Тёмный

"ትዳር አስባለሁ" .../ዴቪድ ቤካምን አብልቼዋለሁ/ ውሎ ከሼፍ ዮሀንስ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 147 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
#ኢቢኤስ​
#EBS

Развлечения

Опубликовано:

 

31 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 145   
@hope-ft4ii
@hope-ft4ii 2 года назад
Such a talented, well mannered , humble person...keep shining!
@yeshiworkneh9410
@yeshiworkneh9410 2 года назад
Liya samuel,Yohannes Gebreyohannes,Platform,Expression,coupa,Matelet food made by shirmp,ARowana,Be conack,mar,meto belay asa,Fisker,sushi,surafel,Aja kita lalibela,Jennifer kale,neocate,
@yeshiworkneh9410
@yeshiworkneh9410 2 года назад
ELizabate ,Dr.simon walsh,kevin brown,will perry,Pro.David Barber,PWC,Microsoft,
@mahletdaniel5922
@mahletdaniel5922 2 года назад
discipline + professional = PERFECT
@b.t7056
@b.t7056 2 года назад
እንደዚህ አይነት ሰዉ ኢትዮጽያ ዉስ መኖሩ በጣም ያኮራል በእዉነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። 💚💛❤
@loevatube3621
@loevatube3621 2 года назад
ሼፍ ዮሃንስ አድናቂህ አክባሪህ ተከታታይህ ነኝ በእውነት በርታ
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 2 года назад
Really happy for this chef the fact that they make all the items need right there by locals the most amazing things ever More success to you and to all ppl who are try to make our country great again!!🙏👏👏👏💚💛❤️
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ የጨዋ ቤተሰብ እንደዚህ ነው!! ሊያ_በጣም ነው የምታምሪው በዚ ላይ ወሬሽ ይጣፍጣል.....................👌!
@tinaj3749
@tinaj3749 2 года назад
ጆዬ እውቀት, ሞያ እና ጥበብ ተሰጥቶሃል በርታልን ወዳጅህ እና አክባሪህ ነኝ!
@helensolomon886
@helensolomon886 2 года назад
Well educated ,humble 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪Proud of you.
@zehara6152
@zehara6152 2 года назад
የእውነት ይሄ ልጅ ጀግና ነው የስራ ሰው እያደር ለውጥየሚያመጣ ለሌሉችም የስራ እድል ይከፍታል
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 года назад
የሼፍ መክብብን ውሎ አቅርቢልን በጣም አከበርዋለሁ ሁሉንም ሼፎች አከብራለሁ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 года назад
ኡፍ እርጋታው እዴት ደስ ይላል አላህ ይጨምርልክ ሊያዬ ፕሮግራምሽን በጣም ነው ምወደው
@elroe.2172
@elroe.2172 2 года назад
ሼፍ ዮሀንስ በጣም አድናቂህ ነኝ👍👍👍
@tsedeniagebre4061
@tsedeniagebre4061 2 года назад
Good job joni keep working 💪that good things 👍
@yemar1635
@yemar1635 2 года назад
የሼፍ መክብብንም ውሎ ስሪልን
@bona2318
@bona2318 2 года назад
Yesss
@Melat634
@Melat634 2 года назад
Such a gentleman how I wish there is more of you 🥰🥰
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 года назад
Ebsoach Arif ethiopiawi program new yakerebachehut enamesegenalen, selam le ethiopia
@rosenoire2075
@rosenoire2075 2 года назад
Bravo j admire pour toutes votre travail et vous avez raison "le monde appartient pour leve tôt,.Et il vous faut une femme qui aime travailler. Bonne continuation 🏃‍♂️
@shalomtube9291
@shalomtube9291 2 года назад
How I love him❤️❤️❤️
@TheHabeshawi
@TheHabeshawi 2 года назад
Proud of you, berta.
@sosiesosie9162
@sosiesosie9162 2 года назад
ኢትዮጵያ የጀግኖች ሃገር ናት! አዎ፣ ደሞም፣ የፃድቃኖች፣ የደጋጎች፣ የነብዮች ሃገር ናት። አንተም እፁብ ስራ እየሰራህ ነው፣ ይቀናህ
@menbiaregay3118
@menbiaregay3118 2 года назад
Great guy.
@addisalem5517
@addisalem5517 2 года назад
በውነት ጀግና ነክ የህይወት ጀግና ፌትህን እጄ ውሀላክን የማታይ በርታ ጎብዝ 👏👏👏👏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
ኢትዪጽያዬዬ እምር በይልኝ ታላቅ ነበርን ታላቅ እንሆናለን ❤ ይህ ትውልድ ኢትጵያን ለመታደግ ተነስቶል🇪🇹🇪🇹🙏 የ 60 ዋቹ ገለል በሉ😡 እርጋታህ ስርአትህ ያሳደገህ ቤተሰብ ውጤት እኔደሆንክ ይናገራል። እጀን አፈር ባሁም👌👌
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
@@daconfi1453 እረ አይደለም ጉራጊ ነው አባቱ ታዋቂ የጉራጌ ታሪክ ፀሀፌ ናቸው ታዋቂ ናቸው
@rdytyimer7542
@rdytyimer7542 2 года назад
Awesome
@sofiaahamed2475
@sofiaahamed2475 2 года назад
እንጦጦ ፖርክ ዉስጥ በ አፍሪካ ስም መሰየም ያለበት ነገር ቢኖር ሬስቶራንትም ሆነ መዝናኛ ሀገራችንን ያበረታታል
@haymanot3974
@haymanot3974 2 года назад
Wender full yohans y 💜❤️❤️💜
@eyerusalemfilmon1631
@eyerusalemfilmon1631 2 года назад
Gobez berta...💪💪💪💪
@haylixaxe2625
@haylixaxe2625 2 года назад
waw ye sushi Teller yamral beteley tukur kelem kaderekew ke sushi reis and tuna and salmon fish arif yhonlihal biye tesfa argalew chef
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 9 месяцев назад
Oh wowwwww
@ephremkidnae7094
@ephremkidnae7094 2 года назад
አሪፍ ነበር ግን እንግሊዝኛ መናገር ባይበዛ ኖሮ እንጂ ቆንጆ ነው በርታ ::
@Ffrita2068
@Ffrita2068 2 года назад
Wakeup early.feel fresh also the day is so long
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 2 года назад
ሼፍ ዬሀንስ መልካም ስው ነህ
@fareda303
@fareda303 2 года назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 года назад
ሊያዬ የኔ ቆንጆ እንደመልክሽ ስርአትሽ እንዴት ደስ እንደሚያሰኝ በተለይ እናቶችን እማማ እያልሽ በክብር ስታወሪ ውድድድድድድ የማረግሽ
@selamselam805
@selamselam805 2 года назад
👍👍
@rihanaahmed6698
@rihanaahmed6698 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይበርክልክ እኔም በዚ ሞያ በጣም መሄድ እፈልጋለሁ
@Ethio631
@Ethio631 2 года назад
ልጆች ሆነን ሼፍ ደመቀ የሚባል እሁድ ጠዋት የምግብ ዝግጅት ያቀርብ ነበር አሁን ግን እሱ ሰውየ አለ?
@rahwahailu9042
@rahwahailu9042 2 года назад
He lives in USA right now
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Год назад
አሜሪካ ነው ያለው
@mahmedamare2702
@mahmedamare2702 2 года назад
ከሀገርችን ምግቦች ላሰይክ ሼፍ ዮነሰ???? እድሉን ሰጠኝ@#?
@michaelabebe5703
@michaelabebe5703 2 года назад
He seems like a nice person. I don't know how his food tastes but he need to put a little bit effort on the presentation. It's doesn't look appetizing
@bisratsu4859
@bisratsu4859 2 года назад
የሱራፌልን እንጨት ስራ አድራሻ ጠቁሙኝ
@tigistagonafer2626
@tigistagonafer2626 2 года назад
where is the place please sent address
@mamilove5383
@mamilove5383 2 года назад
ስወደው ዮሃንስን
@lukasb1695
@lukasb1695 2 года назад
he is a man
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 года назад
እርጋታው ሁፍ ፍፍፍ አላህ ይጨምርልክ
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 2 года назад
ጋዜጠኛዋ ይቀራታል !!!አገሬ ከፍ በይ የጀግኖች ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
@natnaelmehari5343
@natnaelmehari5343 2 года назад
Eniem eko Ronaldinhon ablechewalew yawem ezihu Addis ababa lay
@imansolomon8233
@imansolomon8233 2 года назад
I’m the first person to give comments i like this man he is decent the ex girlfriend was ezgiooooo
@adoniyasadi350
@adoniyasadi350 2 года назад
That was why they separated. She is way too much. Just saying
@drawingbynati
@drawingbynati 2 года назад
Don't judge her you don't know side of her story .
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 года назад
agreed
@imansolomon8233
@imansolomon8233 2 года назад
@@drawingbynati I’m not judge 👩‍⚖️ just I said the truth both they have different life style that what I said konjo
@nathanaelabera8889
@nathanaelabera8889 2 года назад
ሼፍ ዮሀንስ ረጋ ያለ ሰው በዛ ላይ በስራው ጎበዝ ነው መልኩ ደግሞ እኔን ይመስላል
@eleni1747
@eleni1747 2 года назад
Melku temechetognal 😂😂😂
@liyaliya954
@liyaliya954 2 года назад
ፊቱ ሳይሆን በስራው ከተመሳሰላቹ ና ላግባህ🙊😂😂😂
@wubalemteklemariam3166
@wubalemteklemariam3166 2 года назад
በደንብ እየው ሚኒሊክን ይመስላል
@user-tg5kr5ye3v
@user-tg5kr5ye3v 2 года назад
@@liyaliya954 😂😂😂
@user-pm1de8tr2d
@user-pm1de8tr2d 2 года назад
😂😂😂😂😂😂
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 года назад
setadekemegn walk??? aybalem nefse
@meronayele2822
@meronayele2822 2 года назад
Wow!!!👌👌👌👍
@selamselam805
@selamselam805 2 года назад
Kkkkkk kalayew Alaminm esti Asayen malete be dmis Aiyn yawstli lemilew
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 года назад
እንደው ታድለህ
@zeritutube
@zeritutube 2 года назад
ወይኔ ሌያ ላች ተሳቀኩ ያረግሽወ ጫማ ለክርም አይሆንም ሸፊ ምርጥ👍👍
@naomi6tube947
@naomi6tube947 2 года назад
የቀን ውሎ የምታቀርበው ጋዜጠኛ የት የት እንደምትሄድ ስለማታውቅው ሁሌም የሚመች ነገር ነዉ ማድረግ ያለባት። ሼፍ ዩሀንስ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ።
@adoniyasadi350
@adoniyasadi350 2 года назад
እንደዚ አይነት ቦታ በስፒል ጫማ አይከብድም?? መሄድ አቅቷት ታስታውቃለች
@zeritutube
@zeritutube 2 года назад
በጣም እኔ ለሳ ተሳቀኩ
@user-og1ph8kx9w
@user-og1ph8kx9w 2 года назад
እኔ ከምግብ ሁሉ የምወደው አሳ ነው ግን ሰላሚ
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 2 года назад
እንደማመር🙏
@gentapk1620
@gentapk1620 2 года назад
ችግሩ እኮ ኢትዮጵያ ምንም ቢከፈት አፍታም ነው የሚጠቀመው እንደኛ አይነቱ ደሃ ማንም አያአስጠጋውም ስለዚ በጣም እናደዳለው
@ayilin6862
@ayilin6862 2 года назад
Eko
@samgenet37
@samgenet37 2 года назад
ትክክል
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 года назад
ለድሃውም እነ እማማ ፊሽካ አሉለት አታስብ
@asrat7146
@asrat7146 2 года назад
@@Mercy2Mee ክክክክክ
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 2 года назад
ሼፍ ዩሀንስ ፀጉርክን ስታስተክል አማረብህ
@AlemMulugeta
@AlemMulugeta 2 года назад
CAMARA ድምፅ ይረብሻል
@user-og1ph8kx9w
@user-og1ph8kx9w 2 года назад
የኢትዮጵያ ጫጋግ አለቀቀም ጉድ እኔ ያለሁበት ሀገር ሰመር ነው ግን ይሄው አንዴ ዳመና አንዴ ዝናብ ሆኖ በስንት ናፍቆት የጠበቅነውን ሰመር አተናል 😏 በሉ አፍጥኑት አምላክ ካለ የዛሬ ሀመት እንመጣለን 😍
@romi2171
@romi2171 2 года назад
የት ሆነሽ ነው ውዷ🙄🙄😍
@asrat7146
@asrat7146 2 года назад
ምን ታረጉልናላችሁ
@user-og1ph8kx9w
@user-og1ph8kx9w 2 года назад
@@romi2171 ኔዘርላንድ
@user-og1ph8kx9w
@user-og1ph8kx9w 2 года назад
@@asrat7146 አይዞህ አንተጋ አልመጣም 😂 ዳላራችንን ብቻ ነው በቃ የምትፈልጉት ጉድ ጉድ ሀገሬ ገብቼ የናቴን ሽሮ በልቼ ለናቴ ኩታ አልብሼ ለወንድሞቼ ዳላር ነስንሼ ብመለስ ያ ገንዘብ ለሀገራችን ጥሩ አይመስልክም ነው ፓሪስ ልሂድልክ ኦ
@lenilenitaz1475
@lenilenitaz1475 2 года назад
8
@teddyambachew2073
@teddyambachew2073 2 года назад
wow hair transplant
@daved5683
@daved5683 2 года назад
Who ? Lol
@universitytutorial21
@universitytutorial21 2 года назад
አሪፍ አሪፍ ሙዚቃዎችን እና ቪድዮዎች ለማግኘት ወደ እኔ ቻናል ጉራ በሉ
@hannahabayneh2077
@hannahabayneh2077 2 года назад
Why are people really interested in other peoples personal life? They are obsessed.
@samuelmengesha6691
@samuelmengesha6691 2 года назад
እነ ዴቪድ ቤካም ብለህ የኛዎቹም አሉ ? 🤔
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 2 года назад
ይሄ ምግብ ቤት ስሙ ምንይባላል? ቦታውስ የት ነው?
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 года назад
Asa bet .edna mall akababi beteteyeki kirb new
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 2 года назад
@@arsemabamkaku3275 Amesginalhu
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 года назад
@@user-qy9ov2fo2j u welcome dear
@henoktadesse4276
@henoktadesse4276 2 года назад
@21m out of no where she ask him ስለግል ህይዎት ልጠይቅህ? እሺ! ባለ ትዳር ነህ? አይደለሁም! ማግባት ትፈልጋለህ? እግዚአብሔር ከፈቀደ!! ስለትዳር ያለህ አቋም ምንድን ነዉ? ስለ ትዳር ያለኝ ሃሳብ ....🙄🤔!! ለምን ታዲያ እኔን አታገባኝም 😀😂 በነገራችን ላይ እናቱ ጠንካራ የስራ ሰዉ ናቸዉ ሬስቶራንታቸዉም በጣም ኳሊቲ ያለዉ ነበር I (do not know if the restaurants still work but I was a customer 10 years ago ) በpizza አንደኛ
@uaekalba6742
@uaekalba6742 2 года назад
0
@wubittadesse5226
@wubittadesse5226 2 года назад
Edme.lemodelwa sew meslk malt esport aslmdch ant mech ke shinkurt telyalk
@amisherif4589
@amisherif4589 2 года назад
Ere morall degmo yachi belkata kerbat
@hibaness4564
@hibaness4564 2 года назад
P
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 года назад
ኤጭ የጠራና የተጣራ የራሳችን ቁዋንቁዋ እያለን እግሊዘኛ እየቀላቀለ ይለፈልፍብኛል ወይ ንፁህ አማርኛ ወይም እንግሊዘኛ ብቻ ብታወራ ምን አለ??
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 2 года назад
Leju eko vbezu amet weche yenire new endewewm betam terual English lalemekelakle
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 2 года назад
ምንድነው ይሄ ክ ያለህ ለማለት ያለክ በጣም ያስጠላል ህ በክ እንዴት እንደተቀየረ ቢነግሩ እኮ መልካም ነበር:: እንደምነህ ለማለት እንደምነክ.. ኡህህህህ
@Godislove4813
@Godislove4813 2 года назад
That's my question too😂😁
@bekilegesse
@bekilegesse 2 года назад
ሀይሌ ገብረስላሴ ነው የጀመረው
@markonet4122
@markonet4122 2 года назад
\ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 10 ሳብስክራይበር ብቻ ነው የቀሩኝ ወጎኔቸ።🙏🏼💜🇪🇹
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 года назад
እኔ የሚያስቀኝ የዮትብ ልመና መስማት ክክክክክክክክክ እግዚሆ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 2 года назад
ለደሀውም እሚሆንሰሩ ይህለሀብታም ብቻነው ለኔቢጤአይሆን
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 2 года назад
ፐአንቺግንየማትገቡበትቦታየለምግንብዙንግዜየሀገራችንሰውአሳንእብዛምአይደለምያውእደፈለግንስለማይገኝያላዩትሀገርአይናፍቅም
@user-mb7ji4bt2j
@user-mb7ji4bt2j 2 года назад
አይ ጋዜጣ ጥያቄዎችሽ ያስቃሉ አንዴ ዋጋ አልጠየቅሽም በሙያዉ ሰዎችን ለመርዳት አሳብ አለዉ?ትምህርት ቤት ለመክፈትስ አሳብ አለዉ ከሙያዉ ዉጪ ስፖርት ላይ ኢንቨስት አድርጋለዉ ሲልሽ አይን አይኑን ነው የምታይዉ ምታዘጋጁት ፕሮግራም አጥታቹ ነው? Idea ከፈለጋችሁ ይቅር ብዙ ማለት ይቻል ነበር ጊዜ የለም
@ruthbirhanu9076
@ruthbirhanu9076 2 года назад
ከዛች እራቁታም እንኳን ተገላገልክ
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 2 года назад
ሼፍ ዮሐንስ ጌ ነክ ምኑን ኣገባክ እስቲ ተወው ሙድ ኣትያዝብን
@amanuelfekadu7301
@amanuelfekadu7301 2 года назад
ምን መረጃ አለክ?? የሰውን ስም የምታጠፋው?
@rahelgirma5983
@rahelgirma5983 2 года назад
ምቀኛ ሰላቢ ነገር ነህ
@finotgirma2177
@finotgirma2177 2 года назад
የሰው ስም ማጥፋት
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 2 года назад
ይሄ ሼፍ ምርጡ ገበታ ላይ ዳኛ ነው እንዴ?ወይስ ተሳስተው ነው
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 года назад
Awo new
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 2 года назад
@@yodaheyyesakor3731 እኔ የየሗቸው ዳኞች ሌላ ናቸው መጀመሪያ አካባቢ ነው ሁለቴ ነው መሰለኝ የዳኘው
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 2 года назад
No ring on LIah's finger. She needs to make a move :D.
@user-gk5yb9sh5e
@user-gk5yb9sh5e 2 года назад
ጅንጀና ጀመረች😀
@shaikhaa5090
@shaikhaa5090 2 года назад
😀😀😀
@adoniyasadi350
@adoniyasadi350 2 года назад
I don’t think she is his type thou
@kokib1834
@kokib1834 2 года назад
የሚኪ ማይኮ ሀሳብ ነው ልትከፍሉት ይገባል
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 года назад
ፀጉርሽ በጣም የሥጠላል እባክሽ አሰተካኪይ
@subraktiktokvideo4108
@subraktiktokvideo4108 2 года назад
Free tigray
@lidiyatigabelidiya8294
@lidiyatigabelidiya8294 2 года назад
Gena hulachuhum talkachuh
@adoniyasadi350
@adoniyasadi350 2 года назад
ለኢትዮጵያ ሰላም ትግሬን ጨርስልን 🙏🙏🙏
@user-ob8zu3fx7o
@user-ob8zu3fx7o 2 года назад
@@adoniyasadi350 አሚን አላህ ያጥፍቸው
@addisethio494
@addisethio494 2 года назад
ማን ያዛቹ ? እድፋም መዥገሮች
@peacelove976
@peacelove976 2 года назад
Man yazachu? Enante ye diyabilos Lejoch Anfelegachuhum Enante eko nachu yaschegerachun. Ere Egziabiher ke medrachen yatfachu
@user-gv8qb3hv5d
@user-gv8qb3hv5d 2 года назад
አይ የአብይ አጨብጫቢዎች።
@mimegag4356
@mimegag4356 2 года назад
ሼፍ ዮሀንስ በጣም አድናቂህ ነኝ👍👍👍
Далее
Дед и новая машина😁
1:00
Просмотров 4,2 млн