Тёмный

MK TV || ቦሩ ሜዳ ክፍል -፩ || ነገረ ክርስቶስ ማለት ምን ማለት ነው? 

Mahibere Kidusan
Подписаться 480 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@weynshettesema1369
@weynshettesema1369 Год назад
ቃለ እግዚአብሔር ስንጠይቅ ቃላቶች ስንጠራ ሃሳብ በሚሰጡት ምዕመን የታየኝ ነው ይቅርታ ክብር እንስጣቸው ምናምን የሚለው እናስተካክል የተፃፈው በትክክል ቃሉ መጥራትና የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሱና ምዕራፉ መናገር
@SisayGessa
@SisayGessa 2 месяца назад
ቃለ ህይወት የሰማልን መዳን ያለም
@ahadutube1221
@ahadutube1221 6 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@zetrewengel
@zetrewengel Год назад
መምህራኖችን ያላሳጣችን ቅድስት ቤተክርስቲያን ክብሩን ትውሰድ።አቤት መታደል በዝች በአለት ላይ በተመሰረተች መቅደስ ማደግ መታደል ነው። መምህሮቼ በቤቱ አጽንቶ በጤና ጠብቆ አስበ መምህራንን አድሎ ጤና ሰጥቶ ያኑራችሁ።እኛንም በቤቱ አጽንቶ ያኑረን።አሜን።
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 Год назад
የሕይወትን ቃል ያሰማልን አምላከ አበው ይጠብቅልን ሊቃውንት አባቶቼ ። "መኑ አንተ ንግረነ ገሃደ እያሉ የጮሁትን የአይሁድ ክደት ዳዊት መልሶታል አንተሰ አንተ ክመ ወአመቲከኒ ኢይሃልቅ: አንተ ግን ያው አንተ ነህ ዓመትህም ከቶ አያልቅም፡፡ (መዝ.፻፩፥፳) ... በጊዜ የማትወሰን የጊዜያት ባለቤት አንተ ነህ ትላንት የሌለህ ቀዳማዊ ነገ የማይሉህ ደኃራዊ ነህ ሲል ነው .... መኑ አንተ ንግረነ ገሃደ..ወመኑ ውእቱ "ወልደ እጓለመሕያው” ? የሐዋርያት መልስ... አንተ ውእቱ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ሕያው (ቅዱስ ጴጥሮስ)..አንተ ውእቱ ክርስቶስ በአማን ወንጉሰ እስራኤል አንተ (ሃዋርያው ናትናኤል).. ታዲያ ይሄ ሃይማኖት ነው ክርስቶስ ብሒል ሃይማኖት ብሂል ተዋህዶ ... ታዲያ ነገር ክርስቶስ በሥጋ ሰብእ የተገለጸው ክርስቶስ አምላክ እንደሆነ የሚነግረን የሚያስተምረን ታላቅ ነገረ ተዋህዶ ነው ።"
@abrahamshiferaw2565
@abrahamshiferaw2565 Год назад
ድንቅ የሆነ ጉባኤ ነው:: ለመምሕራን አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::
@abebemokyalew3317
@abebemokyalew3317 Год назад
በጣም አሪፍ ትምህርት ነበር ለሌሎችም እዲደርስ በሌሎች ሚዲያዎች ቢተላለፍ ጥሩ ነዉ
@teweldemedhinbrhane4689
@teweldemedhinbrhane4689 Год назад
እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃነለይ
@mebatsionsileshi3452
@mebatsionsileshi3452 Год назад
ለሊቃውንቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን....ጥሩ መርሃ ግብር ነው። እንደዚህ ጠጠር ያሉ ትምህርቶችን ቀጥሉበት። የድምጽ መራቅና መቆራረጥ ግን ይታሰብበት....የስምዐ ኮነ ማይክ ጥሩ ይመስላል።
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Год назад
ለመምህሮቻችን ቃለ ህወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲
@weynshettesema1369
@weynshettesema1369 Год назад
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምህሮቻችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@Amaremengstie-yu7ho
@Amaremengstie-yu7ho 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያሰማልን !!!እኔም እንደ ርስዎ እሰብክ ዘንድ ገ/ሚካኤል አስቡን ።ድሬድዋ ዩኒቨርሲቲ @
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችን ይህን ጥያቂ በተለየ አሕዛቦች ይጠይቁኛል አንድቀን እደናቸቁጭብየ እድማር በፀሎታችሁ አሥቡኝ ወለተ ሠማእት ብላችሁ❤❤❤❤
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ በረከትን ቃለ ሕይወትን አባቶቻችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@ethiotube6460
@ethiotube6460 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ዕንቁ መምህሮቻችን
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ❤ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን(3)❤❤👏👏👏👏
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@tenayematatena7403
@tenayematatena7403 Год назад
መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lemi7996
@lemi7996 Год назад
ዛሬ ብዙዎች በዚች አለም ፍቅር ተጠምደው በየሲኒማ ቤት ተሰብስበው በሚያሳልፉበት ሰአት በቤተ ክርስቲያን ተሰብስቦ ቃለ እግዚአብሔርን መስማት ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ የጠፉትንም ይመልስልን ለመምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🙌
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን
@saratedes4086
@saratedes4086 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@haregmekonnen7328
@haregmekonnen7328 Год назад
አባቶቼቃለህይወያሰማልን። በድሜ በጤ ይጠብቅልን።
@Nigusu821
@Nigusu821 Год назад
ቦሩ ሜዳ መጣ እልልል በባለፈው የመጀመሪያው ግዜ የሚያስታውስ ማነው የተማርነውን!??
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb Год назад
√√
@abinetgedif4262
@abinetgedif4262 Год назад
kale heywoet ysemalen
@teweldemedhinbrhane4689
@teweldemedhinbrhane4689 Год назад
ቃለ ህይወት የስምዓልና ሊቃውንተ ቤተክርስትያን
@youTubesunDay
@youTubesunDay Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@masr5355
@masr5355 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meseretwondimu6397
@meseretwondimu6397 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ጥያቄ የጠየቀችው ልጅ ልታለቅስ ነበር በጭንቀት ሁለተኛ የጠየቀው ልጅ እንግሊዘኛ አድሱ ነው መሰል ጨማመረው ውል ያለው ጠይቁ 🌿🌾💒
@zinabuwatakele8957
@zinabuwatakele8957 Год назад
መምህራን እያሉ እንጠቀም
@haregmekonnen7328
@haregmekonnen7328 Год назад
ማህበሩያስፋልን።
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 Год назад
እግዚአብሔርይመስገንእደዝህአይነጉኤመዘጋጀቱበጣምደስስይላልማህበሩንያሰፋልንለሊቃዉቶቻችንቃለሂወትንያሰማልንእረጅምእድሜናጤናቸዉንይስጥልን
@habeshamovies5168
@habeshamovies5168 Год назад
ebakachihun lemindnw mitakorarutubin... silefeterachu ataselachun!!!
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
እንዴት አረፈዳችኹ!
@ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ
እግዚአብሔር ይመስገን
@መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
ቁርጥ አለ!
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Год назад
ቀጣይአለ
@wegene2056
@wegene2056 5 месяцев назад
@@hapitamahmad8755 ጥያቄ ሳይመለስ ቀረ
@zeki7603
@zeki7603 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@shegermobile5625
@shegermobile5625 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее