Тёмный

ነዋይ ከልጁ ቀብር መልስ "የልጄ ሞት እግዚአብሔርን እንዳመሠግን አድርጎኛል!" 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 753 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@sikosilo715
@sikosilo715 День назад
አላህ ይማረዉ ጀነትን ይወፍቀዉ ለወላጆቹ መልካም መፅናናትን እንመኛለን አይዳ አላህ ከልጅሽ ጋር በጀነት ያገናኝሽ ያረብ
@junefirst500
@junefirst500 День назад
ውድ፡ ንዋይ! ያኔ፡ ልጅ፡ ሆነን፡ ፍቅር፡ ፍቅር፡ ስንጀምር፡ ያንተ፡ ዘፈን፡ አገዘን! ዘወትር፡ እወድሃለሁ! እግዚአብሔር፡ ሰጠ፡ እግዚአብሔር፡ ወሰደ! በርታ!
@AlemNeg
@AlemNeg День назад
ኧረ ይቅር ይበላችሁ ዝምብሎ በማይመለከታችሁ ሁሉም ነገር ጋ ገብቶ መፈትፈት ምንድነው እረ ገደብ ይኑረን
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 День назад
እግዘብሔርን ያጽናናው
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 16 часов назад
ሲጀመር ንዋይ እበት እንጂ አባት አይደለም።ወልዶ እንደ አሩ ጥሎት እናቱ ብቻዋን ደክማ አሳድጋው በጣም በጣም ያሳዝናል።የነዋይ አባትነት የሚገርም አሳፋሪ ነው።
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ День назад
እንዴት ሳምንት ሳይሞላው እሮጦ መጣ??? አይዳን ሳያፅናና እግዚዮ የዘንድሮ ነገር😏
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 День назад
ጀመረ ደሞ ያ ልማዱን ለመጣመው መንግስት ማሸርገድ 😢😢😢
@tsionyohans8578
@tsionyohans8578 День назад
ምን ነው ተመልከቱኝ አበዛሳ ይቀባጥራል ሚያዝን ከሆነ አርፎ ይዘን
@TrukelemJij
@TrukelemJij День назад
Mmawe hklo mta
@StracheyBack-y1o
@StracheyBack-y1o 17 часов назад
Rice Mission
@PeacefullRain-g4g
@PeacefullRain-g4g День назад
አፈርብሉ ቀፍዩች
@sifen5
@sifen5 День назад
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤😢
@EugenTaylor-w3f
@EugenTaylor-w3f 20 часов назад
Anissa Cape
@RaymondRobinson-c5x
@RaymondRobinson-c5x День назад
Perez Linda Garcia Brenda White Elizabeth
@alexalik7150
@alexalik7150 День назад
Williams Barbara Hernandez Gary Johnson Linda
@woudenshmekonnen6966
@woudenshmekonnen6966 День назад
ምንድነው ጠቅላዬን ለማሞገስነው የልጅህን መሞት ነውእንጂ ጠቅላይ የሚሞገስበት ግዜነው ዘላለም ለመንግስትቂጥማጠብ አለቅላቂ ሆዳም ነህ አፈርብላ
@MorrisonOscar-u6l
@MorrisonOscar-u6l День назад
Lee Dorothy Martin Jessica Jackson Ronald
@HsihsEnks-v5w
@HsihsEnks-v5w День назад
Jones Jessica Jackson George Lopez Eric
@eyerusalembeyene8447
@eyerusalembeyene8447 День назад
እንዴ አንድ ሳምንት ሳይሆነው ምን አቻኩሎ ያችን መልከመልካም ሴት በወጉ ሳያፅናናት ምን አራወጠው ከሱ የማይጠበቅ ነው እውነት አርጎት ከሆነ በጣም የዘቀጠ ነው ድሯም እሷ ነች ጎንበስ ቀና ብላ ያስታመመችው መቼም መታመሙን ይሰማል ከህመሙ ጀምሮ ነበር ሊኖሮ የሚገባው ምነው የበኩር ልጅ አደል እንዴ ምን አሮሮጠው ታሪክ ነው ድንቄም አገር ወዳድ ከአብራኩ የወጣውን ያላስታመመና በወጎ ያላፅናናትን ያቺ ተምሳሌት ያልሆነ እንዴት አገር ይወዳል እሱ በነፈሰበት መንፈስ ነው ልብ ይሰብራል
Далее
Artist 4-Mavsum 20-son FINAL  (21.09.2024)
2:20:46
Просмотров 395 тыс.