደሚቻል በሮም የሸፈተውንና ጦርነት ሲያልቅ ተመድ በክብር ወደ ኢትዮጵያ የተሸኘውን አብሳጋን አስታውሱ።ደራሽ በሌለበት ድረሱልኝ ለውጥ አያመጣላቸውም።
@Lilik4680.
@Lilik4680. Месяц назад
ጌቱ አርጋው መግቡያህን ፈልግ ፋኖ እየመጣልህ ነው!
@AbduDemile-d5v
@AbduDemile-d5v Месяц назад
ዶክቸር አብይ አህመድ እድሜህም ስልጣንህም ይርዘምልን!!!!
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 Месяц назад
ምንጥብቅ፡ ወዳጅ፡ ነው፡ አሽክር፡ በለው፡ እንጂ፡፡
@emebetabay1676
@emebetabay1676 Месяц назад
dele lefano ❤❤❤
@amandimisse2339
@amandimisse2339 Месяц назад
#29 . 8 BILLON DOLLAR TRUE ETHIOPIA PEOPLES PAY NOW SAY TV NEWS AMAN NEW ETHIOPIA WORLD LEADER NOW SAY TV NEWS AMAN NEW ETHIOPIA PM ALJAZEERA ENGLISH NEWS
@nathnaelhaile3279
@nathnaelhaile3279 Месяц назад
Al minaminun zare nhew ende yesemahew? Adekemken eko degagmeh
@HayalAragaw
@HayalAragaw Месяц назад
Wesate
@kamalHussein-e1y
@kamalHussein-e1y Месяц назад
በተለይ ሱዳን ላሉት ፍትህ
@user-dc1qy3tq7f
@user-dc1qy3tq7f Месяц назад
አለበሉናሆም🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
@user-kd9ub4su4i
@user-kd9ub4su4i Месяц назад
አለቅላቂ ነህ የመንግስት ፍርፋሪ ልቅም ሁሌ አብይ አብይ ትላለህ አብይ ደክሎሀል መሰለኝ
@siyoumteshome8793
@siyoumteshome8793 Месяц назад
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ መጀመርያ ሀገሩን በስነ ስራአት ሀገሩን ይምራ
@user-em5nm5bq9l
@user-em5nm5bq9l Месяц назад
ድል ለፋኖ ለሶስት እንደዚ ያሸበሩ 20 ቢሆኑማ ምን እንደምቶኑ ማየት ነበር
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 Месяц назад
የራስዋ እያረረባት የሰውን ታማላላች ማለት አብይ ነው ምነው መልካም ሰው ከሆነ ለራሱ ማወቅ ለምን ተሳነው?አማካሪው ርኩስ መንፈስ ወይስ ስው።እርኩሱ ከሆነ በድቁርናው ኑሮውን ገሃነብን መርጧል።
@MisaratElene
@MisaratElene Месяц назад
deleee lafanoo
@user-tl6nf8kv6t
@user-tl6nf8kv6t Месяц назад
ቆሻሻ የአሸባሪው ኦነግ ብልፅግና ልሳን 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎 !!! አማራ ፋኖ ግን የኢትዮጵያውያን የብርሀን ጮራ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@YtB-nl8oq
@YtB-nl8oq Месяц назад
@🚨
@user-ni3mq2uh4b
@user-ni3mq2uh4b Месяц назад
ለራሷ አሮባት ለሰው ታማስላለች ይባላል ተረቱ እጁ ስላለበት አብይ ጨቆት ይሯራጥ ይዟል ፈጣሪ በቅርቡ ያሳው ይሄ አውሬ ደም ጠጭ
@user-ty4cz5qd2b
@user-ty4cz5qd2b Месяц назад
ይህም ቀን ያልፋል ናሁዬ ስስቴ 😓😓😓
@hallelujah9090
@hallelujah9090 Месяц назад
ግርም የሚለኝ ነገር አቢቹ ማዕረጉ ዶክተር ሆኖ ሳለ በሌጣው ስሙን ብቻ ስትጠራው ቅናት ያስመስልብሃል😂😂😂
@yzeedahmed9202
@yzeedahmed9202 Месяц назад
ትላት የሰማውን ዜና እንደአዲስ ቅዳሜ ረፋድ ዜና ስትሉ አታፍርም ሼም ነው ለላይክ እና ሰብሰክራይብ ለመሰብሰብ ማፈሪያዎች ዜና ሰርታቹ ሞታቹሀል
@user-hc5sz7pn3w
@user-hc5sz7pn3w Месяц назад
ንዝንዝ አትበል ለበርካታ ጊዜ የተደጋገመ ወሬ
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 Месяц назад
ሱዳኖቹ ጎንደርን፣ ኮዬፈጬን እና አራብሳን ተረክበው እየቃሙ ነው 😂 ኢትዮጵያኖች ደግሞ ካርቱምን ተረክበው በሁለት ወገን ሆነው እየተዋጉ ነው 🤫 ፓንአፍሪካኒዝም ማለት ይሄ ነው 😅
@mulugetaalamir4507
@mulugetaalamir4507 Месяц назад
P
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 Месяц назад
ምንም ፍሬ የሌለው ተራ ወሬ
@geeplatinum
@geeplatinum Месяц назад
ይሄ ከብት የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ !
@aritymedia5920
@aritymedia5920 Месяц назад
ፋንዶ እስኪ መጀመሪያ ተስማሙ ሰብሰብ በሉ ። ናሁሰናይ ለሴት ብሎ የሞተ ኪኪኪኪኪኪኪ
@mukulshardar8200
@mukulshardar8200 Месяц назад
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አብይ
@user-ou1wr7im3m
@user-ou1wr7im3m Месяц назад
አሽቃባጭ ሚዲያ
@zebibtefera2401
@zebibtefera2401 Месяц назад
BETAM YEMEKETaTELEW. BERTA. RESA. YEKELEKELE. MENYETEBEKAL DELEFANO. MOTLRBANDA
@MaherMaher-iw6yv
@MaherMaher-iw6yv Месяц назад
አራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ውርደታም ሰው ይሀነው ሀገራችን ተበትና ሰው አስታርቃለሁ ይላል ውርደታም መሪ
@workukassaw2880
@workukassaw2880 Месяц назад
ይህ ሁሉ የአረብ ኢምሬትም የራሱ የሆነ ተልእኮ አለው አብይም እንደዛው ግን የሱዳኑ ጀኔራል አልገባውም ስለጨነቀው ብቻ ለንግግር ቀርቧል ፍሬ ነገሩ የአረቡ አስማምቶ የአማራን መሬት ለመዝረፍ ነው ማለትም በሃይል የተያዘውን መሬት አብይም የጉድፈቻ ልጁ ስለሆነ ከማድረግ አይመለስም ዙሮ ዙሮ ለማየት ያብቃችሁ አማራን ለመጨቆን ብቻነው እቅዱ ሞት ለአብይ ብየ ደመደምኩ
@Amber1919
@Amber1919 Месяц назад
አብይ የዩናይትድ አረብ ኢሚሬትስ ተላላኪ ነው ። ሼኩ ለሒሜቲ መሣሪያ አድርስ ካሉት ያደርሳል እንደዚህ በል ካሉት የሚል ተላላኪ ነው ለዛም በአምሳያው ዶላር ይወረወርለታል ይህ አከያየድ ኢትዮጵያን አይመጥንም ።
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great Месяц назад
Manew anten gemgami yadergek?
@Amber1919
@Amber1919 Месяц назад
@@Ethiopia_the_great ይህ ምን ገምጋሚ ያስፈልገዋል ግልጽ አይደል እንዴ እያየነው እኮ አገሪቷን አስይዞ ነው ሸጦ በማይታወቅ ሁኔታ እንደ ጉድ ከዩናይትድ አረብ ኢሚሬትስ ዶላር ይዘንብለታል አሱም ያሽቃብጣል መጨረሻው ወዴት ነው እንጃ ።
Далее