Тёмный

ኑ ጠጅ አብረን እንጣል  

Netsi’s Kitchen
Подписаться 3,3 тыс.
Просмотров 2,3 тыс.
50% 1

የሚያስፈልጉን ንፁህ የታጠበ እቃ
ማር ፣ጌሾ
እቃውን የምናጥብበት
ገመድ ፣ ወይም ለስላሳው ሽቦ
ወይራእንጨት እና የጌሾ ትንሽ ማጠኛ
ካለ የጠጅ እርሾ ፡
ጌሾ የምናፈላበት ንፁህ ብረድስት።

Развлечения

Опубликовано:

 

26 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@temietube12
@temietube12 2 года назад
በጣም ቆንጆ የጠጅ አጠጣል ነው ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደሰግሽን💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@deenislammatbaq4422
@deenislammatbaq4422 2 года назад
Thanks for sharing stay conected like done
@birtukangatchaw
@birtukangatchaw 2 года назад
Wow neseye moye ka gorbite enmasgenlen batme barchlegn ehite 👌👍🙏❤
@mesitube5561
@mesitube5561 2 года назад
ነፂ አሪፍ የጠጅ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ጠጅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው አሰራር ነው በደምብ አብራርተሽ ነው ያስረዳሽን ያምራል
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 2 года назад
ነጺየ ጠጅ አሰራር ቀድመሽ ስላሳየሽን በጣም ይጠቅመናል ቆንጆ እንደሚሆን ውጤቱ ያስታውቃል 💕💕👌👌ሼር
@mammamimikitchen
@mammamimikitchen 2 года назад
በጣም ጥሩ አድርገሽ ነው የስራሽው
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 2 года назад
ነፂ ምርጥ ጠጅ ቀምሸ ባላዉቅም ከለሩ እንዴት ያምራል ሙያ እኮ በሽ ነዉ ቪዲዮ ሽ አስተማሪ ነዉ እንደተለመደው 👍👌ሸር ላይክ 😍😘 ስጠጭ ስታቀርቢ እንገናኝ 😂👍👌😍
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 года назад
ወይ ጉድ ነፂዬ የሚገርም ትምህርት ወስጄበታለሁ ትልቅ ትምህርት ነዉ እጅሽ ይባረክልኝ💕👌👍🙏 ሼር
@healthy-yummy7532
@healthy-yummy7532 2 года назад
selam netsiye betam inameseginalen eyeteresa yale muya new eyastrmarshin yaleshiw👌👏👍shared
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ ነፅዬ አሜን 🙏🙏🙏እያልኩ waooo ጠጅ 😋አቦ እጅሽ ይባረክ share w
@Habeshapro
@Habeshapro 2 года назад
ዋው ምርጥ የሆነ ጠጅ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ነፂዬ ላይክ ሼር
@Adugenete
@Adugenete 2 года назад
ሰላም ሰላም ነፂ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዛሬ ደሞ የጨዋ መጠጥ በጠጅ አሰራር ተከስተሻል ዋው በጣም ደስ ይላል ጎበዝ በርቺልን እናመሰግናለን።
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 2 года назад
ሰላም ነፅዬ ውድ በጣም አሪፍ ጠጅ ነው አሰራሩ አገር ቢሆን በሰፊው ነበር የምትሰሪው አሪፍ ነው ወድጄዋለሁ ሳንቀምሰው እዳያልቅ ባየር ቢሆን ላኪልኝ ውድ
@hayatuu
@hayatuu 2 года назад
ሰላም ሰላም ብያለሁ ዎዉዉዉዉዉ ባለሞያ ነሺ ቀጥይበት እህት እናመሰግናለን 👍👍👍👍
@MahysKitchen
@MahysKitchen Год назад
ነፂዬ የኔ ባለሙያ በጣም የሚያሰጎመጅ ጠጡኝ ጠጡኝ የሚል ጠጅ ነው ልዩ ነው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ነፂዬዬ 🌷🌷🙏🙏
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 года назад
በጣም ቆንጆ የሆነ የጠጅ አሠራር ነው ያሣነሽን ነጺዬ እጅሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ🙏💞🌲
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 года назад
ነፂዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዬኔ መልካም በጣም ቆንጆ የሆነ የጠጅ አጣጣል ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌👍
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ቆንጆ ጠጁ ነዉ ላይክ ሼር
@adona21adona16
@adona21adona16 2 года назад
ዋው ነፂዬ የጠጅ አጣጣል ለመጀመረያ ጊዜ ነው ያየሁት በጣም ነበር ማየትና መስራት የምፈልገው ነፂዬ የኔ ባለሞያ እናቴ ክበሪልኝ እናመሰግናለን ።🙏🥰ሽር
@Lulu-yx1gq
@Lulu-yx1gq 2 года назад
ነፂዬ እናቴ ሰላምሽ ብዝት ይበልልልኝ ዋው ብያለሁ
@TAS27483
@TAS27483 2 года назад
ነፂዬ ዋው ገናን ባንቺ ቤት ነው የምናከብረው ቆንጆ አርገሽ ነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 года назад
ነፅዬ አሪፍ አሰራር ነው እንዱዚህ ነው ለካ ሚሰራው.. .
@gentandhabty
@gentandhabty 2 года назад
ዋውው ነፅዬ የኒ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@emanetube9836
@emanetube9836 2 года назад
ሰላም ላንች ነፂየ ዋው ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽኝ ውዴ ከልብ እናመሰግናለን
@danetsehaye5516
@danetsehaye5516 2 года назад
👌👌👌
@Azzistyle
@Azzistyle 2 года назад
እኔ ቡርዝ ነው ሚመቸኝ ነፂዮ አመሰግናለሁ ሰላሰተማርሸኝ በርቺ መልካም በአል
@nigat1963
@nigat1963 2 года назад
👌👌👌👌
@tube-yeraswatube
@tube-yeraswatube 2 года назад
ነፅዬ።ውዴ 👍👍👍👍ዋው ነው ያምራል በጣም የኔ ባለሞያ ❤❤❤❤❤❤❤
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 2 года назад
ብርዝ ስሪ ነፂዬ እንጠብቃለን😍 አሜንን
@samritube645
@samritube645 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ነጺዬ እንኩዋን ደና መጣሽልኝ የኔ ባለምያ እጅሽ ይባረክልኝ
@Peace12434
@Peace12434 2 года назад
ዋው ነፂዬ የምወድሽ እጂሽ ይባረክ
@temietube12
@temietube12 2 года назад
ሰላም እናታችን ሰላማሽ ይብዛ
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 2 года назад
ነፅዬ መልካም አዲስ አመት. እናመሰግናለን ይሄንን የመሰለ ጠጅ ሰርተሽ ስላካፈልሽን
@toybamuhyetube709
@toybamuhyetube709 2 года назад
ሰላም ሰላም ነፂየ የኔ ውድ እናት እውነት እውነት እልሻለሁ እንዳቺ ያለ እናት በሶሻል ሚዳ አይቸ አላቅም ነፂየ በጣም በጣም አንደኛ ነሽ ዋው ጠጁ ደግሞ ልዩ ነው እጂሺ ይባርክ እናታችን አዘገጃጀቱ እራሱ እኮ ድሮ እናቴ ስትሰራ ያየሁት ነው ጡጂት እርስ ይሻል ነፂየ 😅 ግን ደግሞ ወይራ አለች ዋው👌
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 года назад
ነፂዬ አስጉመጀሽኝ ጌሾ ከየት አገኝሽ እዚህ ይሸጣል እንዴ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጣልሽው ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@hanawerku.626
@hanawerku.626 2 года назад
ነፃ የንወድ ዋው በጣም የሜገርም የጠጅ አጠጣል ነው እናመሰግናለን
@umukhalidwoldia
@umukhalidwoldia 2 года назад
ነፂየ በጣም አሪፍ ነው እናት ግን እኛሰ ምን ልታቀርቢልነ ነው የብአል የጎረቤት ሀቁን አብሺ ወይም ቡቅሬ እጠብቃለን👌😍
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 года назад
ነፂዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ እናት!! በጣም ቆንጆ የጠጅ አጠጣል ነው ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደሰግሽን🙏🙏👌👌😍😍
@sarontube1237
@sarontube1237 2 года назад
ነፂዬ በጣም ቆንጆ ጠጅ አጣጣል ነው እናመሰግናለው
@nigatketematube
@nigatketematube 2 года назад
ነፂዬ እናቴ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥሽ ሰላምሽን ያብዛዉ ነፂዬ ሞያሽን እያሳየሽን ስለምታስተምሪን ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏👌👌👍👍
@felanatube
@felanatube 2 года назад
ስለ ባህላዊ የጠጅ መጠጥ አሠራ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 2 года назад
ነፂዬ መጪወ የገና በአል ነዉ ቀደም ብለሸ አሰራሩን ስላሳየሸን በደንብ ይረዳናል ዋዉዉዉ በአሉን የሰላም የጤና የሀገራችንን ትንሳኤ የምናይበት ያርግልን 😍👌🙏
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 2 года назад
ነጽዬ ስለመልካም ምክሮችሽና ሞያሽን እያሳየሽ ስለምታስተምሪን ከልብ እናመሰግናለን። እንግዲህ እኛ ደሞ ባንቺ መንገድ ሰርተን ውጤቱን እንነግርሻለን።👈😍🙏🙏🙏
@yenebettube
@yenebettube 2 года назад
Netsiye mar keyet agegneshi
@maraki652
@maraki652 2 года назад
ነፃየ ካመት አመት በሰላም ያድረሰን ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👍👍👍
@eriiybekentu8942
@eriiybekentu8942 2 года назад
እናቶቼ አመሰህናለው
@fifegeru723
@fifegeru723 2 года назад
አመት ከአምት ያድርስልን
Далее
ምንትዋብ፡-  የጠጅ አዘገጃጀት
35:55
Фонтанчик с черным…
01:00
Просмотров 789 тыс.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
Просмотров 95 млн
ንፁህ የማር ጠጅ/Ethiopian honey wine
26:25
Просмотров 126 тыс.
Эй Рамазан # DamirAgroDizel
0:16
Просмотров 4,8 млн