Тёмный

ነገረ ክርስቶስ: “ቅብዓት እና ጸጋ” ክፍል አንድ /Kibatina Tsega 

Mahibere Kidusan
Подписаться 469 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 фев 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@user-xs8jw7wp1s
@user-xs8jw7wp1s 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን፫
@ebbanmilki6323
@ebbanmilki6323 2 года назад
ሊቀ ሊቃውንትን ለመጀመርያ ጊዜ የሰማኋቸው በ2004 ዓ.ም በግቢ ጉባዔያችን የስብከት አገልግሎት ላይ ልብ በሚመስጥ ስብከታቸው ነበር፣ በእውነት እንደሳቸው ዓይነቶችን ሊቃውንት እግዚአብሔር ያብዛልን።
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 года назад
ሊቀ ሊቃውንት ሲያስተምሩ ልብ ይመስጣል እርክት ያደርጋል እድሜ ይስጥልን እንደ እሳቸው አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጥልን።
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 5 лет назад
አሜን ፫ ቃል ህይወትን ያስማልን ሊቃውንቱን ይጠብቅልን እድሜን ከጤናጋር ያድልልን ።ያስተማረን የመከረን አምላካችን ይመስገን።
@gedefawtemie4381
@gedefawtemie4381 5 лет назад
amen amen amen betam metenaker yalebet guday betley m. gojjam
@user-ko5ue9zs9n
@user-ko5ue9zs9n 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን ሊቃውንቱን ይጠብቅልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የሰማነውን በልቡናችን ይፃፍልን።
@bezateshome6826
@bezateshome6826 5 лет назад
amen amen amen qale hiwoten yesemalin MEMHERACHI abatochn EGIZHABER EYESU KIRISTOS
@berhanubanti2603
@berhanubanti2603 3 года назад
ሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ በተለየና ሌሎችም ቃለ ህይወት ያሠማልን ያብዛልን !! ሊቀ ሊቃውንት ብዙ ጊዜ ትምህርታቸውን የምናገኝበት መንገድ ቢኖር ደስተኛ ነኝ ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን ሃይማኖታችንንም ይጠብቅልን ።
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ወንድሜቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህም የበለጠ እውቀትና ፀጋን ያድልልን እኛንም የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አባቶችና ማህበረ ቅዱሳንን እግዚአብሄር ይጠብቅልን
@amanmelake9201
@amanmelake9201 2 года назад
ቃለ ህይዎትን ያሰማን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qc4hb9lh7p
@user-qc4hb9lh7p 5 лет назад
ማህበረ ቅዱሳን እናንተ የሀገር የጀርባ አጥንት ናችሁ ለዚች እምነታችን (ኤፌሶን 4 ፡5)( መምህር ስምዓ ኮነ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለሊቃውንት አባቶቻችን አሜን። እኛም በሰማነው እድንማር እድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን። እግዚአብሔር ሆይ ከክህደት እደ ንስጥሮስ በዘመናችን እደሚክዱ እዳንሆን እርድስን አሜን።😥 የሰው ፍፃሜው ሳምር ነውና ፍጻሜን አሳምርልኝ አሜን። ምስህበረ ቅዱሳንየ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን። ሳምት በሰላም ያገናኘን አሜን
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 Год назад
አሜን
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን።
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንግል ከነ ልጅዋ ክብር ይግባው
@gashawbimrew7534
@gashawbimrew7534 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@netsanetnetsanet1531
@netsanetnetsanet1531 5 лет назад
Baer the le Abatochani kalehiwot yasemalen ademna tena abzto yasxlen Amen _
@user-kl9pj4bt3k
@user-kl9pj4bt3k 5 лет назад
Amen Amen Amen Kale Hiewt yasemalen
@asterbekele8444
@asterbekele8444 4 года назад
በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ::ቃለህይወት ያሰማልን::
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 лет назад
የ #ድንግል #ማርያም #ልጅ ለሊቃውንተ #ቤተክርስቲያን ጸጋውን ያብዛላችሁ የ ህይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት ለማህበረ #ቅዱሳን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ይስጠንም አሜን አሜን አሜን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@eshetuworku4179
@eshetuworku4179 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hahahahaha8477
@hahahahaha8477 5 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማለን።
@user-cf5yx8jw9m
@user-cf5yx8jw9m 5 лет назад
መምህሮቻችን💚 ቃለ 💛ሂወት ያሰማል❤ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን(፫)
@enkumariam6461
@enkumariam6461 5 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ ሊቃውንቱንም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@mozaalmarzouki8531
@mozaalmarzouki8531 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-vm9em5wr9m
@user-vm9em5wr9m 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏
@xakdiqudhe9827
@xakdiqudhe9827 3 года назад
ተበረከ
@abrahamdemisse4976
@abrahamdemisse4976 5 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@addismengitu9292
@addismengitu9292 5 лет назад
ቃል ህይወት ያሳማልን !
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hanamekonen9362
@hanamekonen9362 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@tesigiebelete634
@tesigiebelete634 5 лет назад
ቃለሂወት ያሰማልን አሜን።
@hawwiimucaayawayidoo4156
@hawwiimucaayawayidoo4156 5 лет назад
Qalhiyot yasamali mamirachin xagan yabizalachu 😍😍😍
@zeraykibreab3542
@zeraykibreab3542 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-bg5xz6mj2t
@user-bg5xz6mj2t 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@meseretaayenew4170
@meseretaayenew4170 5 лет назад
ቃሌውት ያሰማልን
@Sh-no6le
@Sh-no6le 5 лет назад
በግዛቤር ስም ሰላም አባቶቸ ቃለይወት ያሰማልን
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@CodeWithMMB
@CodeWithMMB 5 лет назад
Amen
@haymiyemaryanlj8509
@haymiyemaryanlj8509 5 лет назад
ማህበረ ቅዱሳን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈላችሁ ቃላት የለኝም ወገኖቼ የመግቢያው መዝሙር ካላችሁ እባካችሁ ጠቁሙኝ ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ×፪ ታምሩን ለአለም ንገሩ ×፪ ድንቅ ስራውን መስክሩ የሚለውን መዝሙር
@gass1790
@gass1790 5 лет назад
ዩትዩቭ ላይ አለ ያገኙታል
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 5 лет назад
ከዩቶብ አውርጅ አለ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
እስቲ ለእኔም ስሙን ንገሩኝ መዝሙሩን በጣም ነው የምወደው በእግዚአብሄር ይሁንባችሁ
@gass1790
@gass1790 5 лет назад
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 የመዝጊይው መዝሙር ወይቤሎሙ ሑሩ ብለው ይፈልጉት or ሚሴንጀር ካለዎት መላክ ይቻላል download tewahido app and no 4 .
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@@gass1790 ወዳጄ እንደዛ ብሄ ፅፌ አልመጣ አለኝ ሚሴንጀር የፌስቡክ ነው ወይ ?????
@plantppc1155
@plantppc1155 4 года назад
kal eywt ysmaln.
@user-hr2yd9og3k
@user-hr2yd9og3k 5 лет назад
Kale hewotn yasemaln abatoch
@teshomebelayneh4739
@teshomebelayneh4739 5 лет назад
ቃለ ህይዎት ያሰማልን፣ ዕውቀታችሁን ያብዛልን፣ በእናንተ አስተምህሮ በርካታ የተደናገራቸው ወገኖች ትክክለኛ መንገዳቸውን ይይዛሉና፡፡ መምህራን አንድ ጥያቄ አለኝ፡፡ የእናተን ወይንም በጥያቄዬ ዙሪያ የተሻለ ግንዛቤ ያላቸውን ሊቃውንት ማብራሪያ እሻለሁ፡፡ እንደሚታወቀው አማርኛ ፊደላት መሠረታቸው ግዕዝ ሆኖ የአስተምህሮ መነሻው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንም እንደሆነ የታሪክ ጻህፍት ይገልፃሉ፡፡ ነገር ግን አሁን አሁን በት/ቤቶቻችን ደረጃ እና ሥርዓተ ትምህርት በሚቀርፁ ባለሙያዎች ዘንድ ቋንቋው መሠረታዊ አቅጣጫ እየሳተ ያለበት ሁኔታ ይታየኛል፡፡ በርግጥ ቋንቋ ከዘመኑ ጋር ሊዘምን እና ሊያድግ እንደሚችል ይገባኛል፡፡ የአማርኛ ቋንቋና የግዕዝ ፊደላት ግን አሁን እየታየባቸው ያለው ለውጥ ቋንቋውን የሚያሳድግ ወይንም የሚያሻሽል ሳይሆን ውስጥ ለውስጥ የራሳቸው አጀንዳ ያላቸው ሰዎች ፊደላትን በማጥፋት ከእነዚህ ፊደላት ጋር ተያይዞ ያሉ ቀደምት መረጃዎችን አንባቢ የማሳጣት ዓላማን ይዞ የመንቀሳቀስ መስሎ ይሰማኛል፡፡ ጥያቄዬ የሚከተለው ነው፡፡ • ሀ፣ ሐ፣ ኀ • ሠ፣ ሰ • ፀ፣ጸ • አ፣ዐ እነዚህ ፊደላት በአነባበባቸው ብቻ ተመሳሳይ ስለሆኑ አንዱ ፊደል ሌላውን ተመሳሳይ ፊደል እንደሚተካው ተደርጎ የማስተማሪያ ስርዓተ ትምህርት እስከመቅረጽ ድረስ ሥራ እየተሰራ ነው፡፡ ይህ ከሆነ የቀደምት አባቶች ሊቃውንት ፊደላቱን ሲቀርፁ ልዩነትን ታሳቢ ካላደረጉ ለምን ማብዛት ፈለጉ? እውን ሀ ‹‹ሐ››ን ወይንም ‹‹ኀ››ን ይተካል? ሌሎችም በተመሳሳያቸው ይተካካሉ? ይህ ጉዳይ ስነልሳናዊ በሆነ አግባብ ማብራያ ካልተሰጠበት ነገ በቤተክርስቲያናችን ያሉ መጽሃፍትን ገልጦ የሚያነብ ትውልድ የሚያጡ መስሎ ስለሚሰማኝ ስጋቴንም ጭምር እየገለፅኩ ነው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
@architectbiza6117
@architectbiza6117 Месяц назад
በኦርቶዶክስ እምነት እያለው ስላሴ የሚለው ቃል ግን ለምንድን ነው በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ የለለ? ብየ እንድጠይቅ እና ክፉው ካስቀመጠው የጨለማ ትምህርት ነጻ እንድወጣ ብርሃኑን ያበራልኝ ይመስገን:: ፈጣሪን እንደ ቅርጫ ከሶስት መድበን ፥ አንዱ ካንዱ አይበልጥም አንዱ ካንዱ አያንስም ፥ በእንደዚህ አንድ በእንደዚህ ሶስት .... እያልኩ አንዱን አምላክ መቅደድ እና መስፋት አሁን ምን የሚሉት ሊቅነት ነው?? ስለ እግዚአብሄር አንድ መሆን ግን በየዘመናቱ በግልፅ እንደተነገረ መፅሀፍ ቅዱስ በግልፅ እንዲህ ይላል። 1:- ሙሴ ስለ እግዚአብሔር የመሰከረው ይህ ነው ። “እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤” - ዘዳግም 6፥4 2:- ኢሳያስ ስለ እግዚአብሔር የመሰከረው ይህ ነው ኢሳይያስ 45 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ በስውር ወይም በጨለማ ምድር ስፍራ አልተናገርሁም፤ ለያዕቆብ ዘር፦ በከንቱ ፈልጉኝ አላልሁም እኔ እግዚአብሔር ጽድቅን እናገራለሁ ቅንንም አወራለሁ። … ²¹ ይናገሩ ይቅረቡም በአንድነትም ይማከሩ፤ ከጥንቱ ይህን ያሳየ ከቀድሞስ የተናገረ ማን ነው? ያሳየሁም የተናገርሁም እኔ እግዚአብሔር አይደለሁምን? ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ እኔ ጻድቅ አምላክና መድኃኒት ነኝ፥ ከእኔም በቀር ማንም የለም። ²² እናንተ የምድር ዳርቻ ሁሉ፥ እኔ አምላክ ነኝና፥ ከእኔም በቀር ሌላ የለምና ወደ እኔ ዘወር በሉ ትድኑማላችሁ። 3:- ኢየሱስም ስለ እግዚአብሔር እንዲህ ነው የመሰከረው “ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥” - ማርቆስ 12፥29 4:- ሀዋርያትም በአንድነት እንዲህ ነው የመሰከሩት 1ኛ ቆሮንቶስ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ መቼም ብዙ አማልክትና ብዙ ጌቶች አሉ፤ ነገር ግን በሰማይ ሆነ በምድርም ሆነ አማልክት የተባሉ ምንም ቢኖሩ፥ ⁶ ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥ ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን። እንግዲህ የሚሰማ ጆሮ ላለው ከጥንት የነበረው ይህ ነው፣ እንጅ ስለ ስላሴ በፍፁም አንድ ቦታ ላይ ትምህርት የለም
@brehanehabetamu1306
@brehanehabetamu1306 5 лет назад
Yeqrta gen selaligebagni new qali ena weliden new yexeqsachu yaliw menfse qedosese awexachute ulet sewn ande eyalichu new ande sewn susete new susete sewna ande tebeye new yadekute demome new endt new ulete sewna ande yalichute menfse qedusen awexachute keqali behali menfese qeduse new keza bewli welide new endt new letadesuchu melise sexene belachu yamlakachen yemedantachenen andena tene sustenetun layachute meseligni
@haileyesusgebreweld3817
@haileyesusgebreweld3817 4 года назад
who is ethiopian orthodox? is that the fabrication of teklehaymanot? this tsega and kibat issuue belongs to the faith of amhara. The Zionist tewahdo betekirstian of Bihere Agazi never had the issue of kibat and tsega
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 2 года назад
አሜን
@emebetmelesa5183
@emebetmelesa5183 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
МОЙ НОВЫЙ ДОМ
1:01:04
Просмотров 2,1 млн
Wait for the BOWLING BALL! 👀
00:38
Просмотров 21 млн
ቅብዓትና ጸጋ ክፍል 3
29:42
Просмотров 8 тыс.
#ጸጋ _ብቻ_ዲያቆን#ያረጋል_አበጋዝ
1:01:48
ቅብዓትና ጸጋ ክፍል አሥራ አንድ
33:15