Тёмный

#ናቲ_ያልተጠበቀ_መልስ_ሰጠ_ 

Pastor Kassahun Lemma
Подписаться 146 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19c...
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 105   
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 7 месяцев назад
ናቲ ግሩምና ድንቅ የሆነ ምክር ነው እናመሰግናለን
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 7 месяцев назад
ናቲ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አንድ ግዜ ከባድ በሆነ ፈተና ሳልፍ አጽናንተሃኛል ጌታ ባንተ ድምጽ ተጠቅሞ ልረሳው የማልችል ብርታት አግኝቻለሁ ተባረክ።
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 7 месяцев назад
ናትየ አሰተዋይ ዎጣት ሀቅ ሀቁን ተናገራሃል ተባረክ አሁንም እግዚአብሔር ለሀገር ለትውልዲ በማሰተዋልና በጥበብ ያሳዲግክ።❤👍😘
@NaneGetachw
@NaneGetachw 7 месяцев назад
ናቲ ጌታ ኢየሱስ ዘመን አለምህን ይባርክ በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ ቀሬው ዘመንህ በእውነት በማስተዋል በፅድቅ መንገድ ጌታ ይምራህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelmersha4490
@rahelmersha4490 7 месяцев назад
እንዳንተ ዓይነት ወጣቶች ኢትዮጵያ ያስፈልጓታል ! ተባረክ!
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 7 месяцев назад
ናትዬ ጌታኢየሡሥ ዘመንህ ይባርክ ፓሥተር ካሥሽ በአንተ ፕሮግራም ብዙ እየተጠቀምንበትነው ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹሁ ይባርክ እወዳችኋላሁ እፀልይላችኋለሁ❤❤❤
@burtukanalemayo4124
@burtukanalemayo4124 7 месяцев назад
ናትይ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እኔ ፕሮቴስታን ማሆንህን አላዉቂም ነበር ግን በጣም አስተዋይ ጣቢብ ማሆንህን ሳላደንቅ አላልፍም ነበር እና ተባረክ ኮምፍደንስህን እውዱዋላው ተባረክ እና ፓስተር ተባረክ በቃ አሁን እንድህ ትምርት ያለበት ነገሮች ይቀጥል place ከዘማርዮች በተጨማርይ
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 7 месяцев назад
Wow ናቲ እግዚአብሔር ይባርክህ አገላለፅህ በቻልከው መጠን በጥንቃቄና ብስለትን የተላበሰ ነበር በጣም ነው የማመሰግንህ ብዙ ተምሬበታለሁ በርታ ጠንቅረህ ሥራ ሌሎችንም ከስርህ አሰልጥን አሳድግ ለመንፈሳዊ ነገርህም ቅድሚያ ስጥ ሌላው ሁሉም ነገር ያልፋል ተባረክ መጋቢ ካሳሁን የዚህ አይነት ጠቃሚና አስተማሪ እንግድ ስለጋበዝክልን እጅግ እናመሰግናለን በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
@mouawecell3097
@mouawecell3097 7 месяцев назад
ትባርክሁ 😍😍😍😍😍 በጌታ ተምስገን ማርቆስን ጋብዝልን እባክህን ሀድራ 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍
@tigistashenafi5722
@tigistashenafi5722 7 месяцев назад
ዘመንህ ይባረክ ትልቅ ትምህርት ነው ❤❤❤
@DaniAlemu-kv8uw
@DaniAlemu-kv8uw 6 месяцев назад
Waw tebareku mimenan amen
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 7 месяцев назад
ትእግስት እጅጉ በጣም ነው የምወዳት የምከታተላትም እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናን ይባርክ ናቲ በርታ ከዚህ በበለጠ እንጠብቅሀለን ፖስተርዬ ጌታየሱስ ይባርክህ እንወድሀለን
@zenagirma8230
@zenagirma8230 7 месяцев назад
ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@almazalmue1046
@almazalmue1046 7 месяцев назад
ተባረኩ ናቲሰትታይ በእድሜ ልጅነህ ግንትልቅ ፀጋ በሙላት አለብህ ይብዛል ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@azebelias8697
@azebelias8697 7 месяцев назад
ተባረክ ❤❤❤
@sanniitubedhagaagoleeqajel332
@sanniitubedhagaagoleeqajel332 7 месяцев назад
Durom ke dimste neber mewedew Awun demo yemigerm negerochin izeln betehal tebrkleny Yabizali❤❤❤
@tsegawbediru3935
@tsegawbediru3935 7 месяцев назад
Pastor tebark
@glorytube5977
@glorytube5977 7 месяцев назад
ርቲን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ እና አስማሪ ቆይታ ነበር:: ናቲ ዩቱዩብ ቻናል ላይ ያለውን የበዛ ማጋነንትንሽ ቢታርም እላለሁ::
@belachewbekele9307
@belachewbekele9307 7 месяцев назад
ሲአወራ እራሱ ደስ ሲል❤❤❤💞💞💞 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ናትዬ
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 7 месяцев назад
ተባረኩ❤❤
@bekelech-4029
@bekelech-4029 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ናቲ ለናቶች ስልጠና የለህም?
@dojjo9
@dojjo9 7 месяцев назад
ናቲ እርማቱን ካንተ ቻናል መጀመር እንዳለበት ማመንህ ደስ ይላል ምክንያቱ ላይ Thumbnail ስትጠቀማቸው የነበሩት captions እንዳልከውም በጣም exaggerate ነበሩ
@fatumafatumakader
@fatumafatumakader 7 месяцев назад
Tabaraku❤
@Mesiso4188
@Mesiso4188 7 месяцев назад
Mirt lij betam nw miwodewo❤
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 7 месяцев назад
ናቲ..ጌታ..ይባርክህ
@binishobirikineh8181
@binishobirikineh8181 7 месяцев назад
Nati betam yemiwode wondime posetive thinker❤❤❤
@ayalk_ddy
@ayalk_ddy 7 месяцев назад
👍ናቲ ያለህን ጥንካሬ እና ድፍረትህን አይነኬ ጉዳዮች ላይ በመስራትህ አደንቃለሁ❤ 🙏 ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏👍
@YirgalemJuses-bo9pg
@YirgalemJuses-bo9pg 7 месяцев назад
Tabark pastor.and national ❤❤❤
@user-mi9pg7jg8v
@user-mi9pg7jg8v 7 месяцев назад
ለዚ ነዋ ገንዘብ ያሣበደህ ከውሸትህ ወደ ዕውነት ተለወጥ ተባረኩ❤❤❤
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 7 месяцев назад
ናትናኤል ግን እዉነተኛ መረጃ ለመዉራት ሞክር
@user-km8cl3sr6t
@user-km8cl3sr6t 7 месяцев назад
Tebarki natiye 👏👏❤❤❤
@user-js9rc8mb1g
@user-js9rc8mb1g 7 месяцев назад
ናቲ ጌታ ይባርክህ በጣም ነው የምውድህ 🙏🙏
@user-ns3nv9ec8i
@user-ns3nv9ec8i 7 месяцев назад
የዚህ ናቲ የሚባለው ልጅ ሚድያ እውነት አውርቶ ያውቃል?
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u 7 месяцев назад
ይሄ ልጅ ፕሮግራም ምንም አያንፀኝም ክርስቲያናዊም አይደለም አሉባልታ ብቻ ነዉ የሚያወራዉ
@user-gp3ub5yh9u
@user-gp3ub5yh9u 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 7 месяцев назад
Wedimachen geta yebarekak❤❤❤❤❤❤
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 7 месяцев назад
ናቲ እግዚአብሔር ይባርክህ በአግባቡ ሰርቶ ተገቢውን ገንዘብ ማገኘት ተገቢ ነው ነገር ግን እውነት ትበልጣለች ስለዚህ ናቲ አንተ ግን ለእውነት ቁም/ሞግት ይህ ነው በዘላቂነት ይህ ያዋጣል::
@raheltadesse8523
@raheltadesse8523 7 месяцев назад
Blessed both
@bethlehemchemma6306
@bethlehemchemma6306 7 месяцев назад
Nati Good job 👏
@user-ro7eg8dm7k
@user-ro7eg8dm7k 7 месяцев назад
Marcil tv lay mesratu more follower endenorew adergoale.bagatamii yabizu wetate model yahonewn agelgaye yonatan tebrake we love u!
@tiz59905
@tiz59905 7 месяцев назад
ዮኒም እንዲታወቅ ያደረገው አብይ ነው 🙄
@user-ro7eg8dm7k
@user-ro7eg8dm7k 7 месяцев назад
@@tiz59905 ageglgay yonatan aklilune be kebur telklayu zande yasawkew yametate sera ena dekame new!wandemoche lasew makber setakasu misale new! Natim labezwoche kafe malete miknyate endamihon ergetaga nagne.!
@user-ro7eg8dm7k
@user-ro7eg8dm7k 7 месяцев назад
@@tiz59905 wandemachen agelgaye yonatanen bekebur takelayu zande yasawakew yametate sers ena dekam new!
@user-ro7eg8dm7k
@user-ro7eg8dm7k 7 месяцев назад
@@tiz59905 wandemachen agalgay yonatane aklilun bakebur takelayu yasawkawe yametate sera ena dekamena new!
@user-uz2wl9tt8k
@user-uz2wl9tt8k 7 месяцев назад
Egziabher ybarikachu tikikil nachu manm yalanesawu issue newu
@Yemuu109
@Yemuu109 7 месяцев назад
Awesome. Loved it. He has a bright mind. Good job Nati. From tomorrow on, Yoni is loading his insult for you😂😂.
@g0disgreatnetsanet947
@g0disgreatnetsanet947 7 месяцев назад
ፓስተርዬ ተባረኩ ናቲዬ የኔ ቆንጆ ከፍፍፍፍ በልልኝ
@mercyjesus1678
@mercyjesus1678 7 месяцев назад
Pastoreye, Natiye tebarekilign
@bute5158
@bute5158 7 месяцев назад
እኔ እምለው ቢተክርስትያን ቤት ክርስትያን ከፍተህ እንደ ፈውስ እንደ መተንበይ ጀምረህ ነበር አሁን መክሊቱ የት ገባ በዚህስ እግዚአብሔር ብሎህ ነው ከነስፎንያስ ዱርዬ ፕሮግራም እንዴት ይለያል የሱ ግምት ቤተክርስቲያንን ያቀለለ ነው የማያንፅ ለገንዘብ አትስሩ ፓስተር የሚለው ስም ለምን አስፈለገ ጋዜጠኛ አይሻልም ችግሩ ዘማሪ ሁሉ ፓስተር መባል ፈለገ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 7 месяцев назад
ፓስተር ካሳሁን ይህን ልጅ ናትናኡል ዳዊትን በደንብ መክረህ ነበር መልቀቅ የነበረብህ ይዋሻል በሌሎች ሚዲያ ውስጥ የተለመደ ነው እንደ ክርስቲያን እንዲደመጥ ያልሆነ ነገር መለጠፍ ጥሩ አይደለም ዜናው የያዘውን ነው ርእስ አድርጎ የእውነት መለጠፍ ያለበት ውሸት ከክርስቲያን አይጠበቅም አሁንም አንተ ስላቀረብከው ነው የሰማሁት እንጂ ብዙ ዜናው ይጋነናል በእውሽት ስለዚህ አይመስጠኝም የሱ ሚዲያ። ተለይተን መገኘት አለብን ብዬ አምናለሁ።
@robelabraha6984
@robelabraha6984 7 месяцев назад
What about this media you are in??
@robelabraha6984
@robelabraha6984 7 месяцев назад
Joy chiro is a men of God.what is funny. I am really sorry for you guys. We shall see you soon
@gadisetafa1426
@gadisetafa1426 7 месяцев назад
Tebareku!❤
@dagmawitberhanu
@dagmawitberhanu 7 месяцев назад
ጆይ ጭሮ መቼም ሁሉም ይጠራዋል ሌሎቹን ድፈሩና ገስፁ ሌላው አንተ እራሱ ዳዊት የውሸት ርህስ ዜና ሰተህ ቀፍይ አደለህ እንደ ክርስቲያን ታማኝ የሚዲያ ምንጭ አይደላቹም ገንዘብ ብቻ ነው ምታሣድዱት አሰተኛ ነቢያት አሉ አሰተኛ ጋዜጠኛ ደሞ አንተን አውቃለው
@maremagetachew3419
@maremagetachew3419 7 месяцев назад
ወው ተበራክ በብዙ ❤❤❤
@yenebecha7099
@yenebecha7099 7 месяцев назад
ከዚህ በኋላ ላይክና ሼር በክፍያ/ከተመልካቹ/ከአዳማጩ እንደሚቆረጥ በቅርብ ይጠብቁ ኢንፎርማል /ሀሰተኛ መረጃዎችም እንደሚቀንሱ ይገመታል እሥከዛሬ በነጻ ሥለሆነ ፈነጨን ለማንኛውም ሁሌም ውሀ የሚያነሳ ሥራ መሥራት መለያችንና መታወቂያችን ይሁን
@segnitueticha7939
@segnitueticha7939 7 месяцев назад
ere kasye eski ye lejun page gebth eye ... titlochu bemulu weshet eko new , eyewashachu genzeb agegnu new yemelew gedeta social media lay tawaki lemehon weshet meserat alebet , algebagnem ene keze lej endenemar yetfelegew , gebtachu eyut
@elisa3493
@elisa3493 7 месяцев назад
ኢሄንሚዲያም በአነስተኛ የመናገሪያ እስቢከር፡ባርኩት፡ኢሄንየሚያክል በእጅጨብጦ ማውራት እኮ ሾላይ ብዙጊዜ አይታይም፡ቅርስእና ታሪክ እዳይረሳ ካልሆነ😂ተባረኩ
@Mesiso4188
@Mesiso4188 7 месяцев назад
😂😂😂
@wedemulat1430
@wedemulat1430 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@maritalamu1757
@maritalamu1757 7 месяцев назад
Tebarki natiye ❤️♥️🙏
@user-gd8tz6we6n
@user-gd8tz6we6n 7 месяцев назад
ዘመናቹ ይለምልም❤
@dursitushako1033
@dursitushako1033 7 месяцев назад
Why joy Chero????????????????????????????????????
@dawitabebe813
@dawitabebe813 7 месяцев назад
ናትናኤል መኮንን ነው ይህ ልጅ? ውስጡ ላይ ያለው ነገር በጣም ደስ የሚል ጨዋ የሆነ ንግግር እና መልስ
@g0disgreatnetsanet947
@g0disgreatnetsanet947 7 месяцев назад
ነቲ ዳዊት
@SaraSara-fq1em
@SaraSara-fq1em 7 месяцев назад
❤❤❤tebarekuu
@Beryaa
@Beryaa 7 месяцев назад
ወንድም ንስሀ ግባ በዛውም በጣም በውሸት ፖስት እኮ ነው የምናውቅህ 🤔🤔
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 7 месяцев назад
በጣም! ርእሱ ሌላ ውስጡ ሌላ የማጮህ ሱስ አለበት
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 7 месяцев назад
Ende, Pastor.... yihin lij ere title siset ewinetegna Argo endegelits mikererw, Zim bleh atikabew....
@canon2829
@canon2829 7 месяцев назад
ይሄ ልጅ የሚያቀርበዉ ነገር በብዛት ውሸት ነው ።ባጭሩ ልጁ ቀጣፊ ነው ። እውነትን ተቀምቷል
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 7 месяцев назад
በጣም ያሳፍራል ሜዲያ ላይ የሜሰራ ድራማ ቶሎ ብሎ ንሰሀ መግባት።
@c2beca272
@c2beca272 7 месяцев назад
Why Tg what she has done ?😮
@unitefortruth1312
@unitefortruth1312 7 месяцев назад
We need to fear now. This is not a Christian move. Watch out your steps. We preach and teach the pure kingdom of GOD. We are not mixing heaven with earth (worldly) things like money and how to become rich. Let us leave that for worled, worled can teach them that kind of education. You never know this days how the adversary works. He comes looking like very very spiritual. Be carefull
@lulitsweety3971
@lulitsweety3971 7 месяцев назад
👍👍👍 ግን ለምን ጆይ ጭሮ ብቻ ስም መጥራት አስፈለገ የሌሎችስ??????
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 7 месяцев назад
ስው ጥራ ቢሉት ራሱ መጣ አሉ 😂 ከውሽታም ጋዜጠኛ ምን ልማር ነው የምስማው እ ?????
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 7 месяцев назад
ናቲዬ: ብሩክ: እኮ: ነህ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 7 месяцев назад
ጭራሽ ስልጠና ሰጥተናል አልክ! ያንተ ሲገርመኝ ምን ብለህ ነው ስልጠና የሰጠካቸው? የሶሻል ሚዲያ ቢዝነስ በውሸት አርእስት በመስጠት እንዴት ታዋቂ መሆን እንደሚቻል? ይሄ አለሙ ተክኖበታል. ብትመለስ ቆም ብትል መልካም ነው.
@rahma6779
@rahma6779 7 месяцев назад
ጌታን የቱን ተሳዳብ ማንን ታደንቃለ ስል ዮኒ ማኛ በል እያልኩ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@messyhale9040
@messyhale9040 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uz2wl9tt8k
@user-uz2wl9tt8k 7 месяцев назад
Abula!!!!@
@user-eb8ce5cz2j
@user-eb8ce5cz2j 7 месяцев назад
ፓ/ር ካሳሁን አቤል አቡና ስለተናገርክ አጋጣሚዉን ተጠቅመክ ወርፍከው 😄😄😄😄😄
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 7 месяцев назад
እግሊዘኛ እምትቀላቅሉት እማርኛ ሃሳብ መግለፅ እይችልም??
@azebtamene5177
@azebtamene5177 7 месяцев назад
ትክክል
@MisirIove
@MisirIove 7 месяцев назад
እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 7 месяцев назад
🙏💕🙏💕🙏💕😘😘🎉
@Hundumak
@Hundumak 7 месяцев назад
ፓተር አንተ ጥሩ ሰው ሆነህ ሳለህ ይህ ልጅ የውሸት ቅጥፋት የተሞለበትን ዜና መሥራት እንዲያቆም መምከር ነበርብህ። እኛ ክርስቲያኖች ከሌላው የሚለየን እውነትን ብቸ እንድንከተል እና እውነትን ብቻ እንድንሠራ እንጅ ለምድራዊ ዝናና ሀብት መዋሸት ሃጥያት ነው። ይህ ልጅ ባለጌ ነው
@AddisKenNew
@AddisKenNew 7 месяцев назад
እንዴት ነው ይሄንን ኮመንት ላለመፃፍ ፈልጌ ነበር ነገር ግን ደጋግመህ የሰውን ስም እንዲጠቅስ በተለያየ ሦስት መንገድ ጠይቀኽዋል ይሄ በማለት ከዚህ በዃላ ሌላ አተካራ ስሜ ለምን ተነሳ ከሚሉ ሰዎች አቧራ ታስነሳለህ ?
@user-uz2wl9tt8k
@user-uz2wl9tt8k 7 месяцев назад
Yeteb ika!tikikil
@messyhale9040
@messyhale9040 7 месяцев назад
።🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍
@lelisaumeta7449
@lelisaumeta7449 7 месяцев назад
hhhhh Bilachu Bilachu sile gilesebi were weredachu Ayi RU-vid Tera were hono aleke
@isaacgoa8523
@isaacgoa8523 7 месяцев назад
Dear ጓደኛ ስኬት ይክበብህ
@mulalem-zx2hq
@mulalem-zx2hq 7 месяцев назад
♥️🙏🙏
@selamabraham4846
@selamabraham4846 7 месяцев назад
አይ ዳስተር ካሣሁን አሣፍራ ነህ ወንጌል ሰበክ ስትባል ስልክ ዘግተህ ትጠፍላህ ፓስተር መባል ጨዋታ ሆነ በቃ አፋር
@berhanufantu843
@berhanufantu843 7 месяцев назад
Hey,pastor kassahun.watch what you say and whom you invite on your show. Truly,I am not impressed when you allow to air about politics and against Dr Abiy. I think your mission is to speak about the work of the lord. That's all!!
@PastorKassahunLemmaMinistries
@PastorKassahunLemmaMinistries 7 месяцев назад
Dear did you see anything like that ? Or you have something wrong ajenda with our media
@berhanufantu843
@berhanufantu843 7 месяцев назад
@@PastorKassahunLemmaMinistries I am glad that you replied to me. I have to tell you that I am one of the people who loves your show until you bring Dr yonas Anthonias on your show. There is so much fake news against our PM . I love what Dr Abiy is doing for our country trying his very best to bring peace,stability and prosperity. So,this guy came on your show speaking as if Dr Abiy promoting lgbt with in the country.I couldn't believe my eyes!! This happened on your watch and the show that you were hosting. That's why I have to let you know it was wrong. I don't like when someone trying so hard to lift up the country.on the other handyou are trying to destroy him. How evil is this???
@Yemuu109
@Yemuu109 7 месяцев назад
I am genuinely loved this show, but I have never seen Dr.Yonas Anthonias as you mentioned. Is this guy from from Western country? His surname seems not from Ethiopia. Can you send me the link please. Thanks
@Bukashe
@Bukashe 7 месяцев назад
Well sir, I am so glad that some government officials respond about the topic you have mentioned. If you think or know that’s absolutely false, I believe it’s your duty to reveal the truth. I think the people of Ethiopia deserve to know. As people I didn’t see anything negative about Dr.Abiy. The agenda we are talking about is a very hot issue around the world, so as the people of Ethiopia we should pay close attention to it because we see the damage of other countries. I believe you should let the people exercise their democratic convention. If you stop them from expressing their concerns in a democratic way, I don’t think that’s right. As people, we should freely with full responsibility express our view. Thanks for your patience and for reading my comment. Appreciated!
@user-rc7wy6tr3p
@user-rc7wy6tr3p 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@bute5158
@bute5158 7 месяцев назад
እኔ እምለው ቢተክርስትያን ቤት ክርስትያን ከፍተህ እንደ ፈውስ እንደ መተንበይ ጀምረህ ነበር አሁን መክሊቱ የት ገባ በዚህስ እግዚአብሔር ብሎህ ነው ከነስፎንያስ ዱርዬ ፕሮግራም እንዴት ይለያል የሱ ግምት ቤተክርስቲያንን ያቀለለ ነው የማያንፅ ለገንዘብ አትስሩ ፓስተር የሚለው ስም ለምን አስፈለገ ጋዜጠኛ አይሻልም ችግሩ ዘማሪ ሁሉ ፓስተር መባል ፈለገ
Далее
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 22 млн
ውኃን ለኅልውና | ዜና
6:38
Просмотров 230
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 22 млн