Тёмный

ቶንዴ ሰክሮ መጣ | ፍሬን ደበደብኳት 

Frie Dagi Family
Подписаться 179 тыс.
Просмотров 83 тыс.
50% 1

ቶንዴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰክሮ መጣ | ፍሬን ደበደብኳት
ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 572   
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Год назад
በቤተክርስቲያንና በመስጂድ ላይ የሚደርሰውን ጥቃት እንዲሁም በምእመን ላይ የሚደርሰውን ሞት እና የእምነት ተቋማት መፍረስ በፅኑ እንቃወማለን፡፡ እግዚዘብሔር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላሟን መልስልን፡፡
@ketty-x7t
@ketty-x7t Год назад
በየጊዜው እንደዚህ ማለት የለባችሁም እየደረሰ ያለዉ ነገር የናንተ ጥፋትም አደለም....Video በለቀቃቹ ቁጥር መሳቀቅ የለባችሁን እንደውም በዚህ ጊዜ የናንተ Video ነው የሚያዝናናን
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
አሜን 🙏
@mekdimelaku7546
@mekdimelaku7546 Год назад
ወይኔ በመቤቴ በሳቅ ሞትኩኝ
@MekdiFamily
@MekdiFamily Год назад
አሜን 🙏 ከቻልሽ አንሽልኝ ፍሬ ቀን ደውየልሽ ነበር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜአንሽልኝ በትህትና ነው የምጠይቃችሁ🙏
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
አሜን 😢😢😢
@kayakuya5367
@kayakuya5367 Год назад
የመዳም ቅመሞች ከመዳም ኩሽና አውጥቶ የረፋት እንጀራ ይስጠን አሜን በሉ
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Год назад
amen demireng
@lemlem5091
@lemlem5091 Год назад
Amen amen amen 🤲🤲🤲
@gidgghgd1676
@gidgghgd1676 Год назад
aminnn yarebe
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@kelemyoutube1983
@kelemyoutube1983 Год назад
Amen amen amen
@tytyyuft1500
@tytyyuft1500 Год назад
እኔ የገረመኝ የቤታቹሁ ንፅህና ዋው❤
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 Год назад
በጣም እኔ እራሱ በጣም ነው የገረመኝ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
የኔ ያረብቺን ቤት ይበልጣል ወላሂ
@tigisitikaswn1575
@tigisitikaswn1575 Год назад
ድዛይኑ ልክእንደውጭ ነው አልጋው ሁሉም ብር ካለ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
ወላሂ ሞትኩ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈ፍርየ በሳቅ ገደለሽ አይ ሽፍ ቶደ ተኮልህ መች ነው ሚያልቀው ዘና ብለናል ወላሂ ስሞኑን ለቅሶ ነበርን😢😢😢
@redietbalcha9059
@redietbalcha9059 Год назад
ውይ ቶንዴ በጣም በሳቅ ገደልከኝ ያንተ ሲገርመኝ ደግሞ በፍሬ ሳቅ መትኩኝ❤
@bayatachnef4913
@bayatachnef4913 Год назад
Ikou enam esuikounew yegrming
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Год назад
የሼፍ ሰካራም በሳቅ ገደልከኝ እውነት ፍሬ 😂😂😂😂
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
የኔ ምርጦች እንኳን በሰላም መጣቹ አሪፍ ፕራክ ነው ተመችቶኛል
@milkana_d
@milkana_d Год назад
Ahun esun eziga mn ametaw
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 Год назад
በጣም የምወዳቸው ቤተስብ ናቸው ካወኳቸው ጀምሬ የሚሰሩት ስራ ደስ ይላል ቁም ነገርም አላቸው ጫወታቸውም ደስ ይላል ሌሎች ከነዚህ ተማሩ ዝም ብላችሁ አትላላጡብን አንዳንድ ጥንዶች 😂sory መልካም የምትሰሩትን አላልኩም እየተመካከራችሁ እኛላይ የምትላላጡትም ነው ያልኩት 😂😂😂
@kadotube9947
@kadotube9947 Год назад
✍ሶስት ነገሮች ሳይቀድሙህ ቅደማቸው 1⃣ዱንያ አንተን ከመተዋ በፊት ቀድመህ ተዋት 2⃣ወላጆችህ ሳይለዩህ በፊት ቀድመህ መልካም ዋልላቸው 3⃣ጌታህን ከመገናኘትህ በፊት ቀድመህ ውዴታውን ለማግኘት ጣር። 🌀እነዚያ ነገስታት አኼራን ለናንተ ትተውላችኃል እናንተ ዱንያን ለነሱ ተውላቸው !! 💧ሱፍያን አሠውሪ ረሒመሁላህ •የዱንያን ደረጃ ማወቅ ከፈለክ በውስጧ ማን እንዳሉ ተመልከት! የሰው ልጅ ሆይ ! ከዱንያ የፈለከውን ሰብስብ ነገርግን ወደ ዱንያ ስትገባ እንደነበርከው ከዱንያ እንደምትወጣ ሁሌም አስታውስ።
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Год назад
ፍርየ ትሪት ማረግሽ በጣም ደስ ይላል 😂 ደግሞ ሳቅሽ ::በጣም ተዉኖታል ወይ ድምፅ ወይ ትወና አንደኛ ቶንዴ wow❤
@መቅዲ-ኀ6ደ
@መቅዲ-ኀ6ደ Год назад
የፍሬ ሳቅ አስቆኚ ስስቅ መዳም አብራኚ ትስቃለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቶዴ ይመችክ
@gufu6525
@gufu6525 Год назад
ወይኔ የፍርዬ ሳቅ የሌለ ነው ዘና ያረጋችሁን🤣🤣🤣🤣😀😀😀😀
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Год назад
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤❤እውነት በጣም ነዉ ያሳቀኝ😂😂😂በብርጭቆ አልጠጣም አለኝ😂😂😂
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Год назад
አይ እናተ😂😂😂😂😂😂 ዱአ አድርጉ ለሀገራችን ለመስግዳችን😢😢😢😢😢😢
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Год назад
ፈን አድርገህኛል 😂😂😂😂😂😂😂ቶንዴ ሞክሼ ደሞ አሳዘነችኝ አስለቀሰችኝም አሳጠርከው እንጂ አሪፍ ነበረ
@adanche1001
@adanche1001 Год назад
ምርጦቼ ስወዳችሁ ቶንዴ በጣም ችለህበታል የፍሬ ሳቅ ግን እኔን ጨምሮ በጣም ነዉ ያሳቀኝ እንዲህ ስስቂ አይቼሽ አላዉቅም ነበር በጣም ፈታ አርጋችሁነል ሁሌም ደስታ ይሁንላችሁ
@nas7117
@nas7117 Год назад
ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ገና ሳላየው 😂😂😂
@hwete1590
@hwete1590 Год назад
ማርያምን በሳቅ ጨረስኩት የሆነ ፓርት ላይ ግን ፕራክ እንዴሆነ እያወኩ አለቀስኩ 💙💙💙ሃገራችንን ሰላም ያርግልን 💙💙💙💙💙
@foziyatube4807
@foziyatube4807 Год назад
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@mooloo7866
@mooloo7866 Год назад
ተሸፍኖ መተኛት መጥፎ ነው ኦክስጅን ያጥራል ግን ካሜራውን ኣየሽው ድራማ ሳይሆን ኣይቀርም
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 Год назад
ወይ ፍሬ በህልሜ አይደለም አይደል አልሽ በሳቅ ደከመች ቶንዴ ሰራህላት አንበሳ 🙏🙏
@123seadaassefa
@123seadaassefa Год назад
ወላሂ ሆደን አሳመምከኝ በሳቅ ቶንደ😂😂😂❤❤❤
@kadotube9947
@kadotube9947 Год назад
ቶንዶ እኮ በሳቅ ነው የምትገለኝ የፍሬ ሳቅ መልሶ አሳቀኝ😂😂 የምወዳቹሁ ቤተሰቦች ማምቶዬ ደሞ ስወዳት ቅመም የሆነች ልጅ ነው ያላቹሁ ፈጣር ከሰደት መልስ ጣፋጭ የሆኑ ልጆችን ይሰጠን እስክ አሚን በሉ 🙏🤲🤲 በግፍ ለልሞት ወገኞቻችን ፍት ለሙስልም ለክርስታችህ😢😢
@fanosfanosi3958
@fanosfanosi3958 Год назад
😆😆😆😆🙏🙏🙏🙏🙏
@amharic7222
@amharic7222 Год назад
እንደ ሰካራም አክት ማድረግ ትችልበታለህ፡😂😂😂😂
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 Год назад
አሜን
@Enushe2121
@Enushe2121 Год назад
ትችላለህ የምር ነው ግሩም ኤርሚያስ መቼ ይተውናል❤❤❤
@taychmechal348
@taychmechal348 Год назад
የዛሬው ተመካክራቹ ይመስላል❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Год назад
ፍሬ የኔ የዋህ የአንቺ ሳቅ እኔንም አሳከኝ ቶዴ ተሳክቷል አንደኛ።
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
የኒ ዉዶች ❤❤ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን እግዚ አብሔር🙏🙏🙏 ሰላም ለሰዉ ልጅ ሁሉ ይሁን🙏🙏🙏❤️❤️
@atm5614
@atm5614 Год назад
ሌላ ቀኝ አያችሁ እና Like አድርጌ እወጣለሁ!!! ዛሬ ግን ሆዴ እስኪቆስል ነው ያሳቃችሁኝ 😂😂😂 አብሶ የአብሹ ጉዳይ😂😂😂
@ehiteneshgonder9327
@ehiteneshgonder9327 Год назад
ሀገራችን ስንት ነገር ውስጥናት እፀልይ እናልቅስ ለተጎዱት ድምፅ እንሁን ዘመኑ የምንዝናናበት ጊዜ አደለም😢😢😢😢😢😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
እምንጨንቀወ።ወጨያለንወጀ።ክዛያሎት።ትምደወታል
@Selukko
@Selukko Год назад
tadya anchi ezi mn tseriyalesh yhen t'tesh lm atselym? anchi tselyu blesh aydelem eko sew mitslyew.
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Год назад
ወይ ስካር ለካስ እንዲህ መሳቂያ ናችሁ
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 Год назад
ቶንዴ እንደዛሬ ስቄ አላቅም ቶንዴ ኡፍ😂😂😂😂😂 ፍሬ ግን እጅግ ትግስተኛ❤❤❤
@zahranihad6191
@zahranihad6191 Год назад
እግዚአቤሄር ይጠብቃችሁ ስታምሮ ምርጥ ፕራክ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Год назад
ቆሰልኩ በሣቅ ወይኔ ቶዴ😅😅😅😅😅😅😅😅
@helenkeno6967
@helenkeno6967 Год назад
በስመአብ በሳቅ ነው የገደልከኝ በጣም በጣም ደበኛ ሰካራም ነው የምትመስለው ቀጥሉ በርቱ🙏🏻❤️🙏🏻👍👍👍👍
@GM-eu6od
@GM-eu6od Год назад
ድምፅ ለሚወድሙ ቤተክርስቲያን ና መስጂጆች እንጂሁም በግፍ ለሚሞቱ ንፁሀንና ለሚፈናቀሉ ፍትህ ለእግዚአብሔር መንግስትማ የለም😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️
@helenweldeabzgi5941
@helenweldeabzgi5941 Год назад
🎉😂😂😂😂😂
@helenweldeabzgi5941
@helenweldeabzgi5941 Год назад
Good acting 🎉🎉🎉🎉
@meditishu8014
@meditishu8014 Год назад
@ኡሙኢዘድን
@ኡሙኢዘድን Год назад
አሚንንን ያረብ አላህ ሠላሙን ይመልሥልን አለቅን በሀሣብ
@menderin4228
@menderin4228 Год назад
ትወናው wooooooooooow ነው ስንቱ አትሊስት በአርቲስት ስም ነገደ እነወንዴ ከካሜራ ጀርባ ተቀምጠው።
@ማርያምየእናቴ
@ማርያምየእናቴ Год назад
ገና ሳላየው በሳቅ ሞትኩ እኔስ 😂😂😂😂
@ZaraReshed
@ZaraReshed Год назад
እኔ ሰብእክራይብአደርግሀለሁአሁኑግንፍርየንእማታስለቅሳትከሆነፕራክእያልክአንዳንደየስታስለቅሳትይከፍኛልየምር😢😢❤❤❤😂😂😂😂
@alemsere5864
@alemsere5864 Год назад
ዉዶቼ እንኳን ሠላም መጣቹ ዘና ነዉ የምታረጉኝ
@hiwotdemissie681
@hiwotdemissie681 Год назад
ሀይ ቶንዴ የመጨረሻዉ ፕራንክ ነዉ ስትላት ዉሀ የቸለሰችብህ በጣም ነዉ ያሳቀኝ አንደኛ ❤❤
@mekdelawittsegaye1364
@mekdelawittsegaye1364 Год назад
ምርጥ ፕራንክ እንዴት እየሳቅን እንዳየናችሁ 😂
@ስደተኛዋሻማyouTube
እውነት ስካር ጠጥፎ ነው የአክስቴ ባል ሁል ግዜ ነው የሚሰክረው ከዛ አሁን ወንድ ልጅ አድጎ እንደሡው ሰካራም ሆነ ልጅ ሚስት እያለው እሡ መጨፈር አኡዙቢላህ አትሻብኝ ነው እኔ ባሌ ሰክሯ ቢመጣ ቀሰ ብየ በርቤሬ ነው የማጥነው ከከከ ክላስ ዘግቸ😅😅
@azmaraz7269
@azmaraz7269 Год назад
እደው ፍርየኮ ንቃት አደኛነች ሰራነገሮ ቅልጥፍናዋ እማየን ትዝትለኛለች❣️❣️አየ ተዶ ያተ ቀልድ አያልቅም የበቀደሙ ድንጋጤ ሳይለቃት ደግሞ ደገምካት😁❤ውይ እሚገርመው ከፍቶኝ ነበር የሳኩት ሳቅ😁😁😁😁
@abc12452
@abc12452 Год назад
ገና እዚ ቤት ሲል በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣🤣
@bezawitgirma3124
@bezawitgirma3124 Год назад
ትግስትሸን ሳላደቅ ማለፍ አልችልም በጣም ታጋሽ ነሽ በውነት
@የወንቅሸትወዳጅ
መልካም ሰዎች ቶዴ አንተ ትለያለክ ፍሬዬም ምርጥ ሚስት ናት❤
@Zahar-v4g
@Zahar-v4g Год назад
መጠጥ ለሁሉም አስፈላጊ አይደለም እውነት ነው
@Temir5172
@Temir5172 Год назад
ሰላም ፍቅር እስኪ ተመኞ ለሀገራችን ሙስሊም ክርስቲያን በሙሉ👍👍
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Год назад
demireng wud👍
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
🙏🙏🙏
@malikmajid2034
@malikmajid2034 Год назад
ደስስስስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤
@geneteshetubejiga1645
@geneteshetubejiga1645 6 месяцев назад
አኔ እራሱ እደዛሬ ስቄ አላቅም ደሞ እዋዉ አይጣፍጥም ለነገሩ ሰካርም የሚናገረ ዉን አያቀዉም 😂😂
@HaimanotWodajo
@HaimanotWodajo Год назад
ቶንዴ ፊልም ብትስራ ያዋጣአል
@hiwot8978
@hiwot8978 Год назад
ውይ ቶንዴ በሳቅ ሞትኩኝ እኮ 😂😂😂😂😂😂ፍሬ ትሪት ማረግሽ በጣም ደስ ይላል ትለያለሽ👍👍🥰🥰
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ቶንዴ 😂😂😂😂 ቻይው እንግዲህ ፍርየ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Год назад
ወይኔ በሳቅ ነዉ የሞትኩት ማርያምን😂😂😂 ስቃቹ ኑሩልኝ❤❤
@emaema2263
@emaema2263 Год назад
ስታስቀኑ እኮ ቶንዴ አንደኛ ምናለ ልክ እንደናተ ባለትዳር ባረገኝ ፀልዮልኝ
@abc12452
@abc12452 Год назад
አይዞሽ አንድ ቀን ትሆኛለሽ የት ይቀራል
@meuse69
@meuse69 Год назад
ወይ ዛሬ በጣም ነው ያሳቀኝ ተወንዴ ወይ ❤❤❤❤
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 Год назад
ፈታ ነው ያረከኝ😂😂😂 አይ ቶንዴ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
አረ ፍሬ ስንት ሴት አለች ሰክራ እየተለፋደደች የምትገባ በየ ቦታው ስንት ጉድ አለ
@AaBb-je5qo
@AaBb-je5qo Год назад
ኧረ አንተ እምሰራው ሁሉም ያስቀኛ 😂😂😂😂 እግዚአብሔርይጠብቃችሁ ፀሎት አድርጉ ሰላም ለሐገራችን❤❤❤
@YeneMame123Mamehelu2
@YeneMame123Mamehelu2 Год назад
የሰርጉን video ረሳችሁት ወይስ ተዋችሁት
@nesanettesfaye7220
@nesanettesfaye7220 Год назад
ጦጣ አላዘልኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ayayoutube8466
@ayayoutube8466 Год назад
ስትፍጠጡ አሳቃቹኝ🤣🤣🤣🤣
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Год назад
Wawwwww kkkkkkkkkkkk ❤❤❤❤❤❤
@ስደተኛዋሻማyouTube
ወይ በሱ ለቅሶ የሷልመና ለማረጋጋት ያረገችው አክት
@tegest2826
@tegest2826 Год назад
Wey guddd yenante ferank ayleqem ebakachu yehen ferank bethaqomu teru new lala astemai yemuone neger yezachu beteqerbu teru new.
@ማህሌትግርማ-ሠ1ኈ
ፍርዬ በጣም ነው ያከቅሽ ውይ ተወዴ ፈታ ነው ያረከኝ ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂
@Fafi51296
@Fafi51296 Год назад
ክክክክክክ ለካሥ ሠካራም ቤት አይሰራም የሚሉት እውነት ነው እንደዛሬ ሥቄ አላውቅም
@የማርያምልጅYOUTUbe
አር ፍሬ ❤❤😂😂😂በጣም አሳቅሽኝ ግማሽ ትስቄለሽ ግማሽ እጅሽን ታርገበግባለች ❤😂😂😂😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ወይ ቶንዴ በሳቅ 🤣ቶንዴ ትወና 👌ፍርዬ ግን እውነት መስሎሽ የአንቺ መጨነቅ ነበር ያሳቀኝ 😅
@kebebushabebe4931
@kebebushabebe4931 Год назад
ሰክረው የሜገቡ ሴቶች ብዙ አሉ ፍርዬ በሳቅ ገድልሽን😂😂😂😂😂😂
@kidistmenaassefa1960
@kidistmenaassefa1960 Год назад
Demo wuha Chelsea litamelt yemokerchibat part geday new
@lydiahailu8183
@lydiahailu8183 Год назад
😂😂😂weyne Comedian Tonde gedelkegn😂😂
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Год назад
ወይኔበሣቅ ብቻየን ነበርኩ ዘናአረጋሁኝ
@hanonmera8092
@hanonmera8092 Год назад
😂😂😂😂😂 This is funny Thanks for the laugh after a long time
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Год назад
እንዴት እንደ ሳቅሁ
@waagayeeasanaqaa3618
@waagayeeasanaqaa3618 Год назад
ትወና፡ትችላለህ፡ደሞ፡የሴት፡ሰካራም፡አለ፡አይቻለሁ፡እደቶዴ፡ወልገድ፡እያለች፡አይቻለሁ፡በተረፈ፡ታምራላችሁ
@gettyk8296
@gettyk8296 Год назад
Bezih sat mitayegn korki bicha new alalem tonde ena sikar kkkkkkkkkkkkk friyeeee ayizosh ❤❤❤❤
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 Год назад
Good job, brother. I was laughing hard and enjoying. U are a good actor. Have a nice blessed one 🙌
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Год назад
ከባድ ነው ስካር የደረሰት ያውቀዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እኔን ያሰደደኝ ነገር ነው
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Год назад
ሰታምሩ❤❤❤❤❤❤
@hanisen7738
@hanisen7738 Год назад
😂😂😂
@samiabera9766
@samiabera9766 Год назад
ፍርዬ ግን እውነት አምነሽው ነው? የሰከረ ሰው ማረጋገጫው አፉ ውሉ መጠጥ መጠጥ ስለሚሸት። የመጨረሻው የሰጣችሁት ምክርና ማብራሪያ እጅግ በጣም ገንቢ ነው።
@amenhmohamed3018
@amenhmohamed3018 Год назад
እረ ሞትኩ ፕራንክ ነው ሲላት የንዴቷ ብዛት ይሄ ነው ክክክክክ ስወዳቹ
@fhhg907
@fhhg907 Год назад
በሳቅ ገደላቹኝ በርቱ ከውሸት የፀዳ ፕራክ እናንተ ቤት አለ አዳዱ ቀንበቀን ፕራክ እያሉ እየተመካከሩ ያዝጉናል የገዘብ ሱስ ያለባቸው እኛ ስቱ ውሸት እንቻል
@wosenabebe
@wosenabebe Год назад
በጣም ተሳክቶልሀል ቶንዴ ፍሩ መልካም ሚስት የምታደርገውን ነው ያደረግሽው ❤ግን የተሸወድሺው መጠጥ እኮ ይሸታል በሺታው አለመስከኩን መጠርጠር ትችይ ነበር ግን እንቅልፍሽ ስለተነሳሽ ደንግጠሽ ነው በጣም ፈታ ብዬበታለሁ በርቱልኝ❤❤❤
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Год назад
አያዲረስነው ሠካራም ያለበትቤት😂😂😂 ማረያምን አዲትቤት ሶሥት ወዶች ነቀረ ሁለቱ ሠካራም አዱ ባለሀብት ነው እራሡን ችሎ ግቢውሥጥ ይኖራል እደው ለሊቱን እናታቸው ሲያሥለቅሷቸውነበረ የሚያዲሩት ጦት ሲሆን በቃ ተፀፃተናል ሥራ እጀምራለንይላሉ ማታ ሌላሠውናቸው 😢እኔ የተከራይሰራተኛነኘ ና በጣም ጠካራናት የሀይሚሠራተኛ እያሉ ደናበሆኑሠአት ሥለሚሉ እደው በፈጠረሺ በተለይሳሚ ይወዲሻል ምከሪልኘ ቀይሪልኘ እያሉ ያለቅሱብኘ ነበረ ጨኮወትጂኮ ወዲማቸው ስራ አብረውት ከሠሩ ሱሱን ተተው መኪና አዘጋጂቶ ሊሸልማቸውነበረ ግንእነሱ ጭረሺ አይሰሙም ግን አዱ ትንሺ ተሥተካከለ መጥጥቀነሰ መኪና ተሠጠው አዱ ቢለምን እቢአለ ቀጠሮ ብቻ አስካልሙች አዲሥ አመትላይ እተዋለሁ አለኘ ወፈየለም 😂
@zeybahussen5518
@zeybahussen5518 Год назад
ማሻ አላህ የቤታችሁ ንፅህና የናተማማር ሥወዳችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@abissinia6140
@abissinia6140 Год назад
እጅሽ አነሰችብኝ አላለም
@yemarshetlegese368
@yemarshetlegese368 Год назад
እኔ ማየት አቃተኝ በሳቅ ስወዳችው
@adisababa1570
@adisababa1570 Год назад
አይ ሥወዳችዉ እዉነት ትችላለህ አይ የሚሠክሮ እዴ ነዉ የሚሣቅባቸዉ ሥክራር ይደብራል አሥተማሪ ነዉ በተረፈ ችልህበታል ከምር ሠላማችዉ ይብዛ
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
ፍርዬ የኔ የዋህ ሊያለቅስ ሲልኮ ተንቀጠቀጥሽ ትንሽ በዛው ቢቀጥል ታለቅሺ ነበር ቶንዴ አክቲንግ አንደኛ ነህ ደሞ ሰካራም ሴቶችም አሉ 😂😂😂
@elsaaswraris1875
@elsaaswraris1875 Год назад
Yanenat tandashenkuan sakeshe maragagateshe das sele ewnat yebalet akeberkushe
@hananhnan-nh4ln
@hananhnan-nh4ln Год назад
ተዝናናሁ አይገልፀውም ከናተ ቢዲዮ ሁለተኛው ሆደን እስኪያመኝ ያሳቀኝ ሼፍ ቶዴ ግን በቀበቱ አንዴ ሸቆጥ ብታደርጋት ኖሮ ይበልጥ ያምር ነበር 😂😂😂😂😂 ቢሆንም አደኛ ናችሁ
@maryelove7751
@maryelove7751 Год назад
ቶንዴ አልተቻልክም ፍሬ ግን ትግስቷ እኔ ብሆን እንዴት እንደምጮህበት ታዬኝ ሰክሮ ቢመጣ
@naimakano4604
@naimakano4604 Год назад
😅😅😅😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@redeattesgaye8619
@redeattesgaye8619 Год назад
😅😅😅😅😅ፍራሹን አጎደጎደግሽው
@zannaszannas660
@zannaszannas660 Год назад
😅😅😂😂😂
@mawaysh
@mawaysh Год назад
የመዳም ቅመሞች እኛንም ከመዳም ኩሽና አውጦ ባማር ትዳርና ቤታችን እድንኖር ፈጣሪ ይርዳን ደምሩኝ ጀመሪ ነኝ ውዶቸ አበረታቱኝ አያሥከፍልም የመዳም ቅመሞች
@kidistmenaassefa1960
@kidistmenaassefa1960 Год назад
Tonde bemote bezihu video reaction sirubet
@ayayoutube8466
@ayayoutube8466 Год назад
ዉሃ ሲትቸልስብህ ያለዉ እርያክሽን ቶንዴ በሳቅ ገደልከኝ🤣🤣🤣🤣🤣
Далее