Тёмный

ኑ በእግሬ ቡና ሳፈላ ላሳያችሁ..... @ajaiba yasin 

Ajaiba yassin
Подписаться 109 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

i make coffee with my foot

Опубликовано:

 

4 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 641   
@WWgio-ne7sf
@WWgio-ne7sf 10 месяцев назад
የኔ ውድ ማሻ አሏህ ጀግና ነሽ አሏህ አንድን ነገር አያሳጣንም የተሻለ ነገር ቢሰጠን እንጂ
@samrawitsamrawit4661
@samrawitsamrawit4661 10 месяцев назад
ሡበሀን አላ ወላሄ ልክ ነዉ አላህ አይሣሣትም
@Umufetitube
@Umufetitube 10 месяцев назад
👍
@hayatahmed769
@hayatahmed769 10 месяцев назад
ዋው❤❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 месяцев назад
በጣም
@munatesema6060
@munatesema6060 10 месяцев назад
እኛ አላህ ሙሉ አካል ሰቶን እናማርራለን አንቺ የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
@hanhaba3782
@hanhaba3782 10 месяцев назад
እሷን እደዛ የሰራት ይሄን ጥንካሬ ሰቶነዉ ሙሉ አካል ሰቶደሞ ሰነፍ ዘላን ያደርጋል የሱ ስራ ታምር ነዉ የኔ ዉድ መማሪያ ነዉ የሷ ብርታት ጭቅላት ላለዉ ሰዉ እሱ ያበርታሽ ማማዬ
@emubilal2758
@emubilal2758 10 месяцев назад
አሚን ያረብ
@user-vq6kd5yt9y
@user-vq6kd5yt9y 10 месяцев назад
አጃኢባ ዉነትም አጃኢባ የኔ ጀግና ማሻ አላህ በርቺ የሚገርም ነዉ
@sophiyasophiya3245
@sophiyasophiya3245 10 месяцев назад
እህት አላህ ጤናሺን ይስጥሺ
@floraflower9525
@floraflower9525 10 месяцев назад
መጀመሪያ ጊዜ ያየሁሽ ጊዜ ምንአለ ወንድም በኖረኝ ወይም የደረስ ወንድ ልጅ ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ ድሬሽ ከንቺ ጥንካሬን መማር ፈልጌ ወይ ደግሞ ጎረቤቴ በሆንሽ ላግዝሽ ሳይሆን አንቺ እንድታግዢኝ አልኽምዱሊላህ አሞኝ ተኝቼ አንቺን ሳይ ይሻለኛል አልተኛም አሏህን እፈራለሁ አንቺን ባየሁ ቁጥር አሏህን እፈራለሁ ጠንካራ ሴት ልጅ ተወዳጅ ፍቅር ነሽ
@user-lc6nk3ty2d
@user-lc6nk3ty2d 10 месяцев назад
የተናገርሽው ትክክልነሽ እሷስትመሰግን እኔሙሉሁኛሰርቼ እየበላሁ ሳማርር እሷንሳይ ከአላህ በማፈር አይኖቼ በእባይሞላሉ የተሰጠንን ብናስታውልኑሮ የጎደለየለምነበር
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 месяцев назад
በጣም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 месяцев назад
​@@user-lc6nk3ty2dበጣም
@floraflower9525
@floraflower9525 10 месяцев назад
@@user-lc6nk3ty2d በጣም በጣን
@dandi704
@dandi704 10 месяцев назад
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 10 месяцев назад
በረካላሁ ፊኪይ እህቴ በርቺ አላህ በእውቃት ለይ እውቃት ይጫምርልሽ
@ajaibayassin2722
@ajaibayassin2722 10 месяцев назад
ameen
@user-sw9gg2mi1c
@user-sw9gg2mi1c 10 месяцев назад
ለሠጠሃኝ ሁሉ ነገር ከልሃምዱልላህ አጁ ማሻ አለህ ብየለው ማሻ አለህ የኛ ጃግነ የኛ ተምሠሌት እኛ ሁሉን በሠጠን አለሃን እነማርራዋለን
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 10 месяцев назад
ሱበሀን አላህ እዉነትም ላያስችል አይሰም ጀግናችን አጃኢባዬ አላህ ይጠብቅሽ ተምሳሌት የምትሆኒ ጀግና እህታችንነሽ
@nasranasra1960
@nasranasra1960 10 месяцев назад
ሱባሀን. አላህ. አላሁ አክበር ወላሂ. በጣም በጣም የአላህ ስራ ይገርመኛል በአንች ተአምር እያየነ ነወ ለአላህ ምስጋና ይገባወ የእኛ ጀግና
@ethiopia8550
@ethiopia8550 10 месяцев назад
አላህ ካለ ከስደት ሲመለስ ያንቺን ቡና መጠጣት ፈልጋለው አላህ ይጨምርልህ ጀግና ሴት ነሽ እናም እኔ በጣም ይጨናነቃል እና አንቺን video ሲመለከተው እናም እረጋጋለሁ እናም ለብዙ ሰዎች ተምሳሌት ነሽ እናም ፈገግታው ምክርሽን ሲሰማው ግን በጣም ደስ ይለኛል አንቺም ጀግና ብቻ ማለት አይገልጽውም አይገልጽውም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@wawihawi3169
@wawihawi3169 10 месяцев назад
መሻላህ አላህያበረታሺ የኔውድ❤
@user-kr7jp3rs9q
@user-kr7jp3rs9q 10 месяцев назад
ሡብሀን አላህ አንችን አለማድነቅ አይቻልም ጀሊሉ በራህመቱ ያሠብሽበት ያድርስሽ😢
@user-gi6xl9ub1s
@user-gi6xl9ub1s 10 месяцев назад
❤🎉
@tofikargawshukrala3143
@tofikargawshukrala3143 10 месяцев назад
አሚን ያራብ
@emarathajman
@emarathajman 10 месяцев назад
የኒ ጀግና አላህ ሁሌም ካችጋር ይሁን
@skjd-fm1xd
@skjd-fm1xd 10 месяцев назад
ማሻ አላህ አጃይባየ ምንም የጓደለብሺ ነገር የለም ሁሉንም ትስሬለሺ ጎበዝ❤
@dgccgd5451
@dgccgd5451 10 месяцев назад
ሱባሀን አላህ ወላሂ ጀግና ነሽ እኔ ላቺ ቃላት ያጥረኛል
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ በርቺ ዘመኑ ባመጣው ቴክኖሎጂ እጅሽ እንደሚሰራልሽ ተስፋ አለኝ ለሁሉም ቀን አለው❤❤❤
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 9 месяцев назад
@@susuguragawa1424 😡😡የማትረባውስ አንተ ከረፈፍ ባለችበት ነገር ደስተኛ ብትሆንም የተሻለ ሕይወት ያስፈልጋታል
@FATUMAALI-gl8wj
@FATUMAALI-gl8wj 10 месяцев назад
መሸአላህ ሀቢበቲ በርቺ
@umsalhaden
@umsalhaden 10 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ መሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልሽ ውድ እህቴ ጠንካራ ነሽ ምርጥ ቡና ነው ይስለም የዲክ 😍🙏🏻
@firakonjophone700
@firakonjophone700 10 месяцев назад
ማሻአላህ ጎበዝ ጀግና እህት እውነት ነው የፈጠረን ጌታ ዝም ብሎ አይተወንም በአንድ ነገር ቢፈትነን በሌላ ይክሰናል ሱብሀነክ
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212 10 месяцев назад
የኔ ሊዩ ማሸአለህ በርቺልኝ🌹🌹🌹
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 10 месяцев назад
ያንቺን ልብ አስተዋይ ያረገ እግዚአብሔር ለኛም አመስጋኝ ልብ ይስጠን አሁንም ፈጣሪ ያጠንክርሽ የኔ ጀግና
@user-vv5uj6ct1s
@user-vv5uj6ct1s 10 месяцев назад
የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በርች
@karimasedetube
@karimasedetube 10 месяцев назад
ላያስችል አይሰጥም ኡነትሽን ነው ማሻአላህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ❤❤
@user-pt4yr1rc1o
@user-pt4yr1rc1o 10 месяцев назад
አጆ ልእልታችን የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ
@lubabahamza4082
@lubabahamza4082 10 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ነሽ አይዞሽ በርች የኔ ውድ
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 10 месяцев назад
የኔ ልኡል አላህ ይጠብቅሽ ሀያቲ
@user-qi7jk8ri6l
@user-qi7jk8ri6l 10 месяцев назад
ማሻ አላህ በርች እህቴ ጀግና ነሽ
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t 10 месяцев назад
ማሻአላህ ያኡኽቲ አላህይጠብቅሺ ሡብሀነክያረቢ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 10 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ዋበረካተሁ ማሻአላህ አጀባየ
@zeinab3029
@zeinab3029 10 месяцев назад
ማሻአላህ አጁዬ የኔ ጅግና እህት ብር ቺ ውዴ አላህ ከዚህም ብላይ ቁዋው ጨምርልሽ
@user-zr3fw1rn6l
@user-zr3fw1rn6l 10 месяцев назад
ማሻአላህ ይሄ የአላህ እገዛ ነው አጃኢብ በርቺ የኔ ውድ
@user-vi4dg3gr4d
@user-vi4dg3gr4d 10 месяцев назад
ሱብሀን አላህ በርች የኔ ጀግና
@user-mw5dg1md1v
@user-mw5dg1md1v 10 месяцев назад
የኔ ጀግና ማሻ አላህ በርችልኝ
@wardatube3623
@wardatube3623 10 месяцев назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሽአላህ ጠንካራ ነሽ😊😊😊
@fsrfdsef2514
@fsrfdsef2514 24 дня назад
ኘሰብሀን አላህ ማሻአላህ ጀግና ነሸ እህቴ አልሀምዲሊላህ ሰለ ሁሉም ነገር ያአብብ
@seadahusin634
@seadahusin634 10 месяцев назад
ማሻአላህ ሱበሀናላህ ያላህሥራው አላህያጠክርሽ ያሮሂ
@qamuti1
@qamuti1 10 месяцев назад
ማሻአለህ አጂባዬ ትለያለሽ🎉🎉
@SofiaSaid-tl7iw
@SofiaSaid-tl7iw 10 месяцев назад
ማሻአላህ የኔውድ በርች
@mutimuti9998
@mutimuti9998 10 месяцев назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን አጃኢባዬ ማሻአሏህ የኛ ጠካራ
@Zed-lp3ej
@Zed-lp3ej 10 месяцев назад
ሱበሀን አላህ ማሻአላህ ጀግና ነሽ እህቴ አልሀምዱሊላህ ስለ ሁሉም ነገር ያረብብ
@seadaabera4805
@seadaabera4805 10 месяцев назад
ማሻአላህ አጃኢባ ቆጆ
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r 10 месяцев назад
❤❤በርች የኔ ውድ አጃኢባየ አበሳ
@homehomee3526
@homehomee3526 10 месяцев назад
በጣም አጃኢብ ነዉ የኔዉድ አላህ ይጠብቅሽ
@ftube564
@ftube564 10 месяцев назад
ማሻአላህ የኔጀግና በርች ጠንካራነሽ❤
@user-gy9ks3ne8l
@user-gy9ks3ne8l 10 месяцев назад
ማሻአላህ በርች እህቴ🎉❤
@zdtube7721
@zdtube7721 10 месяцев назад
ማሻአላ በረች ውደ❤
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 10 месяцев назад
ሱብሀን አላህ ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ ወላሂ
@RabyYouTube
@RabyYouTube 10 месяцев назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ የነጀግና በርችልኝ
@Momi.87
@Momi.87 10 месяцев назад
ማሻአላህ የኔውድ በርችልኝ አላህ ያበርታሽ❤❤❤❤❤❤❤
@lblb4521
@lblb4521 10 месяцев назад
ማሽአላህ የኔ ጀግና በርች ሽር አርጉላት
@umoamaryoutube1460
@umoamaryoutube1460 10 месяцев назад
ማሻ አላህ በርቺልን ጎበዝ
@badriyamohamad1185
@badriyamohamad1185 10 месяцев назад
ማሻላህ ባርቺ እህቴ
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 10 месяцев назад
ማሻአላህ የኔ እህት ባለሙያ እኮ ነሽ
@Zhara123-q4x
@Zhara123-q4x 10 месяцев назад
ማሻ አላህ ሀጃይባ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 10 месяцев назад
ማሻአላህ. ወላሂ ጀግና ነሽ ውዴ. ❤❤❤❤❤. አላህ. ይጠብቅሽ
@mrsadi3119
@mrsadi3119 10 месяцев назад
ዋሌኩም ሰላም ማሻአላህ ጀግና በርቺ
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa 10 месяцев назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አጀይባየ የኔ ጠከራ ጎበዝ የሚለዉ ቃል ላንች አይመጥንም በርችልኝ እማ❤
@user-wq4xs6gg5q
@user-wq4xs6gg5q 10 месяцев назад
ማሻአሏህ የኔውድ""
@bmm1455
@bmm1455 10 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ባረከላህ ፊኪ አብሽሪ ብዙ ነገር እንደምሰሪ ተስፋ አለኝ አላህ ነገሮችን ያቅልልሽ 😊
@hayuye
@hayuye 10 месяцев назад
ሱባሀን አላህ አንች ጀግና ነሽ ማሻአላህ
@zaharem7034
@zaharem7034 5 месяцев назад
ወአላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ አጃኢባ ጅግናዋ ልጂ በርች
@AyatMensur
@AyatMensur 10 месяцев назад
አላህ ያግዝሽ ጎበዝ በርቺ እህቴ አይዞሽ
@wubalemdires1630
@wubalemdires1630 10 месяцев назад
ጀግናነሺ በርች የኔ ቆንጆ ከጓደለን ነገር ይልቅ የተሠጠን ይበዛልን አምላክ ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር
@user-ug6uc9pv8h
@user-ug6uc9pv8h 10 месяцев назад
❤❤❤❤የኔቆጆ ሁሉምያላህሱጦታነዉማሻላህ
@RahimaAbdulmalikYassin
@RahimaAbdulmalikYassin 10 месяцев назад
ማሻ አላህ ጀግና ነሽ በረቺ
@user-vi4eq5ce5c
@user-vi4eq5ce5c 10 месяцев назад
ጀግና ነሺ ማሻ አላህ በርች
@ahammadahammad3976
@ahammadahammad3976 10 месяцев назад
ማሻአላህ የኔእህት አላህ ይገዝሽ ❤❤
@GiftyMohammed
@GiftyMohammed 10 месяцев назад
ማሻላህጀገናነሸአላህይጨምርልሽ
@susususu586
@susususu586 10 месяцев назад
Mashallah iwunetim ajaiba nesh berchi betam gobez nesh 👍👍👍👍👍
@user-pd4gp5jo3m
@user-pd4gp5jo3m 10 месяцев назад
ወአሌኩም አሰላም ወረህመቱለሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ነሽ አላህ ይጣብቅሽ ❤❤
@RabiaHassen-zc2ti
@RabiaHassen-zc2ti 10 месяцев назад
በርቺ የኛ ጠንካራ እህት
@user-dm7ib3mz8j
@user-dm7ib3mz8j 10 месяцев назад
❤❤ሻአላህ እህቴ ጠክሪ አችጀግናነሽ ብዙእጠብቃለንካች ማማየ❤❤
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 10 месяцев назад
ማሻአላህ አጃኢባ
@zyadazyada9613
@zyadazyada9613 10 месяцев назад
የኔ ውድ ❤አጆዬ ደሞ ቡናው ሲያምር ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሀቢብቲ❤
@hurmahavasi1438
@hurmahavasi1438 10 месяцев назад
መሸአለህ ጀግናሽ አለህ የግዝሽ የኔ ዉድ🌹🌹
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb 10 месяцев назад
ማሻአላህ ጎበዝነሽ ሥንቶቻችነን በተሠጠን ፀጋ የማናመሠግን
@user-sv6jz2yz2c
@user-sv6jz2yz2c 10 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረክአላህ የኔልዩነሽ አልሀምዱሊላህ በል ጠካራጀግና አላህ ያበርታሽየበለጥ
@MdMd-zy1qq
@MdMd-zy1qq 10 месяцев назад
የኔ ዉድ ማሸ አለህ ጀግና ነሽ በርች🎉🎉
@halimo1255
@halimo1255 10 месяцев назад
አልሀምዲልላህ እችን እግርሽን ሁሉ ነገርን እንዲት ሰር የሰጠሽ አላህ ምስጋና ይገባዉ የአላህ ችሎታዉ ቡዙ ነዉ ሁሉንም ነገር ቃላል ያርግልሽ አጃይባ እህቴ ☝
@nymysman
@nymysman 10 месяцев назад
አላህ የሚካድምሽ ሀላሉ ይፃፍልሽ ያሰሚእ ያበሲር ከጎንሽ የሚሆን ወዶ ፈቅዱ በሀላል የሚዝሽ አላህ ይፃፍልሽ። በአላህ ተስፋ አይቆረጥም
@guy7911
@guy7911 10 месяцев назад
አብሺሪ ዉዴ በረች
@iosidhdhdhd7559
@iosidhdhdhd7559 10 месяцев назад
ማሻአሏህ የኔዉደ አይዞሽ አላህ ያበርታሽ😢
@user-wj6yx8by4m
@user-wj6yx8by4m 10 месяцев назад
ማሻአሏህ የኔ ማር ጀግና ነሽ እኮ
@soneyaa9450
@soneyaa9450 10 месяцев назад
Masha Allah yene wed jegna Allah yetbkesh❤❤❤❤❤
@user-6030
@user-6030 10 месяцев назад
አጃኢባየ መሻ አላህ ብየሻለሁ የኔዉድ በርች ካንቺ ብዙ ትምህርት ወሰድኩ የምር የኔዉድ አንቺ ሙሉ ነሺ
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 10 месяцев назад
ጎበዝ በርቺ ❤️
@ancanc5863
@ancanc5863 7 месяцев назад
ماشا الله አለኪ ሁቤ
@zebu4271
@zebu4271 10 месяцев назад
የኔ ውድ ማሻሏህ አለይኪ
@user-zs2dd1vu1g
@user-zs2dd1vu1g 10 месяцев назад
ማሻ አላህ የኔ ውድ እህት❤❤❤❤
@user-jz9zh1io8j
@user-jz9zh1io8j 10 месяцев назад
ማሻአላ አላህ ይጠብቅሸ
@ZahraZahra-fh2ge
@ZahraZahra-fh2ge 10 месяцев назад
አንችን በቃል መግለፁ አይቻልም ጀግና ነሽ አላህ የበለጠ ሁሉንም ነገር ያግራልሽ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ ጥንካሬዉን ለሰጠሽ አላህ ኮመንት መጣፍ አልወድም ግን አንችን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ለአላህ ብየ እወድሻለሁ የኔ ዉድ እህት
@semirawollo
@semirawollo 10 месяцев назад
ማሻ አላህ ጀግናነሽ ዉደ አልሃምዱሊላህ
@madinadubale4203
@madinadubale4203 10 месяцев назад
❤❤❤የኔ ማር ማሻአላህ አላህ የገዝሺ
@user-wv8yn8zn2x
@user-wv8yn8zn2x 10 месяцев назад
አጃኢባዬ የኔ ዉድ አላህ ይጠብቅሽ ስንቶቻችን ኒቃብ ከስራ ጋር አልመቼኝም እንላለን ግን አንች ለሁሉም ምሳሌ ጥንካሬ ነሽ
@user-jf6rn9hj2x
@user-jf6rn9hj2x 10 месяцев назад
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ
@user-em7oo5kj5q
@user-em7oo5kj5q 10 месяцев назад
ማሻ አላህ አችን ለመግለፅ ቃላት የለኝ የኔውድ አላህያጠክርሽ
@hasnag3161
@hasnag3161 10 месяцев назад
ጄግና ነሽ አልሀምዱሊላህ
@jaklv7906
@jaklv7906 10 месяцев назад
Mashaa allaah. Alhmdulilah yaa Rabbii
@rahaf.8398
@rahaf.8398 10 месяцев назад
ዋዋዋዋ ማሻአሏህ አጃዒባዬ አሏህ ይጠብቅሽ ዉዷ ያአሏህታአምር ነዉ ሀቂቃ እንዴት በነፋቀኛ ጡቁር ቡና በጥቼ ተፋየላሽ
@user-go3sy9po6b
@user-go3sy9po6b 5 месяцев назад
Jabaadhu obboleetti koo ❤❤❤❤
@ramzia3457
@ramzia3457 10 месяцев назад
ሱበሀነላህ አላህ ይጨምርልሽ
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ አላህ ያበርታሽ አልሃምዱሊላህ አለኩልሀል እህቴዋ❤❤
Далее
Наше обычное утро 💕
00:42
Просмотров 422 тыс.