Тёмный

ናስር ስላለሁ እውነታ ሁሉ በቁጣ ተናገረ ስሙት ሚስቴ ,,,, 😭 

Fasika Tube
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 72 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

1 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 794   
@nasrtube9523
@nasrtube9523 2 года назад
ውድ ቤተቦቻችን ፊርደውስን ለተቀየማቹአት ለአላህ ብላቹ አውፍ በሏት
@hawadamukaram3751
@hawadamukaram3751 2 года назад
Naser Allah Yecamirl
@user-hu4jq7uv6c
@user-hu4jq7uv6c 2 года назад
ማሻአላህ ናስር አላህ ይጠብቃቹ በጣም ጥሩ ሰው ነህ በጣም አደነቅኩህ ወድሚ ባል ማለት እደዚ ነው ወላሂ ከተጣሉ ጀምሮ ለሁለቱም ተዉ ታረቁ አትጣሉ እያልኩ ነበር ግን ማን ይሰማል አሁንም አስታርቁ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 года назад
በጣም የናፈቀኝ ላይሞላ እድሜ ልጅነታችንን ቀማን ብቻ ሀገራችን ሰላም ይሁንልን
@hehelucu4095
@hehelucu4095 2 года назад
ኦሮጎዚ ሰለሆሽ ይሁን ሚተለቅሽዉ ፊሩድሲ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 года назад
ይቅር ብንል ባንል ምን ልናመጣ
@user-rf6fr3fp6p
@user-rf6fr3fp6p 2 года назад
እሲኪ ማነው አግብቶ መውለድ የመራው ወለሂ በልጅ ፍቅር ለብድ ነው አይ ሰደት አይሞላ አሏህ ሀገረችን ሰለም አርግልን🇪🇹❤
@nasriaalal2640
@nasriaalal2640 2 года назад
አብሺሪ ያኔ ውድ
@simar9234
@simar9234 2 года назад
እኔስ ብትሉ ወላሂ
@nasriaalal2640
@nasriaalal2640 2 года назад
@@simar9234 አለህ ያሳበቹት ሁ አለህ ያሳከለቹ የራብ በርቱ ይሳካል እንሻ አለህ
@nasriaalal2640
@nasriaalal2640 2 года назад
እኔ ራሡ በልጆቼ ነፍቆት ልጋለኝ ነው ከታለዬው 5አማት ልማለ ጥቂት ወራቶች ቀሩ
@simar9234
@simar9234 2 года назад
@@nasriaalal2640 አመሰግናለው እውነታችሁን ነው አላው ካለው ጊዜ ጠብቆ ይደርሳል
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 года назад
ጓደኛ ምርጪ አላህ የሚፍሩ ምርጥ ሱመያዎች #ሙስሊሞች አሉ አላህን የሚያስታውሱሽ ከመጥፉ ነገር የሚከለክሉሽ ውድ ኽይር ነገር የሚያመላክቱሽ እነሱ ናቸው እና የዘወትር መልእክቴ ነው ።
@user-fe9dd4wo2p
@user-fe9dd4wo2p 2 года назад
ትክክል
@bahriyaahmad5155
@bahriyaahmad5155 2 года назад
ማሸ አለህ ምርጥ ምክር 🌹🌹🌹💝
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 года назад
ትክክል ልብ ያለ ልብ ይበል
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 года назад
ትክክል
@bedriyaakmal9855
@bedriyaakmal9855 2 года назад
ትክክል
@user-hu4jq7uv6c
@user-hu4jq7uv6c 2 года назад
አየሽ በማይረባ ነገር ትዳርሽ ሊፈርስ ይችላል ስለዚ ትምህርት ውሰጂ አደራ እህቴ እና ደምሩኝ
@fafimagnatube143
@fafimagnatube143 2 года назад
በቃ እርግዝና ያነጫንጫል ተረዷት በተለይ ናስር
@madinakarim820
@madinakarim820 2 года назад
ምን ያነጫንጫል ከተፍጥሮ ጸባይጅ
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 года назад
@@madinakarim820 ኪኪኪኪኪ በጣም አሳቅሽኝ ሰረሀ
@madinakarim820
@madinakarim820 2 года назад
@@user-ce4si7ib9e እውነቴን ነው አያነጫንጭም አዳሜ ከተፍጥሮ ጸባይጅ የምን እርግዝና
@zyoutube6251
@zyoutube6251 2 года назад
እርግዝናም ቢሆን አብዝታዋለች
@madinakarim820
@madinakarim820 2 года назад
@@zyoutube6251 እኔስ እየደበረችኝ ነመጀመሪያ እረጋ ያለች ነበረች
@mariyam9591
@mariyam9591 2 года назад
ናሥር ወንድሜ ተረዳት ሁሉንም ታቃለሕ አፊያን እኔ በኡሥጥ እያወራሆት ነዉ አንተን ሥለማላገኝሕ በደንብ በደንብ ኢማን ድን ላይ አደራ እሽ የሁሉም ተምሣሌት ሁኑ አደራ ወንድሜ ጠንካራ ሁኑ አፊያ በውስጥ እናወራለን ደሞ ሁለየም ቁረአን አዳምጪ እምር ድምቅ ፍክት በሉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@konjo711
@konjo711 2 года назад
ጥሩ ምክር
@ekramyoutube4927
@ekramyoutube4927 2 года назад
ደምሪኝ
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 года назад
ኢ ወላሂ
@user-xx5rc8fd8k
@user-xx5rc8fd8k 2 года назад
ወላሂ በትክክል
@ekramyoutube4927
@ekramyoutube4927 2 года назад
@@user-xx5rc8fd8k ደምሪኝ
@enatbayou3465
@enatbayou3465 2 года назад
ላተ ትልቅ ክብር አለኝ.ምርጥ ስው ነህ ውድም ፈጣሬ ይባርክ. የጎደኛ ሚስጥር ሚድያለይ አይውራም
@madinakarim820
@madinakarim820 2 года назад
ትክክል እሶና እሙአረፍት አንድ ናቸው
@sumeyatube5544
@sumeyatube5544 2 года назад
ወድሜ ናስር አተ ረጋ ያልክ መልካ ሰው ነህ በቃ ከሚድያ እስክወልድ አርቃት
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 года назад
ቆንጆ ሀሳብ ትክክል
@sdad773
@sdad773 3 месяца назад
አእረብልግናነዉ
@sdad773
@sdad773 3 месяца назад
ለምንትስራ ስራኮነው
@user-mo7wh4zx2i
@user-mo7wh4zx2i 2 года назад
ወላሂ በልሽ በጣም ደስ ይላል እርጋታው አላህ መልካም ባል ሠጥቶሻል እሡ የምለሽን ምክር አዳምጪ አላህ ይጨምርላቺሁ ፍቅራቺሁ ያስቀናል በሠላም ወልደሽ ሳሚ
@turyetoore6938
@turyetoore6938 2 года назад
መካሪ አታሳጣኝ ቀስ ብሎ የሚመክር እንደወንድምም ሆኖ በርጋታ ለሚመክርሽ ወንድማችን ለትዳር ስለወፈቀሽ አላህን አመሥግኒ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 года назад
በዚህ ሰአት ዱአ አርጊ ሷሊህ ደግ ሷቢረኞች አሪፍ ልጆች እንዲሰጠሽ ማንም ያልተሠጠውን ተሠጠሻል አላህ ከጎንሽነው ሙስሊም በመሆነሽ አትርፈሻል እጅ አልተጎዳሽም ማማ ዱአ አረጊ አላህ ኸይሩን ነገር ይወፍቅሽ እሱ ኸይሩ ሙበሽሪንነው
@konjo711
@konjo711 2 года назад
ሳህ
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 2 года назад
ትክክል ወላሂ
@user-xx5rc8fd8k
@user-xx5rc8fd8k 2 года назад
በትክክል
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 года назад
ፊርዳውስ በሆላ እዳትጰጰች አደራ የባልሽን ምክር ስሚ ትዳርሽንም አጥብቂ ሁሉም ቀሪ ነው ሀቢበቲ
@user-pw5ef8dp5o
@user-pw5ef8dp5o 2 года назад
ነስሩ ምርጥ ባል ነህ አላህ ይጨምርልህ አስታርቃቸው ስው ይዘህ ደሞ
@hikmatube106
@hikmatube106 2 года назад
ፋሲካየ ወንዳ ወንድ ባል አለሽ አላህ አይለያችሁየሚልሽን ስሚ ስለሚወድሽ ነው ሁቢ።🙏👩‍👩‍👧👈
@user-iu5iz1yu7n
@user-iu5iz1yu7n 2 года назад
እርግዝና ተሁንም እክወ ዝም ማለትበቂነው
@user-ex9cu9do6o
@user-ex9cu9do6o 2 года назад
አመለ ሸጋ የሆነ ውድ ባለቤትሽ ሚልሽ ስሚ ውዴ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@fafi9441
@fafi9441 2 года назад
ትክክል አሚን ያረብ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*አሚን 👍👍*
@Tube-ji8if
@Tube-ji8if 2 года назад
አሚን 😍
@konjo711
@konjo711 2 года назад
አሚን ያረብብብ
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 2 года назад
👍👍👍
@Tube-ji8if
@Tube-ji8if 2 года назад
አብሽሩ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ኢትፖሮች አጋነኑት እንጂ
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x 2 года назад
እውነትህን ነው ናስር ተባርክ ትክክለኛ ፍርድ ነው የፈርድክ
@zuzu7962
@zuzu7962 2 года назад
እግዚያብሄር በሰላም ይገላግልሽ ናስር ወንድሜ አስታርቃቸው ሁለታችሁም ባልና ሚስት አሪፍ ስብዕና ያላችሁ ናችሁ እግዚያብሄር ይጨምርላችሁ🙏 ፋሲካዬ I LOVE YOU ❤❤❤
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 года назад
ሰውአብሮበልቶየጉድኛንገበናማውራት።ብልግናነው።ልጅቢኑራትችግርአለውየቲነቢጉበዝታታሬናአብሮበልቶጠጥቶይሰጣላል።ነግግርሸ
@emuseid3845
@emuseid3845 2 года назад
አሥታዋይ እሕት አሚን በሠላም ይገልግላት ገን ካይታሠብ የሖነገር ካይታሠብ ይፈጠራል አሑንም መታረቅ አለባቸው ናሢር ሙሕር ሠውነው
@redi_tube
@redi_tube 2 года назад
ዙዙየ እንዳች አይነት ምርጥ ሰዎችን ያብዛልን
@muhammedabrar9378
@muhammedabrar9378 2 года назад
ናስር የሙስሊም ባል ሁን የትዳር ገመና አደባባይ አይወጣም ስለ ትዳራችሁ ለቢቻቹ ጨርሱ አንቺም አላህን ፍሪ
@zinatmohammad4771
@zinatmohammad4771 2 года назад
ማሻ አሏህ ናስር አሪፍ ሀሳብ ነው ግልፅነትህ ደስ ይላል ወላሂ መሰሎችህን ያብዛልን
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 года назад
ውዷ ገና ወደ እስልምና መምጣጥሽ ነው ተማሪ ብዙ ነገር ማወቅ ይጠበቅብሻል ጊዤሽን አታባክኚ የአቂዳ ትምህርቶችን በደንብ ተማሪ ካጠፋው በጣም ይቅርታ ስለሞወድሽ ነው
@ekramyoutube4927
@ekramyoutube4927 2 года назад
ደምሪኝ።ስወድሽ
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 года назад
@@ekramyoutube4927 አረ ችግር የለውም ኢክሩ አብሽሪ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*አህለን ናስር&አፍያ አፍያ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ አልሀምዱሊላህ በዪ ረጋ ያለ ደርባባ አስተዋይ ባል አላህ ስለሰጠሽ ፍቅራቹ ያብዛላቹ አይለያቹ ልጃቹን አቅፋቹ ለመሳም ያብቃቹ❤❤የናስር አክባሪ የሆናቹ👍👍👈*
@helenh6930
@helenh6930 Год назад
እናንተ ምቀኞች ከባላላይ ውረዱ ምን አጋቤችሁ
@saratube670
@saratube670 2 года назад
ግን ፋሲካ በለ ትዳር ነሽ ስላቺ ምንም ቢባል መልስ አትስጪ ወላሂ ለናስር ክብር ስትይ
@almazejga6143
@almazejga6143 2 года назад
ሰላማችሁ ይብዛ ትክክል ነህ ወድማችን ይታረቁ
@ekramyoutube4927
@ekramyoutube4927 2 года назад
ፍሲካዬ ዝምታ እንዴት ሰላም ይሰጣል መሰለሽ ሰምተሽ ለማለፍ ሞክሪ በተረፍ እርግዝናም።ይሆናል የመጀመረያሽም ስለሆነ ያነጫንጫል ፍራትም ስላለም ይሆናል እራስሽ ጠብቂይ አትናደጅይ
@user-vp5zh5tq1n
@user-vp5zh5tq1n 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወንድም ናስር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ፀባይህን ፌርዶስየ አንችም ከናስር ተማሪ ማማየ ሰው ብዙ ያውራ አይዞሽ በሰላም ውለጂ ማማየ
@shetatube12345
@shetatube12345 2 года назад
ፋስከዬ መሸአለህ አለህ ይጨምርልሽ ትዳርረቹን የመረ የሰመረ የድርግለቹሁ
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 2 года назад
ማሻአላህ ባል ማለት ይህነው አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@tigisthopetube1234
@tigisthopetube1234 2 года назад
አይዞሽ ፍረደውስ ታረቁ ሁሉም ለበጎ ነው ታረቁ ለሙ ጥሩ ሰው ናት 💔💔💔💔💔💔
@neimneim8309
@neimneim8309 2 года назад
ጀግና ባል ነው ያለሽ ማሻ አሏህ ሀቂቃ ስርአቱ የለያል ያሰላም።
@user-ut8ux1nv2l
@user-ut8ux1nv2l 2 года назад
ነስሩ መልካም ሰው ነህ እና አሷንም መልካም አስተምራት ትእግስት መልካምነት ስለዚህ ችግሯን በውስጥ ትጨረስ ደም አላህ ሰላም እዲገላግልሽ ዱአ አድረጊ አላህ ሷሊህ ልጅ እድሰጥሽ
@lemlemnegusse2934
@lemlemnegusse2934 2 года назад
ጭዋ ባል ነው ያለሽ ተባረክ ከሱ ተማሪ
@hadiethio-
@hadiethio- 2 года назад
ናስሮ እኳን ደህና መጣ አሁንም እስከ ምትወልጂ ከሚዲያ ብትርቂ ባይ ነኝ እራስሽን ተከባከቢ እራስሽ ጠብቂ ማማዬ
@user-wc6ns8fe1l
@user-wc6ns8fe1l 2 года назад
ማሻአላህ ዛሬ ከዉዱ ባልሽ ጋር መጣሽ አብራችሁ ሥሩ አይክፍሽ አብሽር የኔ ቆጆ
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 2 года назад
ናስር በጣም ጥሩ ሰውነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነሱ እብዶች ናቸው የመደር ወሬ ይዘው
@zyoutube5665
@zyoutube5665 2 года назад
አላህ በሰላም ውልደሽ አምሲሚ ያድርግሽ ልጅ የሌለንም አሏህ ይስጠን ያርብ
@user-su8yi5ll7v
@user-su8yi5ll7v 2 года назад
አላህ ይዘንልሽ የኔ እህት በሰላም ተገላገይ💝🌹
@user-yk3hk8my5y
@user-yk3hk8my5y 2 года назад
አብሽር አለህ በሰለም ይገለግልሽ ዉዴ ዱአ አሪጊ መማዬ
@kiyatube1646
@kiyatube1646 2 года назад
አሚንንን በጡሩ ነገር ምትመለሱ ያድርጋችሁ እንጠብቃልን እኛም
@bintseid4429
@bintseid4429 2 года назад
ሌላ እምነት ተከታይ ወዴ እስልምና ሲመጡ ወላሂ ትኩረታቸው ድናቸውን ለማወቅ ነው ናስር ሀላፍትናው አንተ ላይ ነው ሚስትክ ድኗን ምንም እያወቀች አዴለም ወድሜ ልታሳውቃት ይገባል ከማይረባ ወሬ አስቁመህ ድናዊ ትምህርቶች ላይ እድታተኩር አድርጋት
@hukmihhukmih377
@hukmihhukmih377 2 года назад
ወሬ ብቻ ነው የምታቀው ስለድኗማ ቦታ የላትም
@sarasara-zx3gn
@sarasara-zx3gn 2 года назад
@@hukmihhukmih377 ክክክክክ
@mekedsayel6547
@mekedsayel6547 2 года назад
ምርጥና ስርአት ያለህ ምርጥ ሰው ነህ
@user-se7zo4wd5d
@user-se7zo4wd5d 2 года назад
ማሻአላህ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ታምራላችሁ ናስር በጣም አስተዋይ ነዉ አላህ እስከ መጨረሻዉ ያሳምርላችሁ በቃ ሁለታችሁ እና ኢማን ሆናችሁ ስሩ በራሳችሁ አይዲያ ስሩ ፋሲ እንቺ ልዩ ነሽ እኮ አሁን ለራስሽ ጊዜ ስጪና እራስሽ አዝናኚ ሌላዉ ትርፍ ነዉ ሰዉ ያንቺን ክፋት እንጂ መልካም አይደለም በርቺ ጠንክሪ ዉድቀትሽን የሚመኑትን ተሽለሽ አሳያቸዉ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@dahabdahab67
@dahabdahab67 2 года назад
ትክክልነህ ወንድም አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን ያረብ
@fafi9441
@fafi9441 2 года назад
የኔ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ ነስሩ ወንድማችን ትለያለህ የኔ ምርጥ ወንድምአፊያ የኔ ፍቅር❤️😘😘
@user-lg5zr6yy5i
@user-lg5zr6yy5i 2 года назад
❤️ አሚን የኔ ማሬ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*አሚን*
@halemahalema5837
@halemahalema5837 2 года назад
አሚንንን
@user-dy2rw5rd6c
@user-dy2rw5rd6c 2 года назад
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew 8 месяцев назад
አሰለማለይኩም ወራሕመትላሕ ወበረካትሑ ሑለየም ደስተማ ሑኑ አብሽሩ
@ekrutube
@ekrutube 2 года назад
waliykum selam werahimetulahi weberkathu አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ
@user-zf1bn4jo3c
@user-zf1bn4jo3c 2 года назад
አህለን ምርጥች አላህ ለሁላችንም ፍቅርን ትግስትን ይስጥን ያረብ
@user-hb5hk1fw1t
@user-hb5hk1fw1t 2 года назад
ወሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቃች
@user-xp1cc8ci9e
@user-xp1cc8ci9e 2 года назад
እውነት ነው ወላሂ ባሁን ሰአት ሁሉንም ነገር ሚድያ ላይ እየመጡ ካላወሩ አይችሉም
@sheberasefa661
@sheberasefa661 2 года назад
💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖የኔ ውዶች ስታምሩ
@user-xf3ee8st7u
@user-xf3ee8st7u 2 года назад
ፋሲካዬ አብሸሪ ለማንም ሰዉ ቦታ አትሰጪ ዉደ ነገር ያለ ቦታዉ ርካሸ ነዉ ዉንደማችን ናሰር ምልካም ሰዉ ነህ አላህ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤
@MdVip-vp6mo
@MdVip-vp6mo 2 года назад
ማሻአላ አላህ ይጠብቃችሁ ድስ ስትሉ ሁለታችሁም እርጋ ብላችሁ ተደማምጣችሁ ስታወሩ አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ የሀገሬችን ሰላም ይመልስልን
@user-fi1gw6tk3j
@user-fi1gw6tk3j 2 года назад
ማሻአላህ አላህ ሰላማችሁን ብዝት ያዲርገው ነስርን አሳምርሽ ያዥ አላህ ጥሩ ሷሊህ ባል ሰቶሻል
@ancd5125
@ancd5125 2 года назад
ወላኢ ልክ ነክ አላህ ሰላማቹን ተታሮቁ አላህ አይወድም ጊዜው የዱዋ ነው
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 года назад
ፉሲ አይዞሽ እህቴ ሁሉ በኋላ ይስተካከላል የኔ ማር ትግስት ያሰፈልጋል
@mahubetube6317
@mahubetube6317 2 года назад
ትክክልብለሃልናስር አላህ በስላምይገልግልሽእህት
@HA-uq5mv
@HA-uq5mv 2 года назад
በሰላም ይገልግልሺ. ወልደሺ. ለመሶም ያብቃሺ
@halema4313
@halema4313 2 года назад
ማሻአላህ ናስር አላህ ይጨሚርልህ ሚርጥ ባል ፊርዶስ የግድ የባልሽን ቃል ማክበር የነገረውን መስማት የግድሽ ነው ደሞሚ ጓደኛ ሚረጭ እማን ትዩብ ትበቃሻለች ለጓደኝነት አች የተከበርሽ ባለ ትዳር ነሽ ሁሉንሚ ነገር በሚድያ አታዊር በናተ ስት ሰው ሸቀለ
@missessamira6640
@missessamira6640 2 года назад
ይየገርምህ እደምትመጣ አውቄው ነበር በቃ ይቅር ተባባሉ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
አሏህ በሰላም ይገላግልሺ ሁቢ🇪🇹🇪🇹🙏
@Bintmusatube
@Bintmusatube 2 года назад
አላህ በሰላም ይገልግልሽ ያው ያጋጥማል መጣላትም ያለ ነው 😃 እግድህ ደሞ ሌላ እስከሚመጣ ፈጣሪ ያቃል አንድ ሳምት ተሰራበት 😂😂😂😂
@Tube-ji8if
@Tube-ji8if 2 года назад
😂😂
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
kkkkkk
@user-gl8mi2gl7i
@user-gl8mi2gl7i 2 года назад
ክክክክክክ ቱ
@Bintmusatube
@Bintmusatube 2 года назад
@@user-gl8mi2gl7i ሁሉም ልብ ያለውን ነው ያወራው 😂😂😂😂😂 ጌታዬዋ ጠብ አጣልን ሚል አይ ጠፋ😂
@user-gl8mi2gl7i
@user-gl8mi2gl7i 2 года назад
@@Bintmusatube በቃ እኔና አንች እንጣላላቸው ለካ ታዋቂ አይደለንም ቱ ክክክክ
@fafiguragetube5123
@fafiguragetube5123 2 года назад
ፍርዶስዬ በሁን ሰአት ዱወ አድርጊ ከማንም መጥፎ ነገር አትነገጋሪ አሏህ በሰለም ይገለግልሽ😍😍
@hayatmohammed7887
@hayatmohammed7887 2 года назад
አሠላማለይኩም ልክ ነህ ናሢር ያገራችን ጉዳይ ነው እያሣሠብ ያለው ፎርዶሥ አላህ በሠላም እድገላግልሽ ዱአ አርጊ እህቴ እለራሥሽ እጅ ሠው ይህን አሉኝ ብለሽ አትጨነቂ ሁሉም እሚኖረው የራሡነው
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o 2 года назад
ማሻአላህ ፍረዶስ አሰቀናሽኝ በአላህ አድቀንነው ኒካ ያስርነው አሁን ዱአ አረጊልኝ አገሬ ገብቼ ያሰብኩት እዲሳካልኝ በአላህ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሁቢ❤❤❤❤👌🌹🌹🌹በተረፈ እወድሻለው ለአላህ በዬ የኔ ማር❤❤🌺❤🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹የኔ ፅጌሬዳ ነሽ ወድድድድድድድ
@rewdamudesir5924
@rewdamudesir5924 2 года назад
አንቺ ታገሺ አላህ የተለየ ነገረ አልሰጠም ሠብር እንጂ እና ጠንክሪ የሠውን አትስሚ ሆነሽ አትገኝ እንጂ ስለመባል አትጨነቂ ምረጥ ባል አለሽ ተከባከቢው ስታመሰግኑ ጀዛከአላህ በሉ አጅረ ታገኑበታለቹ
@mama901
@mama901 2 года назад
ማሻአላህ ሳልህ የሆነ ባል አላህ ሰቶሻል ትዳራቹ የሞቀ የተባረከ አላህ ያድርገው በሰላም ወልደሽ አሳድጋቹ የልጆቻቹን ወግ ማእረግ የምታዩ አላህ ያድርጋቹ
@hawamohammed3370
@hawamohammed3370 2 года назад
በነገራቺንን እርጉዝ ሰው በጣም አስቸጋሪ ነውጠበቅ አርጋት ወንድም
@zamzamyimam3459
@zamzamyimam3459 2 года назад
በሠላም ዉለጅ ፋፊየ ናሰርም አላህ ይጠብቅህ መልካም ባል ነህ ንደት ደሞ አታብዠ ፋፊ😘
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 2 года назад
አሰላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ፍሲካ እና ነሰር እንዴትናችሁ ማሻ አላህ ወድሜ ናሰር በጣም ሙህር ነህ እወነት ነዉ የሀገር ጉዳይ እያለ በመደር ወሬ ቢዚ ሆንን ብቻ እህቴ ፍሲካ ያለፈ አልፎዋል ከለምለም ታርቂ አሁን ያለሺበት ሁኔታ ታቂያለሸ ዱአ ማርግ ነዉ የሚጠበቅብሸ አላህ በሰላም ይገላግልሸ እህቴ የባልሸን ቃል ደግሞ ጠብቂ የሰዎችን ንግግር አትከተይ 💖💖🙏
@user-xp8pr1vo6q
@user-xp8pr1vo6q 2 года назад
ከማን ጋ ተጣልታ ነው ?ፍርዴወስየ የኔ ውድ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@user-lf7cq9cn5x
@user-lf7cq9cn5x 2 года назад
ማሸአላህ ናስር አቤት ሶብርህ ልክ እደኔ ባል ወላሂ ልክእዳተ ሶብረኛ ባል አለኚ እኔየሱን ያህል ትግስትም ሶብርም የለኚም ተናዳጅ ነኚ የዚህ አጋጣሚ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያርግላችሁ ፍርዶስም በሰላም ለልዳልህ በደስታ ኑሩ ፍርዶስየ ለምን እደሁባላቅም እወዳሻለሁ ሲሰድቦሽ ደሜ ነዉ የሚፈላዉ የኔ አይናማ አላህ በሰላም ከሁለት እዳረግሽ የዘላለም ዱአየ ነዉ
@fozitube6353
@fozitube6353 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ፋሲካ ማንም ያለውን ቢል ምንም እዳይሰማሽ ያንችን ኑሮ ሰው አይኖርብሽም ዛሬ ብስጭት ብስጭት የሚልሽ ደግሞ እርግዝናው ነው አብሽሪ ታጋሽ ሁኒ ናስር የሚልሽን ስሚ አላህን አመስግኒ የልጅ እናት ልትሆኒ ነው ኢንሻአላህ ልጅ የደስታ ምንጭ ነው ትልቅ ሀብትነው
@user-ef5wd3rd8z
@user-ef5wd3rd8z 2 года назад
አሰላም።አለይኩም።ወራህመቱላህ።ወበረካተሁ።።እኔ።ላላህ።ብየ።እወዳችሁ።አለሁ።አብሽሩ።።አላህ።በሰላም።ወልደሽ።እንይሽ።እህቴ።ፋፈ።እህቴ።አው።ወንድም።ናስር
@lailaali1069
@lailaali1069 2 года назад
የኔማረ አላህ በሰላም የገላግልሽ አላህ አይለያቹ በፍቅር ያኑራቹ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
አህለን ምርጥ ጥነዶች አላህ ይጠብቃችሁ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 2 года назад
ስታምሩ አላህ በሰላም እሁለት ሁኒ እህት ምረጥ በላ አለሺ ማሻአላህ ብያለሁ ውድ
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z 2 года назад
አተ የምትችለውን አድርግ እንጅ አትዝመት ነበስ ጡር ናት ሚስትህ አታቋርጣትም ነበር ደውለህ ቆጠጥ አድርጋት
@thaibat1254
@thaibat1254 2 года назад
መሸአለህ አለህ ይጠብቃቹ ናስር አለህ ይጨምርልክ እኛ ስቶች ክብርት ናን መራጋገት አንችልም መራጋብ እንጂ ካቻልክ አስታርቃቻው
@sfffy6a556
@sfffy6a556 2 года назад
ትክክክልነህ ወድሜ ሚሥቱን ቀጥ አድርጎ መያዝ የባልሀቅነዉ አሥታርቃቸዉ አላህ የወደደዉነዉ
@user-qd6ty8le1w
@user-qd6ty8le1w 2 года назад
መሸአላህ ነሥር አላህይጨምርሊህ💐
@user-bq4xl8hy7n
@user-bq4xl8hy7n 2 года назад
በጣም ትክክል ነህ ናሥሬ ወላሂ አላህ አይወድም
@ekrutube5357
@ekrutube5357 2 года назад
አላህ ይጠብቃቹ ናስር አበረታታት አብራቹ ስሩ ከጎኖ ሁን እሺ
@fafi9441
@fafi9441 2 года назад
እሺ እማማ ጨቤ😍
@user-sz7mg1se2c
@user-sz7mg1se2c 2 года назад
አች እመልካም ጋ ሂደሺ ሰትሳደቢ ነበር ቱ ሰው ወደነፈሰበት
@user-mx9yb1dd4r
@user-mx9yb1dd4r 2 года назад
አች ራስሽ የምሰረውን እወቅ ሽዋርከራስይጀምራ አይሰ👊
@rabiawashkum6760
@rabiawashkum6760 2 года назад
በጣም ትልቅ ሰውነህ ናስር አላህ ሚስትህን ሂድያ ይስጥልህ
@yamiaebebe4744
@yamiaebebe4744 2 года назад
You righte, Lemi is Nice.
@user-mc1nt9zm2m
@user-mc1nt9zm2m 2 года назад
የኔማር ፈርዶስየ አትበሳጭ ለአላህ ስጭዉ ዝምታን የመሠለ የለም እህቴ
@salhahsalh8088
@salhahsalh8088 2 года назад
ጥሩ ባል አላህ ይጨምራልህ ጥሩ ነው መቆጣት ሚስትህን ።እራቅ ይምጣ ኢሻአላህ በሰላም ይገላግልሺ
@user-qf5ld6ek1s
@user-qf5ld6ek1s 2 года назад
አፍያ አይዞሸ ሰው ቀናተኛ ነው አለፋሸ ትዳርሸን ያጀ
@user-yd4pn9vv3w
@user-yd4pn9vv3w 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካ ተሁ ፈርዶስ እና ናሰር የኔ ምርጦች እኖዳችሆለን ፈርዶስየ የኔ መልካም እስከምትወልጅ ድረስ ምንም አትናገሪ ደግሞም ብተውትስ ማሬ 🇪🇹❤️
@sho6996
@sho6996 2 года назад
ፈርዶስ ትግስት ከናስር ተማሪ ምረጥ ባል ማለት ለሚሰት ሰቁረቋር ነዉ አዛኝ ሲህን ነዉ እዘንላት ናስር ወደዳት አከብራት ተከበራለህ ፈርዶስ አቺም ምረጥ ሚሰት ሁኝ ወዶች ክብር ይወዳሉ አክብሪዉ ምርጥ ጥንዶች ሆናቹ ቀጥሉ አላህ በዱንያም ያዋዳቹ ባሄራም በደነት የሰብሰባቹ
@user-vw6qm9zi4n
@user-vw6qm9zi4n 2 года назад
አላህ ያጠቅራችሁ
@banchitube1796
@banchitube1796 2 года назад
ሠላም ጥዶች ውድየሀገሬልጆች እዴትናቹ ናሥር ትልቅሠው ነክ ግንአተእያለክ ይሄሁሉቦታመድረሳቸው ይከብዳል ደሞየአንድሀገርልጆችናቸው አሁንም የሚያባብሡት ኮሜንታተሮችናቸው ፍሡዬ ኮሜንት አታብቢ የእውነት በዚግዜ የሚያጣላ እጂየሚያሥታርቅየለም
@user-xp1cc8ci9e
@user-xp1cc8ci9e 2 года назад
ትክክል መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሰው በሰው ህይወይ እየገባ ባያናፍስ ደስ ይላል
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 года назад
አፍያየ አላህ በሰላም ሁለትያድርግሽማማየ ናስር ተንከባከባት ሰለምቴዎች ጠካሮችናችው ያንተ እንክብካቤ ትፈልጋለች ስትናደድም በትግስት ያዛት አላህፅናቱንሰባቱን ይስጥሽእማ ታረቁ ደሞካአሁንቡሃላ ማንንም ጋርአትጣይ ዝምበያቸው. ለምለም ጥሩስውናት ስሜታዊ ሆናችሁ ነው ሁለታችሁም የማይሳሳትየለም
@hikmayealhaabariyamusema6607
@hikmayealhaabariyamusema6607 2 года назад
አህለን ውዶች ናሲር ወንድሜ የእርግዝናዉም ሁኔታ በህሪ ይቀያይራል እና አብሽር አትከፋ ፋሲካዬ አንቺም ተሳስተሻል ማማዬ ለወደፊቱ ተጠንቀቂ
@user-sz4yi7yk2c
@user-sz4yi7yk2c 2 года назад
ነስሩ አላህ ይጭምርልህወላሂ ትክክል አች አሁን ዱአነው የምስፍልግሺ ቢበድልሽ እኮን ለአላህ ስጨችው እጅ አሁን ንደት አይረባም
@saadaal7629
@saadaal7629 2 года назад
ምስኪን አይዞሽ አላህበሰላም።ይገልግልሽ።እህት
@konjo711
@konjo711 2 года назад
ማሻ አላህ ብያለሁ ታድለሽ ረጋ ወድወድ ባል አለሽ አልሃምዱሊላህ በይ ሰይጣን ቅጥል ይበል አቤት ውበት ውበት ሲለካ በጥንዶች ነው ለካ ይላሀል ውብ ናችሁ በቃ ።
@user-sy3ke2rz3f
@user-sy3ke2rz3f 2 года назад
ማርርር
@sdedfd6246
@sdedfd6246 2 года назад
ማሻአላለ
@user-hh9hl2uz8y
@user-hh9hl2uz8y 2 года назад
አላህ በሰላም ይገላግልሽ ውዴ አብሽሪ የባልሽ ምክሪ ስም በተርፈ የሰዉ ወሬ አትስሚ አላህ ፉቅር ይስጣቹ
@kiyatube1646
@kiyatube1646 2 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያላህ ሰላምታ እዝነት አይለያችሁ ማሬች ሀገራችንን ህዝባችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
ማሻአላህ እርጋታህ ናስር አላህ ይጠብቅህ
@seadamohammed2142
@seadamohammed2142 2 года назад
ማሻአላህ ናስርአላህ ይጨምርልህ ሚስትህንም አላህ ይጠብቅልህ። ከሸረኞች ያርቃት
Далее
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Просмотров 2,5 млн
ААААА СПАСИТЕ😲😲😲
00:17
Просмотров 1,8 млн
ባይ ባይ ሁላቹም እወዳችዋለው
19:51
Просмотров 109 тыс.
Как экзамены сдали?😅
0:13
Просмотров 1,1 млн