Тёмный

ነፍስ በእንቅልፍ ልብ ለ90 ደቂቃ ስጋን ጥላ ትሸሻለች!! የዚያኔ ተጠንቀቁ ሞት ቅርብ ነው!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 266 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 90   
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 9 месяцев назад
አዬ ይች ዟሪ ለካ እሷ ናት ቅዠት የምታመጣብኝ። ቀን ቀን ልተኛ ይሆን። 😢
@eyerusalemzeru
@eyerusalemzeru 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@jahadesta3484
@jahadesta3484 9 месяцев назад
አሁን ይሄን 90 ደቂቃ ያልከውን ከየት መጸሐፍ ቅዱስ ነው ያገኘኸው ? እኔ የሚገርመኝ ና የሚያሳዝነኝ ምንም ዕውቀት ሳይኖራቹ ሰው ያለውን ሁሉ ልክ አድርጋችሁ የምትቀበሉ ናችሁ ። አንተ ደሞ ጎበዝ ነበርክ እኮ ዛሬ ግን ምን ነክቶክ ነው ? አብይ
@AMANI_I_3I_ZZZ
@AMANI_I_3I_ZZZ 9 месяцев назад
መምህር አብይ ይልማ ኣንዳድትምህርቶችን ሃሳቦች ደስ ይላሉ፥ እንዴት ማግኘት ይቻላል ማግኘት እኔ ጋር በጣም ከባባድ ትምህርቶች አሉ፥ ስለ ኮንቪትቭ ስይኮሎጂ cognitive psychology ህዝቡን ብታስተምር ደስ ይለኛል የኛ ማህበረሰብ በስለልቦና የተጎዳነው በጣም መታከም ኣለብን እዚ ላይ ብታተኩር እላለው አመሰግናለው
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 9 месяцев назад
0945030505 layy just call 📞 us. Bez will talk to U. Nice point 👍
@AMANI_I_3I_ZZZ
@AMANI_I_3I_ZZZ 8 месяцев назад
@@abiyyilmasaddistv Great
@kedest32
@kedest32 8 месяцев назад
ወንድማችን ከነ ባልደረቦችህ ጠፋችሁብን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጠላታችሁን ይጣልላችሁ ብርታቱን ይስጣችሁ ፀጋው በረከቱ ያብዛላችሁ
@martasafa7325
@martasafa7325 9 месяцев назад
ወዴማችን አብይ እግዚአብሔር እዉቀቱን ያብዛልህ ❤❤❤
@Ahadu-
@Ahadu- 9 месяцев назад
ቃለ_ህወት ያሰማልን ገ~ገ~ገ~ገ~ገ~ ሰትል በርሜል ቅዱስ ጊዬርጊስ ያለው ነዉ የመስለኝ የፈረሱ ኮቴ ። የሂወት ምግብ ነው የመገብከን እናመስግናለን
@kiraman3275
@kiraman3275 9 месяцев назад
ይሄን የምትናገረው ነገር ሁሉ የሰው ልጅ ከአምልኮ እግዝአብሔር ሲርቅ የሚሆንበት ነገር ነው በዳቢሎስ ቁጥጥር ሲገባ የሚደርስበት ነገር ነው ፈረጆቹ ሲሉ ነው እንጂ የምናምነው አባ ግርማ ለዚህ ትልቅ ትንተና ሰተውበታል እራሱ መንፈሱ እየተናገረ ነበር እና እሩቅ መሄድ አያስፈልግም ሳይንሱ አልተረዳውም የሴጣንን አሰራር ወደ አምልኮ እግዚአብሔር መመለስ ያስፈልጋል
@ሐኒሻ_ሐይሌ
@ሐኒሻ_ሐይሌ 9 месяцев назад
እኔ ለሊት በእንቅልፍ ልቤ በር ከፍቼ እወጣ ስለነበር ቤተሰቦቼ መኝታ ክፍሌን ይቆልፉብኝ ነበር ! ስለ እዚህ ጉዳይ የተናገርከው ነገር በጣም ነው የገረመኝ!
@SjafSjggs
@SjafSjggs 9 месяцев назад
የእያንዳንዳችን ውስጣችንን የሚይውቀው እግዚአብሔር እና ባለቤቱ ብቻ ነው በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው አይዞህ ወንድሜ ፅና ብቻ
@גמאנשאדנה
@גמאנשאדנה 8 месяцев назад
ወንድማችን ሳድስ ሚዲያ አብይ ይልማ ደህናነዎት ከነበተሰበዎ በሰላም ነዉ በሚዲያ ከቀረቡ ሰንበት አሉ በደህናነዉ በሰላም የምጣዎ በጉጉት እየጠበቅዎት ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህታችን ሰላማዊትም በደህናነዉ ፈጣሪ ከሁላችንም ጋር ይሁን
@melatroba5875
@melatroba5875 8 месяцев назад
መምህር አቡይ ይልማ ምን ነው ጠፍህ? የምትስጠን ትምህርት እኛን በየ እለቶ የሚያነቃንና ለወደፊትም ምን ማድርግ እንዳለብን የሚያስተምር ስለሆነ በጉጉት እየጠበቅንህ ነው ስለምትሰጠን የማንቄያ ትምህርት በጣም እናመስግናለን እንወድሀለን እግዚኣብሔር ጥበቃውን ያብዛልህ
@seblejemaneh5590
@seblejemaneh5590 7 месяцев назад
እናመሠግናል አብይ ከሞት በኋላ ስለነፍስ ምከኒያቱም ዶክተሮች ብዙ ሰወች ሰው እደሞተ ከሬሳው አጠገብ ሁናችሁ ስለሠዉየው መጥፎ ነገር አታዉሩ ይሠማል ይባላል ነፍስ ሬሳ የወጣበትን ቤት ታቃለች እሰከ ሳልስት ይባላል የመጣዉንም ለቅሶ ሊደርስ ስዉ ታያለች አስቸምሕሮቱ ግን ሠው እደሞተ ነፍስ ከስጋ እደምትለይ ነዉ አብየ በዚሕ ጉዳይ ትንሽ በለን አመሠግናለሁ ።
@tattuumina
@tattuumina 8 месяцев назад
የአፍሪካ ዋንጫ ለይ ምን ጉድ ነው!?...ምታየው ...666በገለጸ የዞ መጣ እኮ መምህር ...
@bayushegame5760
@bayushegame5760 9 месяцев назад
ለምን ያንተን ምስክርነት አትነግረንም?አንድ ጊዜ ሞተህ እንደተመለስክ ነካክተህ ልብ ሰቅለህ ተውክ ግን ጨርሳለሁ ብለህ ነበር
@yetinayetgirum
@yetinayetgirum 8 месяцев назад
90 deyka yebakene yelewum
@asterymarymleji6094
@asterymarymleji6094 9 месяцев назад
አቢዬ መምህሬ በጣም ነው የማከብርህ ካንተ ትምህርት ብዙ ነገር አውቄበታለሁ ተምሬበታለሁ
@BbBb-xe5pq
@BbBb-xe5pq 8 месяцев назад
መምህራችን የት ገባህ ሁለት ሳምንት ሆነ 🤔🤔🤔 ሳድሶችሽ የት ገባችሁ ወይስ እኔ ነኝ የጠፋሁት
@shebamednic3386
@shebamednic3386 9 месяцев назад
Personally, I am very pleased when I heard you will be counting your precious and useful program... Thank you very much for you deep educational wisdom program... God bless!!!
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w 8 месяцев назад
ኧርወዴትነውየጠፋችሁት?? ሳድሶች በሰላምነው??????????????????????💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሰላምመሆናችሁን እንመኛለን ምርጦች
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 9 месяцев назад
Tegnahu akelafaw Egziabher tebkognal ena nekahu yilal mezmur gnaw dawit Egziabher ymesgen lezelalem amen ❤
@ZeeZee7962
@ZeeZee7962 8 месяцев назад
አስመሳይና አጭበርባሪ ነው ተጠንቀቁት ይህን ሰው!!!
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 9 месяцев назад
ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን ኣምላኽ ንኣና መዕቆብን ሐይልን በመከራ ፍጡን ረዳታችን ነው ፥ 45/46፥1
@DeborJ
@DeborJ 8 месяцев назад
Where are you going you guys?? Are okay? Almost your are disappeared from the media?? I hope you are alright? 🙏🙏🙏🙏
@ellenteklemikael7059
@ellenteklemikael7059 9 месяцев назад
May God increas your spiritual knowledge keep going
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 8 месяцев назад
የሚቆም የሚቋረጥ ነገር የለም እያልክ ቁርጣቸውን ንገርልኝኝኝኝኝኝኝኝ, የኛ ውድ መምህር❤
@danjoe3628
@danjoe3628 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልህ ጠላትህ ከእግርህ ስር ይጣለዉ የሚያስጨንቀህ ያስጨነቀዉ። በእዉነት ይህ መልእክት ለኔ ነዉ ባንተ አድሮ የመከረኝ ይመስገን ፈጣሪ ።
@selamzewude9029
@selamzewude9029 9 месяцев назад
Ende algebagnim? metenfes anaqom kalmotin ya degmo ye Amlak estnfas aydel ende? So, endet yihonal asredugn???
@kalkidanmiteku2552
@kalkidanmiteku2552 8 месяцев назад
No no abate Abey this is davil slipping waking this is not noramal. It's davinish I slaways with u I don't agrey
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 9 месяцев назад
አብዬ እንደዚ ነው። እሰራለሁ መስራቴን እቀጥላለሁ በማለትህ ደስ ብሎኛል!!!በርታ ወንድሜ🙏
@kalkidanmiteku2552
@kalkidanmiteku2552 8 месяцев назад
Abate kemesafkedus ansa egaralahalew not this one abraralet next vidio
@henokfseha8164
@henokfseha8164 8 месяцев назад
Munew tefach k beslam new masmadia
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 9 месяцев назад
አቢየ አኮራኸኝ "ወዴት ነው የምትሄደው የምን ማቆም ነው"እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶ እናንተን አስነሳ ውጤቱም እንደምናየው ነው። የብዙ ሰው ነፍስ በእግዚአብሔር ፈቃድ ድኗል።አስቡት ሊያራግፉብን የነበረውን ቀፋፊ ግሳት ቀድመን ባናውቅ ምን እንደሚሆን አስቡት። በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ። አሜን! አሜን! አሜን! ❤ ❤ ❤
@alemt1332
@alemt1332 8 месяцев назад
This is powerful… I went through a lot but always remember Eyob what he went through and feel better… thank you so much
@BbBb-xe5pq
@BbBb-xe5pq 8 месяцев назад
አብይን ያያችሁ ሳድስን ያያችሁ ሳድሶችን ያያችሁ የት ገባችሁ???
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
አብይየ የት ጠፋህ እግዚያብሄር ይጠብቃቹህ ጠፋቹህ እኮ
@antenehmillion3621
@antenehmillion3621 9 месяцев назад
ወዴት ነው ምሄደው 😁 ገና መቀጥቀጥ ነው ዘንዶውን..
@ZekariyasTewodros
@ZekariyasTewodros 9 месяцев назад
ሳድስ ሚድያ አብይየ በጣም ጥሩ ስራ ነው አድማጫቹሁነኝ በርቱልኝ
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w 8 месяцев назад
ይልማችን ምነውጠፋህ???????????????????????
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 9 месяцев назад
Dr abiy yilma Egziabher yitebkih betam betam enwedhalen betam 🙏🏻🙏🏻 silante Egziabher ymesgen
@ztazabi1262
@ztazabi1262 8 месяцев назад
ነፍስ እንጂ ነብስ አይባልም!
@dubaiyou3512
@dubaiyou3512 8 месяцев назад
ሳድስ ፕሮግራም ለምን ቀር
@Tewodrosbadilu
@Tewodrosbadilu 9 месяцев назад
ሰላም አቢዬ እዴት ሰነበታችሁ እኔ የዘውትር ተከታታይ ነኝ እና አድ ነገር ለመናገር ነው ምን መሠለሕ ሰዎች በእንቅልፍ ልብ ተነስተው የሚጓዙት በእኛ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ የቡዳ ዛር መንፈስ ነው ይሔውም ከእናት ወደልጅ የሚተላለፍ ነው ቶሎ ካልተነቃበት አደገኛ ነው ምክንያቱም ወደልጅ ልጅ እየተላለፈ ትውሉድን ይጎዳል በተረፈ መምህር ተስፋዬ አሁን በቅርቡ የለቀቀው 197ኛ ፈተና ገጠመኝ በዚሁ ዙሪያ ያስተማረው አለ ተጋበዙልኝ አመሰግናለሁ
@melakukero7339
@melakukero7339 8 месяцев назад
ጠፋህ በሰላም ነው?
@TekiluGesese
@TekiluGesese 9 месяцев назад
Tebarek wedeme
@tewodroswoldeyes2243
@tewodroswoldeyes2243 8 месяцев назад
Kededaaaa read Bible properly
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd 8 месяцев назад
ተባረክ !!!
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 9 месяцев назад
እግዚአብሔር። ይመስገን የህይወትህን ፍፃሜህን ያሰማልን በእውነትም የዐምሮ ምግብ በጣን ደስ ይላል
@mekdelawitehaile6850
@mekdelawitehaile6850 9 месяцев назад
Egzaber yestke🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🙌🏼🙌🏼💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
@lovely3174
@lovely3174 9 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድማችን አብይ በርታልን🙏
@selamzewude9029
@selamzewude9029 9 месяцев назад
Tikikil neh menawetma B beztobnal, Tebarek
@messifootballchannel4892
@messifootballchannel4892 9 месяцев назад
Soul leaves the body during sleep You can read this mystery in the Quran.... Mr abiy , thanks Sometimes try to read quran
@Zewde-d6j
@Zewde-d6j 9 месяцев назад
Abiye beljoch lays lemndnew beenklf lbachew yemihedut
@sarajungo6499
@sarajungo6499 9 месяцев назад
ne enkelefe wakes rasachenen anawekem Endate aderegan motene enshashalen Yehe ye fatare sera naw Le take lala eweksteh batame adanekahalhu Nurelen fatare ka kefu nagare yetabekelen
@seteShibru
@seteShibru 8 месяцев назад
Abiy tefah yet hedeh new?
@Ethiopiamedia23
@Ethiopiamedia23 9 месяцев назад
የምታስተምረውን ነገር 100% ትክክለኛ እንደሆነ በራሴ ሕይወት አረጋግጫለሁ በፊትም በጣም ጥሩ ነዉ የምትሰሩት ስራ አስደንቃችሁኛል
@asterDessalegn
@asterDessalegn 9 месяцев назад
እግዛብሄር ይመስ ገን እዴት ናችሁ
@yedhhdhhdhd
@yedhhdhhdhd 9 месяцев назад
Betam new madamth ketilibet
@sophiewolde3053
@sophiewolde3053 9 месяцев назад
እግዛብሐሔር ያያል:: ሰው በስሜት ጠበቃ? ሰው ሰው ነው::
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 9 месяцев назад
ኧረ የሚሆን ነገር አውራ ምን እያልከን ነው😂😂😂
@sophiewolde3053
@sophiewolde3053 9 месяцев назад
ዋናው ለድክመታችን መጸለይ❤ ማደካማ ማንን ደካማ ይሞግታል?
@getukebede1617
@getukebede1617 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ! አይዞህ በርታ
@eys9496
@eys9496 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 9 месяцев назад
እግዚአቡሄር ይስጥልን❤
@SamuelNgussu
@SamuelNgussu 9 месяцев назад
sleep parless ጋር ይገናኝል ወይ
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 9 месяцев назад
ዋው፡ይገርማል፡ቆሰቆስከኝ❤❤❤
@Hannamariyamye
@Hannamariyamye 9 месяцев назад
Thanks Abeyachen🙏😍
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 9 месяцев назад
Really I really respect you abey
@abiyassfaw8163
@abiyassfaw8163 9 месяцев назад
🙏
@antenehmillion3621
@antenehmillion3621 9 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል 🙏
@سلاماسلام-ش4ك
@سلاماسلام-ش4ك 9 месяцев назад
#Salame #salame #Abeyaya
@yow2063
@yow2063 9 месяцев назад
thanks❤
@tigiali4963
@tigiali4963 9 месяцев назад
הידע שלך הוא 0 0 0 אח יקר יש אלוהים שיודע הכל יותר מימך. בבקשה מימך אתה חושב שאתה יודע את הכל😢 אתה משדר הכל טוב ואמת אבל תן את הכבוד לאל לישועה 🙏בבקשה אתה כלום הוא האח.
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 9 месяцев назад
you are self denial because he expose the evil and the truth . he waking up the nation. you may be lisen CNN. find the fact. this is whats happning.
@rishonrishon4762
@rishonrishon4762 8 месяцев назад
קודם תכתוב או באמהרית או באנגלית...הוא לא אמר שהוא אלוהים כל דבר נותן כבוד לאלוהים אם אתה לא מבין אמהרית תחפש תרגום לפני השיפוט Proud of u abiye keep it up
@ايهااايهه
@ايهااايهه 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏💚💚💚
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 9 месяцев назад
መአተኛ
@ambachewlakew1083
@ambachewlakew1083 9 месяцев назад
የተረት አባት
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 9 месяцев назад
እንዴ ተረት ነው ያለው ማን ነው
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 9 месяцев назад
መምህር አብይን የመተቸት ምንም ሞራልም ሆነ ብቃት እውቀት የጎደለህ/ለሽ ነህ/ነሽ! የምታናገርውን የማታውቅ ቀሽም! አይምሮ ካለህ በነፃ እውቀቱን እያካፈለህ ነው ተማር! አምሮህ ጭለማ ከሆነ ተሳደብ በቃ የምታውቀው ስድብ ብቻ ስለሆነ! መንጋ ደናቁርት!
@ambachewlakew1083
@ambachewlakew1083 9 месяцев назад
ከአብይ ጋራ ተበዳ ፈሳም እንሰሳ
@ambachewlakew1083
@ambachewlakew1083 9 месяцев назад
@@ketzergaw2593 ከአብይ ጋር ተበዳ እንሰሳ ከብት
@ambachewlakew1083
@ambachewlakew1083 9 месяцев назад
@@እምየኢትዮቤቴ ሟርተኛ ሁሌ ሟርት ነዉ የምታወሩት ፈስ
@universal8534
@universal8534 9 месяцев назад
Thank you it's awesome 👍
Далее