Тёмный
No video :(

Ethiopian Drink - ጌሾ ጠጅ ውስጥ ሲገባ ይመራል? 

Adane - Ethiopian Food
Подписаться 318 тыс.
Просмотров 3,1 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@SuperMakasha
@SuperMakasha 5 лет назад
እማሚ እንኳን ደህና መጣሽ እጅሽ ይባርክ እናት ነው የሆንሽን ለሁላችንም እኔም እድሜ ላንቺ ጠጅ ከቤቴ እይጠፋም መመኘት ትቼ ለራሴ ሰርቼ እየጠጣሁ እገኛለሁ እግዚአብሔር እምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ከነመላው ቤተሰቦችሽ በነገራችን ላይ ጠጅ ብቻ ሳይሆን እጅግ በጣም ብዙ ሞያ ካንቺ ስለተማርኩ ደግሜ ደጋግሜ ላመሰግንሽ እወዳለሁ የእውነት እናት ፍቅርን ስላሳየሽን።
@ms.echellate9296
@ms.echellate9296 5 лет назад
ምርጥ የክትፎ አሰራር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-q27twSmkA-o.html
@user-qk8cf3pb2h
@user-qk8cf3pb2h 2 месяца назад
ጌሾ ማለት የምን ቅጠልነው አረብ ሀገር ይገኛል
@FkrteGatachew
@FkrteGatachew 4 месяца назад
እኔ ያለሁበት አገር ጌሾ የለም እንዴት መስራት እቻላለሁ
@user-re3pk1wm3x
@user-re3pk1wm3x 5 лет назад
አመሠግናለሁ እማየ
@KalKidan-km4wl
@KalKidan-km4wl Год назад
የኔ እናት የጌሾ ቅጠል ቀቅለን ብናደርገው ችግር አለው እንዴ?
@samuel79659
@samuel79659 11 месяцев назад
ጠጅ ውስጥ ጌሾ ስለገባ ያሰክራል ወይ?
@ethgebetacooking8006
@ethgebetacooking8006 5 лет назад
Thank you momye❤❤❤❤
@HasetMengesha
@HasetMengesha 3 месяца назад
ከበዛብኝስ ይንገሩኝ እባክዎት
@tirhasshishay9199
@tirhasshishay9199 5 лет назад
Mom Kezh ENGLISH hagr yelme enchtoo yetwokt lasegbabt
@ethipoianegi2680
@ethipoianegi2680 5 лет назад
Welcam mamya😍😍😍😍😍😍😍😍😍mirt ye ethiopia enat👌👌👌💚💛❤
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 5 лет назад
ስለትምህርቶት አመሰግናለሁ ከመጠጥ አለም ስለሌለሁ ማዘርዬ ለዛሬ እኔን ይለፈኝ።
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 5 лет назад
ማማዪ እኳንደህና መጣሺ
@user-yx8tr4iw5v
@user-yx8tr4iw5v 5 лет назад
አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጦት የኔ እናት
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 5 лет назад
አሜን 🙏🏽
@k.t2137
@k.t2137 4 года назад
እናታችን በመጀመርያ እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልኝ ፈጣሪ ጥያቄ ዬኔ ለ 5 kg ማር ሰንት ሊትር ዉሃ ያስፈልጋል ?
@user-ws1sg9yz2f
@user-ws1sg9yz2f 5 лет назад
እማየ ስወዶት እካ
Далее
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Просмотров 533 тыс.
How to make Ethiopian drink tej የጠጅ አስራር
12:12
ንፁህ የማር ጠጅ/Ethiopian honey wine
26:25
Просмотров 128 тыс.
የጠጅ አጣጣል |How to make Teji| Ethio lal
11:58